አዳምና ኖኅ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 2 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Adam & Noah - Christ in the OT - Deacon Henok Haile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡

Komentáře • 365

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 Před 3 lety +92

    መምህር እንደው ክርስቶስን ስትሰብክ ምን እየተሰማህ ይሆን 🤔 ልብህ በፈቅሩ እየተቃጠለብህ? እኔ ወንጌልን ከአንተ ስሰማው ሰምቸው እደማላቅ እደ አዲስ ልቤ ሀሴትን እያደረገች እረሴን እድመረምረ እያደረገኝ ለጌታዬ በፍቅረ ላይ ፈቅረ እየጨመረልኝ በንስሀ አድኖረ አያደረገኝ........በእውነት ቃለህይወትየን ያሰማልን መምህረችን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +1

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

  • @user-np5jr8kz5f
    @user-np5jr8kz5f Před 3 lety +37

    የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ፀጋ በረከት መድኃኔዓለም ያድልህ

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

    • @YeMariam828
      @YeMariam828 Před 3 lety

      amen

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +58

    ግሩም ነው መቼስ! እግዚአብሔር አሁንም በጸጋው ይጠብቅህ:: ባልመጥናትም የዚች ቤተ ክርስቲያን ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ:: የነገሠው ይበለን:: እንጠብቃለን በጉጉት::

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +2

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

    • @user-os9yx8ul7y
      @user-os9yx8ul7y Před 3 lety

      ءذ&🙏

    • @mekdestsegaye9825
      @mekdestsegaye9825 Před rokem

      Amen amen amen

  • @kasechtadele4356
    @kasechtadele4356 Před 3 lety +13

    ጀምሮ ከመተው አንተ አድነኝ አምላኬ 🙇
    ድንቅ ነው ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ።

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 Před 3 lety +26

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስስስ ይሚል ትምህርት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️🙏🏾
    ዜማ መላእክትን ያሰማልን❤️🙏🏾
    የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🏾
    ተዋህዶን ይጠብቅልን🙏🏾💚💛❤️

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +1

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

    • @useruser5505
      @useruser5505 Před 3 lety +1

      አሜን

    • @abelbela1563
      @abelbela1563 Před rokem

      እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 Před 3 lety +8

    ሁሌም ትምህርቶችህን በጉጉት ከሚጠብቁ ሰዎች አንዷ ነኝ ። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ዲያቆን ሔኖክ ዕንቁ መምህር።

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 Před 3 lety +16

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እንቁ መምህራቺን ድ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 3 lety +13

    መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወትን ም ያሰማልን

  • @user-rm6tb6xo2u
    @user-rm6tb6xo2u Před 3 lety +1

    መምህር ትምህርቶችህን ድንቅ ነቸው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን💓👏

  • @bbabeyotemearefenewe3258
    @bbabeyotemearefenewe3258 Před 3 lety +2

    amen segawen yabezalehi

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒💚💛❤️🌿🌿🌿🕊🕊🕊🤲🙏

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +7

    በፀጋ ያቆይልን መምህር የአባቶቻችን አምላክ ይመሰገን ይሄን ቃል ወዶ ና ፈቅዶ እድንሰማ ሰላደረገን 🙏

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

  • @user-iu6ws2dk6e
    @user-iu6ws2dk6e Před 3 lety +1

    አንተን ያፈራች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ብትሆን ነው እውነት ትምህርትህ ሣያላምጡ እንደመዋጥ ማለትነው ምሣሌው ጥቅሡ እግዝአብሄር እረዡም እዲሚ ከጤናጋ ይሥጥህ ከዚህ በላይ ቃላት ቢኖር በተጠቀምኩ እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣዲርልን ።

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen memeher Deacon henok Haile tsegawon yabzalek erijem edmana tena yestelen

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Před 10 měsíci

    አሜን ፫ መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +10

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር የቅዳሜ ቀጤማ አሁን ትርጉሙ ገባኝ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሂወት ያሰማልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +3

    🙏🙏🙏🙏💞💞

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልልን አሜን ለእኛም የሰማነውን በለቦናችን ይሳልልን የአምላካችን ፍቅሩ አይለየን አሜን!

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልት አሜን አሜን አሜን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulumulu227
    @mulumulu227 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @dr.amarebekuretsion1585

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጌታችን ስሙን እንደጠራህ አይርሳብህ

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 3 lety +1

    amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @kuwaitkuwait-bp7ip
    @kuwaitkuwait-bp7ip Před 11 měsíci

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @rozariche4229
    @rozariche4229 Před 3 lety +2

    ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ከንቅልፌ ስነሳ አዲስ ትምርህት ለቀዋል መምህር እኔም ሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @abenezersenay5419
    @abenezersenay5419 Před 3 lety +2

    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety +1

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እመብርሀን አትለይህ
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነቱ መብዛቱ

  • @user-be7sy2dl4o
    @user-be7sy2dl4o Před 3 lety +1

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 Před 3 lety +4

    በቃ እኮ እንደ ውሀ በጥብጠህ እኮ ነው ምትግተን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ማያልቀውን ጥበቡን ይግለፅልህ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +2

    መምህር መድሃኒ ዓለም ፀጋውን ያብዛልህ ዘላለም ያኑርህ።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ወድማችን ❤❤❤ የሰማንዉን በልቧናችን ያሳድርልን 🤲🤲🤲

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti8811 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር የሠማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye6746 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @useruser5505
    @useruser5505 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @frebarchtube6187
    @frebarchtube6187 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety

    Amen Amen Amen bewunat memerachin kale hiwot yasemalin Egziabher Edeme bataga yadelilin yageligelot zemenoten yarisemelin

  • @hanaabdu1159
    @hanaabdu1159 Před 3 lety

    Xegaw yabeselachu memrachin amen amen amen

  • @missymekonnen8719
    @missymekonnen8719 Před 2 lety

    Egzyzhber Yestline lemlkam tmhrte Bewnet bezu awkoyia wesemachen. Egzyzhber yechmerlhe wesemachen

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን ሄኖክ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 3 lety +1

    በእውነት ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ ርኡት አደበትህን እመአምላክ ትባርክልህ ከጸጋ ላይ ጸጋ ያጎናጽፍልን መምህሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena1178 Před 3 lety

    Memehrachin kale hiwot yasemalen edmena tenawen yesthi 💒Egzabher yetebkelen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹

  • @kidistsolomon4793
    @kidistsolomon4793 Před 3 lety +1

    amen amen amen kali hiwetin yasemalen

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 Před rokem

    Amennn Memeher Kale Hiwotin Yasemalin Ye Emabetachin Lij Mengiste Semayatin Yawursilin Tsegawun Yabzalih Ba Rajjim Ye Agelgilot Ye Misgana Ena Ye Niseha Edme Ena Xena Yakoyilin🙏🏽

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏😍😍😍😍❤

  • @Anna-21
    @Anna-21 Před 3 lety +1

    Kale hiwot ysmalen memehr 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    ማስተዋልን አድለኝ አምላክ ሆይ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን! በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ መምህር!

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety +1

    የህይወት ቃል ያሠማልን መምህር አሜን፫

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒✝️❤️✝️❤️✝️

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 Před 3 lety

    Yemwedh memhrachn D.henok, kale hiwot yasemaln!I Eritrea 🇪🇷. 🇪🇷 ❤

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷👆

  • @hibrekelemework1003
    @hibrekelemework1003 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ፀጋና በረከት አብዝቶ ይስጥልን።

  • @bekagetachew3295
    @bekagetachew3295 Před 3 lety

    Amen amen amen egzyabehare segawen abeleto yesetote memeher

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ👏👏👏❤❤❤

  • @robeldinberu1006
    @robeldinberu1006 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ዲያቆን።

  • @abaynehagegne7652
    @abaynehagegne7652 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před 20 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @samsontassew8782
    @samsontassew8782 Před 3 lety

    My beloved brother and teacher Heni I am so far so happy for you. Sami Zkirkos

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ ዲያቆን ድንቅ ነዉ በእውነት
    ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ለአንድ ልጁ ሳይራራለት እንደት ያለውን ፍቅር እንደሰጠን እናይ ዘንድ ዉሳጣዊ አይናችንን ያብራልን
    ከመከራ ነፍስ ይጠብቅልን!

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ለኛም አይነልቦናችንን ያብራልን።

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🤲❤✝️

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ከጤና ኢድሜ ጋር ይስጥልን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰላም ላገራችን ይሁንልን
    የኢትዮጵያ መከራና ስቃይዋን ያስታግስልን💚💛💓💚💛💓

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +6

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety +1

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለሕይውት ያሰማልን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው አሜን አሜን አሜን

  • @andualemhard6573
    @andualemhard6573 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን!!

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety +2

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፡ በጣም ሚገርም አስተምህሮ ነው እውነት

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Před 3 lety

    መምህራቺን አግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ደስ የምል ትምርት

  • @mibrakberhe3948
    @mibrakberhe3948 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemaln wendmachin rejim edme ketina ga ysth. Yeagelglot zemenh ybarek.

  • @Meazi16
    @Meazi16 Před 3 lety +4

    I’m learning a lot from you 🙏🏽 God bless you

  • @AsdDsa-bs8zp
    @AsdDsa-bs8zp Před 3 lety

    ድያቆን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋ የብዛልህ ትምህርትህ በጣም ነው የሚወደው

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před 2 lety

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ማብራራት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም በልባችን ይቅረፅ

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 Před 3 lety

    Egziahber yimesgen endet walu kale hiwot yasemlen be erso lay adero egnan yastemer egziahber yikeber yimesgen share like eyadergachen Benayi Teru nwu le hulum endi daresi temertu

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 Před 3 lety

    Mamerachen Qele Eyote Yesamelen Ammen Ammen Ammen

  • @GasheyWorku
    @GasheyWorku Před 6 měsíci

    አሰግዚዓብሄር ካንታ ጋ ይሁን መምህራችን

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Před 3 lety +1

    Kalehiyewet yasemlen edema ke Tena yesetelen

  • @bethelehemdemas3450
    @bethelehemdemas3450 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂዎት ያሰምልን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 Před 3 lety

    kalwhiwt Yasemaln Rejim Edema Kemulu Tanagar Yadelen Amelake Kedusan

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ....ወላዲተ አምላክ ጨምራ ጨምራ ሚስጥሩን ትግለጽልህ የጠፋትንም.... በምልጆዋ ትመልሳቸው

  • @millizetewahido7274
    @millizetewahido7274 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። በጸጋ ላይ ጸጋውን ደርቦ ደራርቦ ያልብስልኝ ወንድሜ 🙏
    መምህራችን በራስህ ቻናል ስላየሁህ እጅጉን ደስ ብሎኛል። አሁን እግዚአብሐር ይመስገን ብዙ ሰዎች ቻናልህን እየተቀላቀሉ ነው። በብዙ እንደሚያተርፉበት እምነቴ ነው። እስከዛሬም በሌሎች ቻናል ላይ እንጂ በራስህ ቻናል ላይ በይሉኝታ ምክንያት ሰንፈህ ነበር። ይሄ ሁልጊዜም ይቆጨኝ ነበር። ያለንበት ዘመን ሀፊረ ገጽ የሚያጠቃቸው (ሰውን በማፈር በይሉኝታ) እውነተኘ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ማንም የሚረዳቸው የለም። አፈ ጮሌውና በፈጣጣ ለሰብስክራይብ መሰብሰቢያ ብቻ ወንጌሉን የሚጠቀመው ስብስብ መድረኩን ተቆጣጥሮት ለብዙ ነፍሳት መጥፋት ምክንያት እየሆነ ነው። ሰዎቹ ታርጌታቸው ሁሉ ገንዘብ መሰብሰብና ቲፎዞ ማፍራት እንጂ ክርስቲያን ማፍራት ስላልሆነ የሚከተላቸው ሁሉ እነሱን ሲያደንቅ ውሎ ይመለሳል እንጂ የክርስቶስን ቀሚስ የሚነካው ምን ያህሉ እንደሆነ ግን መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው። ምንም እንኳን የሚሠራ መብላት ቢኖርበትም ለመብላት ብቻ ብሎ የሚሠራውን ግን እቃወማለሁ። ስማቸውንና ዝናቸውን ብቻ እያሰቡ የሚንቀሳቀሱ ከተራ ዩቲዩበሮች የማይለዩ ሰባኪያን በበዙበት በዚህ ጊዜ እንደናንተ ያለው በእውቀትና በእውነት ትሕትና አገብሮት ወደኋላ ቀርቶ የነበረው አካል በራሳችሁ ቻናል መምጣታችሁ በጣም ያስፈልገናል። እነ ዲያቆን ብርሀኑ አድማስ ፣ እነ ዲያቆን ረ/ፕሮፌሰር ያረጋል አበጋዝ ወዘተ…… በራሳቸው ቻናል ወደፊት መምጣት አለባቸው። በእናንተ ሼመኝነት የሚጎዳ ብዙ ነፍስ አለና ይሄንን መልእክትም ብታደርስልኝ እወዳለሁ።
    "ሌሎቻችን ደግሞ እየበሉ እየጠጡ ዝም ፣ የጋን ወንድም።" እንደሚባለው እንዳንሆን ዐይተን Like ማድረግ አድርገንም የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ ሼር ማድረግ ከእኛ ይጠበቃል።
    የአገልግሎት ዘመንህ በመንፈሳዊ ስኬት ይጠናቀቅ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b Před 3 lety +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን💒❤💛💚🙏

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷🌷👆

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 3 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል መምህር የእመብርሐን ልጅ የመስበክን ፀጋ ያለበሰህ የቤተክርስትያን ዕንቁ ነህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 Před 3 lety

    Egzyabhere yemsgen amen amen amen memhrachin inkwan beselam metakilni selame egzyabhere keantagari yihun

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      👆🌷👆

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጅብና ተኩላ ሆኖ ከመውጣት ይጠብቀን ከክፉ ሀጢያትና ከክፉ እርግማን ሁላችንንም ይጠብቀን ሀገራችንና መላው ህዝባችንንም ጌታ መዳህኔአለም ሰላምን ይስጥልን አሜን፫