አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 3 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Abraham Isaac Jacob - Christ in the OT

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡

Komentáře • 325

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis172 Před 3 lety +129

    እናትህ አንተን ሲያዪ ምን ያህል ደስ ይላቸው ይሆን የተባረከች ማህፀን ። ዲያቆን ሄኖክ ትምህርትህን ስሰማ በጣም ነው ውስጤ የሚረጋጋው የሚረካው እግአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ።

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +50

    እኔ ግርም የሚለኝ በምሳሌ ስታስተምር ሁሉ ነገር ግልጥ ይልልኛል ለጥያቄወቸ መልስ አገኛለሁ እግዚያብሔር ባተላይ አድሮ ይህን ከማር የጣፈጠን ቃል እድንሰማ ስላደረገን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእዉነት ግሩም ነዉ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 3 lety +22

    የአብረሐም የይሳሀቅ ያያቆብ አምላክ ዘርህን ይባርክልን የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +27

    አምላከ አብርሃም ይስሀቅ ያዕቆብ የቅዱሳን አምላክ ረዠም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ኑርልን እንኳን ለስድስተኛ ሳምንት የአብይ ፆም ገብርሔር አደረሳችሁ። !

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před rokem +1

    የአባቶቻችን አምላክ የአብራሐም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ሉኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @samuelgebremichael4268
    @samuelgebremichael4268 Před 3 lety +11

    አንተን ባርኮ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፣ተባረክ አ ፈ ወ ር ቅ አሜን።

    • @asres2602
      @asres2602 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +24

    ሰላም ውዱ መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን እመብርሃን ባሉበት ትጠብቅልን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀወ ቢሰሙ ቢሰሙ አይጠገቡም ትምህርተወ አገላለጸወ ልዩ ነው ጸጋውን ብዝት ያድርግለወ በርቱልን

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 3 lety +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ገብርሄል ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው መምህር በቤቱ ያፅናህ እስከመጨረሻው🙏ሚገርም ፀጋ ነው ያደለህ መታደል ነው🙏በፀሎት አስቡን መምህር🙏 እናመሰግናለን🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህሬ ዘመንክ ይባረክ

  • @YIDO3999
    @YIDO3999 Před 3 lety +3

    Wow I am a PhD student before i go to my bed i usually listen your preaches. Zemenhin Egiziabher yibark. Tsegawnim Yabzaleh. Kale hiwot yasemalign.

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot be iwnat Raqiq timrt new 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 Před 3 lety +12

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን (፫)

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @martabogale8998
    @martabogale8998 Před 3 lety +8

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእነ አብርሀም አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ameieworkameiework61
    @ameieworkameiework61 Před 3 lety +24

    እንቁ መምህራችን እንካን ደህና መጡ በኩሩ መምህራችን እኔ ነኝ ያልኩት ተሰጦክ ልዩ ነው ለዚህ አምላክህን አመስግነው ታመሰግነውማለክ ልክ ነው የማስተማር ጥበብክ ልዮ ነው በርታልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር
    አባታችን አብርሃምን ያበዛ እርሶንም በብዙ ያብዛዎት

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Před 3 lety +7

    በጉጉት እየጠበኩነበር. እግዚአብሔር ይስጥልን ውድመምህራችን. እድሜናጤናይስጥህ አፌን ከፍቸነው እማዳምጥ ምግብ እንደምመገብ እንድሁ የማይጠገበውን ቃል እየመገብከኝነው

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🕊🤲🤲🤲🌿🌿🌿🙏

  • @bety3546
    @bety3546 Před 2 lety

    Amen. Amen. Amen. Kaleheuet. Yisemalene. Memeher. Yisemaneuene. Belbonachene. Yitefelne🙏

  • @fikertegebremichael9036

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችነ ፀጋውን ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን የአብረሃምና የሳራ በረከታቸው አይለየን እደይሳቅ ለእግዚአብሄር የሚገዛ ለእናት አባቱን የሚታዘዝ መልካም ዘርን ይዝራልን አሜን አሜን!

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት ሰማያዊ ጸጋ ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @helennuguse680
    @helennuguse680 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡር መምህራችንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ዲ/ን

  • @aydamengistie4225
    @aydamengistie4225 Před rokem

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 3 lety

    እግዛብሔር፣ይመስገን
    ወንድማችንዲያቆን፣ሄኖክ
    ሰላምህን፣ያብዛልህ
    ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ
    ትምህርትህ፣ሁሉ፣በምሳሌ፣ስለምታስተምር
    ግልፁ፣ብሎ፣እንዲገባን፣አድርገሀል፣ተባረክ
    ወንድሜ፣እድሜከጤና፣ይስጥልኝ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 3 lety

    የቃሉ ባለቤት ቅድስ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መ/ም ሄኖኪ ቃለህይወት ያስማልን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +2

    የአባቶቻችን የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety

    ያስተማረን የመከረን አምለካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-ss8ln5cx1l
    @user-ss8ln5cx1l Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
    ወይኔ ትምህርቶች ደስ ሲል እዴሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen...amen...amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ajjire
    @ajjire Před 8 měsíci

    Deacon Henock, you are a blessing from God to us. God bless you more and keep you here for us.

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d Před 2 lety

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ድንቅ ትምህርት ነዉ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያትርፍልህ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-np5jr8kz5f
    @user-np5jr8kz5f Před 3 lety +1

    የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ።

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን አቦ ኑርልን አሜን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 3 lety +8

    እግዚአብሄር ይመስን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Před 2 lety

    እግዚአቢሔር እድሜ እና ጤናይስጥልን መምህር ቃለህወትያስማልን

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ መምህር በቃ ምግብ ነው ምትመግበን እኮ የጀመርኩት ሳይመስለኝ ቶሎ ያልቅብኛል ቃሉ የእግዚአብሔር መች ይጠገባል

  • @rahelminas980
    @rahelminas980 Před 2 lety

    በእውነት ጎዶሎየን ነው የሞላኸው መምህር ተባረክ ምንኛ መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikrfikr1451
    @fikrfikr1451 Před 3 lety

    መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያላውኩትን ነው እያወኩ ያለሁት እውነት ተመርምራ ተነግራ የማታልቅ ሃይማኖት

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛለውት እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን ቃለህወት ያሠማልን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +6

    መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
    ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @minitamerherena9662
    @minitamerherena9662 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!
    ጸጋውን ያብዛልህ መድኃኔዓለም!🙏

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን ::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት
    ዘመንህን ይባርክልን እናመሰግናለን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኑን ከጤና ከኢድሜ ጋር ድንግል ማርያም ትስጥልን በምልጃዋም ትጠብቅልን ግሩም የሆነ ቃለ ኢግዚአብሔር ነው አጥንትን የሚያለመልም የሰመነዉን በልባችን ያኑርልን🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @betlotitadesse9242
    @betlotitadesse9242 Před 3 lety

    tegawen Yabezalhe memehir berktun yesethi

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +2

    ሰላምህን ይብዛልን መምህር በጣም ድንቅ ትምርህት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። እኛ የታደልን ነን በስመአብ ብለን ጀምረን አሜን ብለን ተመርቀን እንጨርሳለን ክብር ይግባው እግዚአብሔር ። መምህር የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ለዘላለም ያኑርልን በምትወጣበትና በምትገባበት እመብርሃን ትከተልህ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
    የአበው ቅዱሳን በረከታቸው ይድረሰን በቃልኪዳናቸውም ይማረን

  • @afomiyatwahdo5744
    @afomiyatwahdo5744 Před 3 lety +5

    እንቁ መምህራችን ግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @robelwagari8170
    @robelwagari8170 Před 3 lety +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ!!! ቃለህይወት ያሰማልን !!!! NO WORDS JUST BRILLIANT !!!! luck to be orthodox tewhado !!!!

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN .

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ገና ስከፍተው መግቢያ ላይ ያለውን ስሰማ ቤተክርስቲያን የገባሁ ይመስለኛን የዘመናችን ሐዋርያ ዳ/ን ሄኖክ ኃይል ፈትፍቶ እኮ ነው የሚያጎርሰን የኛን መዋጥ ግን እግዚአብሔር ይወቅ

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አሜን አሜን አሜን፫ ላስተማረን ለመከረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @birhan5110
    @birhan5110 Před 3 lety +1

    ቃለኢወት ያሰማልን መምራችን ።እቁሁ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 3 lety +1

    ግሩም ድንቅ ነበር መምህር እግዚአብሔር አሁንም ጥበብ ይጫምረልህ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የደጉ አባታችን አብርሃም ይስሃቅ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን።

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety

    እንደርሰወ አይነቱስ መንታ መንታው ቢወለድ ምን አለበት ቸሩ መድኃኒአለም አያልቅበትምና እረዠም እድሜ ያድልልን

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-gb4fo4bq2w
    @user-gb4fo4bq2w Před 3 lety

    እጅግ የሚመስጥ ትምህርት!!!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን✝️✝️✝️

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @solomonlove8479
    @solomonlove8479 Před 3 lety

    መምህራችን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před 3 lety +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እረጅም አመት በፀጋ ኑርልን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መልካም ትምህርት ነው እናንተን አያሳጣን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳን ጸጋ በረከታቸው ይደርብህ👏👏👏❤❤❤

  • @kasechtadele4356
    @kasechtadele4356 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ለኛም ስሜያን ብቻ እንዳንሆን እግዚአብሔር ይዳን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem

    መምህሬ❤ ነፍሴ በደስታ ተሞላች❤ ድንቅ ትምህርቶች እስካሁን ጠፌቼ ስላልሰማው በሬሴ አፈርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አልረፈደብኝም ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በእውነት መምሕር በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @ferezerabraham2047
    @ferezerabraham2047 Před 3 lety

    ሁሌም የምትናፍቀን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +1

    አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን። የሰማነውን
    በልባችን ይፃፈልን። 🙏

  • @genettewelde950
    @genettewelde950 Před 3 lety

    Kal hiwat yasmalna Mamherna Deykon Hinok. Egzabher Amlak Tsgewu yabzhalka 🙏🙏🙏

  • @marogomarogo7322
    @marogomarogo7322 Před 3 lety

    Memeherachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemenachun yebarkelen tsegawun yabzalen edmena tena yadelelen

  • @user-yp5wy8qz4y
    @user-yp5wy8qz4y Před 3 lety +1

    ድቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-cv5du9gh5u
    @user-cv5du9gh5u Před 3 lety

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለህይወት ያደማልን

  • @zedyoutube4224
    @zedyoutube4224 Před rokem

    ቀሪ ዘመንህ ይባረክ መምህር ኣባታችን💘💘💘🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩመድአኒአለም ለሀገራችንና ለህዝባችን ሠላሙን ያምጣልን!!!!!!!!

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
    ለእኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይጻፍልን አሜን ፫🤲

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን 🌌እድሜ ማቱሳላ ወአብርሃምን ያድልልን በጤና ወበጸጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před 3 lety

    Egziabher sileseteh tibeb yetemesegene yihun,ahunim yebelete tastemiren,bekentu neger bealem yedekemech nefsachinin bebego ewket enasarif zend yebelete enditasawiken ye Medhanialem tsega yibzalih.Kale hiywetin yasemalin🙏

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f Před 3 lety +2

    መምህራች ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

  • @bekagetachew3295
    @bekagetachew3295 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +5

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    እንቁ መምህሬ🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን ሁሌም እንማር ሁሌም አስተምረን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @lidiateklebrhan906
    @lidiateklebrhan906 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት የስማዓልና፡እግዚኣብሄር ናይ ኣጎልጉሎት ዘመንካ ይባርክ

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Před 3 lety

    Memirye kale hwet ysemaln yeAgeliglot zemenih EigzaAbhr Amlak yrizmew

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 Před 3 lety

    Egzyabhere yemsgen amen amen amen memhrachin inkwan beselam Btena metakilni kalhiweti yasmalin ftari amlake abzto yibarkiki

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @girumgetachew4714
    @girumgetachew4714 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ሄኖክ፤ተባረክ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤✝️🤲