የእምነት አባት አብርሃም (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 12. 2023
  • የእምነት አባት አብርሃም
    Join this channel to get access to perks:
    / @merhatewahedo

Komentáře • 45

  • @MerhaTewahedo
    @MerhaTewahedo  Před 7 měsíci +14

    ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክና ሼር እናድርግ።

  • @bayebelay50
    @bayebelay50 Před dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 19 dny

    Qalhewati yasmline edati des yileny ❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @AaBb-bd7iw
    @AaBb-bd7iw Před měsícem

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je Před měsícem

    እግዚቢሔርይሰጠል ወዲማቺን ቃለሒወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Před 17 dny

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před 14 dny

    Selame lenatee yehuune 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HiwanAmanual
    @HiwanAmanual Před 28 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @LiyaMuchie
    @LiyaMuchie Před 7 měsíci +10

    አምላክ የአብረሀምን ማመን ይስጠን::
    ፈጣሪ ጥሩ ቀን ያምጣልን
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የአምላክን ቃል ስለምታስተምረን::

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Před 2 měsíci

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @MelakuDres
    @MelakuDres Před 2 dny

    አብርሀም በስት አመቱ ይስሀቅነ ወለደው

  • @user-ow5vm2ub6m
    @user-ow5vm2ub6m Před 7 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ይገርማን በርታልን ❤

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን ❤️

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን የጸዲቁ አባታችን የቅዱስ. አብረሐም እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu Před měsícem

    እግዚብሔር ይስጥልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesgebremichael9592
    @yohannesgebremichael9592 Před 7 měsíci +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!! ስራዎችህን በጣም ነው የምወድልህ ብዙ ነገር እያስተማርከን ነው እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏 ከዚ በላይ እንድታስተምር እና ብዙ subscriber እንዲኖርክ መልካም ምኞቴ ነው 😊 ልዑል እግዚአብሔር ይርዳክ !!!

  • @TgembiMaimela
    @TgembiMaimela Před 2 měsíci

    Admsu Godevy

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Před měsícem

      What language is it? What does it mean in English/Amharic?

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 Před 6 měsíci

    አናመሠግናለን, መፈሣዊ ሥሜትን በመቀሠቅስ ዋዜማ ያስተላለፍክልን የአብረሐም አባታችን የልዑል እግዛብሔር ወዳጅ የደጋጉቹ አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብህ❤❤❤❤

  • @mahilet_z1921
    @mahilet_z1921 Před 3 měsíci

    ቅል ሕይወት ያሰማልን

  • @ioseu2223
    @ioseu2223 Před 4 měsíci

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 6 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @kalkidanmiteku2552
    @kalkidanmiteku2552 Před 5 měsíci

    Wendeme pls for next time back groud classicalun atfa it's disturbing fetari yebarkeh

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Před 5 měsíci

      እሽ ቅርብ ጊዜ የሰራናቸው ላይ ክላሲካል ማስገባቱን ትተነዋል፤ እናመሰግናለን።

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ng Před 6 měsíci

    Amen

  • @user-cm9wz2wl7w
    @user-cm9wz2wl7w Před 6 měsíci

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መርሐ ተዋሕዶ በርታ💐💐💐✝️✝️✝️

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Před 6 měsíci

      አሜን፥ እኛም ስለምናበረታቱን አናመሰግናለን።

  • @anaafiisii6076
    @anaafiisii6076 Před 6 měsíci

    Salamke Yebza Wandemachen Qale Heyewat yasamalen Tasgawen Yabezalke ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jf4fv9qv2p
    @user-jf4fv9qv2p Před 6 měsíci +3

    ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎንም ያርዝምልን።
    ለመምህራችን አንድ ሀሳብ አለኝ የሚቻል ከሆነ የ12ን የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ደቀመዛሙርት ስም እና ነገዳቸውን ፥ የነበራቸውን ተጋድሎ ጠቅለል አድርገው video ቢሰሩልን የሚል ሀሳብ ሲሆን
    ሁለተኛው ለተመልካች የምለው ቢኖር መዳን፥ማወቅ፥በትክክል አማኝ ለመሆን ምክንያቱም ብቻውን አማኝ መሆን በቂ አይደለምና ይሄን ቻናል መከታተል በእጅጉ ተጠቃሚ የሚያደርግ ቻናል ሆኖ አግኝቸዋለሁ ተጠቀሙበት የግል ምክሬ ነው።

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Před 6 měsíci +1

      እሽ ስለ ጥቆማዎ እናመሰግናለን

    • @user-jf4fv9qv2p
      @user-jf4fv9qv2p Před 6 měsíci

      @@MerhaTewahedo ከልብ አመሰግናለሁ አንዱንም ይሄን ሚዲያ ለዬት የሚያደርገው አፋጣኝ ምላሽ በመስጠቱ ነው እኔ የምኖረ Qatar ነው የቸገረኝ ነገር በቶሎ ምላሽ በማግኘቴ በእጅጉ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ።

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt9hh8ts8c
    @user-rt9hh8ts8c Před 3 měsíci +1

    🙏🙏🙏✝️✝️✝️🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️💒💒💒

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před měsícem

    ወንድሜ መልካም እየሰራህ ነው ግን በጣም የሚረብሽው ሙዚቃው ባይኖር እባክህ ጸጥ ብሎ ማዳመጥ በማስተዋል ይቀመጣል ይቅርታ በርቱ

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Před měsícem

      አሽ፣ ቅርብ ጊዜ የሰራናቸው ላይ ክላሲካል ትተናል። ቀድመው የተሰሩት ሲሆኑ ብቻ ነው ያለው። ስለ ጥሩ አስተያየዎ እናመሰግናለን።

  • @HonaLiyat-ps8on
    @HonaLiyat-ps8on Před měsícem

    ከመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ ለምን አታስቀምጡም?

    • @MerhaTewahedo
      @MerhaTewahedo  Před měsícem

      የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመርያ ክፍል የሆነው ኦሪት ዘፍጥረት ላይ የሚገኘው የአብርሃም ታሪክ ነው በቀጥታ የቀረበው፡፡ ኦሪት ዘፍጥረትን ማየት ነው፡፡