የዘውትር ጸሎተ የሰኞ ባርቶስ Monday Bartos(የእመቤታችን‹‹ጸሎተ ባርቶስ››ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ አባል ሁኑ ሼር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Subscribe and share የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉ንቁ chat.whatsapp.... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የእመቤታችን ጸሎተ ባርቶስ መፍትሔ ነው ለኮሮና ቫይረስ!
    በጸሎተ ባርቶስ ቃል-ኪዳን ያምልጡ ከኮሮና ቫይረስ!
    በቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም
    ሼር በማድረግ የወለላይቱ ልጆች በጸሎተ ባርቶስ ከወረርሽኝ እንዲያመልጡ አድርጉ!
    ተወዳጆች ሆይ ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም በኢየሩሳሌም በሚገኘው ባርቶስ በተባለው ቦታ የጸለየችው ‹‹ጸሎተ ባርቶስ›› ለወረርሽኝ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የዓለምን ሕዝብ ለሞት ስጋት እና ብዙ ሺዎችንም ለሞት ያበቃው ኮሮና ቫይረስ እንኳን እኛ ደሃዎቹ ሐብታሞቹ ምዕራባውያንና አውሮፓውያን ለችግሩ መፍትሔ አጥተውለት በኮሮና የመጣውን ሞት በጸጋ ተቀብለው የቀሩት ቤት ዘግተው በእጃቸው ያለው ሕይወት የቀን ጨለማ ከሆነባቸው ሰነበቱ፡፡
    በሽታው ወደ ሀገራችን ሰተት ብሎ በመግባት ለእኛም የሞት ስጋት ሆኗል፡፡ በሽታው ወረርሽኝ እንደ መሆኑ መጠን ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይድረሰውና ጌታችን በእናቱ በወለላይቱ በኩል ከእንደዚህ ያለ ወረርሽኝ እንድንጠበቅ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡ ይህም በጸሎተ ባርቶስ የአርብ ዕለት ላይ ጸሎቱን ለሚጸልየው ከቸነፈር በሽታ እንደሚጠበቅ እና የቸነፈሩ በሽታ በጸሎተ ባርቶስና በውስጡ ባሉት የአምላክ ስሞች እንደሚጠፋ ጌታ ቃል-ኪዳን ገብቶላታል፡፡
    ጌታችን ‹‹ቃሌ ከሚያፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል›› ስላለ እንኳን በማህፀኗ አድሮ ለወለደችው ለእኛቱ ለወለላይቱ ለድንግል ማርያም ቀርቶ በጸጋ ላደረባቸው ለቅዱሳን የገባላቸውን ቃል-ኪዳን አያጥፍም ሳይፈጽም አይቀርም፡፡ ስለዚህ ጸሎተ ባርቶስ ለኮሮና ቫይረስ አንዱ መፍትሔ ስለሆነ አዘውትረን በመጸለይ ወደ እመቤታችን የአሥራት ሀገር የገባው ወረርሽኝ ወደ ሕይወታችን እንዳይገባ በእምነት ተግተን እንጸልየው፡፡
    ጸሎተ ባርቶስን በዋናነት መርካቶ ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት ያለው ተዋህዶ መጽሐፍ መደብር በዋናነት ያከፋፍለዋል፡፡
    የተዋህዶ መጽሐፍ ስልክ ቁጥር ፦ 0911117235
    ፒያሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አከባቢ ፦ 0913294389 እና 0910805075 ብላችሁ ብትደውሉ ጸሎተ ባርቶስ የአማረኛውን በቀላሉ ታገኛላችሁ፡፡ እንዲሁም በአራት ኪሎ ቅድስተ ማርያም እና በተለያዩ መንፈሳዊ መጽሐፍ መሸጫ ሶቆች ታገኛላችሁ፡፡
    ጸሎቱን ጸልየን በወለላይቱ እመቤት ቃል-ኪዳን ከመጣብን ወረርሽኝ ለማምለጥ ያብቃን!
    መጋቢት 19/7/12 ዓ.ም
    አዲስ አበባ

Komentáře • 535

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 2 lety +2

    Amen amen amen kalehywet yasemalen

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 4 lety +2

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iv9nv4xc2w
    @user-iv9nv4xc2w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የብርሃን እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ሀገራችንን ስላም አርጊልን

  • @user-bl7gu3vz8x
    @user-bl7gu3vz8x Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ልንል
    ፀሎተ መላእክት ያሠማልንአባታችን

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Před 2 lety +1

    የመቤቴ ማርያም ፀሉቷ በረከቷ ይጠብቀን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 Před 4 lety +2

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 3 lety +1

    አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልንን ይደረግልንን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን አሜንን

  • @nigstihenos4451
    @nigstihenos4451 Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማልን

  • @tsehaayguutaa6852
    @tsehaayguutaa6852 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Qala hiyoti ya semalini Abtachin ✝️🕯

  • @Mama-eq8rt
    @Mama-eq8rt Před 2 lety +1

    Amen amen amen kalehywet yasemalen yeftun yebarkun

  • @user-hj5ui2zt1b
    @user-hj5ui2zt1b Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን✝️✝️🤲🤲👏

  • @alam2950
    @alam2950 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meryemkavas2428
    @meryemkavas2428 Před 2 lety +1

    Amen amen amen yefetuy yebareku abate

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před 3 lety +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @alam2950
    @alam2950 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💚❤💛

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @user-yf6dh3qi5t
    @user-yf6dh3qi5t Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የናታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን የባርቶስ ጸሎት እፈልገው ነበር ቃሎን ስላሰማቹን አመሰግናለሁ በረከቷ ይደርብን የናታችን አሜን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Amen Amen Amen kale hiwet yesmalen abatchin egam yesmanewin belibonchen yasadirebin egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @tukuaraya9579
    @tukuaraya9579 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen 💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 3 lety +1

    እሜን ይፍቱን አባታችን 💠🙏🙏🙏

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 3 lety +1

    አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልንን ይደረግልንን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 3 lety +1

    አሜንን አሜንን አሜንን ይሁንልንን ይደረግልንን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንን፫

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜን ይሁን ይደረግልን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን አሜን ይፍቱኝ

  • @ioahgoabg4196
    @ioahgoabg4196 Před 3 lety +1

    አባታችን በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫ ይቅርይበለን

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe3031 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህ ይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይፍቱን አባታችን

  • @fm6563
    @fm6563 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን ይፍትን እግዚአብሔር በፀጋው ያንርልን

  • @user-vt8zv8ig7x
    @user-vt8zv8ig7x Před 4 lety +8

    የናታችን የድንግል ማርያ እረዴተ በረከቷምልጃዋ ጣመ ፍቅሯን ያሳድርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +1

    አሜን በረከታቹ ይደርብን በእውነት አሜን አሜን

  • @hailesolomon7335
    @hailesolomon7335 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @helenhelen8545
    @helenhelen8545 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @alam2950
    @alam2950 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን

  • @danielyosef4951
    @danielyosef4951 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    በረከታቸው ይደርብን

  • @appapk5408
    @appapk5408 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን

  • @ethiostar9084
    @ethiostar9084 Před 4 lety +1

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Před 4 lety +1

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤

  • @user-jw9tk6mh8q
    @user-jw9tk6mh8q Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲✝️

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾

  • @meryjoysantos7018
    @meryjoysantos7018 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜንብርክታቹሁን ይድርብን

  • @alemkabed9540
    @alemkabed9540 Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዉትን ቃለ በረከትን ያ ሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በአድሜና በጤና የጠብቅልን አሜን

  • @helenjembera4954
    @helenjembera4954 Před 4 lety +2

    Amen amen amen ❤️🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አቤቴ ይቅር በለን

  • @abebabebabeba2901
    @abebabebabeba2901 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu Před rokem +1

    ይፍቱን አባታችን. መምህራችን ቃለ ሕይወት ን ያሰማል ን አሜንአሜንአሜን 👐👐👐

  • @yirgulemhalefom1907
    @yirgulemhalefom1907 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችንን

  • @barhanseada5875
    @barhanseada5875 Před 3 lety +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem3187 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ➕➕🕯🕯🕯➕

  • @user-wn9ur8tt6z
    @user-wn9ur8tt6z Před 4 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meri147
    @meri147 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +1

    አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አባታችን ይፋቱኝ በፀሎት ይሰብኝ ወለተ መዲህን ነኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu4239 Před 3 lety +1

    አሜን አሜንን።አሜንንን ይፍቱን አባታችን

  • @hiwet7-12y
    @hiwet7-12y Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️🕯✝️

  • @kbt1781
    @kbt1781 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @hevothevot3352
    @hevothevot3352 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን ቀ

  • @user-sq7zs8ht9o
    @user-sq7zs8ht9o Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 4 lety +6

    አሜን ቃለሂወት ያስማልን የወለላይቱ የድንግል ማርያም በረከት ረዲኤት ጥበቃ ምልጃ አይለየን አሜን

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u Před 4 lety +18

    አሜን አሜን አሜን እንደቸርነትህ ፣ አንደ ምህረትሀ እንጂ አንደበደላችን ፣አንደሀጢያታችን አይሁን
    🙏🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ አባታችን፣ አሜን አሜን፣ ቃለህወትያሰማልን፣አባታችን፣🙏🙏🙏

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 4 lety +1

    ቃለዌት ያሰማል የማቶሳላ እድሜ ይሰጥል

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s Před 4 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @almasmas104
    @almasmas104 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን የእመቤታችን ድንግል ማሪያም ምልጃዋ አይለየን

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 2 lety

    አቤቱ አምላኬ ምረትህን ላክልን ጌታችን አምላካችን ይቅር የበለን
    እባታችን ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @emebetgebremeskel6102
    @emebetgebremeskel6102 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እመቴ ድንግል ማሪያም ሆይ ወደእኔ ነይ

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa4040 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ምልጀ አይለየን በረከቷዋ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-yl7db9gn6i
    @user-yl7db9gn6i Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ተመስገንልን
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን

  • @sarawoldu8593
    @sarawoldu8593 Před 4 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @fekeretgaberal1381
    @fekeretgaberal1381 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @user-rq3mv1im8x
    @user-rq3mv1im8x Před 3 lety +2

    ❤️ 💞 Amen amen amen amen 🙏 🙏 Qale hiyewte yasmalen

    • @sgsgsgsg8142
      @sgsgsgsg8142 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን የማይሰራ አጽያት ይፍቱን አባታችን አ➕🕯➕

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasamaln amen amen amen

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን።

  • @wgeege9032
    @wgeege9032 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @mimimeshesha5981
    @mimimeshesha5981 Před 4 lety

    Amen kale hewote yasemalen

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭

  • @rasitilebego8826
    @rasitilebego8826 Před 2 lety +1

    Amen amen 🙏

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንይሁንይደረግልን አሜን አሜን አሜን ይሁንይደረግልን አሜንአሜን አሜንይሁንይደረግልን አሜን አሜንአሜንይሁንይደረግልን አሜን አሜንአሜንይሁንይደረግልን

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fekeretgaberal1381
    @fekeretgaberal1381 Před 2 lety

    Amen kale hiwoti yasemalen

  • @manalenew2419
    @manalenew2419 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @user-tr3ek8yd1t
    @user-tr3ek8yd1t Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @alem4374
    @alem4374 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ልን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒❤💛💚

  • @user-oc8uc3xi9d
    @user-oc8uc3xi9d Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @feiekuabera5711
    @feiekuabera5711 Před 4 lety +1

    Kale hiywet yasmlen

  • @fairozmamo4566
    @fairozmamo4566 Před 3 lety +1

    Amen.amen.amen

  • @jasika499
    @jasika499 Před 2 lety

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ያሰብኩትን አሞልተሽ ለሀገሬ አብቂኝ

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ብርከት ርድአት ይድርብን አሜን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት:ያሰማልን::እግዚአብሔር: ያክብርልን:

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 Před 3 lety

    Amen amen amen yehun
    Yedergelin kale hiywet yasemalin.
    Memeherachin egeziyabeher
    Edemena tena yestelin amen❤❤❤

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሠማልን አባታችን አሜንን፫

  • @masratbh5310
    @masratbh5310 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንይሁንይደረግልንአባታችንይፍቱን አሜን አሜን አሜንይሁንይደረግልን

  • @yollamayo3787
    @yollamayo3787 Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾