አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 08. 2019
  • #Arganon
    ©masresham has all exclusive rights for all contents in this video. All contents in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this video is strictly prohibited. All rights reserved to masresham.
    Copyright ©2019 masresham

Komentáře • 1,8K

  • @masresham
    @masresham  Před 4 lety +520

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እናንተም ልትገነዘቡ እንደምትችሉት ብዙዎቹ ቪዲዮዎች የዩቲዩብን ህግ በማክበር እና ስምምነት ላይ በመድረስ እንዲነሱ ተደርገዋል፡፡ ስለዚህ በዩቲዩብ ተቀባይነት ባለው መልኩ ውዳሴ ማርያም ውዳሴ አምላክ እና ሌሎችም እንዲነሱ የተደረጉ የጸሎት ፕሮግራሞችን እንደገና ይሠራሉ፡፡ በነዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ጊዜያት ከጎኔ ለነበራችሁና በውስጥ መስመር ላበረታችሁኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ፡፡ በዚህ አርጋኖን የእመቤታችንን ምስጋና ይህንን የጾም ጊዜ በጸሎት እና በልመና እናሳልፍ ዘንድ የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ፡፡

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 Před 4 lety +39

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ሰላም ተመለስክ የዓገልግሎት ዘመናችሁን የድንግል ልጅ ይባርከው

    • @mahilat.7345
      @mahilat.7345 Před 4 lety +14

      እኳን በሰላም ተመለስ ክ ወድማችን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክህ

    • @masresham
      @masresham  Před 4 lety +13

      አሜን አዲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

    • @hanamariam8259
      @hanamariam8259 Před 4 lety +7

      አሜን

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 Před 4 lety +8

      ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን።
      ምን አጥፍተው ነው አባ የጫኑትን ቪዲዮ እንዲያነሱ ዮቱብ የጠመደወት?

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 8 měsíci +24

    ድንግል ሆይ ላንቺ ምስጋና ይገባል. ፫❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před rokem +23

    ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት
    ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት
    ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት 🙏🙏🙏

  • @tsigebekele1011
    @tsigebekele1011 Před rokem +30

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤቴ ምልጃ አይለየን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 9 měsíci +16

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋ ከሁላችን ከህዝብ ክርስቲያን ለዘለአለም ፀንቶ ይኑር ያለሃሰት 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 2 lety +27

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይናገር ስጦታው ስለማይናገር ስጦታው አቤቱ ጌታየ ና መዳኒቴ ፈጣርየ ሆይ እኔ በአጣት የወደኩልህን ልጅህን ለንስሀ እና ለስጋ ደሙ ታበቃን ዘድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን በስደት ኛለነው በአዛብ አገር ኛለን ለቅድስት አገራችን ኛብቃን አመሰግንህ ዘድ ሁሌም። ተመስገን።

  • @mukki3846
    @mukki3846 Před 3 lety +32

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከልብ አመገናለሁ በስወ ሀገር ይስማይ ህብስት ስለመገባቹህኝ በእግዚአብሔር ስም አመስገናለሁ ተስፋ መንገስተ ስማያትን ያውርስልን በእኔም በስመሁት መልካም ፍሬ እዳፍራ እናቴ ድንግል ማርያም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

    • @qatardoha3458
      @qatardoha3458 Před rokem +4

      አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 2 měsíci

      በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před rokem +10

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እማ አምላክ ምልጃና ፀሎት ለዘላለም ይጠብቅ ❤❤❤

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Před 11 měsíci +29

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ጣዕም ፍቅሯ በልባችን ይሳልብን

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Před 8 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋና በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 Před 5 měsíci

      አሜን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን በረከቷ ፀሎቷ ይደርብን ❤🙏❤🙏❤🙏❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🌿🌿

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 11 měsíci +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴት በርከቷ ይደርብን አሜን፫ 🤲🤲🤲

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን የመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጣሞን ባንደበታችን ታሳድርብንኢትዮጵያ ሀገራችን በምልጅዋ ትጠብቅልን ቸርነትህ ምህረትህ ዘውትር በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድሰትድግል ማሪያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችንህዝበ ክርሰቲያን ይሁን አሜን፫💐💐🙏

  • @user-gy9tn1pp5h
    @user-gy9tn1pp5h Před 3 lety +24

    አርጋኖን መፀሀፌን ይዤ ካንተ ጋር ስፀልይ እየተከታተልኩህ እኔዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @gihi7732
    @gihi7732 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እመቤታችን አንች ጠብቂኝ

  • @user-gq1rt6sr4m
    @user-gq1rt6sr4m Před rokem +6

    አሜን ቃለ ህይዉት ያስማልን ወንድማችን የእናታችን የመቤታችህ የቅድስት ማርያም ልመናዋ ክብሮ በርከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜሜን

  • @zed96
    @zed96 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎቷ ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 Před 2 lety +25

    በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን፫

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️⛪️✝️🌻🍇😭😭😭🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲ቃል ሂወት ያማልን 🎤🎤🎤አስብኝ በጾሎ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭🙄🤲🤲👏

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እናናታችን ቅድሥት ማሬም ሆይ እደሀጼቴሣይሆን አደቸርነትሺ አገራችን ሀይማኖታችን ክልጅሺ ጋርጠብቄልን በውነት ለምራችን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት
    የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላቺ ሰላምታ ይገባል 🤲🤲🤲
    እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 Před 3 lety +41

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን የአብ ሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችንን ፀጋዉንያብዛለወት 💒💒⛪

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před 2 lety +14

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን
    በጸሎቶ አስቡን።

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜ እግዝእትነ ማርያም ንፍቁር ወድኪ ለምልና።አብ ሓጥያት ከይንወድቅ ካብ ኩሉ ችግር ንስኪ ምስ ፍቁር ውላድኪ ሓልውና።

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 4 lety +34

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    የእመቤታችን ልመና ፀሎቷ በረከቷ አይለየን

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e Před 2 lety +12

    ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከት አይለየን አሜን 🤲🤲

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን🤲🤲🤲❤✝️

  • @girmaeyasu5736
    @girmaeyasu5736 Před 7 měsíci +15

    የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን አሜን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 Před 2 lety +18

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማንውን 30(60(100) ያማር ፍሬ እንድናፈራ የእመቤታችን ፍቃዷ ይሁን

  • @user-iv7ni6yf2e
    @user-iv7ni6yf2e Před 4 lety +10

    እፁብ እፁብ እፀብ ድንቅ ነዉ ድንግል ያንቺ ነገር
    ማሰርዬ የህይወትን ቃል ያሰማህ በእዉነት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሠመልን ለመምህረችን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመቤቴ እኔንም ልጅስን በብርሐን አጆችሽ ዳብሺና ሸክሜን አቅልይልኝ እግዚአብሔር በጅሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @jhjh5321
    @jhjh5321 Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የሰማነዉ በልቦናቸን ይደር አሜን፫

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 Před 2 lety +11

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቧት ደካማው እህታቹ ነኝ

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc Před rokem +2

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት እድሜና ጤና ጤና ኣብዝቶ ይሰጥልን ፀጋው ያብዛላቹ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ የስደቴ ስንቅ አይኔ እርግቢ ወዳጅ ማርያም የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ማርያምማርያም 💐💐💐🤲🤲🤲❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲💐💐💐💐

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h Před 4 lety +12

    እመቤታችን ጸጋዎትን ታብዛሎዎት ዘመናችሁን ትባርከው

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 Před 3 lety +15

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን አሜን አሜን አሜን💐💐💕🙏💕

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci +2

    ቃሌ ሕይወት ያሴማል የአጌልግሎት ዜሜንህ እግዝአበሐር ይባርክልን አሜን

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 Před 3 lety +24

    አሜን አሜን አሜን ፍቅሯ በልባችን ጣሟ ባንድበታችን ለዘላለም ጸንቶ ይኑር አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን አሜን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 3 lety +13

    አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክልህ ድንግል ማረያም ፀጋውን በረከቱን ታበዛልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

  • @user-xw4nw3ky7o
    @user-xw4nw3ky7o Před 3 měsíci +1

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን ረድኤት በረከትሽ ይደርብን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 2 lety +3

    ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 3 lety +9

    እናቴን በፀሎት አሰቡልኝ ወለተ ሀና ብላቸሁ የክርስቶስ ልጆች አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @mulu778
    @mulu778 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

    • @mulu778
      @mulu778 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🌷🌷

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለወንድማችን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤❤ አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻

  • @negatnegat5052
    @negatnegat5052 Před 3 lety +10

    የመቤታችን እረዴት በረከት በሁላችንም ታብዛልን እንደሀፃታችን ብዛት ሴይሆን እደቸርነቱ ከለት እለት እሚያሸጋግረን ከተወደደው ልጅሽ ይቅርታና ምህረቱን አማልጅን ሀይለ ልቦናችንን አብሪልን አሜን አሜን

    • @mukki3846
      @mukki3846 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @thandoorimalu821
    @thandoorimalu821 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን

  • @user-ut2cl3zx5b
    @user-ut2cl3zx5b Před 8 měsíci +7

    አሜን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን ❤

  • @user-he6wu9fr4o
    @user-he6wu9fr4o Před 2 lety +4

    ቃለሂዎት ያስማልን💐💐💐💐

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማን

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልንመንግስተሰማያትያውርስልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +2

    ቃለረ ሕይወት ያሰማልን አሜን ኤሬዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን

  • @makdemakde821
    @makdemakde821 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልብ🙏🙏🙏🙏

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 Před 2 lety +12

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @danielniguse5321
    @danielniguse5321 Před 2 lety +3

    ኣሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማል
    ጌታ ጸጋውን ያብዛሎት።
    🙏 🙏 🙏

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን የድንግል ማርያም እረድኤት በረከት ምልጃ ፆለቷ አይለየን ከክፉ መከራሁሉ ትጠብቀን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @abrehamassega3812
    @abrehamassega3812 Před 4 lety +21

    እግዚአብሔር ይስጥውት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክውት በእውነት ምን እንደምልወት አላውቅም እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጽልወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 Před 2 lety +9

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ፍቅሯ,ጣዕሟ,በሁላችንም,ይድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏❤💛💚

  • @user-uq6ji8jn5j
    @user-uq6ji8jn5j Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ እናት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን በረከት ረድኤት አይለየን❤❤❤

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ ፈተናም ቢበዛ ዋነው ነገር መስተካከሉ ነው 👏👏👏

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 3 měsíci +1

    የእሜቤታችን የድንግል ማርያም ኤሬዴት በሬኬቷን ያሳትፌን አሜን መምህራችን በሕይወት ቤጠና ይጤብቅልን አሜን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የመጥምቆ መለኮት ዩሀንስ በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እናቴን በፅሎት አስብልኝ

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወይን ያሰማልን ከረድኤት በረከታ ትጎብኛን ኢትዬ ሀገረራችንን ሰላም ታርግልን አሜን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰምሽ ከፍ ከፍ ያለና የተመሰገነ ይሁን

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ረዴት በረከቷ ልመናዋ ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም መላ ቤተሰብክን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maranata2755
    @maranata2755 Před 4 lety +87

    እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልዎት🙏ልፋትዎን ትቁጠርልዎ🙏

    • @masresham
      @masresham  Před 4 lety +3

      Amen Egziabher yakberelegn!

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety +4

      አመሰግናለሁ ።እሜን።እሜን ።እሜን ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን ።እሜን ።እሜንንን

    • @xgfdff858
      @xgfdff858 Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር ይመስገንቅድስት ሆይ ለምኝልን

  • @user-jr4jt6pn1l
    @user-jr4jt6pn1l Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen ❤️ ❤️ ❤️

  • @chinaameteselasabeseltache690
    @chinaameteselasabeseltache690 Před 11 měsíci +2

    ❤ KAL heyote Yasemalene wodemachene ❤ Amen Amen Amen 🙏❤️

  • @meseretababi3795
    @meseretababi3795 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅድስት ድንግል ማርያም ፆሎት በረከትዋ
    ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁንልን🙏💒💐

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 Před rokem +1

    ስለሆነዉም ስላልሆነውም ሁሉ ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል !!! እንደኛ የሀጢአት ብዛትና ምህረቱን መጠየቅ ሳይሆን እንደ አምላካችን ምህረቱ ብዛትና በቅድስት ድግል ማርያም አማላጅነት እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ አቆይቶናልና ከውስጣችን በወጣ ልባዊ ምሥጋና እናቀርብልሀለን ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለማችን ሠላምን ትሰጠን ዘንድ እንለምንሀለን እንማጸንሀለን ዓሜን !!!

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před rokem

    ⛪️⛪️⛪️አሜን ✝️✝️✝️አሜን 📖📖📖አሜን 🙇‍♂️💕🎤👂ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን 🤲

  • @billy6166
    @billy6166 Před 4 lety +36

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን፣ መምህራ፣ቃለህደትያሰማል💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን

  • @user-jf8se7ms4u
    @user-jf8se7ms4u Před rokem +1

    ጸሎተ መላእክት ያሰማልን የመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን

  • @maezatadesse3372
    @maezatadesse3372 Před 2 lety +8

    አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety +12

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 Před 2 lety +4

    አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hayatgirma3203
    @hayatgirma3203 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ithifithif6252
    @ithifithif6252 Před 2 lety +6

    በርታ የእግዚአብሔርብ ቸርነቱ ይርዳህ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 2 lety +2

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 2 lety +2

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fekeretgaberal1381
    @fekeretgaberal1381 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen💚💛❤

  • @salamst8116
    @salamst8116 Před 2 lety +3

    እግዚሀቢሂረ ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem

    የእምቤታችን ቅዱሰት ቅደሰን ደንግል ማረያም ረደአት በረክት አምልጀንተ ይደረበን ውንደምችን ቅል ህይውት ያሰማልን

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 3 lety +18

    እናቴ ክበሪልኝ ሁሌም አሜን 🙏💖💖💖

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +5

    አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🙏🏻⛪️👏

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረክ ይሁን

  • @wegayehufkr1041
    @wegayehufkr1041 Před 2 lety +2

    አሜን ቃልህ ወትያሰማልን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛ለሀገ ረችን💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mihretefremand0m773
    @mihretefremand0m773 Před 2 lety +4

    አሜን ቃል ህይወት የስምዐልና! ተባረኹ!

  • @user-xw5wz1bz1d
    @user-xw5wz1bz1d Před 2 lety +3

    አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን