ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እንዲያዩት አይመከርም @ComedianEshetuOFFICIAL

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ህጻን ያዕቆብ በላይ ዕድሜው 6 ሲሆን በአዶላ ከተማ ተወልዶ ያደገ ልጅ ነው፡፡በዚህም ዕድሜው የራሱን ፍላጎት በዕድሜው ሊሰራው የማይገባውን ስራ እየሰራ ራሱ የሚያሟላ ሲሆን በቤተሰቡም ሆነ በጎረቤቶቹ በቂ የሆነ የልጅ እንክብካቤን አላገኘም፡፡በዚህም ምክንያት ትምህርቱን አቋርጦ ስራ ለመስራት ተገዷል፡፡ህጻን ያዕቆብ በላይ የፈጣን አዕምሮ ባለቤት ድንቅ ልጅ ሲሆን ወላጆች እና ጎረቤቶች ልጆቻቸውን በምን አይነት መልኩ እያሳደጉ እንደሆነ እና ራሳቸውን እንዲመለከቱ ታስቦ የተሰራ ነው፡፡ስለሆነም ከ15 ዓመት በታች የሆኑ እና በተለይም ደግሞ ወላጆች ብቻ እንዲመለከቱት ዶንኪ ትዩብ መልዕክት ያስተላልፋል፡፡
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    Thank You for Subscribing Donkey Tube.
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ------------------------------------------------
    Follow all of these
    • Facebook - / comedianeshe
    • Telegram - t.me/donkeytub...
    • Instagram - / comedian.eshetu
    • Tiktok - www.tiktok.com...
    ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እንዲያዩት አይመከርም @comedianeshetu #kids #new #car #home #ደላላ #ጤፍ #አድዋ #የካቲት23
    #ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch
    #dinqlejoch #comedianeshetu #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy
    #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech
    #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama
    #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 2K

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +582

    "ሴት ልጅ መከበር እንጂ መመታት የለባትም" ምርጥ ንግግር🙏🙏🙏

    • @romantola5947
      @romantola5947 Před rokem

      Unati new

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem

      Yes really

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 Před rokem +1

      🐪🐪🐪🐪🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🐄🐄🐄🐄🐄

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem +1

      ☺☺

  • @beynchchibegle4272
    @beynchchibegle4272 Před rokem +669

    እሸቱ ይሄ ኮመት ካዪክ አትለፍልኝ በማሪያም ስሞትልክ ያለዉት ስደት ላይነኝ ልጄን ካላዪዉት ብዙ አመታትን አስቆጥሪያለዉ እና በልደቱ ቀን እባክህን ባተ ፎሮግራም አስተላልፌልኝ በምታምነዉ አምላክ ብዪሃለዉ ባሌ ኮመቶች እናተም ቢሆን ተባበሩኝ አድርሱለት በጌታ

    • @bura_t6638
      @bura_t6638 Před rokem +5

      😍😍❤🙏ayzosh ehite yikinash

    • @selamzenebe
      @selamzenebe Před rokem +2

      Geta yirdash lmn slkachu wsdsh dwyi

    • @ziyadaaberu3577
      @ziyadaaberu3577 Před rokem +10

      በቲክቶክቪድዮ ስሪ

    • @YETEWAHDO_LIJ21
      @YETEWAHDO_LIJ21 Před rokem +10

      በቴሌግራም ፃፊለት የት እንደሆነ አዋሪው

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 Před rokem +8

      እዚህ ላይላ ለያየው ይችላል በሚያስቀምጠቅ ቁጥር ደውለሺ ቀተሮ አስይዝ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Před rokem +70

    ይህ ጣፋጭ አንደበት ሳይሆን ጣፋጭ የቤተሰብ ፍቅር የተነፈገው ሕፃን ዕሮሮ ይመስላል። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před rokem +30

    የምር በጣም የምያሳዝን ልጅ ነው ያለ እድሜው ብዙ ነገሮች እያሳለፈ ይገኛል ።ወላጆች ለልጆቻቸው መጠንቀቅ አለባቸው ❤

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Před rokem +67

    ይህ ልጅ ጆሮ መሰጠበት አለበት ብዙ ሰለ መመታት ያለ እድሜ መላክ ያለ እድሜ ስራ
    ያለ እድሜ የቤተሰብ ጫና ያለበት ይመስላል

  • @enaya0481
    @enaya0481 Před rokem +280

    ሚስኪን በዚህ እድሜው ብዙ ነገ እያሳለፈ ነው አላህ ይርዳህ 😍😍😍

    • @tube8869
      @tube8869 Před rokem +1

      ሳህ ወላሂ መሀል ስኪን

    • @hananshemesu
      @hananshemesu Před rokem

      Betam welahi bzu sewoch negative hasab nw yesetut gn betam nw yemiyasaznew betam mnm tifat alayehubetm

    • @aminahassan216
      @aminahassan216 Před rokem

      Ameen

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před rokem

      Demerign

    • @biniamtefera6780
      @biniamtefera6780 Před 9 měsíci

      yasazinal liju gin gobez neber besirat biyaz

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Před rokem +16

    በጣም ያማል እውነት ህፃናት እንዲህ በድህነት ብቻ ሳይሆን በወላጆች የወደቀ አስተሳሰብ ልጆች በብዙ መከራ እንዲያልፉ ያደርጋል እኔ ልጄን ትምህርት ቤት ደርሶ እስኪመለስ ድረስ ሀሳብ ይሆንብኛል እንኳን ይሄንን መከራ እስኪያሳልፍ ልተተው😭😭

  • @tarikneshseta3854
    @tarikneshseta3854 Před rokem +14

    ፈጣሪ ያሳድግህ በተለይ ወላጆች ከዚህ ልጂ ብዙ ነገር መማር አለብን ልጆች ፊት የምናደርገውን ነገር መጠንቀቅ አለብን!

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +49

    ልጁ ግን የሆነ ሚያሳዝን ነገር አለው ወላጆች ትልቅ ተፅዕኖ አሳድረውበታል የኔ ምስኪን ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @tsehayayenew8232
    @tsehayayenew8232 Před rokem +74

    የኔ አባት ሲያሳዝን 😥 ብቻ ሲመለስ ለምን አወራህ ብለው እንዳይመቱት 😥😥

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 Před rokem +2

      Yanem segat new

    • @user-lh7sc5zv1e
      @user-lh7sc5zv1e Před rokem +1

      እኔም ፈርቸለት አለሁ💔😭

    • @user-rl1kd5hx5j
      @user-rl1kd5hx5j Před rokem +1

      ወላ እኔም

    • @efratatube286
      @efratatube286 Před rokem

      እኔም ፈራሁ በእውነት 🥺

    • @Tube-jx6ox
      @Tube-jx6ox Před rokem +2

      ልክ ነሽ እሼ ተሳስቷል ቢያንስ ኢዲት አድርጎ ቢያቀርብ ጥሩ ነበር እሱ ህፃን ነው ግን እሸቱ ቢያገናዝብ አላስፈላጊ ነገሮችን ቆርጦ ቢተዋቸው ጥሩ ነበር ዬምር ያሳዝናል

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS Před rokem +24

    ልጁ ከባድ ሒወት ውስጥ ነው 😭😭🥺 በጣም የቤተሰብ ውዝግብ ውስጥ ነው ።ጭንቅላቱ በጣም ተጎድቷል

    • @danihouse3429
      @danihouse3429 Před rokem

      ልጁ በጣም ያሳዝናል ለናቴ ጫት እገዛላታለው አለ በዚዚህ እድሜው የወለጅ ክትትልም ያስፈልገዋል ገቢ ስላስገባ ብቻ አይደለም

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Před rokem +6

    ያ አላህ የሆነ የሚከብድ ፈተና አለ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ይመስለኛል አላህ ይርዳህ የኔ አባት ወላጆችህንም አላህ መልካሙን መንገድ ይምራቸው

  • @hayateyoutube161
    @hayateyoutube161 Před rokem +25

    የኔ ምስኪን ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ የቤተሰብ እንዝላልነት ይታያል ለልጆች የወደፊት ህይወት ጥሩ ነገር እያየ ማደግ ነበረበት

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +45

    የይ የዛሬው ይለያል ድንቅ ልጆች ውድድር💕💕💕💕💓ህፃኑ ደላላ እድግ በል❤❤

  • @mahletbirhanu-ot6oq
    @mahletbirhanu-ot6oq Před rokem +1

    በእውነት በጣም ነው ማደንቅህ ይህ የሚያሳየው አንዳንድ ሰው መውለድ ስለቻለ ብቻ እንደሚወልድ ነው ምንም እንኳን ልጅን እግዚአብሔር ቢሰጥም እናንተ ደግሞ የልጅ አስተዳደግን በተመለከተ መስራት እንዳለባችሁ ያሳያል በርቱ ምን አይነት ትውልድ ሀገሪቱን ሊረከብ ነው እንደ ቀልድ አይታይም

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před rokem +19

    ይህን ልጅ የሚስተምር ሰው ይፀድቃል

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +759

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @abecho33
    @abecho33 Před rokem +390

    እስቲ እሼቱን የምትወዱት ላይክ 🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል አሼ ይህ ድንቅ ልጆች ቀላል ስራ አይደለም ይህ ልጅ በዚህ አድሜዉ ይህንን መስራቱ አንድ ቀን ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳል አሼ በጣም ነዉ ከልቤ የምናከብርህ የምንወድህ

  • @halimab609
    @halimab609 Před rokem +7

    ወላጆች ልጅ ከመውለዳችሁ በፊት አላማ ይኑራችሁ የሰው ልጅ ክብር ነው ፡ ጭራሽ ልጆቻችን ሲሆኑ ደግሞ ትልቅ ሀላፍትና አለብን ፡
    መጥፎ ባህሪና ወጣ ያሉ ጎጂ ነገር ከተጠናወታችሁ ራሳችሁን ሳትገሩ ምንም የማያውቁትን ህፃናት አምጥተን አንጉዳቸው።

  • @naodfraolchristian37
    @naodfraolchristian37 Před rokem +83

    ይህን ፕሮግራም ብዙ ልጆች ስለሚከታተሉት የዚህ አይነት ይዘት ያለው መልህክት ለልጆች ከአስተማሪነቱ በላይ ጉዳቱ ያመዝናልና ለቪው ተብሎ ብቻ ባይተላለፍ። በተጨማሪም ልጁ የቤተሰቡን መጥፎ ነገር ለህዝቡ ይፍ አድርጎ በቀጣይ የሚደርስበትን ጫና እንዴት ነው ያያችሁት? ለዛውም እየሰከረ ሚስቱን የሚመታ አባት ያለው ልጅ የአባቱን መጥፎ ተግባር ለሚዲያ አውቶበት ይህ ልጅ ወደ ቤቱ ሲመለስ የሚያጋጥመውን ነገር መገመት አይከብድም።

    • @rosaahmed9566
      @rosaahmed9566 Před rokem +12

      በጣም ትክክል ነው ያልሽው ልጁ መቼም ልጅ ነው እሸቱ ግን ለሚዲያ የማይቀርብ ነው የለቀቀው

    • @zebibamuhammed9398
      @zebibamuhammed9398 Před rokem +6

      ልክ ብለሻል ለማሰብ ይከብዳል ቤቴሰብ ይሄን ቪድዮ ሲያዩ ልጁ ላይ የሚያመልሱት አፀፋ

    • @ambawhibst8711
      @ambawhibst8711 Před rokem +3

      Enem eychnkgn new . Yet new memlsew???

    • @sofiyanyasin881
      @sofiyanyasin881 Před rokem +7

      በጣም ጎበዝ እይታ በጣም ተናድጄ ብዙ ኮመንት እያየው ነበር ግን ብዙም ሰው ያላየውን ነው ያየህው ልክ ነህ

    • @user-ut1tv9sb3u
      @user-ut1tv9sb3u Před rokem

      ​@@rosaahmed9566 ደመረኝ

  • @user-kh6qp7zm4k
    @user-kh6qp7zm4k Před rokem +15

    ይህ ልጅ ግን አጀቴን ነው የበላኝ ተመስጨ ነው የሰማሁት የኔ ውድ ፈጣሪ ያሳድግህ የልቦናህን ይሙላው

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem +1

    ልጁ እጅግ ክትትል ይፈልጋል ምስኪን ያደገበት ቤተሰብ አባቱ ትልቅ ተፅእኖ ፈጥሮበታል ።እና በጣም ፈጣን አእምሮ አለው ትምህርቱን በተገቢው ማግኘት አለበት ። የህፃናትን አእምሮ መጠበቅ ሃገርን መጠበቅ ነው። እሼ Thank You

  • @haneybaba
    @haneybaba Před rokem +11

    ወላሂ ልጁ አይኑን በትኩረት ላየው ሰው እንደሚያስፈልገው ያስታውቃል😢 ያለ እድሜው እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ መገኘት አልነበረበትም 💔 እንደነዚህ አይነት ወላጆች ግን በራሳችሁ ማፈር አለባችሁ 💔 የዚህ ልጅ ወላጆች ኢሄን ቪዲዮ ሲያዩ ለመቀየር ቆርጠው እንደሚነሱ ግልፅ ነው ።

  • @mihretsisay2930
    @mihretsisay2930 Před rokem +50

    ወይኔ ልጁ ግን የተሸከመው መከራ የተዳፈነ እሳት ሆኖበታል የኔ ምስኪን 😢😢😢

  • @suzantaytu3686
    @suzantaytu3686 Před rokem +202

    የልጁን ህይወት እያበላሹ ነዉ ቤተሰቦቹ

    • @user-ut1tv9sb3u
      @user-ut1tv9sb3u Před rokem

      ደምሪኝ🌹🌹

    • @Ethiopians5121
      @Ethiopians5121 Před rokem +5

      Ewnet new anegageru ahun min lemastemar new forife delalanet bezi edme tinish yikebdal please tiru araya mayet enji behitsanatu eyesaku meznanat agbab aymeslegnm ahun esu lik endehone new yemiasibew eko

    • @hikramhikram9880
      @hikramhikram9880 Před rokem

      Betekekkl

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b Před rokem

      በጣምምምምም

    • @ellenihaile5491
      @ellenihaile5491 Před rokem

      ጥሩ ነው ያረጉት ተምረን ምን ጠቀመን

  • @betelihembeti101
    @betelihembeti101 Před rokem +29

    እባካቹ አባቶች ከልጆቻቹ ያነሰ አዕምሮ አይኑራቹ

  • @feventesfay3310
    @feventesfay3310 Před rokem +54

    በ24 ሰዓት 1M መድረስ ኣለበት ድንቅ ልጅ ነው 🙏💟🥰

    • @madenaahmad9073
      @madenaahmad9073 Před rokem +1

      ተሁሉም ልጅ እደዚህ ልጅ የደበረኝ ልጅ የለም ልጅን እደዚህ ተማሳደግ ብቀር ይሻላል

    • @fryiisgujj5719
      @fryiisgujj5719 Před rokem +1

      ​@@madenaahmad9073 ምኑ ነው የሚደብረው በዚህ እድሜው ስራ ስርቶ ከራሱ አልፎ ለቤተስብ እየረዳ ያለ ልጂ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před rokem +53

    ልጁ ያሣዝናል ጫና እንዳለበት ፊቱ ይናገራል አላህ ከፍ ያድርግህ የኔ ጌታ

    • @nardosytbark-gm7uu
      @nardosytbark-gm7uu Před rokem

      hi

    • @user-rl1kd5hx5j
      @user-rl1kd5hx5j Před rokem +11

      በጣም ግን ይቅርታ እና ፍጡር ጌታ አይባልም ጌታ የሚባለዉ አላህ ብቻ ነው

    • @ghdggs
      @ghdggs Před rokem +4

      ጌታ አላህ ነው ማንኛውም ፍጡር ጌታ አይባልም

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +21

    ምን እደሆን ባይገባኝም
    ይሄልጅ ሲወራ እባዬ እየወርደ ነው ያየውት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před rokem +11

    ድንቅ ልጆች ሁሌም ምርጫዬ ናቸው100%

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Před rokem +12

    ይሄ ልጅ ትክክለኛ ወላጆቹ ናቸው በጣም ያሳዝናል ካቅሙ በላይ ሁሉ ነገር

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +285

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ💋💋💋💋

  • @Zak.k651
    @Zak.k651 Před rokem +552

    ልጁን የወደደው like ያድርግ

  • @genetbehabtu2755
    @genetbehabtu2755 Před rokem +1

    ጀግና ልጅ ነው የወላጆቹን ታሪክ ሳይሆን ያወራው የራሱን ታሪክ ነው ወላጆቹ በራሳቸው ታሪክ ይፈሩ
    እሱ ግን የነሱን ታሪክ የመደበቅ ግዴታ የለበትም
    ደግ አደረገ

  • @bereketsintayehu-eg4et
    @bereketsintayehu-eg4et Před rokem +1

    የድንቅም ድንቅ ልጅ ነው ገና በዚ በጨቅላ እድሜው ብዙ መከራዎችን የተቀበለ ፈጣሪ ብቻ ልቦና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው ትልቅ ቦታ የሚደርስ ልጅ ነው የኔ አፈ ቀላጤ👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +197

    ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ❤️❤️❤️❤️

  • @Adi-xx9wm
    @Adi-xx9wm Před rokem +39

    ሚኒሊክክ ዛሬም ነገም ንጉስ ነው እኛ የንጉስ ምኒሊክ ዘሮች ነንን ኩራት ይሰማቹ፣💪💪💪💪💪

    • @eyasubaba6437
      @eyasubaba6437 Před rokem +3

      የገሀነም ነው 😄

    • @user-kx6hm3zp9d
      @user-kx6hm3zp9d Před rokem +3

      እውነት ነው አፄ? ሚንይልክ የኛ ውበታችን አባታችን ነው ሁሌም ንጉሥ ነው ጎደሬዋ ነኝ ከአራዳወች መደር😍😍😍✅

  • @Geniabay7217
    @Geniabay7217 Před rokem +7

    ወይኔ ልጁ የሆነ የሚያሳዝን ነገር አለው❤

  • @kidus224
    @kidus224 Před rokem +19

    የተባረከ ልጅ እስቲ ልጁን የወደዳቹ ላይክ

  • @alemtube3068
    @alemtube3068 Před rokem +8

    ወይ እኔ ጉድ በህፃናቱ እንደዚህ አይነት ማየት በጣም ይከብዳል እባካችሁ ለህፃናት የማይገባቸውን ነገር አታሳዩ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @YETEWAHDO_LIJ21
    @YETEWAHDO_LIJ21 Před rokem +54

    በዚህ እድሜ እንደዚህ ስራ ላይ መዋሉ ለሁሉም በላይ ይገርማል እግዚአብሔር በመልካሙ መንገድ ይምራህ
    እናትና አባቱ ወንድሞቹ በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ ካሁን በኋላ ለዚህ ብሩክ ልጅ ስትሉ በፍቅር ኑሩ 😥🙏
    የካቲት 26 ሁለት ቀን ነው የቀረው 😊

    • @emufikeremu2520
      @emufikeremu2520 Před rokem +3

      ፍትህ ለባለ አህያው😳😳😳😳😳

    • @YETEWAHDO_LIJ21
      @YETEWAHDO_LIJ21 Před rokem +2

      @@emufikeremu2520 😂😂😂ፍትህ አረ ተይኝ አታስቂኝ እንኳን ለእንሰሳ ለሰው ነፍስ ግድ የሌለው መንግሥት

    • @user-uq6lj2dt8j
      @user-uq6lj2dt8j Před rokem +1

      @@emufikeremu2520 ክክክ አወ የምር አሁን አህያ የጠፋበት ሰውዬ ከች ይላል መረጃ ስላገኘ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ያሳደጋቸው ናቸውኮ ሰውን ከሰው የሚያጫርሱና የሰይጣን ተላኪ ሆነው በጭካኔ ሰውን የሚገሉ የሚበድሉ ሚስኪን ልጁን ፈጣሪ ይርዳው በመልካም ጎዳናም ይምራው እነሱንም እግዚአብሄር ልብ ይስጣቸው

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Před rokem +1

      .እኔግንምንም ደሥአላለኝም ያዋቂወሬነው የሚያወራው።

  • @tenaamda6642
    @tenaamda6642 Před rokem +7

    የቤተሰብ ተፅኖ የልጆችን አይምሮ ይበክላል በዚ እድሜ ብዙ ፈተና ያየ ነው ፈጣሪ ይርዳክ

  • @admenadmen4725
    @admenadmen4725 Před rokem +41

    ልጁ ልቤን ነካው እንኳን ሊያስቀኝ አንጀቴን በላኝ አሳዘነኝ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před rokem +49

    እሼ ልጆች የምታቀርበት ቀን ናፍቆኝ ነበር የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 👏

  • @edele3982
    @edele3982 Před rokem +17

    እንኳን በሰላም መጣችኩ።ይህ የልጆች ፕሮግራም ሁሌም ቢቀርብ አይሰለችም።ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @kidu715
    @kidu715 Před rokem +2

    ይሄ ልጅ ከእነዚህ ወላጅ ማለት ቢከብድም መራቅ አለበት😥

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před rokem +1

    አላህ ሂዲያ ይስጠን ይስጣቸው ቤተሰቦቹ መጥፎ ተግባር ውስጥ ነው ያሉት እንጂ ልጂ ጎበዝ ነበር ይሄ ከምርጥ ቤተሰብ ቢወለድ ውይ ምርጥ ቤተሰብ ማለት ሀብት ያለው ዝናብያለው አይደለም ፈጣሪን አላህን የሚፈሩ ልጆቻቸውን በሀይማኖት ትምህርት በአለማዊ ትምህርትም አስተምረው የሚያሳድጉ ድንቅ የገጠር ገበሬም ሆኑ ጀግና ወዛደርም ሁነው ለልጆቻቸው የቻሉትን የሚያደርጉ ሱስ የሌለባቸው አሉ እኛንም ከመልካሞቹ ያድርገን

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 Před rokem +60

    የዛሬው ልጅ በጣም የዛዝናል የቤተሰብ እነዝላልነት ልጆች ምን ያሀል እንደሚጎዳ ነው የተረዳሁት

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před rokem +48

    እግዚአብሔር ያሳድግክ ጥሩ ቦታ ያድርሰክ እናትና አቦትክም እድሜ ይሰጣቸው ልቦናም ይሰጣቸው አይዞክ ቦንተ ይመልሰልሰካል ❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ እያለፍክበት እና እያደክበት ያለው ሁኔታ በጣም ልብ ይነካል ወላጆች ለልጆቻችሁ ትልቅ አላፊነት አለባችሁ ልጆች በልጅነታቸ በማይሆን መንገድ ውስጥ ማለፍ የለባቸውም 🙏

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Před rokem +9

    ፍቅር የሌለው ቤተስብ ለታዳጊዋሽ ጠክ ነው አቤቱ ፍቅር አንድነትን ስጠን ልጆጃችንን በመልካም መንገድ ይምራልን🙏💛💛💚❤

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem +50

    የኔ አባት ሲያሳዝን የቤተሰብ ጫና አለበት ልጁ መረዳት አለበት መማር አለበት በጣም ነዉ ያሳዘነኝ

  • @yordanosyordi5059
    @yordanosyordi5059 Před rokem +1

    የእኔ ጌታ በጣም ነው ያዘንኩት የልጅነት ጊዜውን አበላሹበት። ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-mm5bc7qy8v
    @user-mm5bc7qy8v Před rokem +1

    ወላጆቹ ልቦና ይስጣቸው የልጁ ሂወት ግን ልብ ይነካል ጥሩ ሰው ብያገኝ አስተዋይ ልጅ ነበር በህፃንነቱ በሂወት እየተፈተነ ነው

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 Před rokem +40

    በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ያለው እሼ እርዳው😭😭💔

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před rokem +24

    የኔ አባት ሲያሳዝን እረ ታው ወልጅ ልጅ ወልዳችሁ በስነ ስርአት አሳድጉ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429

    እውነትም ድንቅ ልጅነው እግዚአብሔር ያሳድግህ በዚህ እድሜ እንደዚህ ማስብ ይገርማል

  • @emebetgebeyehu4307
    @emebetgebeyehu4307 Před rokem

    እሼ ብዙ ጊዜ አድናቂህ ነኝ ዛሬ ግን ይህ ቪዲዬ ልጆችን ምንም አያስተምርም ለልጁም ስነልቦና ያሰብክ አልመሰለኝም ከአስር ዓመት በኋላ ልጁ ይህን ቪዲዬ ሲያይ ምን ይሰማዋል ብለህ ያሰብክም አልመሰለኝም ።ብቻ ቪዲዮውን ብታወርደው ለልጁም ሆነ ነገ ከቤተሰቡጋ ለሚኖረው ግንኙነት ጥሩ ይመስለኛል።

  • @welldon3679
    @welldon3679 Před rokem +5

    6 ዓመት ሳይሆን 60 ዓመት በጣም ብዙ ሂወት ያሳላፈ እኮ ነው ሚመስለው በጣም አሰቃይተውታል ልጁ ብሪሊያንት ነው ማድረግ ያለበትን እና ማድረግ የሌለበት ያውቃል ድህነት ሳይሆን የሱስ ቺግር ያለበት ቤተሰብ ነው ያለው ልጁ allah ቤተሰቦቹ ከሱስ ተላቀው እሱም የምወደውን ትምህርት ጀምሮ ቤተሰቡ ሰላም እና ጥሩ ህይወት ጀምረዉ ለማየት ያባቃን 🙏❤

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +8

    የኔ ጣፋጭ ደስ ሲል አላህ ያሳድግህ 😘በስደት ያለን ልጆች አለህ ያልታሰበውን ደስታ ይስጠን እና እንደሰት😘

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Před rokem +3

    እሼ መሌችን ይሄንልጅግን ከቤተሰቡጋ ትልቅ ግጪትውስጥ እድገባእያደረጋችሁትነው የዛሬውጥያቄ ትክክልአይዴለም ይሄፖሮግራምከተላለፈብኋላ ልጁን ወይኔ ጉዳትእዳያደርሱበት 😥😥

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před rokem +4

    ይህ ልጅ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ በሱስ ዉስጥ ካሉ ቤተሰቦች ነዉ የተፈጠረዉ ሲቀጥል ጫና አለበት😥

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem +41

    ልጁ ግን በጣም ስራ ሰርቶ ድክም ያለው ይመስላል 😀😀 ውስጡ በስሎል

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v Před rokem +11

    የዛሬዉ ይለያል🥺እንደዉ ብዙ ድንቅ ልጆች አሉ ፈልጉ እሼ በርታ

  • @user-qi1ry5um6x
    @user-qi1ry5um6x Před rokem +3

    😭😭😭በዚህ እድሜዉ ዉስጡ እንዴት አንደተሰበር አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @zizusitotzizusitot462
    @zizusitotzizusitot462 Před rokem +1

    ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት የእውነት ይሄ ልጅ በዚህ እድሜው ስንት ነገር ተሸክሟል በመጥፎ ቤተሰብ ምክኒያት ከደህና ቤተሰብ ቢሆን በዚህ አይምሮው ምን ያክልጎበዝ እንደሚሆን ታየኝ

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Před rokem +16

    ወይኔ ይሄ ህፃን በሱስ የተበከሉ ቤተሰቦች መሀል ነው ያለው አላህ ይርዳህ የእኔ ማር

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +10

    ስለአባቱ ያወራው መቆርጥ ነበርበት ልጁ ወደቤት ሲገባ ዱላ እንዳይከትለው

  • @user-rl8kg3nf7g
    @user-rl8kg3nf7g Před rokem +1

    ሴት ልጅ መከበር አለባት እንጂ መመታት የለባትም ጎበዝ👍👍👍👍

  • @israelrezene1347
    @israelrezene1347 Před rokem

    እኔ ከ ኤርትራ ነኝ ለምስራቅ ኣፍሪቃ ሰላም ዩሁልን ምትሉት like ። ተናንሾች እንደ ንጉስ ዳዊት በ ልቦና ኢየተመረጡ ናቸው።

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Před rokem +219

    ስለአባት ያወራዉ ልብ ይሰብራል ልጆቻችን ተሽለዉናል😢

  • @dalueshe2024
    @dalueshe2024 Před rokem +111

    የመሱድን እርኳድ መንም አይሰብርም✅🇪🇹💯💞

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před rokem +1

    የኔ ውድ እደት አጀቴን እደበላው በጣምነው የሚሣዝነው ቤተሠቦቹ አላህ ልቦና ይሥጣቸው
    በዚህ እድሜው የቤተሠብ ሥርአት አለመኖራቸው የልጁን ህሌና ጎድተውታል ከዚህ ጭቀት የሚወጣበት ነገር ቢኖር ልጁ ጎበዝ ነው
    አላህ ይርዳህ የኔ ውድ

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Před rokem +1

    ኡፍ እሄ ልጅህ አንደ አንድ ነገሩ በጣም ነው ያሰዘነኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Před rokem +46

    የእውነት የልጁ ህይወት ከባድ ነው እንዲያው ፈጣሪ አይምሮውን ብሩህ ያድርግለትና ጽናቱን ይስጠው 😭💔ነው የእውነት አንጀቴን በላው የኔ አባት አሜን ፈጣሪ ካንተም ጋር ይሁን

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před rokem +37

    ዋውውው ሚገርም ልጅ ነው እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹#❤❤❤

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před rokem

    ልጁ በደንብ ቢያዝ ምርጥ ይወጣዋል ዋዉ ትምህርት መማር አለበት የምትሉ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Před rokem +3

    ሲያሳዝን ልጁ ግን የኔ ጌታ ያላቅሙ ያሸከሙት እዳ አለ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግህ 😭💚💛❤️

  • @tub371
    @tub371 Před rokem +12

    ልጁ ከባድ ህይወት ላይ ነው ያለው አላህ ያሳድግህ ባባባዬ

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 Před rokem +33

    የቻላችሁ የልጁን ህይወት አስተካክሉለት ኡፍፍፍፍ ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም😢😢😢😢😢

  • @feqerbe2333
    @feqerbe2333 Před rokem

    የምታቀርባቸው ልጆች ለሌሎች ህፃናት ሞዴሎች ናቸው፡፡ ከሁሉ የሚልቀው ደግሞ ለአካባቢያቸው አንባሳደር መሆናቸው ነው፡፡ የሚገርመው የየትኛውም ዕምነት ተከታይ ይሁኑ ያላቸው ፈርሃ እግዚአብሔር ላቅ ያለ ነው፡፡ ይህቺ ሀገር ያጣችው እንደነዚህ ያሉ ዜጎችን ነው፡፡ በህፃናት ላይ ብዙ ሊሠራ ይገባል፡፡ እላለሁ ፤ ፍቅር በ23

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Před rokem

    በጣም ያሣዝናል በዚህ እድሜው ብዙ ነገር እያሣለፈ ነው የኔ አባት 😢😢😢

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +59

    እፍ ልብን ይበላል ይሄ ልጅ
    እግዚአብሔር ያሳድግህ

    • @aynalemteshome3085
      @aynalemteshome3085 Před rokem +1

      እድግ በል እሼ አግዘው በቤተሰቦቹ ምክንያት በሳይኮሎጂ እንዳይጎዳ

  • @user-ll2pv1dg6p
    @user-ll2pv1dg6p Před rokem +114

    እስት መስኡድ በድገም 3 ዙር ይቅረብልን የምትሉ 👍👍👍👍

    • @atsedemaryam8071
      @atsedemaryam8071 Před rokem +2

      ይቀርባል ለዛውም በዱባይ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 Před rokem

      Beka ahun endeanchi islam slehone new rasist nachu yemohamed lijoch stastelu

    • @semiramuhdin3859
      @semiramuhdin3859 Před rokem

      ​@@emteemte3985 ያምሻል እንዴ ምን ክፋት ተናገረች ዘለሽ ሀይማኖት ላይ ምቴጂው ከ ክፋትና ጥላቻ ውጪ አያስተምሩሽም ደነዝ መሀይም

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan Před rokem

      ​@@emteemte3985 አንተ ወይም አንቺ ምነው ዘለህ እዛ ሔድክ መስኡድ ሙስሊም ስለሆነ ነው አንቺን ያንገበገበሽ እንጂ መስኡድ ባለምጡቅ አእምሮ ነው ያ ማለት ይሔ አይደለም እያልኩ አይደለም አንተ የሆንክ ደነዝ

    • @user-ll2pv1dg6p
      @user-ll2pv1dg6p Před rokem

      @@emteemte3985 እህት ወይም ወድም እኔ ሙስልም ስለሆነ ሰይሆን ልጁ ጣፈጭ ስለሆነነዉ

  • @gediman8749
    @gediman8749 Před rokem

    ይሄ ልጅ በስራ ጎበዝም ቢሆንም መጨረሻው ግን ያስፍራል የእኔ እይታ ነው ክትትል ቢደረግለት ደስ ይለኝል ልጁ ግን ጎበዝ ነው

  • @yeneyejruwa7892
    @yeneyejruwa7892 Před rokem +1

    የኔ ጣፋጭ በዚህ እድሜው ቤተሰቦቹ ግን የውነት ችግር አለባቸው

  • @aids906
    @aids906 Před rokem +13

    እሺ ልጁን እርዳው እናትየዋን አናግራት ምክር ምከራት 👏👏 ልጁ ግን 😢😢🖤

  • @user-pl6me6jr8o
    @user-pl6me6jr8o Před rokem +25

    እንዳንተ ያለ ልጅ መታ ይስጠኝ አሜን ፫

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Před rokem

    ወይ እግዚአብሔር ሆይ ክበር ተመሥገን እግዚአብሔር በጥበቡን ያሳድግህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የህፃናትን አንደበት ዕውቀቴን ጥበብን ተመሥገን እሼ ፀጋው ያብዛልህ ዕንቁ ህፃናቶችን ስለምታቀርብልን አንተም የኢቴዮጴያዊ ዕንቁ

  • @user-hm8rc6cy8x
    @user-hm8rc6cy8x Před rokem +1

    የማስታወቂያ ፈጠራህ በጣም ደስ ይላል

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Před rokem +15

    የኔ ጌታ እንዴት እንዳስለቀሰኝ ሰው አጣ እንጂ ልጁ ስርአት ያውቃል ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግህ

  • @zebibamuhammed9398
    @zebibamuhammed9398 Před rokem +32

    የዛሬው ልጅ አስተዳደግ ደግሞ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል💔💔 የሚያሳዝነው ነገር አብዛህኛው ወላጅ ልጁን በዚህ መንገድ የሚያሳድገው በዱላ በመደብደብ ልጅ ፊት አስካሪ መጠጥ በመጠጣት ጫት በመቃም ሀሜት በማማት ቶንኮል በመስራት እባካችሁን ወላጆች ሀላፊነታችሁን በአግባቡ ተወጡ አልበለዝያ በቃ አትውለዱ ሰብሰብ ብላችሁ ተቀመጡ ለአቅመ ወላጅ እስክደርሱ
    💔💔

  • @user-qp6ek1xu7q
    @user-qp6ek1xu7q Před rokem +5

    ልጁ ግን አንጀት ይበላል ትልቅ ጫና ያለበት ይመስላል😥❤

  • @habtamutadele2454
    @habtamutadele2454 Před rokem +13

    የመሱድን ሪከርድ ችሎ የሚሰብር የለም ጨፌዎች እንለያለን😉🥰

  • @_angelpaperandcrafts
    @_angelpaperandcrafts Před rokem +15

    ስሙ ኢትዮጵያ እየገባው ኣየር ላይ ሁኜ ነው ይህ የፃፍኩላቹ ደስ ብሎኛል

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Před rokem +16

    ከዘመኑ ባለስልጣኖች የተሻለ አስተሳሰብ ያለዉ ልጅ ነዉ። እግዚአብሔር ያሳድግህ።

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Před rokem

    የኔ አባት በጣም ያሳዝናል ልጅነቱን አሳጥተዉታል አሼ የዚህን ልጅ የመቀየር ሰበብ ሁነዉ አንተ ምርጥ ሰዉ አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳህ መልካም ነገር ላይ ያድርስ በጣም ምስኪን ልጅ ነው በዚ እድሜው ብዙ ነገር አይቷል