የእህቴ ልጅ መጣች!! ድንቅ ልጆች ፡ 74 | Comedian Eshetu Melese | Donkey tube 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 1,1K

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 2 lety +172

    እሼ አሚን በል አቦ ወጣትነትክን በቀልድ አላባከንክምና ወጣትነትክ ይባረክ ዛሬ የሰራሀዉ መልካም ስራነገ የሚክስህ ያርገህ የተባረከች መልካም ሚስትን ጀባ ስኬትን ሀብትን ጥሩ ስምን ላንተ ጀባ ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልህ አቦ የረገጥከዉ ሁሉ ይለምልም አንተ የኔ ዘመን ሰዉ❤❤

    • @tirste2744
      @tirste2744 Před 2 lety +2

      በጣም ትክክል

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety +1

      አመ፫ን ዉዴዋ ያድርግለት አሼ ቅን ሰዉ ነዉ እህቴ በቅንነት ሰብስክረ፬ይብ አድርጊኝ በቅንነት ሆዴ

    • @tenayedigillij6188
      @tenayedigillij6188 Před 2 lety +1

      እረ እኔም አሜን አሜን አሜን ብያለሁ አቦ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mahermahr2099
      @mahermahr2099 Před 2 lety +2

      @@tenayedigillij6188 አረ እኔም አሚንንንን አልኩለት ይባረክ

    • @betealazar
      @betealazar Před 2 lety +1

      ቤተሰብ ለሆነኝ የሳውቀኝ ምላሼ ፈጣን ነው

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ Před 2 lety +80

    አይ እሼ ከልጆች ይልቅ ታስቀኛለህ ክክክክክክክክ😍ታዝናናኝ አለህ 😁
    ልጆቶ ግን አለማድነቅ አይቻልም ።

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 2 lety +75

    አላህ ሆይ እኛ ደካማ ባሮችህ ነን ባለብዙ ሀጢኣያተኞችም ነን ማረን ታረቀን
    ስው በስው ነብስ እየጨከነ ነው እርዳታህን እንሻለን እኛ ጎደሎ ነን ማረን ያረህማን 😭😭🤲🏼🤲🏼

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 Před 2 lety +1

      @@ewnettube2001 ቲንሽ ቲንሽ ይከፍኛል👍በሚገባ ማሬ አንችም ካልከፍሽ

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 Před 2 lety

      @@ewnettube2001 ይመችሽ ሁነሻል👍🥰

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 Před 2 lety

      @@TubeTube-vf4yb ትዛዜን ፍፀምኩ አንችስ🥰👍

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 Před 2 lety

      Addis video post argenal channel wst gebuna taganzulen

    • @zedtube2269
      @zedtube2269 Před 2 lety

      አሚንንንንን

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 Před 2 lety +44

    እሼ እኔኮ አላምንህም እዉነት የህትህ ልጅ ነች ስታምር በአላህ መሻአላህ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ውዴደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +166

    እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ ጎበዝ ለሌሎች ልጆችም አረያ ነሽ እሸዬ ደቂቃ አታሳጠር አስረዝምልን👌

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህትደምርኝ በቅንነትውዴ ቤተሠብእንሁን

    • @seble106
      @seble106 Před 2 lety

      ቤተሰብ ሁኑኝ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      የኔ ፍቅርበቅንነትሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ሆዴ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety +1

      @@ZAMZAM-dz6dr ዘምዘም እንደማመር

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      @@seble106 ሰብሊ ነይ እንዛመድ

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 Před 2 lety +152

    ገራሚ ብቃት ገራሚ አንደበት !!!!❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ !!!💋💋💋

    • @seble106
      @seble106 Před 2 lety

      ቤተስብ እንሁን እመልሳለሁ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 Před 2 lety

      እሙዬ የኔ ፍቅር በቅንነት ሰብስክራይበ አድርጊኝ ሆዴዋ አይተሽ አትለፊኝ

    • @seble106
      @seble106 Před 2 lety

      @@yeshumethiolove275 እሽ ግቢና ኮመንት አስቀምጭልኝ እመልሳለሁ

    • @woldegashebo3738
      @woldegashebo3738 Před 2 lety

      Eree bet tenegagiraw nw

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +20

    እግዚሐብህር እንደ ድንቅ ልጆች በአይምሮ የታንጸ ልጆችን ያብዛልን ነግ ሐግርን የምያሳርፉ ለዎግን ደራሽ ያድርጋቹው እዉንትም ድንቅ ልጆች ሺዓመት ይኑሩልን ተባረኩ ❤❤🙏🙏

    • @SaSa-wh6oy
      @SaSa-wh6oy Před 2 lety

      በእውነት በትክክል አሜን አሜን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +17

    _አሼዋ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን አንተ እራስህ ድንቅ ልጅ እኮ ነህ እሼዋ ስታስቅኮ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ በእውነት የእህት ልጅ ታምራለች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን_

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +17

    ዋው የኔ ቆንጆ የሚገርም ብቃት ነው ያለሽው እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልሽ እድግ በይልኝ ደግሞ በጣም እርግት ያልሽ ጣፋጭ ነሽ ❤
    እሼ አንተን ሳይ ድብርቴ ሁሉ ይጠፋል እውነት አንተ ልዩ ሰው ተባረክ 🙏❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 2 lety +21

    እሼ በጣም መልካም ሰውነህ ጤና እረጅም እድሜ መልካም ትዳር ይስጥህ💚💛❤️

  • @maryamseid566
    @maryamseid566 Před 2 lety +158

    አይ እሸቱ ሌላዜና ከመስማት አንተን ከድቅልጆች ጋፈታ ዘና ማለት እዚህ ቤትነው

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety +1

      እህቴ በቅንነት ስብስክራይብአድርጊልኝ ፍሮፍይሌን በመጫን

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 Před 2 lety +1

      እውነሽን ነው እኔም እንዳንቺ ነኝ

    • @maryamseid566
      @maryamseid566 Před 2 lety

      @@emueman4161 ቀባሁሽ

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 Před 2 lety

      Addis video post argenal channel wst gebuna taganzulen

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 2 lety +122

    እኔኮ እንደተከታታይ ድራማ ነው በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራሙን ልጆች የዋሆች ናቸው በጣም ደስየሚል ስራ ነው እሽ በርታ ወደነዋል

  • @zuzumuhand5789
    @zuzumuhand5789 Před 2 lety +120

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዲናየ ወየየየየ ዲንነት ወይነት መቸ ነው ምትቀረበው😂የእቴ ልጅጅጅ

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety +1

      ዙዙ ስብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነትእህቴ

    • @yimertube6444
      @yimertube6444 Před 2 lety +7

      እኔም በናፍቆቷ ለሞት ነው ሁሌም አያታለሁ ደጋግሜ

    • @zizutube4534
      @zizutube4534 Před 2 lety +7

      እኔም ስወዳት በድጋሚ አቅርብልን

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Před 2 lety +3

      እኔም ፎንቃዋን በፎንቃዋ እየተሰቃየሁ ነው

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 Před 2 lety

      @@emueman4161 ውዴ ደምሪኝ በቅንነት እመልሳለሁ

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Před 2 lety +3

    እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ ጎበዝ ለሌሎች ልጆችም አረያ ነሽ እሸዬ ደቂቃ አታሳጠር አስረዝምል

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 Před 2 lety +443

    እኔማ በድንቅ ልጅች በፍቅር ልሙት ነው በጉጉት ስጠብቅ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety +292

    የድንቅ ልጆች ሰአት ይጨመርልን የምትሉ እኔ በጣም አንሶኛል በዛላይ ማስታወቂያው ይወስደዋል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +38

    የመዳም ቅመሞች ማን እንደናት
    ማን እንደሀገር
    ፈጣሪ በቃብሎን ለሀገራችን ያብቃን

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Před 2 lety +30

    በጣም ደሰ ይላል አጎት ነህ እሸ ምርጥ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግሸ 😍😍😍😍

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝእህቴ

  • @sedetmemhramedia4719
    @sedetmemhramedia4719 Před 2 lety +9

    እውነትም ድንቅ ልጅ እንዳች አይነቶቹን ፈጣሪ ያብዛልን ቱቱቱቱ የኔ ቆንጆ

  • @hayutitube
    @hayutitube Před 2 lety +59

    አሰላሙ አለይኩም ረመዳን ትንሽ ቀናቶች ቀሩት ያኡመተል ሙሀመድ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ 📚👈✔✔✔

  • @helenfetahi1323
    @helenfetahi1323 Před 2 lety +79

    የዛሬው ይለያል የዚህን አይነት ፕሮግራም ራሱን ችሎ ቢዘጋጂ በጣም ጥሩ ነው !

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 Před 2 lety +6

    እሼ ዛሬ ደስ ብሎታል ድሮም ደስተኛው የህቱልጅ በመቅረቧ ዋው😍😍😍

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi Před 2 lety +292

    ወገን ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😭😭

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety

      ወድም ስብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety +2

      መጋቢት 3 ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነዉ አልተባለም እንዴ እስረኞች

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 Před 2 lety

      Abdul limetu new eko

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe Před 2 lety +2

      @@androiduser3661 እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሁላቸውም በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m Před 2 lety

      @@androiduser3661 እረበህግአምላክ ገናይገባሉነው የተባለው ወሬን አዳምጦ እህልንአላምጦ ነውመጠቀም።

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 2 lety +15

    ዋውውው ጎበዝ እውነትም ድንቅ ልጅ ነሽ በርቺ ❤❤

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 Před 2 lety +8

    ዋው መልስ የገለፀችበት መሣቅ ጉበዝ እደጊ ምርጥ የዛሬው አገራዊ ጥያቂ ለተመልካችም ለኔ ትምርት ነው አመሰግናለው።

  • @zeynebatube4634
    @zeynebatube4634 Před 2 lety +2

    ዶንኪ ትዩብ ሁሌም የስደተኞች ድምፅ. እናመሰግናለን🙏እውነትም ድንቅ ልጆች ልጂቱግን ጀግና ነች የኔ አንበሳ. አላህ ያሳድግሽ. ጥሩ ቦታ. እንደምትደርሽ. ተስፍ አለኝ💝. እኔኮ. እሸቱ እራሱ ልጅ ልጅ የሚያጫውተው ነገርስ😘🌺😃

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +9

    እኔማ ሁሌ ባያቸው አይሰለቹኝም ድንቅ ልጆች እሼ አተ እኮ ትለያለክ ምን አለ ያሁኑ ወጣቶች ካንተ ቢማሩ እሼ የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ እውነትም ድንቅ ልጅ እሼ ከልጆቹ ያተ እርያክት ያስቀኛል እኮ ደሞ አዲስ የከፈትከውን You Tube ሊንክ አስቀምጥልን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 2 lety +15

    እሽቱዬ እጅግ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሀገራችን ልጆች በጣም ነው ደስ የሚሉት ውድድድድድ

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 Před 2 lety +5

    እሼ የዘመኑልጆች እድለኛ ናቸው ሁሉም አባትና እናት አይመልሰውም በአብዛኛው ችግር የለም

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 Před 2 lety +22

    ይህን ተከታታይ አድርገው ውድድሩን በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው የሚሆነው

  • @danm1829
    @danm1829 Před 2 lety +67

    መንግስት ይሄንን ቻነል መዶገም አለበት፡ ትውልድ ገንቢ አገራዊ ራኢ ያለው እውነተኛ ሚዲያ🙏 በርታ እሽቱ ፡ ትለያለህ👍

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety

      ስላም እስኪ በቅንንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 2 lety

      አይ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety +6

      እኮን ቻናል. ህዝቡንም ማቆቆም አቅቶታል 😢

    • @user-xn7ed6ps2v
      @user-xn7ed6ps2v Před 2 lety +1

      ሁሉ ነገር ዘዊ ብላች መንግስት ላይ

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Před 2 lety +5

      ክክክክክክ የትኛው መንግሥት መንግሥት ነኝ ብሎ እራሱን የሚጠራው ስራው አማራን ሰላም መንሳት ነው 24 ሰአት የሚያስበው አማራን እንዴት አድርጎ ከምድረ ገፅ ማጥፋት ነው አይችልም ምክንያቱም ፈጣሪ አለ

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 Před 2 lety +10

    Eshetu your niece is genius like you .
    She’s brilliant and beautiful girl
    I’m so proud of her.❤️❤️❤️
    Eshetu God bless all your family ❤️❤️❤️

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety +5

    የኔ ምርጥ ዘመንሽ ሁሉ እንደፈገግታሽ ብሩ ይሁን: በጣም ደስ ትላላቾሁ: ፈጣሪ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ!

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Před 2 lety +5

    አልሀምዱሊላህ ። በመጪው ትውልድ. ተስፋ አለን። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እንጅ

  • @darularqemhabeshamuslim9301

    መሻ አላህ እድግ በይ አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልሽና ለሀገር ለቤተሴብ እምትጠቅሚ ያድርግሽ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 2 lety +6

    ጭንቅላት ብሎ ዝም ወላሂ የድንቅ ድንቅ ጭንቅላት እድግ በይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የእኔ ምርጥ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      ዘይነብየደምርኝውዴ በቅንነት

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 Před 2 lety +4

    በድንቅ ልጆች የሚቀርቡ ህጻናት እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በጣም ጎበዞች👏 ሌላው አገራቸውን በጣም ይወዳሉ የአገራችን ባለሥልጣናት የኢትዮጵያን 💚💛❤️ ፍቅር ከዶንኪቱብ ህጻናት
    ይማሩ!!! እሸቱ ኘረግራሙ በጣም አጠረ ትንሽ 🤏 ጨምርበት🙏 እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አገራችን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 2 lety +3

    ደንቅ ልጆችን ሳይ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ትታየየኛለች እደረጃው ያድርሳችሁ ድንቅ ልጆች ሁሌም ልዬ ነው ለኔ ሱሴ ሁኖብኛል ደሞ ማስታወቂያ አታብዛ አሼ መልካም ሰው ኑርልን

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ ባርኮ ጠብቆ ቀድሶ ተንከባክቦ ያሳድግላቹህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካጠገባቹህ በምልጃዋ አትለያቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před 2 lety +2

    እሼ ትልቅ ሰውነህ የእህትህን ባል ስታመሰግን ደስ አለኝ መነሻውን የማያውቅ መድረሻውን አያውቅምና ተባረክ

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn Před 2 lety +13

    ወይኔ እራሴን ታዘብኩት ተሼ ከእኔጋር እኩል ነን😁😁😁 ሠምቼውም አላቅ እንዳንተ😂😂😂 ልጅቷ ግን የምትደነቅ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety +46

    አንደም ወልዶ ለመሣም ያብቃህ እንቁ ወንድማችን❤❤🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህትደምርኝ በቅንነትውዴቤተሠብእንሁን

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 Před 2 lety

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይ እንደማመር

  • @addisinformation8598
    @addisinformation8598 Před 2 lety +45

    በጣም የሚገርም ነው። እደዝህ አይነት እራሱን የቻለ ፕሮግራም ለልጃች ቢዘጋጅ በጣም አሪፍ ነው

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 Před 2 lety +3

    እውነትም ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግሽ ❤መልዕክተ ጳውሎስ
    እንዲህ በሥርአት ላሳደጉ ወላጆችሽም ላቅ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል ❤

  • @lionesslove2787
    @lionesslove2787 Před 2 lety +24

    ከምር እኔ ሁሉም ሀመር ነበረ የሚመስሉኝ ዛሬ ነው ምንም እንደማላውቅ ያወኩት 🤔🤣

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 2 lety +1

      እኔ እራሡ አንድ ነበር የሚመሥለኝ አይ የኔ መማር ሙኑ ጋር ነው ያሥቀመጥኩት ለመሆኑ ፊደል ቆጥራለሁ አሁን ሥደት ብሆንም

    • @ሀናየአሰላልጅ
      @ሀናየአሰላልጅ Před 2 lety +1

      ልጅቱ በጣም ጎበዝ ናት እኔም እንዳዛ ይመስለኛል ነበር 😄😄

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety +1

      😀😀😀😀😀እኔስብትይ

    • @fatmaksaksa7304
      @fatmaksaksa7304 Před 2 lety

      እኔም እንዳንችው

  • @nebaneba4947
    @nebaneba4947 Před 2 lety +25

    እኛ በሱዋ እድሜ ስማችንን በስርአት አናቅም ነበር የዛሬን አያርገውና😔

    • @user-bs2rg2xz9o
      @user-bs2rg2xz9o Před 2 lety

      አሁን ራሱ አልፅፍም😀😀😀😀😀😀

  • @user-qx5kx6rx4s
    @user-qx5kx6rx4s Před 2 lety +27

    ድናዬ ,ድንነት ትቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰

  • @uaeuae9066
    @uaeuae9066 Před 2 lety +2

    በስማም በጣም ጎበዝ ልጅ ናት በፈጣሪ ፈጣሪ ያሳድግሽ ዉዴ ዛሬ ገና ጎበዝ ሴት 🙏🙏🙏😍😍😍🇪🇹

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 Před 2 lety +7

    እውነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @bezabeza900
    @bezabeza900 Před 2 lety +2

    በጣም ነዉ በዚ ፕሮግራም በጣም ነዉ ዘና ነዉ ምለዉ እሼ ከልብ አመሰግናለዉ ፈጣራ ይጠብቅህ

  • @uae5163
    @uae5163 Před 2 lety +21

    ይሄ ድንቅ ልጆች ወድጄዉ ልሞት ነው ደስ ስትሉ ሁለታቹም ድንቅ ናቹ በርታ እሸቱ

    • @emueman4161
      @emueman4161 Před 2 lety

      እህት በቅንነት ስብስክራይብአድርጊኝ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety +1

    እድግ በይ የኔ ቆንጆ እኔ ሁሉም ሀመር ነበር የመሰለኝ። እግዚአብሔር በጥበብ በእውቀት በሞገስ ያሳድግሽ።

  • @trukalchannel8266
    @trukalchannel8266 Před 2 lety +33

    ወይኔ የልጅቷን ብቃት ሳላደቅ አላልፍም አማርኛውን እንዴት እንደመለሰችው እኔ እራሱ አላወኩትም ነበር ከሷ ተማርሁ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety +1

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @seidmohammed1984
      @seidmohammed1984 Před 2 lety

      @@hayatmeka3271 እንደማመር እህት መልሴ ፈጣን ነዉ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +13

    እሼ ድንቅ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ እሼዬ ግን ለህፃናት የሙዚቃ ካሴት ባትሰጣቸው መልካም ነዉ

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 Před 2 lety +1

      Yeljoch musika eco yetekemal enji aygodamn beyi asebalwegen

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 Před 2 lety +59

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ ፖሮፈይሌን ተጭነቹ

  • @tg8765
    @tg8765 Před 2 lety +5

    እሼ ሙቸ ነዉ ነዉ የምወድህ እዉነት አንተማለት እኮ ልክ እንደህጻነቶቹ ንጹህ የሆንክ ሠዉነህ እና እግዚአብሔር ይጠበቅህ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před 2 lety +9

    እሷ ከመለሰችዉ እኔ አዱንም አላቀዉ አይገርመም

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před rokem

      እኔ እራሡ ለጥያቄ የቀርቡት ብሄሮች ኢቶጲያዊ መሆናቸውንም አላውቅም

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 Před 2 lety +2

    እሼ አንድ አንድ ማስታወቂያዎች ላይ አስገባት ጎበዝ ናት የኔጣፋጭ የልጆቻችን አይምሮ አልፍን ሄደእኮ ተመስገን ነው❤❤❤👍👍👍👍👌👌💋💋💋💋💋💋👈👈👈💘💘💘💘

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q Před 2 lety +5

    በጣም ከባድ ታዳጊ ናት አንደኛ ነሽ ❤

  • @seblealemu6214
    @seblealemu6214 Před 2 lety +2

    እሼ የኔ መልካም በርታልኝ ለምን ኢንተርኔት ለማያገኙም ሲባል የቲቪ ጣቢያ ቢኖርህ ጥሩ ነው ህይወትህ ራሱ ወንጌል ነው እመብረሀን አትለይህ

  • @hayuyoutube2423
    @hayuyoutube2423 Před 2 lety +7

    ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆችን በጉጉት የሚጠብቅ👍👍

  • @destawemrie4668
    @destawemrie4668 Před 2 lety +1

    እሸ ሁሉንም ድንቅ ልጆች አይቻለሁ ። ቀልዶችህንም አንደዚሁ በርታልን እንወድሃለን ።

  • @user-zc8dl1vr6l
    @user-zc8dl1vr6l Před 2 lety +22

    ወለሂ በጉጉት ናው የምጣብቃው❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 2 lety +1

    እዉነትም ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ እዉቀትን ይጨምርልሽ ለዚህ ዉጤት ከፈጣሪ ቀጥሎ እናትና አባቷ የእናንተ ልፋት ነዉና እግዚአብሔር እናንተንና የእናንተን ሁሉ ይባርክ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 2 lety +8

    ዋዉ የዛሬው ደሞ የተለየ ነው በቃ ልጅን ማሳደግ እንደዚህ ነው ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ የኔማር

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem

    በጣም በእውነት ጥሩ ሰውእሽት ትልያልህ አንተ እህት እዳለህ አላውቅም ነበር እንኳንም ብቻህን ሁነህ አልተፈጠርህ ምርጥ ሰው ነህ እሽት ትለያለህ በጣም
    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እድግ በይልኝ የእኔ ማር

  • @hayathabeshatube1187
    @hayathabeshatube1187 Před 2 lety +57

    ያረብ ለልጅ ያብቃን ለኛም በሰዉ አገር ያለን እንዛመድ ዉዶቸ

  • @girma5697
    @girma5697 Před rokem

    እጅግ በጣም ደስ የምለኝ ቆንጆ ኦሮምኛ ቃላት እንደ አማርኛ ስንጠቀም ነው ለምሳሌ ጢያራ : ኤሮፕላን
    ወንጀላ : ወንጀል
    አራዳ ጊዮርግስ : አረዳ ጎርግስ ።ስለዚህ ብሄረዊ ቋንቋዎቻችን እጥረት አይገጥምም ማለት ነው።
    አረዳ ጎርግስ

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል ያሳድግሽ
    እሼ እንወድሃለን

  • @kidistafework3974
    @kidistafework3974 Před 2 lety +4

    ማኪዬ የኔ ጎበዝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤🙏

  • @wubautomotive
    @wubautomotive Před 2 lety +5

    ጾም ጸሎት ያስፈልጋል ስግደት💚💛❤

    • @wubautomotive
      @wubautomotive Před 2 lety +1

      @@ewnettube2001 በደስታ💚💛❤

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g Před rokem +1

    የenglish ቃሉን ለራሡ ሰምቸው አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እሸቱየ በጣም አደንቃሀለሁ

  • @fafiyehayiklij9684
    @fafiyehayiklij9684 Před 2 lety +7

    ኧረ ዲናየን አቅርብልን please ዲናየ ወይየ ዲንነት ወይየነት ዲንሻ ወይየሻ ከአፏ ማር የሚዘንብ ልጅ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይህን ክፉ ጊዜ አሳልፎን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አግብቼ ወልጄ እሼ ጋ ልጄ እንድምትቀርብ (እንደሚቀርብ) ተስፋ አደርጋለው 🤔🤔🤔 ያድርግልሽ በሉኝ ምኞት አይከለከልም

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před 2 lety +37

    መልከተ ጳውሎስ ስሚሽ እራሱ ይለያል መልከተዬ ድንቅ ልጆችን በጉጉት ነው የምጠብቀው 😍😍😍😍

  • @yenenshe7341
    @yenenshe7341 Před 2 lety +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ዋው ምርጥ ልጅ ናት ልጆችን እውቀት ማስተማር ለዚህም ቤተሰብ ያስፈልጋል እድግ በይ ነገ ሀገር ተረካቢ ነሽ😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛♥

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 Před 2 lety +5

    ማሻአላህ የኔቅምምም አላህ ያሳድግሽሽሽ አላህ ቁምነገር ያድርሳችሁ አላህሀገራችንን ሰላሟን ሙሉለሙሉ ይመልስልን
    እሽቱ መለሰ ከነቤተሰብህ ሙሉጤና ከእድሜጋር አላህይስጣችሁ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 2 lety +11

    Wow, dear comedian Eshetu she’s completely out of your league so you better give up she’s a hero & I really like her. 👍 👍 👍

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 2 lety +18

    ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤️

  • @user-zh4vt7ce8m
    @user-zh4vt7ce8m Před 2 lety +1

    ልዩ ችሎታ ያላት ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር ያሣድግሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +13

    *_ውይ ደስ ሲል ይሄ ፕሮግራም ነፍስ ነው😍_*

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před 2 lety +2

    እውነት ድንቅ ልጆች በጣም ነው የሚደንቁ እኔ እኮ በነዚህ እድሜ እያለሁ እንኳን ይሄን ላውቅ ፓፓየ ከነፍሬው በልቸ እናቴን ሆደ ውስጥ ይበቅላል ወይ አያልኩ እጠይቃት ነበር🤔🤔🤔😁😁

  • @user-jx2xp9sb2z
    @user-jx2xp9sb2z Před 2 lety +4

    እነዚህ የመሰሉ ድንቅ ልጆች አሉን የወደፊት ተስፋችን ዛሬ ላይ ያለውን መከፋፈል ትተን ጥሩ ነገር እናስረክባቸው ተባረኪ ድንቅ ልጅ ነሽ

  • @mekbeb.petros9658
    @mekbeb.petros9658 Před 2 lety

    እሸ ወንድሜ በርታ አቦ ይመችይ እግዚአብሔር አብስቶ ይባሪክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @emuka9187
    @emuka9187 Před 2 lety +12

    እኔ ሁሉንም ጋቤላ በሚለው ነው ማውቀዎ ዛሬ ገና ስሰማ🤣🤣

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 2 lety +1

    ዲንቅ የሆሽ ልጂ በጣምኖ ምዎዲሽ💚❤💛👏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህትደምርኝበቅንነት ቤተሠብእንሁንውዴ

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn Před 2 lety +14

    ፍትህ ለሳዑዲ እስረኞች😭💚😭

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před 2 lety

    ማሻ አላህ እሽ ምርጥ ጠካራ የህት ልጅ አለችህ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před 2 lety +7

    ዋውው ልጅቶ ጭቅላቶ ፈጣን ነው ከቁም ነገር ያብቃሽ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህትደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሸ የኔ ማረ በጣም ጀትል ልጅ ነች👏

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 Před 2 lety +2

    የኔ ማር የዛሬዋስ 😘 😘ድንቅ ልጆች ውስጤ ናችሁ ።

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @eyerusleulsegede7076
    @eyerusleulsegede7076 Před 2 lety +1

    ዋውውውውውው ጀግና ነሽ የኔ ቅመም

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህት ደምርኝ ውዴበቅንነትቤተሠብእንሁን

  • @user-dq2vp4dm6r
    @user-dq2vp4dm6r Před 2 lety +3

    በየቀኑ ቢሆን እንደት ደስ ይላል

  • @mekedeskebede9616
    @mekedeskebede9616 Před 2 lety

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግሸ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያለሸ ታይለት በእውነት ኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን ነገ ጦት እንዳንች አይነት ልጆችን የነገ ተሰፍ ሀገር ተርካቢዎች አሉነ የኔ ልዕልት ፈጣሪ አሣድጓሸ ሀገርሸን የምጠቅሚ ያድርግሸ እሸም ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Před 2 lety +12

    እውነትም ዲንቅ ናችሁ ❗️

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ወንድም ደምረኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን

  • @amsalgebreegziabher630

    ሁሌም ምርጥ ነህ እሼ በርታን 💚💛❤🙏💕👏ገና አዳድስ ሃሳቦች እንደንብ እንቀስማለን💚💛❤🙏💕👏

  • @user-zc8dl1vr6l
    @user-zc8dl1vr6l Před 2 lety +11

    ከልጆቹ የበሰ እሸቱ በሳቅ😂😂😂

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 Před 2 lety +11

    ቅመም የሆነች ልጂ❤💞

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety +34

    የባለፈይቱ ልጅ ትምጣ እሽቱ ቅቤ የቀባችህ

  • @mululeges50
    @mululeges50 Před 2 lety +2

    Good Yene konjoo Egzabehr yebrkesh 🥰🥰🥰