የበገና መዝሙር ያንተ ይሁን ምርጫዬ መምህር አቤል ተስፋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2024
  • ከኔ ሃሳብ ይልቅ ይንተ ሃሳብ ይበልጣል
    ሚጠቅመኝን ነገር ካንተ ውጪ ማን ያውቃል
    ስራህ ትክክል ነው አምናለው ጌታዬ
    የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ
    ...
    ይጠቅመኛል ምለው መጥፊያዬ ይሆናል
    ያለአንተ የያዝኩት ከእጄ ይበተናል
    ምንም ብዘገይም ገብቶኛል ምስጢሩ
    በአንተ እንጂ በራስ አይቻል መኖሩ
    . .
    የሰማይ አዕዋፋትን አይቼ ይደንቀኛል
    የዕለት ምግባቸውን ከአንተ አግኝተዋል
    ሳይዘሩ ሳያጭዱ በአንተማ ከኖሩ
    ለኔ ምን ይጠቅመኛል በጭንቀት መኖሩ
    .....
    በማይጠቅመው ነገር ሲባዝን ይውላል
    አልሳካ ሲለው ለምን ለምን ይላል
    ሚሳካው በአንተ ነው እቅድና ህልሜ
    በማንስ ሆነና ዛሬ ላይ መቆሜ
    .....
    በአንተ እየተሰጠኝ የዕለት እንጀራ
    ታድያ ለምንድን ነው ልቤ እንዲ ሚፈራ
    እምነት ጎሎብኝ ነው ባክህ ጨምርልኝ
    በአንተ ፍቃድ እንጂ በራሴ መች ኖርኩኝ
    ...
    መ/ሃይማኖት ብሩክ ባይለየኝ
  • Hudba

Komentáře • 91

  • @kidistgezahegn764
    @kidistgezahegn764 Před 3 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ❤
    ሌሎቻችንን ደግሞ like እናድርግ 😊

  • @bangebanja1361
    @bangebanja1361 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዕድመህን ያራዝምልን!! አሜን የኛ ይቅርና የእርሱ ይሁን ምርጫችን

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před měsícem +1

    ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 8 dny

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእንባ የጨረሰኩት መዝሙር😢😢😢😢

  • @alxble6402
    @alxble6402 Před dnem

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @user-cb5mp3yu5t
    @user-cb5mp3yu5t Před 3 měsíci +1

    meglecha kal ataw, tsegawen yabzalih mamhir beewnet

  • @TguMedia
    @TguMedia Před 2 měsíci +6

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያንተን መዝሙር ሳዳምጥ አሳቤ ይሰበሰባል ዳዊት ዘነግሰ ለእስራኤል አመ ይትነስዉ_________የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብክ ከቤቱ አይለይክ

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 Před 3 měsíci +10

    የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ ። አሜን እሱ የፈቀደው የወደደው ብቻ ይሁንልኝ🙏🏻 ዝማሬ ይብዛልህ ፀጋህን ያትረፍርፈው።

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun Před 3 měsíci +3

    ቃለሕይወትን ያሰማልኝ መምህሬ🥰🥰🥰🥰

  • @minasse2012
    @minasse2012 Před 2 měsíci +2

    የአቤል መዝሙሮች ያለማጋነን ከቤተክርስቲያናችን ዘማርያን መዝሙሮች top 3 ከሚባሉት የመጀመሪያ ደረጃ እሰጠዋለሁ። መዝሙሮቹ ልብ አና አጥንትን ሰርስረው የሚገቡ ናቸው። በርታ ወንድማችን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @saramesfin4282
    @saramesfin4282 Před 2 měsíci +1

    ዝምሬ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ።

  • @zenebi19
    @zenebi19 Před 2 měsíci +1

    ይጠቅመኛል የምለው መጥፊያዬ ይሆናል።😢😢😢😢
    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።

  • @emebetseifu9181
    @emebetseifu9181 Před 3 měsíci +1

    Zemari melak yasemaln

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @elshadayberhanu8050
    @elshadayberhanu8050 Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. Please put your mezmur on Spotify 🙏🏽

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Před 3 měsíci +2

    በአምላኬ ፈቃድ ይሁን ሳልል፡በራሴ በምድር ባሉ ቁሶች ተማምኜ በህይወቴ ብዙ ስተቶች ሰራሁ ፡ በኔ ሀሳብ መሄዴ ዋጋ አስከፈለኝ 😢አሁን ግን በይቅርታው ጠራኝ በህይወቴ ያለሱ ሀሳብ ባዶ ነኝ ፡፡ ይሄ መዝሙር ገጣሚውም ( ዘማሪውም )ስሚው ላንቺ ነው ያሉኝ ይመስል በእንባ እየደጋገምኩ የሰማሁት ፡ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏ከኔ ሀሳብ ይልቅ ያንተ ሀሳብ ይበልጣል🙏

  • @romantola2971
    @romantola2971 Před 13 dny

    Zimare melakitn yasemalen .

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 3 měsíci +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x Před 3 měsíci +2

    ደገጊሜ ሰመሁ እን የውጤ አወቅህ ነዉ አቤቴ መምህር የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዝም በለይ የነፍስ ዋጋ ያድልህ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @helenbarkneh3249
    @helenbarkneh3249 Před měsícem

    I needed to here this today
    God bless you

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 3 měsíci +3

    የጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በጥጣ ደስ የሚል ዝማሬ ነው

  • @betelhembelete248
    @betelhembelete248 Před 2 měsíci +1

    በአንተ እየተሰጠኝ የእለት እንጀራ
    ታዲያ ለምንድን ነው ልቤ እንዲ የሚፈራ
    እምነት ጎሎብኝ ነው ባክህ ጨምርልኝ
    በአንተ ፈቃድ እንጂ በራሴ መች ኖርኩኝ

  • @bitseatgetaneh5873
    @bitseatgetaneh5873 Před 3 měsíci +1

    የ ልብ ፕላስተር የሆነ ዝማሬ😭🙏🏽🙏🏽

  • @EyobMamo-ww1nu
    @EyobMamo-ww1nu Před 3 měsíci +2

    መምህር እግዚአብሔር አንተ ያሰብከውን ሳይሆን ላተ ያሰበልህን ያድርግልህ ዝማሬ መላዕት ያሳማልን❤❤❤❤

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p Před 3 měsíci +1

    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x Před 3 měsíci +1

    መምህር ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ቸሩ አምላካችን
    አሜን ከእኛ ይልቅ የእግዚአብሔር ምሪጫ በህይወታችን ይሁን አሜን 😢😢😢

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 3 měsíci +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድም በአረብ ሐገር በጣም ነው የምፅናናው በዝማሪወችህ ወንድም አቤል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu8hf2wg7x
    @user-eu8hf2wg7x Před 2 měsíci +1

    ይህን መዝሙር የላከችልኝ ፍቅረኛዬ ነች ተባረክልን

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie822 Před 3 měsíci +2

    የቅዱሳን መላዕክትን ምስጋና ያሰማህ አቢ💞

  • @bayoushmekuria2897
    @bayoushmekuria2897 Před 3 měsíci

    የቅዱስ ዳዊት አምላክ በእድሜና በፀጋው ይጠብቅህ በእውነት

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 měsíci +2

    welcome Selma Ethiopia Selma AMEN AMEN

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፣በቤቱ ያፅናህ ዘማሪ አቤል በገና

  • @user-eh4js1tw8f
    @user-eh4js1tw8f Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን የኔጌታ በአተ መታመንነው የኛጌታ ❤❤❤❤❤

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው❤

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 3 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏻😇

  • @helinaabebe5223
    @helinaabebe5223 Před 3 měsíci +1

    የኔ ይቅር እና ያንተ ይሁን ምርጫዬ ግሩም ነው ዝማሪው።
    አባቴ ሆይ እርዳኝ ወዳንተ ለመሄድ እናፍቃለሁ ደግሞ ስራዬን ሳስብ ግራ ይገባኛል።በስራዬም ደግሞ እንዳልሆነ አቃለሁ።ግን ፍጹም መቀየር እፈልጋለሁ ልቤ እንተን ብቻ እንዲል እንድወድህ ልቤ በፍቅርህ እንዲመታ :ምንያህል እንደምትወደኝ ሁሌ እንዳስብ:ያንተ ልጅ በመሆኔ በሙሉ እምነት ባንተ እንድታመን እርዳኝኝ አባቴ ዛሬ ለውጠኝ።😢

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z Před 3 měsíci +1

    በእዉነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @mulukentadessedenboba6330
    @mulukentadessedenboba6330 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před 3 měsíci +1

    ዝማሬመላእክትንያሠማልንበእውነት ይህለኔማንቂያነው😢

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን ወንድማችን ስለዝማሬዉ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለይክ አሜን

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @esralebeyene7702
    @esralebeyene7702 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿በአንተ ፍቃድ እንጂ በራሴ መቼ ኖርኩኝ(፪) ……..

  • @kuritadesse2476
    @kuritadesse2476 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን፡፡
    ዕድሜ ይስጥልን ዉድ መምህራችን!!

  • @fufhh9889
    @fufhh9889 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መልአክን ያሰማልን አሜን

  • @SleepyBassetHound-qq4kg
    @SleepyBassetHound-qq4kg Před 3 měsíci +1

    ከኔ ሃሳብ ዮልቅ ይንተ ሃሳብ ይበልጣል
    ሚጠቅመኝን ነገር ካንተ ውጪ ማን ያውቃል
    ስራህ ትክክል ነው አምናለው ጌታዬ
    የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ....
    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን
    ጌታ ሆይ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 3 měsíci +2

    የአንድ እናት አባት ልጅ ወንድማማች ሆነን:
    እርስ በእርሱ ተባዮች አቤል ወ ቃየን ነን።
    የእምነት ልዩነት ቅራኔም ሳይኖረን:
    የቅናትን ድንጋይ ምን አስወረወረን::
    ጥላቻ የወለደው ዘረኝነት ቁጣ:
    እልህ ያጠፋናል መፍትሔ እያሳጣ::
    ኧረ በቃ በቃ!
    ጉሮሮአችን ነቃ።

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Před 3 měsíci +1

    ZMARE Melakit Yasemalin Amen Amen Amen 🙏 ABYETU tigst Stevie Temesgen Amlake slehulum neger Kber Ena Mesgana yhun lante ❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 2 měsíci

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሀብተ ዳዊትን ያብዛልኽ ወንድማችን 🎚

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን

  • @mt-tube21
    @mt-tube21 Před 3 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abebaworku162
    @abebaworku162 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እማምላክ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን።

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 2 dny

    😇🙏

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec Před 3 měsíci

    አሜን.....የኔ ጌታ ስራህ ሁሌም ትክክል ነዉ....የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን አቤል

  • @selamrita
    @selamrita Před 2 měsíci

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አቤሎ❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-gg5qb8fo4h
    @user-gg5qb8fo4h Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💗💗💗😥

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 3 měsíci +1

      አሜን ኡሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @adanemedhanit2851
    @adanemedhanit2851 Před 3 měsíci +1

    Antintin yemialemelemwun yemelaektn zimare yasemalin..... amen edegilign!

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jk Před 3 měsíci +2

    ከኔ ሃሳብ ይልቅ ይንተ ሃሳብ ይበልጣል
    ሚጠቅመኝን ነገር ካንተ ውጪ ማን ያውቃል
    ስራህ ትክክል ነው አምናለው ጌታዬ
    የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ................

  • @EliyasEdna
    @EliyasEdna Před 2 měsíci +1

    Zimare melakt yasemalein wendimachin.begena memare felige neber yet new branchachu…ameseginalew

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 Před 3 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 3 měsíci +1

    Amen amen 🙏

  • @afomyanabahran9328
    @afomyanabahran9328 Před 3 měsíci +1

    Bena hiwet eyehone yale tarik, ye memhr tesfaye ljoch yehonachu bezi mezmur tetsnanu, Zmara melaekt yasemaln wendmachn

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 Před 3 měsíci +1

    amen amen zimarie melakiten yasemalen

  • @fekrekiflu
    @fekrekiflu Před 3 měsíci +1

    የኔ ይቅርና የአንተ ይሁን ምርጫዬ😍

  • @eyobmolla4404
    @eyobmolla4404 Před 3 měsíci +1

    Zemare melakt yasemalen

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላይትን ያስማልን ወንድማችን

  • @user-ql5rb2qz3i
    @user-ql5rb2qz3i Před 3 měsíci +1

    እንደ ፍቃዱ እንድኖር ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ እኔማ ያለ እምነት በዕውቀት ብቻ መራመድ ከጀመርኩ ቆየሁ

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 3 měsíci

    Amen Amen

  • @tseyonbiratu5111
    @tseyonbiratu5111 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት💜🙏

  • @yegnalemtube
    @yegnalemtube Před 3 měsíci +1

    😍🥰🤩

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe400 Před 2 měsíci +1

    እንደ ይህንን ቻናል መቶ እሽ ማስገባት ያቅተን 😢አሁን ሌላ ቦታ ቢሆን ሁላችንም አለን
    መኖር አለብን ቦታ ግን የለንም ሸር እያረጋችሁ
    እናሳድገው ይሄንን ቻናል ለሁላችንም ነው

    • @abelbegena
      @abelbegena  Před 2 měsíci

      አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @AsterMengistu-gb1ys
    @AsterMengistu-gb1ys Před 2 měsíci

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 Před měsícem +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጤና በዕድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን እናመሰግለን

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 3 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤

  • @asnakechlemma3146
    @asnakechlemma3146 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen