"እግዚአብሔርን አየሁ"| "Egziabheren Ayehu" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኅይሉ Like Mezemeran Yilma Hailu
Vložit
- čas přidán 18. 03. 2019
- Ethiopian Orthodox Song By Like Mezemeran Yilma Hailu "Egziabheren Ayehu"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu
በእውነት መምህራን ከቶ ከየት ይገኝ ይሆን እንዲህ ውስጥን የሚሰረስር ዝማሬን የሚያቀርብ ሁሉም ዝሜሬዎች ከመጽሐፍ ቅዱስ ናቸው አንዳችም ጭማሬም ቃል የለም ሁሉም ከመዝሙረ ዳዊት እንዲሁም የአሁኑ ደግሞ ይባስ ወንጌሉን በዝማሬ ማቅረብ ትንቢተ ኢሳያስን ቃል አጣሁን በምን አይነት ምስጋና እንደማወድስ እልፍ የሆነውን የሚጣፍጠውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜን ጸጋውን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ሊቁ ሊቀ ሊቃውንት መምህራችን ለሰንበት ተማሪዎች ዘማሪ ይልማ ኅይሉ ዛሬም ሁሌም ከፍ ኻለው ጸጋ ያኑርልን በእውነት ቃል አጣሁኝ ኑርልን
Amen amen
ዝማሬ መላእክት⛪⛪⛪
እውነት ነው
አሜን፫
Amen
ጅህህኡኡኡኡ
ከልጅነት እስከ እውቀት ስላደመጥኩት ግሩም ዝማሬህ እጅግ አመሰግንሃለሁ:: ፈጣሪ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ::
🙏🏽ነፍስን የሚያለመልም መንፈስን የሚያረጋጋ ጥዑም ዝማሬ🙏🏽
ዘማሪ ይልማ በእውነት የአንተን መዝሙር ሳዳምጥ አጥንትን ያለመልመዋል!!! ዝማመላዕክት ያሰማልን አባቴ እድሜ ጤና ያድልልን!!!
ዘማሪ ይልማ የአገልግሎት ዕድሜን ያርዝምልን
Amenamenamen
@@ttigistttigist2200 uuuuuuuuuuuuuuuuu
@@ttigistttigist2200 h
@@ttigistttigist2200 ⁹⁷ 2p
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ይልማን ስሰማ መጀመሪያ በ ህሊናየ ምትመጣው እናቴ ናት በልጅነቴ ከ እሶ ጋር ነበር ማደምጠው ..የሚገርም የ እግዚአብሔር ፀጋ የለበሰ ዘማሪችን ነው!
awune semselye ente yelche aydel ayzo egzaber tezazen lemtbkue wendeme eteme enate abate nache blwel ayzo getache eysus krstos allele eshe wendem sosina ayzo berta ene endate mather father yeluyeme be madgo nwe yemnore seme eliyas ebalalwe betrfe egzaber kulachen gar yun yen write end metemlselye amnalwe chawe .
ዝማሬ መላክ ያስማልኝ🙏🏻 ሁሉንም መዝሙሮችን ሰስማ ለኔ በእይምሮዬ ስእሎቹን ወይም ግራፍክስ ሆኖ ነው የምዘምረው በጣም ድንቅ ነው🙏🏻🙏🏻
ይችን የምታነቡ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጣቹ
ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት የለኝም በምድር የሰራሀቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ገንዘብ ይሁኑልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
Amen
Amen amen amen ❤❤❤
አጥንትን የሚያለመልም እንደማር የሚጣፍጥ ዝማሬነው እንዴት መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Aman
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ የምታገለግልበትን እረጅም ዕድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ሠላም ለኢትዮጵያ
ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድርግልን
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
Amen
Zmare Melaect yasemalen
@@masrtymrym6480 àaaaaa
i guess im asking randomly but does any of you know a method to get back into an Instagram account??
I was dumb forgot the account password. I would appreciate any tricks you can give me
እግዚአብሔርን አየሁ ወዮልኝ ፈራሁ ወዮልኝ ፈራሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብር ና ምሥጋና ይሁን ላባቶቻችን ለቅድሣን አምላክ አሜን።
እግዚአብሔር: ይመሥገን!!! ኦርቶዶክስ: ተዋህዶ:አማኝ:ነኝ:ክብር:ላምላኬ:ክርስቶስ ፣ለጌታዬ:እናት:እመቤታችን: ቅድስት: ድንግል: ማርያም ፣ለመላእክት ፣ለፃድቃን:ስሠመአታት:አሜን:ወአሜን!!!!!!!
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ። ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🥰🥰🥰
መምህራኖቻችን በዕውነት ዕንቁዎቻችን ናቸው ድንግል ትጠብቅልን አሜን
ኡፍፍ መዝሞሮቹህ ልብ ይገባሉ አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልል
ዘማሪ ይልማ ከልቡ ዘማሪ ነው
በጉብዝናችን ወራት ፈጣሪን እንድናስብ ይርዳን የድንግል ልጅ
አሜን
አሜን
ይህን መዝሙር ብሰማው ብሰማው ኣልጠግብ ኣልኩኝ። መጽሃፍ ቅቅዱስ ነው። ራኢ ዮሃንስ ነው ወይስመጽሃፈ ሄኖክ ወይስ ትንቢተ ዳንኤል ላይ ያለው ሃይለ ቃል ነው። ብትህትና እና በፍቅር መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል።
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
“ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።”
- ኢሳይያስ 6፥1
ይህንን ስታየው አይቸዋለው በለኝ +++
“ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።”
- ኢሳይያስ 6፥1
ይህንን ስታየው አይቸዋለው በለኝ +++
“ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።”
- ኢሳይያስ 6፥1
ይህንን ስታየው አይቸዋለው በለኝ +++
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።እጅግ የሚጥም አንጀት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ የተዋህዶእቁ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ
Lllll
LPLlj
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 😍🙏
ዝማሬህ በሙሉ ልብን የሚያንጽ ጥልቅ ሚስጢራት ያሉት ሲሆን ሁሌም እፅናናበታለሁ ዘማሪ ይልማ ቃለ ሕይወት ያሰማህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
የ#ተዋህዶ እንቁ ፈርጥ🇲🇱🇲🇱🇲🇱
አሜን አሜን አሜን በእውነት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ መዝሙርወት ሁሉ የነፍስ ምግብ ናቸው
ቃለ ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amennnn🙏 enante yetebarekache agelegayochachen bewenet zemare meleaketen yasemalen 🙏 yehe lenfese megeb yemihon sebeketem nwena kale hiwetenem yasemalen 🙏 edemena tena yesetachehu🙏 zerachehu yebarek 🙏 enante yemetakeberute Amelakachen, Getachen Medehanitachen EYESUS Keresetos yeagelegelot zemenachehuen yebarekwe🙏 enante ye TWAHDO ENKUWOCHE ❤️❤️❤️
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርኝ ይቅርበለኝ
ማሰተዋልና ጥበብን ስጠኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አባታችን
እግዝሐብሔር ሰላማችንን ያብዛልን ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረን
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን እውነተኛ ዝማሬ ይልማ ሀይሉ 😭
zemare melakete yamsemalene mengeste semayate yawerselene be kegu yaqumelene edeme yarazemlene🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ ዘማራን ይልማ ሀይሉ ዘመንህን ይባርክልን❤ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
ዝማሪ: መላኢት: ያስማልን: አብዝቶ: አብዝቶ: እድሜናጤና: ጸጋውን:
ያብዛልን
ስለእውነት የእግዚአብሔር ክብር አስፈሪ ነው። ዮሐንስ በመጽሐፉ ጳውሎስ በክብሩ የታወረው ከዛም ከማሳደድ ወደ ከበረው አገልግሎት የቀየረው አምላክ አስፈሪ ነውና እንመለስ ወደ መንገድ ።
abetu yikr belen abatu yikr belen abetu yikr belen zmare melakt yasemaln
እውነት አባታችን እኔ ላንተ ቃልየለኝም እዴትነብስን ሚያድስ ዝማሬነው በቃ ቃልየለኝም ዝማሬመላዕክት ያሰማልን እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልን አባታችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን⛪🙏
አሜን ኣሜን አሜን ዝማሬ መላይክ ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን
ዝማሪመለአክትያሰማልን
በእድሜናጤናየቆይልን🙏🙏🙏💒⛪🏰💚💛❤
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት ያብቃን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምወድህ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ጸጋውን ያብዛሎት በእውነት አጥንት ያለመልማል ዝማሬዎት በሙሉ
Betam des yemele mezmur nw yilma ye agelegelote yemenoten yebarekelen
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Zemare mela'ikt yasemalin❤
Faaruu ergamoota samii isin haa dhageesisu!
Bertulin ignanim abertun❤
Jabaadha Nus jabeessaa❤
እግዚአብሔርን አየሁ💚💛❤✝️
ግሩምና ድንቅ ግርማው የሚያስፈራው በፍቅር ስለ ፍቅር የሞተው አምላካችን በልልና ከፍ ከፍ ያለሁ ስለ ካሃኒነቱ ስሰ አባትነቱ ስሙ ወዘተ…የተመሰገነ ይሁን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን እንዲህ ከነ ይዘቱ እና ለዛውን የጠበቀ መዝሙር እንድንሰንሰማ እግዚአብሔር ያድለን
እደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፈጣሪ
እግዚአብሔር አየሁ ወየዉልኝ ፈራሁ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አየሁ ከሰማያት ሆኖ 🙏🙏🙏
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll egziabher yemasegen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏⛪⛪⛪
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን
አጥነትን የሚያለማልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
ቃል የለኝም ብቻ እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን በእውነት አጥንትን ያለመልማል . . .
ቃላት የለኚም መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ሠላም ለኢትዮጵያ
ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድርግልን
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
ወዮልኝ ወዮልኝ የሠራዋት ሃጢያት ብዛቱ😭😭😭
Sga ena demu tekebel tdnaleh
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን💚💛💕✟✟
Grum dnk mezmur zmare MELAEKT Yasemaln be edme be tsega yitebkln le memhrachn like mezemran yilma hailu. Enamesegnalen🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺
Zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤❤❤
AMENNNNNNN AMENNNNNNNN AMENNNNNNNNN!!!!!
እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላዐክት ያሰማልን
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
Begnan, mezmur mesmat endgemir yaregugn yante mezmuroch nachew
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Begna endgmir
Zemare melakit yasemalin
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን!!! ቤተሠብህን በሙሉ ይባርክልህ!!!
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ያገልጉለት ዘመንህን ይባረክ፡፡
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ይልማ ሀይሉ ❤
Amen amen amen zemary melketn ysemaln
Edme ketna gare abzto yestlne zemari yelma hailu
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቃል በላይ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
እንዳንደክም ትረዳናለህ ወንድማችን እግዝሐብሔር ያበርታልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ፀጋ ይሰጥልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ዝምሪ መላይክትን ያሳምልን ያገልግሎት ዘመነክን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው
እድሜና ጤናውን ይስጥልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ዝማሬ ምልአክት ያሰማልን
Amen amen amen eleleleleleleelelelelelelelelelelelelleleleleelelleelelleleleleleleleleleleleelelellelelelelelell zemari melaketn yasemalen wendemachne yagelgelot zememenehen yebareklh egziyabher
ጠጋኝ መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን አይጠገብም በእውነት
Zemare melaekt yasemaln leke mezameran wendimachen besemayawi zefanu yasebeh ydingela lji kirstos
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ በእዉነት ዝማሬ ሁሉ ከልቢ ሰርፆ ነዉ የሚገባው ፀጋዉን ያብልህ እግዚአብሔር መምህራቺን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zimare melakt yesmalen
Egezabeher yemesgen amen amen amen
Lisanot yibarek kal hiwet yamtalin mengset semayat yawarsilin!medhanialem le nisha hiwet yabkan
ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
AMEN AMEN AMEN
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Zmare mlakten yasmalen
ዝማሬ መልእክት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ይብዛልሁ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏