ይህን መዝሙር ሰምቼ ቀኔን ስጀምር ደስታና ሰላሜ ልዩ ነው። ፀጋህ ይትረፍረፍ መምህሬ ወንድሜ 🙏🏻❤️🙏🏻 አንተ ስራህና ፀባይህ የተስማማልህ የኃያሉ አማኑኤል የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ የፀጋህቨተካፋይ ያድርገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የጌቶች ጌታ ክብርና ምስጋና ዘወትር ለአንተ ነው።
ድንቅ ነው ወንድማለም ሀብተ በገናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እፁብ ድንቅ ዝማሬ! ዝማሬ መላእክን ያሰማልን በእውነት። ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenehe hulu yebareke edemehe yerezeme segawene yabezalehe kefu hulu ayagenehe edemehe yerezeme segawene yabezalehe edeme leneseha hei
አባባ ድንቅ መካር ሀያል ፣ ፃድቅ ሰው ወዳጅ ሊቀ ካህን መድሐንያለም 😢😢😢
EGZIABHERN be bahriw yemiyamesegen wede semay yeminetek zemare.....KIDUS KIDUS KIDUS EGZIABHER, HAYAL HAYAL HAYAL AMANUEL
አምላከ ቅዱስ ዳዊት ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።እኔም የበገና ትምህርት ተምሬ ልጨርስ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ።
ወንድማችን ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አገልግሎት ዘመንህን ያባርክልህ
ቅዱስ ቅዱስቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ
ኃያልኃያል ኃያል አማኑኤል ኡፍ የምወደዉ መዝሙር ወንድማችንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን፫
አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ንፍስን የሚያለመልም ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤ አምላከ ቅዱስ ዳዊት እድሜ ጤናውን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ኣቤል ግሩም መዝሙር ነው መዝሙሮችህ በጣም ደስ ይላሉ ቀጥልበት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡ ያድልህ
ነብስን የሚያድስ የሚመስጥ መዝሙር
መምህራቺን ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን🙌
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር አቤል
መምህር ተሰምቶ የማይጠገበው መዝሙርህ❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርልህ❤❤❤
ዝማሬው ልቤን ማርኮታል
ዝማረ መላክት የሳማልን እድመና ጤና ይስጥልን ወድማችን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት የሰማህ
ጥኡም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!💛
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትያሰማልን
በእርጋታ ላዳመጠዉ የሚገርም መዝሙር !!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም ዓለም በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤❤
Zemare melaketene yasemalene edemeshe yereme
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🥰
አሜን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሐያል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
መንፍስን የሚያድስ ❤❤ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላአክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
Zemare mlaket ysemalen 🙏 🙏 🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን መምሕር ኣቤል ተሥፋዬ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኦንላይ መሰለጠን ይቻላል እንዴ ይነገረኝ🤲✝️
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
እሜገርም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
ዝማረ መላእክት ያሰማልን 💐
እግዚአብሔር ያረጋጋህ እንደዚህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
አሜን🙏
ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን።
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእንድሜ በጤና ይጠክህ
berita wondimachin atinitin yemiyalemelim zema
ዝማሬ መላእክት ይስማህ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን
አምላከ ዳዊት በቤቱ ያጽናህ።
Egziabher Amlak zimare melaektin yasemalen 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ::
❤❤❤
endena yihen mezmur miwedew yale ayimeslegnim
Zimare Melaekt Yasemalin. Enku Yetewahido Lij Fetari Yitebikih. Sew Sint Yemayireba Neger Simeleket Yihin Endet Lemesima Yisenfal
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 በየቀኑ ማታ ማታ ዘምሬው ባድር እመኛለሁ ግን ልለምደው አልቻልኩም።
❤❤❤❤❤❤❤❤ yemwedo mezmur.zemare melakit yasemalein❤❤❤❤️
Zemare melakten yasemalen
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን 🙏💜
❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬመላአክት ያሰማአልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ኃያል ኃያል አማኑሄል በእውነት ልብ የሚያድስ መዝሙር ነው ወንድማችን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤
Zemar maelikt yasmlin❤❤
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ጸጋውን ያድልልን 🌷👏💐
Cenetu mendenew
መመአ
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
❤❤❤❤❤
❤❤❤🙏
ዝማሬ መላእክት የስመዓልና ናይ ብሓቂ ጥዑም ዝማሬ ልብ ዘረስርስ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
💘💘💘 Egzeabehare Yemasgan!!!💘💘💘 Kidus Eyasus Kirestos!!! Hayal Yakidest Dengel Maryam leg Amnual Egzeabehare!!!🥰🩵♥️🩷💛🧡💖🔥💫✨
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
.
.
ሰማያትን የዘረጋ ዉሆችን የፈጠረ
የማይታይ የሚታየዉ እርሱ ተፈጠረ
ወንድሜ ከላይ በፃፍኩት ሁለተኛዉ ስንኝ ላይ ...'እርሱ ተፈጠረ' ነዉ የምትለዉ?ከሆነስ ጌታችን ተወለደ እንጂ ተፈጠረ ማለት እንችላለን? ከሆነም በምን መልኩ?
Ebakh kutrun comment lay askmtlgn
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንፈጣሪ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ጥዑም ዝማሬ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ነፍስን ከማስደሰት አልፎ እስከ አርያም የሚያመጥቅ ይህ ዜማ እስከ አሁን 29k view ብቻ መኖሩ ያሳዝናል።የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ወንድሞችን።
ሼር በማድረግ ያግዙን 🙏🙏🙏