*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 6 | part 6 | "ETHIOPIA"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox
    የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 6
    በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
    ጥያቄ - 1 00:12 ፡- ለምንድን ነው መናፍቃን አባታችን ሆይ ብለው ሲፀልዩ ሙሉ ለሙሉ የማይጨርሱት ?
    ጥያቄ - 2 02:18 ፡- መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከተፃፈው አትለፍ ይላል አትጨምርም አትቀንስም ይላል ዕየሱስ ሲገረዝ ምላጩ
    ቀለጠ የምትለው ከየት አምጥተህ ነው ? ድፍረት አይሆንም ወይ ?
    ጥያቄ - 3 03:56 ፡- አምላክ ሆኖ ስራብ አላበላቹኝም ስጠማ አላጠጣቹኝም ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ነው
    ጥያቄ - 4 05:12 ፡- በየቤተክርስትያኑ ያለው የክርስቶስ ምስል ትክክል ነወይ ? ትክክለኛውን ምስልስ ከየት ነው ማግኘት
    የምንችለው ?
    ጥያቄ - 5 07:06 ፡- የመቤታችን ማርያምን ስዕል በየቤተክርስትያኑ ያለው ነወይ ስዕሏ ያያት አለ ወይ ?
    ፡- እመቤታችን ቤዛ ነች ወይ ቤዛ ማለትስ ምንድን ነው ?
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    Facebook :
    #ETHIOPIANorthodox #zebeneLEMA #PROTESTANT
    Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Komentáře • 235

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  Před 4 lety +24

    SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ

    • @habeshafamilya1087
      @habeshafamilya1087 Před 4 lety

      screen mindnew ayn yasammal

    • @zerayakobzewdu929
      @zerayakobzewdu929 Před 4 lety +2

      እሺ ቪዲዮው አይን ያማል ስለሚንቀሳቀስ ቢቆም?

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 Před 4 lety

      Kaiser yemerabesh demtsim a law bakachu astakakelu be tarefa enamesgenaln.

    • @henrydarian285
      @henrydarian285 Před 3 lety

      Dont know if anyone gives a damn but if you guys are stoned like me atm then you can watch pretty much all of the latest movies and series on InstaFlixxer. Have been watching with my gf for the last couple of weeks =)

    • @benaaron9529
      @benaaron9529 Před 3 lety

      @Henry Darian Definitely, I've been watching on instaflixxer for years myself :)

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 4 lety +17

    የተዋህዶ አንበሳ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ፤ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @andamiakdebaba6950
    @andamiakdebaba6950 Před 4 lety +14

    Memihirachin tebarek penta neberku bante timirt temelesiku

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji7967 Před 4 lety +21

    ከይቅርታ ጋር ጥያቄውን እና መልሱን እረጅም አርጉልን አንዳድ ጥያቄዋች የኛም ናቸውና ቶሎ አታሳጥሩት መምህሬ አወድካለው እረጅም እድሜ እመኛለው

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před 4 lety +13

    መምህራችን አቤት ምንኛ መታደል ነው?ኦርቶዶክሳውያን ደስ ይበላችሁ እንደነ መምህር ዶ/ር ዘበነ መምህራንን ያብዛልን, ትግስቱን ያብዛልህ መምህር ኑርል ።

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +13

    አይ የኛ አበሳ መምህሬ ስወድክ❤🙏

  • @user-vn2hg3gx2e
    @user-vn2hg3gx2e Před 4 lety +19

    መምህራችን ቃልህይውት የሰማልን በእውነት ተግስቱንም አብዝቶ ይስጦት ፀጋውን የብዛሎት

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልባችን ይደር እድሜ ፀጋውን ይሰጥልን

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 Před 3 lety +2

    መተየቁዋ ጥሩ ሆኖ ዘገባ አረገችው እኮ ጥያቄዋን ከቤዛም ቤዛ ናት እንጂ ቅድስት ድንግል ማርያም የአማላጅ ቤዛ ጌታዬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉ ቤዛ ከባርነት ቤዛ የሆነኝ አባቴ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ⛪️👈🤲

  • @user-vl7ch2fu5l
    @user-vl7ch2fu5l Před 3 lety +3

    በእዉነት መምህሬ ቃለሂወት ያስማልን ፀጋዉ ይብዛላቹ የተዋህዶ ልጆች በጣም እድሎኞች ነን ተመስገን ኣምላኬ

  • @dyrryfrdvgf3309
    @dyrryfrdvgf3309 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን የኛ እንቁ አባት

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @lemlemabrha4077
    @lemlemabrha4077 Před 4 lety +6

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የስንት ኣሰልቺ የሆነ ፀባይ የምታገሱ መምህራችን ትእግስቱን ይጨምርልን ፀጋውን እድመውን ያብዛልን።

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +16

    እባካችሁ የምስሉ መወዛወዝም ሆነ መሀል ላይ በድምፅ የሚገባው ማስታወቂያ ድምፅ አትኩሮት ይሰርቃል አስተካክሉ🙏❤ ለመናፍቃን ጥያቄ የሚሰጥ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ምላሽ ይቀጥል አደራ።❤በርቱ እናመሰግናለን

    • @yaredloveful
      @yaredloveful Před 4 lety

      እውነት ነው የምስሉ መወዛወዝ እና ከንሴብሆ ይቱዮብ ቻናል የሚለው በጣም በጣም ነው የሚረብሸው እባካችሁ ይሄን አታድርጉበት

  • @ju7867
    @ju7867 Před 4 lety +3

    አሜን ለሁላችንም ሚስጥሩን ይግልፅልን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 4 lety +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 Před 3 lety +1

    Memher zebene kale hiwot yasemalin. Amen Amen Amen.

  • @kalekidanabera558
    @kalekidanabera558 Před 4 lety +3

    አባታችን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ተሥፋህን ከፍ ያድርግልህ

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 Před 4 lety +7

    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ኑርልን ለኛ ለተዋህዶ፣ልዶች ታኮራናለክ ኑርልን የተዋህዶ ጌጥ ነክ

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ልብ ያለው ልብ ይበል መፀሀፍን ከብሉይ ኪዳን እስከ አድስ ኪዳን ማወቅና መመርመር ጥሩ ነው ነፍ አመት ኑርልን መምህራችን ኩራታችን ነህ ።

  • @user-kg4ln5st3s
    @user-kg4ln5st3s Před 2 lety +1

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-qf7yn1fi9n
    @user-qf7yn1fi9n Před 4 lety +2

    መምህር እድሜዎት ይርዘም ቃላትዎ ሁልጊዜ ብሰማው አይሰለቼኝም አመሰግናለሁ

  • @mestayitmestayit4889
    @mestayitmestayit4889 Před 4 lety +2

    የእዉነት መምህራችንም ቂለህይወት ያስማልን
    እግዚአብሔር ጢናእና እድሜ ይስጥህ

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ለኛ ያኑርህ ለነሱ መዳኒታቸው. አተነህ. እሁንም. እድሜ ይስጥህ

  • @user-uk8ug3jw7m
    @user-uk8ug3jw7m Před 4 lety +1

    መምህራችን አንተን የሠጠነ አምላካችነ
    እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
    አንተም መጨረሻህን ያሠምረው

  • @user-xd2tx1ek9e
    @user-xd2tx1ek9e Před 4 lety +3

    ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰምልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይጥልን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን አሜን ፫

  • @samerydebaba2778
    @samerydebaba2778 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před 2 lety +1

    enkuwan emebetachin sicheneku derash yesewu lejm beza teblo sme ale memhrachin kalehiwet yasemaln tgstun abzto ychemrlewet💛💚❤💖💖💖

  • @smaretsfaye3975
    @smaretsfaye3975 Před 4 lety +2

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sahertaisser767
    @sahertaisser767 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሳማልን ያግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před 2 lety +1

    memhrachin kale hiwet yasemaln 💖💖💖💖

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን አበታችን

  • @serkigetahun9634
    @serkigetahun9634 Před 2 lety +2

    Memihir Hoy qale hiywet yasemalin

  • @user-kp2ti4yy8s
    @user-kp2ti4yy8s Před 4 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 Před 3 lety +2

    እኔ እኮ መናፍቆች እሚገርሙኝ በቆራታ መጽሐፍ ጥያቄ ሲጠይቁ ይገርመኛል በየኮሜንቱ ይልከሰከሳሉ በፔጃቸው ገብተን ስናናግራቸዋልን በብሎክ ያጠናግሩናል 😁 ምክንያቱም ባዶ መጽሐፍ ይዘው ስለምዞሩ ከመናፍቅ የሚያናግረኝ ካለ ስልኬን አስቀምጣለው ተዋህዶ ሁሉም መልስ አላት ⛪️👈

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv Před 2 lety +1

    Amen kale hiwoti yasemaln abatachin 👌💔👈💒✔➕👈🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 4 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ኑረልንሽ አመት

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 4 lety +2

    Kbur Memhrachin Memhr Kesis Docter Zebene Lema kalehiwet yasemaln

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 Před 4 lety +1

    መምህራችን እንወዶታለን. እግዚአብሔር ያክብሮት. ሰለሚሰጡን መልስ. ነገር ግን እባኮት. አንድ ሰው ጥያቄ ይዞ ሲመጣ. ለመከራከር ብቻ ሳይሆን በውስጣቸው ብዙ ጊዜያት ሲመላለስ ቆይቶ ያንን ለማወቅ እና ለመረዳት የሚመጡ አሉና ስልኩ ወዲያው ባይቋረጥባቸው እናም በቂ ማብራሪያ ቢሰጥበት መልካም ነው

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v Před 3 lety +1

    እሕቴ: ትክክል :ነሽ: ቤዛ :እየሱስ: ክርስቶስ : ነው: ትክክል ነሽ:: የማርቆስ:ወ:ም:10:ከቁ 44 :ከእናንተም ማንም :ፊተኛ :ሊሆን :የሚወድ :ሁሉ: ባሪያ: ይሁን 45:እንዲሁ: የሰው: ልጅም: ሊያገለግልና: ነፍሱን ለብዙዎች: ቤዛ: ሊሰጥ: እንጂ: እንዲያገለግሉት አልመጣም ::

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 Před 4 lety +3

    ማብራሪያ መሰጠት ካለብተ በደንብ ይሰጥ አንድም ግዴታ የብዙ ሰው ጥያቄ ለመቀበል ተብሎ ጥያቄዎች እንደቀልድ እየታለፉ ነው. ያ ደግሞ. አፉን ከፍቶ ለሚጠብቀው ተቃዋሚ. ሽንፈት. ለእኛም ደግሞ. ውዥንብርን ስለሚፈጥር እርማት ይደረግበት.

  • @maystromaystro2884
    @maystromaystro2884 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @mikimiki6802
    @mikimiki6802 Před 3 lety +1

    Amen

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ የምል ት/ት ነዉ እማምላክ ትጠብቅልን መምህራችን። እንድሁም ሌሎችም ልባና ይስጣቸው እግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት ይመልሳችሁ

  • @samrysamm8836
    @samrysamm8836 Před 3 lety +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃልህይውት የሰማልን

  • @tigisteethiopia8707
    @tigisteethiopia8707 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቃቹህ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንመምህራችን🤲✝️

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v Před 3 lety

    እሕቴ ትክክል ነሽ ቤዛ የሆነልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው amen amen

  • @ethioiaethiopia455
    @ethioiaethiopia455 Před 4 lety +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን

  • @birahangefechog9958
    @birahangefechog9958 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️✝️

  • @yordanosegerbachew9258

    Kale eywer yasemalen memher rejim edme nurlen legna orthodoxawiyane dengil embet teketle

  • @user-jm1yg5ze4e
    @user-jm1yg5ze4e Před 4 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣበታችን

  • @user-nf7jt7vi9l
    @user-nf7jt7vi9l Před 4 lety +2

    ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን

  • @user-vb8gs1xr9d
    @user-vb8gs1xr9d Před 4 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ

  • @Hr-ez3ug
    @Hr-ez3ug Před 4 lety +1

    መምህር ቃላኢወት ያሰማልን

  • @abrehamtesfaye7310
    @abrehamtesfaye7310 Před 3 lety +1

    ኤኔኮ ግርም የሚለኝ በእመቤታችማርያምን ላይ ድፍረት አበዛቹ እሷ አኮ ስማይናምድ የተዋሐዱባት ፖይንትናት አሁን አዳሜ ጌታጌታ የምትሉሁ የማንን ስጋ የለበሰይመስልሀል ወዳጄ አንተ አንቺ የቆማችሁበ ስጋ ያላችሁበት ስጋ የናትህ እኮነው የናትሽ እኮነው ጌታህንም ያየህው የሷን ስጋ ለብሶነው አለቀ ደቀቀ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @surafelamare5641
    @surafelamare5641 Před 4 lety

    እድሜ ይሥጥልን መምህር መምህራችን

  • @biruktolosa-n5s
    @biruktolosa-n5s Před měsícem +2

    Amin Abatachin

  • @ginegenet8871
    @ginegenet8871 Před 4 lety

    እግዚ አብሔርእድሜ ይስጥህ ኑርልን ጸጋዉን ያብዛልህ እንደቸርነቱ አሜን አሜን አሜን።።።

  • @monamano9679
    @monamano9679 Před 4 lety

    መምህራን እግዝያቤር እድሜ ዘመንወን ያርዘምልን ስም ኛው የኖርኩት መልስ ነው ብዙ የግፍ ስው እሚመለስበት ነው በርቱልን እንዳንተ ያለው ያብዛል

  • @user-lv4wf2gy4o
    @user-lv4wf2gy4o Před 4 lety

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @nawaf8626
    @nawaf8626 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 Před 2 lety

    ቤዛ ዋጋን መክፈል ነው ኢየሱስ ክርስቶስን ዘወር አድርገህ ህዝቡን ወደ ሲዖል እየነዳኸው ነው ከፍርድ አታመልጥም የተምታታብህ አንተ ነህ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v Před 3 lety +1

    የማርቆስ: ወ: ም :10:ከቁ :44:ከእናንተም: ማንም ፊተኛ: ሊሆን: የሚወድ: ሁሉ :ባሪያ: ይሁን :45:እንዲሁ: የሰው: ልጅም: ሊያገለግልና :ነፍሱን: ለብዙዎች :ቤዛ: ሊሰጥ: እንጂ: እንዲያገለግሉት :አልመጣም::

  • @user-xm3gk8ri7s
    @user-xm3gk8ri7s Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን

  • @wedyethiopia6225
    @wedyethiopia6225 Před 4 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-vr7py1xy3o
    @user-vr7py1xy3o Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሪችን

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 Před 4 lety

    ቃለ ህወት ያሠማልን መምህር

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 4 lety +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar edeme ne tena yesteln

  • @ayinalamwalee1120
    @ayinalamwalee1120 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen qal hiyoti yasamachu

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m Před 4 lety

    ራሱ ጊዜ እየመለሰላቾው ኖው እነዚህ መናፍቃን ወ/ማቴ 8፥4 የሄን አያነቡቱም ስለዚህ ጊዜው መምህር ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 3 lety +1

    ቃለህይወት።ያሰማልን።

  • @sifengetachew3058
    @sifengetachew3058 Před 3 lety +1

    inodihalen memihirachin idmena tena yistihi. tsewun yabzalihi.

  • @weladiteamlaktube3154
    @weladiteamlaktube3154 Před 4 lety +2

    kale hywet yasemaln mengste semayatne yawarsln Be Edme betsega yakoyln Betewahdo emnet Yatsnaln

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Před 4 lety +1

    Kale hiwet yasmalin

  • @saramohd9348
    @saramohd9348 Před 4 lety

    መምህራችንሺአመትኑሩልንየተዎህዶአርበኛ

  • @gospel2359
    @gospel2359 Před 4 lety

    ጌታ ምህረት ያድርግልህ ዘበነ

  • @SamsungGalaxy-wj2lt
    @SamsungGalaxy-wj2lt Před 4 lety +1

    ስ ጋው ን ያብሳልክ መ ም እህር ስብን መ ናፍቅ ማሳምን ድ ን ጋ ይ ላይ ው አ ማ ፍ ስ ስ ነው ካለ እይ ወ ት ያሰማልን

  • @helentadesse5963
    @helentadesse5963 Před 4 lety +1

    God bless you 🙏🙏

  • @teshemetesfay203
    @teshemetesfay203 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @Hr-ez3ug
    @Hr-ez3ug Před 4 lety +11

    ከይቅርታጋ አስተያየት ተቀበሉ በናታቹ እስክሪኑን ቀጥ አድርጉልን አይምሮአችንን ይሰርቀናል

    • @nsebhotube
      @nsebhotube  Před 4 lety +3

      እሺ እናስተካክላለን @ጤና የማርያም ወዳጅ

    • @enat4024
      @enat4024 Před 4 lety +1

      ባለ ፔጁ ድንጋይ ድንዝዝም ደበንቆሮም ነህ ስበንቴ ይነገራቹህ ዶር ዘበነን ስብከት በፔጃቹህ አትፖስቱ ተቢላቹህ

    • @enat4024
      @enat4024 Před 4 lety

      የዶክተር ዘበነ ለማን ፔጅ ትክክለኛው memehr Dr zebene lema youtb fbm

    • @egziabherferajnew4930
      @egziabherferajnew4930 Před 4 lety

      Lememhran leabatachn lemekariyachn beewnet kale hywetn yasemaln Eskrinun lay yanesachhut tyake Befmts bcha smu memhrachn Abatachn miyaweraw bedmts slehone bzum Ayasasbm

    • @user-bw1ih9cn9l
      @user-bw1ih9cn9l Před 4 lety

      በእውነት ቃለ ህውት ያሰማለን መምህራችን

  • @tayekebede90
    @tayekebede90 Před 3 lety +1

    Dengel mareyam tesma memehera edma yestelegne

  • @gospel2359
    @gospel2359 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሳል አምላክ የለንም ለስዕል አትስገድ ይላል ቃሉ

  • @monamano9679
    @monamano9679 Před 4 lety

    መምህራችን

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 Před 4 lety

    ብዙ አዳማጮችም ስለሚኖሩ ስለምንኖር. ቃለ ምልልሱ ለሁላችንም ለብዙሀኑ ነው ስለዚህ እባኮት.

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @derejefenta6467
    @derejefenta6467 Před 4 lety +1

    anchi nesh bezaw le ADAME..KIDAN MIHIRET....LESEW LEJOCH HULUU

  • @shimeleshailu54
    @shimeleshailu54 Před 4 lety

    ፍቅር ይጎለሃል አቶ ዘበነ:: ለእግዚ. ቃል ቀናኢ ከሆንክ በፍቅር ተናገር፣ ትህትና ይኑርህ...እግዚሃብሄር ብዙ ላወቀ፣እንደ ሰው ጠቢብ ነኝ ለሚል እየሱስን አልገለፀም...መለኪያው እውቀት አደለም...መንፋሳዊ እውቀት ህይወት ሲሆን ነው:: አንተ እና መሰሎችህ መናፍቅ ብላቹ የምታጣጥሉት ሰው ሁሉ እየሱስ ሞቶለታል። ስለዚህ የተገራ አንደበት ይኑርህ በቅድሚያ። ገና ሰው መናገር ሲጀምር ከየት እንደ መጣህ አውቄያለሁ...ከዚህ ነህ ከዚያ ነህ ብሎ ፈራጅ ማን አረገህ? ለኔም ላንተም ክርስቶስ ሞቶአል...ይህን ተረዳ መጀመሪያ። እንደ እግዚ ሃሳብ ያልሆነ ብዙ ዝባዝንኬ ልታውቅ ትችላለህ...ያው ግን ቃሉ ግልጥ ነው...መዳን በእምነት ብቻ ነው...ማሪያምም እምና ከሆነ ነው ምትድነው እንካን ልታማልድ:: ግን ሃዋርያት ስራ ላይ እንደ ተፃፈው ከሃዋሪያቱ ጋር ታመልክ ስለ ነበር ድናለች የሚል እምነት አለኝ

  • @beletekiros7632
    @beletekiros7632 Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ትግስቱ ይስጥህ አሁንስ እነዚህ አሰለቹኑ ጥያቄ እንጂ መልሲ የሌላችሁ

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 Před 2 lety

    ምህር ዘበነ ስለፎቶግራፍ የነጭ ምስል በየቤተክርስቲያን የተሰቀለው ለምንድነው በደንብ ያብራሩ የእግዚአብሔር ምስል የነጭ ጎረምሳ ምስል አይደለም ሌላው በትክክል ስለታቦት ስትጠይቅ ተምታቶብሻል ማለት ትክክል አይመስለኝም ስለእግዚአብሔር መስክሩ ስለእግዚአብሔር ስገዱ ስለእግዚአብሔር ተበርኩ እሱም ብሎአል እግዚአብሔር ሸክሙ የከበደው ወደኔ ይምጣ እኔም ሸክሙን አቀልለታለሁ የእግዚአብሔር ቃል

  • @sebleseble3055
    @sebleseble3055 Před 2 lety

    Ante zeben Eysus ybraleh

  • @d.siembereketab
    @d.siembereketab Před 4 lety

    Ya Beza malet yalem medhanit eysus naw embetem enat nat

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 Před 4 lety

    Dekoer kesis zebne endswo ayntun yabzaln bewnet 🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 Před 4 lety

    Qale hywetn yasemalgn mengste semayatn yawarslign!

  • @sameriaserat2314
    @sameriaserat2314 Před 4 lety +1

    Fetari lebona yesetan endit yefetarwn fetari enkan keber ayesatem

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi Před rokem +1

    በፍፁም አያዳምጡም እኮ አይ መናፍቃን

  • @user-er5gh3hz3v
    @user-er5gh3hz3v Před 3 lety

    የማትዮስ: ወ :ም: 23:ከቁ :5" ለመታየት: ሲሉ የሚያደርጉትን: ሁሉ: በሰው: ፊት: ያደርጋሉ አሽንክታባቸውን: ያሰፋሉ: የቀሚሳቸውን: ዘርፍ ያስረዝማሉ:6:በግብዣ: ቦታ :የከበሬታ: ስፍራ በምኩራብም: የመጀመሪያውን: መቀመጫ: መያዝ ይወዳሉ ::7:እንዲሁም: በገበያ :መካከል: ሰላምታ መቀበልንና: በሰዎች: አንደበት :መምሕር :ተብለው መጠራትን: ይሻሉ ::

  • @abirahamkoti2949
    @abirahamkoti2949 Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameen 💒💒💒💞💞💞🙏🙏🙏