ተግሣጽ ለኵሉ - 4 መናፍቃን የቀለዱበት ስምንተኛው ሺ! - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ተግሣጽ ለኵሉ - 4 መናፍቃን የቀለዱበት ስምንተኛው ሺ! - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Komentáře • 1,1K

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 Před 4 lety +153

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እስከመጨረሻው ሰምተን ሼር ሼር ማረጋችንን እንዳንረሳ።ለእኛም በእምነታችን እንጸናለን መናፍቃን ቢጠይቀን መልስ እንሰጣለን መናፍቃን መመለስም እንችላለን ።ላልሰማ እናሰማ ክርስታናዊ ግዴታችንን እንወጣ ሼር ሼር በማረግ!!

    • @user-di6mc6hp4e
      @user-di6mc6hp4e Před 4 lety +3

      እሺ እማ አሁን ላዳምጥ ነው

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 Před 4 lety +1

      Amen amen amen🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤❤❤❤

    • @mintearaya3853
      @mintearaya3853 Před 3 lety +1

      እስከመጨረሻ ጸንተን ለመዳን የእየሱስ ክርስቶስ ያጸናን ከዘመኑ ተኩላወች ይጠብቀን አባታችን በጸሎተወ አይርሱን ወለተ መድህን ተክለ ሩፋኤል ማእዛ ሩፋኤል ነን

    • @ameltadese4626
      @ameltadese4626 Před 3 lety

      መምህር ዘበነ ሁልጊዜ የሚያስተምሩት ትምህርት እንደማር ይጣፍጣል በውነት አሁን የሚያስፈልገን አስተማሪ እንደርሶ ያለ ስለዘርም ሆነ ስለፓለቲካ ሳይጠቅሱ መፅሀፍ ቅዱስ የሚለውን ቃል ብቻ በማስተማር ዋት ክብርና ምስጋናዬን ሳልገልፅ አላልፍም ቃለ
      ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ
      ትን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 4 lety +182

    *ዛሬ እኮ የሐዋርያው የቅዱስ ማርቆስ የሰማእትነት በዓሉ ነው እንኳን አደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ የቅዱሱ ሐዋርያ በረከት እረደኤት ይደርብን አሜን*
    *አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆችን በሙሉ በቀኙ ከሚቀሙት ይደምረን አሜን የጠፋት ወገኖቻችንን ይመልስልን አሜን*

  • @helengebremichael5890
    @helengebremichael5890 Před 4 lety +51

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏 መምህር ሆይ ሁሌም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏❤️🙏🙏🇪🇷

    • @kaleabmesafint7868
      @kaleabmesafint7868 Před 4 lety

      መምህር እድሜ ይስጥህ።ብርታት የምናገኝበት ፡አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው።

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 Před 4 lety +3

    ተመስገን !!! የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር ከፈተና ይሰውርልን !

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Před 4 lety +36

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን:: አቤቱ ማረን በቀኝህ እንድንቆም እርዳን አምላኬ ሆይ::

    • @elizabethfantaye8904
      @elizabethfantaye8904 Před 4 lety +1

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @HiwotFkaduuu
      @HiwotFkaduuu Před 3 měsíci

      Kela hiwoti yasamalen memeri betyam new ye mewode ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ntsihtifseha6410
    @ntsihtifseha6410 Před 4 lety +51

    የኛ ክቡር መምራችን የተዋህዶ ልሳን
    ቓለ ሂወት ያሰማልን ክፉ ኣይንካብን
    እመቤተ ከነልጃ ከርሶ እና ከቤተሰባቾው ኣትለይ

  • @user-xt3hf8cx9i
    @user-xt3hf8cx9i Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️አቤቱ ይቅር በለን እንደ ቸርነቱ ይቅር በለን😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @meskremeteshomemeskremeymr5948

    አሜን አሜን አሜን ቃሊሂወትን ያሰማልን መምህራቺን የደንግል ማርያም ልጅ እድሜእና ጤና ያድልልን አሜን፫ ማስተዋሉን ያድለን ከኔ የበረታቹሁ አስቡኝ በፀሎታቹሁ

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +18

    እረ ስንቱ ማርያም ነኝ የማርያም ቃል ተቀባይ ነኝ ነብይ ነኝ አርሴማ ነኝ ባሌ ገብርኤል ነዉ እያሉ ሁሉም ግን ኦርቶዶክስን ነዉ ለመጉዳት የተነሱት ማስተዋል ይስጣቸዉ።😢😢

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 lety +1

      Orthodox yetetena zemecha tenestobatal. Kemechewm belay yebetechrstyan abatoch astemariwoch hzbachinin tenkro kemechewm belay demqo abibo endiqoy manqat alebachew. Egnam kemechewm belay be emnetachin tsenten tenkren abiben metayet alebin. Telat simeta endewm yatenekrenal.

    • @blenberhanmamoye5801
      @blenberhanmamoye5801 Před 4 lety

      me bigebachu fetari nw minagerachu enene becha ameleku beleje beyesuse sem ateferu eyale

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 lety

      @@blenberhanmamoye5801 orthodox wst kelijneth jemro slaladek sle emnetu bnegrhm aygebahm.
      Orthodox: eyesus chirstos amlakachin nuw, feraj nuw enilalen ( ab, weld , menfesqdus - yenezihn mistir tenqiqen enawqallen. Slezi Ab , weld, menfes qidus anid egzyabher nuw lela huletegna egzyabher yelem.
      Orthodox- qidusanin enakebralen, bechinqetachin gize wedefetaryachin qetita enleminewalen betechemarim qidusanochin endileminulin enteyiqalen lik leguadegnahm esti tselyilign til yele slezi qdusanochin enteyqalen enesum wedefetaryachew eyelemenu endyagzun.
      Pentewoch: eyesus- geta egzyabher aydelem ylalu
      Pentewoch- eyesusin ende nebiy yayutal ende egzyabher sayhon
      Pentewoch- eyesus wede amlakachew yemiamaldachew nebiy adrgew yayutal enji be eyesus chirstos amlakinet ayamnum ye 3 slase mistir slemaygebachu.
      Ende orthodox egzyabher amlakachin eyesus chirstosin yemiamelk , yemiamesegin , kibir yemisetew be alem lay yelem.
      Ende orthodox ye egzyabher melaekitin yemiakebir eminet yelem yemianqwashishachew bicha nuw yalew.
      Egzyabher wedowachew merto yasqemetachewn esu yewededewn enante pentewoch lemanqwashesh man siltan setachu??? Melsu Diabilos nuw sltanun yesetachu. Yediabilos mechawecha athunu. Ye eyesus chirstos enat dingle maryamn wdedu akbrwat, ye egzyabher amlak melektegnochin bemulu wdedu, akbru tenkebakebwachew because ye andiyew amlakachin telalaki nachewna kibir msgana ygebachewal. Enat & abathnm akbir wded, talalaqochihnm akibir ye akbrot sgidet ke angeth gombes bleh selam belachew kibir ygebachewal. Yihe malet amelekachew aydelem. 3 aynet sigdet ale. 1. Ye Amliko, 2. Ye tsega, 3. Ye akibrot sigdet. Enezin teteqembet

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b Před 4 lety +24

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም አሜን

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 Před 4 lety +1

    አሜን፤ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም አንተንም እኛንም ኢትዮጵያንም ይጠብቅህ!!

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏 እግዚያብሄር ከነቤተሰብዎት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪💚💛❤💕💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 4 lety +61

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እናመሰግናለን የህይወት ምግብ ነው የሰጡን ላወቀበት። ዲስላይክ ምታረጉ ማን ስሙ አላቹ ? ከዚህ በላይ ምን አይነት ትምህርት ነው የፈለጋቹት ጌታ ልቦና ይስጠን

    • @tilahunbekele3047
      @tilahunbekele3047 Před 4 lety +4

      ጴንጤዎች ናቸው

    • @linakassa4659
      @linakassa4659 Před 4 lety +2

      ልቦና ይስጣቸው የደረባቸውን እርኩስ መንፈስ ነው

    • @user-pj7mh1uo8r
      @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety +2

      መናፍቃኖች ናቸዉ ዲስላይክ እሚያደርጉ :ደግሞ እንኳን አዳመጡት :እዉነትን መቀበል አይፈልጉም :ልቦና ይስጣቸዉ

    • @yohannesgetachew5869
      @yohannesgetachew5869 Před 4 lety

      እኔ የሰይጣን ተከታይ ነኝ. ሳልሰማው ዲስላይክ አድርጌዋለሁ ። ምከንያቱም እሱ ሊላቸው የሚችላቸው ነገሮች ሁሉ በስምንተኛው ሺ ብቻ ሳይሆን በ አንደኛው ሺ፣ በሁለተኛው ሺ እነዲሁም ወደ ፊት በአስረኛው ሺም ጭምር የደረሱ እናም ወደ ፊት ሊደርሱ የሚችሉ ነገሮች ናቸዉ ። ይልቅኑስ ይህ አጭበርባሪ ሰባኪ እንዳያታላችሁ ተጠንቀቁ ።

    • @user-fg8xe9wr1w
      @user-fg8xe9wr1w Před 4 lety +2

      @@yohannesgetachew5869 መምህራችን የመናፍቃን የእግር እሳት ቻሉት ግን እየመረራቹ እንኳን አዳምጡት አንድ ቀን ልቦናቹ ይበራላቹ እንደሆብነ

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety +36

    መምህሬና አባቴ በእምነታችን እንድንጸና ጸልዩልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 4 lety +1

    የምወድዎት የማከብርዎት እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑርልኝኝ የቅዱሳን አምላክ !!!✞⛪💖💖💖 እንደ እርስዎ ያሉትን መምህራን ያብዛልን!!!😭😭

  • @asnakechbekele8748
    @asnakechbekele8748 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የተዋሕዶ እንቁ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ አደራ ጠብቀኝ የትቢትህ መፈፀሚያ አታድርገኝ ጌታ ሆይ ለኔስሀ ሞት አብቃኝ አባቴሆይ

  • @hiwotfikadu4127
    @hiwotfikadu4127 Před 4 lety +17

    መምህር በየቀኑ የሚለቁትን ትምህርት እየተከታተልኩ ነው፡፡ ስለሀይማኖቴ ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አውቅ ዘንድ ትልቅ የሆነ ት/ም ነውና ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ! ! !

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 Před 3 lety +1

    በንስሃ ሳሙ ና ታጥበን እንደ በረዶ ነጭ ሆነን ይህችን ዓለም ለማለፍ ያብቃን
    አሜን

  • @sablasabla8449
    @sablasabla8449 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +9

    አቤቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶየን ጠብቅልን አቅም ጉልበትም ስጠን አባቶቻችን ያስቀመጡልንን ለልጅ ልጅ ይድረስ በኛ ዘመን ሀይማኖታችን ተከፋፈለች ብዙዎቹም ችርቻሮ አስመሰሉት ማስተዋል ስጠን 🙏☝

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 Před 4 lety +22

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🙏

  • @user-ws7yf8do3v
    @user-ws7yf8do3v Před 4 lety +1

    የተዋህዶ የ አይን ብሌን እንወድወታለን ከሺ አመት በላይ ኑሩልን መምህራችን

  • @brawa4kokob
    @brawa4kokob Před 4 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን 💞🙏💕 ጸግዎን ይብዛ memihracn 💞🙏💕

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +4

    አቤቱ እምላኬ መጨረሻችን አሳምርልን በቤትህ አፅናን ከመጨረሻው ዘመን መቅስፍት አንተው ማረን ይቅርም በለን ለንስሀም አብቃን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የትንቢት መፈፀምያ አታድርገን አሜን አሜን አሜን።

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +11

    አሜን ከዚህ መጨረሻ ዘመን እስካሁን የሰወረን ለሚመጣውም ከለላ ይሁንነን አደበታችንን ለምስጋነ ይሁንልን ይሰውረን ይጋርደን የምነየው ያስፈራል በእግዚአብሄር እንታመን ለሚያምኑት ያወጣነልም በዚህ ዘመን እርስዎንም ለሰጠን ዘወትር ምስጋነዬ ነው❤🙍🙏🙏🙏☝ እስከ መጨረሻው ያመነ የድነል አስተውል ትውልድ አስተዋይ ልቦነ ይስጠን🙌

  • @berhan4301
    @berhan4301 Před 4 lety +2

    አቤቱ በ ፍርድ ቀን በቀኝህ አቁመን ለመንግስትህ የበቃን የተዘጋጀን አድርገን ለንስሀ ለ ስጋወደሙ አብቃን አሜን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር

  • @softlife5208
    @softlife5208 Před 4 lety +12

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ እርሱን እና ቤተሰቦትንም ይጠብቁልን ለእርሶና ለመምህር ምህረታብ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይጠብቅልን ያፅኑልን ይባርኩልን አሜን።

  • @user-sz1bx1ni8v
    @user-sz1bx1ni8v Před 4 lety +13

    ስላም እንኳን በደህና መጡ መምህራችን እግዚያብሔር በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን ሳይሰለቹ ለሚሰጡን ትምህርት በሙሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል ያማረ ፍሬ የምናፍርበት እንሆን ዘንድ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለሱ እሱ በውነተኛዋ በደሙ በመሰረተልን ያቅናን እውነትም መገዳችንም እሱ ነውና እስከመጨረሻው ጸንተን የኔ ናችው ይበላን እውነተኛዋን የምናውቅበት እውነተኛው መገድ እድናይበት ልባችንን አብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f Před 4 lety +13

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እስከ መጨረሻ የፀና እርሱ ይድናል አምላክ ሆይ እስከ መጨረሻ እንድንፀና እርዳን😭😭

    • @surafelqtr428
      @surafelqtr428 Před 3 lety +1

      Memiher am Protestant but my life is began to touch with the truth that u teach. I will keep lessening ur teaching. Praise to God. Eg/r yimesgen!!! Amen.

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před 4 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ቃልህይወትን ያስማልን እድሜና ጤና ያድሎት አባ።ክብር ለእመቤታችን ይሁን አሜን።

  • @user-kv6wq4pr5s
    @user-kv6wq4pr5s Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rahellove742
    @rahellove742 Před 4 lety +1

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማል መምህራችን
    እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የስደት መፀናኛችን

  • @user-ey3jm4rm1e
    @user-ey3jm4rm1e Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ሆይ እስከ መጨረሻዊ ሰአት በቤትክ እኑረን እናቲ ድንግል ሆይ አትራቂን ከልጅሺ አስታርቂን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y Před 4 lety +6

    እኔስ ሰለ ስመንተኛዉ ሺ በፍካረ ኢየሱስ ላይ ተምሬዉ አለሁ ከተወለድኩ ጀምሬ ስሰማዉ አድጌ አለሁ የተባሉትም እየሆኑ ነዉ የሚቀሩትም በቅርብ ይሆናልና አቤቱ ያችን ቀን ሰዉረን

  • @user-xo3uz9oh7z
    @user-xo3uz9oh7z Před 4 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ድንግል አትለዮት እግዚአብሔር በቃሉ ያኑረን አሜን

  • @kassage7714
    @kassage7714 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን በሰማነው በቃሉ የምጸና ያድሪገኒ ሰምተን የሱማነውን ለመፈጸም ያብቃኒ

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara831 Před 4 lety +3

    መምህራችን,የእርሰወን እድሜ እና ፀጋ ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 Před 4 lety +7

    አጌዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome8896 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስቦት አሜን አሜን አሜን

  • @user-rs5iu4cn5p
    @user-rs5iu4cn5p Před 2 lety

    አሜንንንን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን አቤቱ ጌታየ ማርን ይቅር በለን እደሀፂያታችን ብዛት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልኝ
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክሉህ እኛንም መስሚያ ጆሮ አስተዋይ ህሊናን ይስጠን ።
    መጭው ያስፈራል በፀሎች አስቡኝ አባቴ ።💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሆይ በጠባቧ መንግድ እድጓዝ እርዳን።

  • @saramarye7227
    @saramarye7227 Před 4 lety

    ክፉው አይንካብን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓

  • @megoseamreamre2738
    @megoseamreamre2738 Před 4 lety +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን

  • @elsabet5373
    @elsabet5373 Před 4 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ልቦናን ይስጠን ይስጠኝ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት ወለተዮሐንስ እባላለሁ በፀሎቶ አስቡኝ አሜን

  • @yemaryamlij4921
    @yemaryamlij4921 Před 4 lety +2

    አሜን ✝️🧡💚❤️✝️🙏🙏🙏

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen

  • @tarikutilahun4780
    @tarikutilahun4780 Před 4 lety +3

    አሜን ቃልህወትን ያሰማልን
    ለአባታችን መምህራችን Dr ዘበነ ለማ አረጅም እድሜ ከቤተሰቦ ጋር እግዝአብሔር ያድልልን ። በፀሎቶ ያስቡን

  • @Slasie
    @Slasie Před 4 lety +6

    Amen Amen Amen Qale hiwet yasemalen Wendmachin Memhr Dr, Kesis Zebene Lema Egziabhier Amlak Admiena Tiena ysth Eme brhan Dngl maryam kehulachin gar thun Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤🇪🇷🇪🇹

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህወት ያሰማልን አበታችን አብሔር እምለካችን ያስቦዎት

  • @user-jw9tk6mh8q
    @user-jw9tk6mh8q Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና 💒💓💓💓📖💐💐💐💓💓💓🔔💐💐💐💓💓💓🕊🕊🕊💓💓💓💐💐💐💓💓💓

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 Před 4 lety +6

    ብጣዕሚ ዝገርም ዝደንቕ ትምህርት ዩ መምህርና ዕድመን ጥዕናን ጸጋን እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብዚሑ ይሃብካ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-vy6cj1it1d
    @user-vy6cj1it1d Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በሀይማኖት የሚቀልዱ አውሬዎች የዛሬው ቅዱስ ዮሐንስ ይገስፃቸው ማስተዋሉን ያድላቸው!

  • @kurazniguse2207
    @kurazniguse2207 Před 4 lety +1

    Amena amen amena Qale heyota yasemalin Memihera ENSE FARHUU baxlotachuu asebunyaa wealtea Senabeta😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ethioeritreafunnycomedy9302

    AMEN AMEN AMEN thank you so much I’m so happy because of you I started reading bible again

    • @user-ey3jm4rm1e
      @user-ey3jm4rm1e Před 4 lety +2

      መምህር እንኮን በሰላም መጡ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ባላችሁበት ምድር ሁሉ በልኦል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ይህንን ድምፅ እንድነሰማ የፈቀደልን የእባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የሂውትን ቃል ለሚስተምሩን መህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የገልግሎት ዘመነሆትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን ከስምንተኞው ሺ መቅስፍት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመቤታችን ምልጃ በርከቷ አይለየን የመጥምቁ ዮሐንስን በረከት አይለየን ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ባርኪ እጥንቶቸ ሁሉ የተቀደሰ ሰሙ እግዚአብሔር ሆይ ማውቅን ስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @solomonfisahe1706
      @solomonfisahe1706 Před 4 lety

      amen amen

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety +7

    ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ከመአት ሁሉ ጠብቀን መምህሮቻችን ኣባቶቻችን ቤተክርስቲያናችን ምእመናን ሁሉ ኣጽንተህ ጠብቅልን ጠብቀን

  • @hanabogale286
    @hanabogale286 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስብልን መምህር

  • @demissieayele7702
    @demissieayele7702 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Memihir Dr Kale hiwot yasemalen.

  • @user-vn6lh5co8f
    @user-vn6lh5co8f Před 4 lety +6

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ አስከመጨረሻ እንድንፀና እንተን እርዳን ማስተዋልን ሰጠን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለዘልአለም ትኑር

  • @-betegebriel7931
    @-betegebriel7931 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን!!! ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን💚💛❤️

  • @wagayeeshete1486
    @wagayeeshete1486 Před 4 lety +1

    AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemaln egnanm egzabhar amlak eskemechereshaw yemetena lin lib ysiten AMEN

  • @askalkahsay2874
    @askalkahsay2874 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችንን እስከመጨረሻው የፀናን እንድንሆን የእግዚአብሔ ፈቃዱ ይሁንልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋና ልመናዋ አይለየን 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @gebreagziabherhaile4262
    @gebreagziabherhaile4262 Před 4 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። የነፍሳችን ምግብ በየእለቱ እየመገቡን ነውና እናመሰግናለን

  • @srtopu3146
    @srtopu3146 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማነውን በልቦናችን ያሣዲርልን አምላካችን እግዚአብሔር

  • @kassubirhanu7137
    @kassubirhanu7137 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን !!! ማስዋሉን ያድለን ! ቃለ-ሀይወት ያሰማልን መምህር ፡፡

  • @user-lv4wf2gy4o
    @user-lv4wf2gy4o Před 4 lety +6

    መምህራችን የኛ እንቁ አስተማሪያችን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @softlife5208
    @softlife5208 Před 4 lety +6

    ቀሲስ እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ከነቤተሰቦቾት ይባርኮት

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰልን እኔ በእውነት በእምነቴ በሁሉ ነገር የዋህ ብንወን ችግር የለውም በእምነት በእምየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ቀልድም የዋህነት የለም የዋህነታችን በእምነት መቀየረ እምየ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሳይወን ጡሩ ነገር ለመሰራት ብናረገው የወደቁትን ማንሳት የተራበን በመገደፍ ብናርገም እግዚአብሔር ይባርክን ይቀድሰን ነበር ይቅርም ቀና ቀናም ያርገናን መድየ እግዚአብሔር ይሰውርን ክመናፍቃን ድንግል ማርያም ትጠብቀን።💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @petykakoun859
    @petykakoun859 Před 2 lety

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝመው መምህራችን 💒⛪️💒

  • @fjhfjgfhgygjgfjgfjggjh5436

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይወት፡የሠመን፡አሜንተወይዶ፡ሉሁ፡እጊዚሀቤሔሪ፡ይጠብቀን፡ከክፉ፡ሁሉ፡ጌተ፡ሆይ፡፡አድነን፡አሜን

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን! የስማነውን በልባችን ጽላት ይፃፍልን አሜን!!!

  • @tesemalalisho2494
    @tesemalalisho2494 Před 4 lety

    ቀለህይወትን:ያሰመልን:የወንጌል'አርበኛ:እድሜነ:ጤነ:ይስጥልን

  • @amendessie7579
    @amendessie7579 Před 2 lety +1

    መምህር በውመት ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነወ የምንወደህ ።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት
    ያሰማልን ✝️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    ኑሪ ዘላለም እንድ ጿፍ እያብራሸ
    ጌታ ሆይ እስከመጨረሻው ህቅታ ድርሰ
    ፀንተን እንድንኖር እርዳን 😢🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬

    • @freaw8063
      @freaw8063 Před 4 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eshetuworku7674
    @eshetuworku7674 Před 4 lety +9

    እነሆ በቶሎ እመጣለሁ ፤ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ ራዕ 3፡11

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 4 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen kale hiowt yasemalen memirachin Egzahbehr yeagelgilot zemenot yibarkilen 🤲🙏⛪🙏❤️💛💚✝️

    • @marberbee879
      @marberbee879 Před 4 lety +1

      ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fl3hz2wt6d
    @user-fl3hz2wt6d Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ክቡር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንም የማይሳነው እየሱስ ክርስቶስ የመግስቱ ወራሽ ያድርግልን አሜን በፀሎትወ ያስቡኝ መምህር

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 Před 4 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን የሰማነዉን በልባችን ፅላት ያኑርልን

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln memhrachin edme ena tena ystln

  • @sanyitsanyit9843
    @sanyitsanyit9843 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ፍጻሜአችን አሳምርን ምኽራችን ቃለሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጦት ክፍሁ ሁሉ ትጠብቅልን።ድንግል ማርያም

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Před 4 lety +4

    Kale Hiwoten Yasemalen Be Edme Betena Yakoiyelen Memiherachien 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛♥️

  • @afomiyagetachew1320
    @afomiyagetachew1320 Před 4 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @romanroman1114
    @romanroman1114 Před 4 lety

    እንደናንተ አይነተ አይነት መምህር እግዛአብሄር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና ጤና ፊቅርና ፀጋ አብዚቶ ያድልልን መምህር በቸርነቱ የድንግል ማርያም ልጅ ይማረን አሜን የአባትነት ፊቅሩ አይለየን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤🌾🌾🌾

  • @millionbacho7457
    @millionbacho7457 Před 4 lety +3

    I just can't wait for the coming series.

  • @senaietmerhawi1016
    @senaietmerhawi1016 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎትውት ያስቡኝ ወለተማርያም

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 Před 2 lety

    መምህር ዘበነ እግዚያብሔር እድሜና ጤናዉን ይስጥህ ሁልጌዜም የአንተን ስብከትና አስተምሮት ስሰማ ነፍሴ ትታደሳለች እየሱስ ክርስቶስ ካንተጋር ይሁን

  • @asss4503
    @asss4503 Před 4 lety +9

    እረ የተዋህዶ ልጆች መጀመሪያ መልክቱን እንስማዉ ከዛ ለኮሜንት እንሩት እሳቸዉም ቀን በቀን የሚደክሙት እንኛ ለማስረዳት ነዉ የ45 ደቂቃ ትምህርት በ3 ሚኒት ኮሜንት እረ እንረዳዉ

    • @netsanetangoto2906
      @netsanetangoto2906 Před 4 lety

      እውነት ነው !

    • @goosigoosi3822
      @goosigoosi3822 Před 4 lety

      እውነት ነው ።ሰምተን ደሞ እናሰማ ሼር ሼር ማረጋችንን እንዳንረሳ እኛ እንደዳንነው መናፍቃንም ሰምተው ይዳኑ!!

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንለመምሕራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @yeshiebre7300
      @yeshiebre7300 Před 4 lety

      ልክል ነው እንረዳ

  • @Fanoleandenet82525
    @Fanoleandenet82525 Před 4 lety +3

    Hagrachenn temelketu ersberse megadel
    Betkreristayn makatel
    Yemkera gezewest new yalnew
    kalehiwot yasmanel!

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 4 lety

    አሜን🙏አሜን አቤቱ የበደልኩህን ሁሉመበደል ሳታይ ይቅር እያልክ ላኖርከኝ ክበርልኝ ቸሩመድሀኒያለም ::መምህራችን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያብዛልዎት🙏✝️💒💚💛❤️

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌም እንሰማዎታለን እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን እናመሰግናለን

  • @user-he6ij8hl5u
    @user-he6ij8hl5u Před 4 lety +29

    ሠላም መምህር ቅር የማይሎት ከሆነ ከ#You Tube አውርጄ Fbላይ ልፖስተው??? ሌሎች ስለሚያስቦልኩኝ ነው የጠየኮት ይቅርታ 🙏ቃሌ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን ።ለኛም ማስተማልን ያድለን🙏🙏

    • @aresamabirnanu9385
      @aresamabirnanu9385 Před 4 lety +2

      ሼር አድርጊው

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 Před 4 lety +1

      Amen amen abate❤🤲❤🙏❤🤲❤🙏❤🤲

    • @sairkisairki3906
      @sairkisairki3906 Před 4 lety +1

      ሸር አድርጊዉ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 4 lety +1

      ሼር አርጊው ምንም አይሉሽም እሰቸው እንዲያው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 4 lety +1

      የፌሰቡክ ገፅም በተመሳሳይ ስም አላቸው ፈልገሸ follow አድርጊያቸው ቀጥታ fb በዛው ላይክ ሺር ማድረግ ትችያለሸ

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 4 lety +1

    መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ለሐዋርያት የተገለጸውን ምስጢር ለእርስዎም የገለፀ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን።