Ethiopia - “አስቁሙልን” የአቶ አገኘሁ ተማፅኖ፣ የዛሬው የመቀሌ ሰልፍ፣ ያልተጠረጠሩት ሌቦች፣ ፓርላማውን ያቃጠሉት ሰልፈኞች፣ ስለአቶ ታየ የተሰማው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 251

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před 3 dny +55

    ይሄን ንግግር ከአመት በፊት ቢሆን ጥሩ ነበር
    በንቀት ገብታችሁ ዛሬ ልመና ይሄው ነው
    የባንዳ መጨረሻው ።
    ድል ለፍትሕ ተዋጌው ፋኖኖኖ ❤❤❤

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k Před 3 dny +5

      ❤❤❤❤ትክክል

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 2 dny +2

      እዲህ ንገሩልኝ እደተጠገበ አይኖርም ገና ምን አይተው አማራ ይግደለን ካላሉ እድሜ ይስጠን ብቻ

    • @semegnsemegn2760
      @semegnsemegn2760 Před 2 dny +2

      እውነት ነው አማራ ትጥቅ የሚፈታው ለሚስቱ ብቻ ነው እልህ ምላጭ ያሱጣል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 3 dny +48

    ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 Před 3 dny +20

    ወይ ኬንያ?? .... ለካ እንዲህ ጀግኖች ናቸው? ዋው።

    • @onesecond4186
      @onesecond4186 Před 3 dny +2

      አለ እንጅ የአዲስ አበባ ህዝብ ቁርስ ምሳውን ፋውንቴን በማየት የሚጠግብ

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q Před 3 dny +30

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤ የህዝብ ትርታ❤❤❤

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před 3 dny +26

    ድልድልለአንበሶቹ እማሪፍኖፍኖየህዝብ ልጅይሸንፍኖፍኖ💪💪💪💪💪

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před 3 dny +34

    ፋኖ ነኝ እኔ ማንንም አልፈራ
    ስጋዬን ላሞራ ነፍሴንም ለአማራ
    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 3 dny +4

      አፌ ቁርጥ እዲህ ነው የጀግኖች ዘር❤

    • @Sade948
      @Sade948 Před 3 dny

      አፈርብሉ ደቆሮ አሁንስ አማራ ባልሆኩ ይሻለኝ ነበር እደአማራ ደቆሮ ፎካሪየለም እየከሰርን ያለነው እኝውነን ትምርትየለ ህዝቡ ሰርቶ መብላት አልቻለም መመማርአልቻሉም ስርአት አልበኝነት ተከስቷል

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 Před 3 dny +5

      ​@@Sade948 አንች መች የአማራ ስቃይ ይገባሻአል ካአድሬ ቡሽቲ ከዚ በሆአላ አማራ የማንም መጫውቻ አይሆንም king amhara fano fano fano ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 3 dny +4

      @@Sade948 ማን ያዘሽ አሁንስ አማራ መሆን በግድ ሳይሆን በውዴታ ነው አማራየ ይግደለኝ ደግሞስ ማሽቃበጥሽ ነው

    • @natnaelkassa392
      @natnaelkassa392 Před 3 dny

      ከብት 😂 እንደናንተ አይነት አማራ የለም !!!!​@@Sade948

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 3 dny +34

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤የአማራ ትግል በድል ካልተጠናቀቀ እግራችሁ ስር ወድቆ ቢለምናችሁም በወደቀበትም የጥይት እሩምታ ለቃችሁ ትገሉታላችሁ❤❤❤አታጭበርብሩ❤መገደሉ ስለማይቀር በትግል ሜዳ ቢሞት ጀግንነት ነው❤❤❤ስለዚህ አሁን አይዘናጋም❤❤❤❤

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo Před 3 dny +19

    ገዳይና ጨፍጫፊው መከላከያ በገባበት እግሩ ሢወጣ ያኔ ሠላም ይሆናል😢😢😂😂

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 3 dny +3

      የምን ማስወጣት ከዛው አፈር ደሜ ማብላት እጅ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před 3 dny +9

    አገኘሁ የትነበርክ ይህ ሁሉ የአማራ ህዝብ ሲያልቅ ድል ለጀግናው ፋኖ❤

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před 3 dny +7

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před 3 dny +17

    እሠይ የኔ ፋኖ የአማራዉ አለኚታዉ ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 መከላከያ ወራዳ በዉጪ ሀገርም ዉጡልን በሀገርም በክልሉ ዉጡልን እደዉሻ አሥጠላቸዉ ብልፅግና🐄🐄🐄👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @AyalewKassa-ln3eb
    @AyalewKassa-ln3eb Před 3 dny +11

    እነዚህ ሰዎች ጆሮ የላቸውም ልበል ?ስለ የትኛው ህዝብ እንደሚያወሩ ግራ ይገባኛል የአማራ ህዝብ መከላከያ ከክልሉ ከወጣ ሠላም ነን እያለ ፣ሴቶች የሚደፈሩት፣ሠላማዊ ሰው የሚረሸነው፣ባንኮች አና የግል ንብረት የሚዘረፈው በመከላከያ እንጂ በፋኖ አይደለም እየተባለ ዛሬም ድምጹን አለመስማት ምን ማለት ነው?

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 3 dny +4

    ድል ለአማራ ፋኖዎች ለሚዋደቁልን ለተስዉልኝ ❤❤ ፋኖዎች ይየኢትዮጽያ አአለኝታዎች

  • @marthaalemayehu7817
    @marthaalemayehu7817 Před 3 dny +6

    ድል ለፋኖ

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 Před 3 dny +4

    ድል ለፋኖ ከደቡብ ኢትዮጲያ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před 3 dny +7

    ከፋኖ ጋር መሆን ያለበት የድርድር ጭብጥ፦
    1. መጀመሪያ የአማራ ብልጽግና ተወግዶ፣ ፋኖ በአንድ መዋቅር ሆኖ ክልሉን ወክሎ መደራራደር መቻል አለበት።
    2. ካለፉት 33 ዓመታት እስካሁን የአማራን ዘር ከኢትዮጵያ በሙሉ ለማጥፋት የተድረግውን መንግስት እውቅና ይስጥ።
    3. ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ከህዝብ የተውጣጡ ተጋባዦች ተሳትፎና ስምምነት ከብሔር ፖለቲካ የጸዳ ሥርዓት ማቋቋም።

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i Před 3 dny +18

    የትግሬ ህዝብ ገና ገና ምን አይተው የንጹሀን ደም ያስከፍላል ዋጋ ድል ለኑጹሀኑ ለአማራ ፋኖ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነው ❤

    • @benkal8062
      @benkal8062 Před 2 dny

      ወንድሜ ድንቁርናህ ጥግ ኣጣ ምስኪን ህጻናትና ሴቶች መን ሓጥያት ብኖራችው ነው

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 2 dny

      ታድያ የአማራ ህጻን ሴቶች በግፍ የሚገደሉት ሀጽያት ኑሮባቸው ነው እዴ የምን ማሽቃበጥ የስራቸውን ነው ያገኙ ገና ምን አይተው

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 Před 2 dny

      Dekemen yenesu tata alalik ale gena ers bersu yibelalal. Drom lesiltan & musina neber tornetun yekosekosut, yihe min yigermal sew yemibelaw siyata bizu yadergal.leziyawm yensuhanin dem bemafises hulum tebabiroal...

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 Před 3 dny +10

    FANO ETHIOPIAN HERO'S

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Před 3 dny +6

    😂😂ካልሞትን የትም አንሄድም ሁሉንም እናያለን 😂💚💛❤👍🐅🐅🐅💪💪አንድ አማራ አንድ ፋኖ የማንንም ባንዳ አንሰማ ለብልግናው አገዛዝ አንገዛም ። አንድ አማራ አንድ ክንድ ፋኖ ያሼንፋል. አማራ ካመረረ ጥጃ አልጠባም ካለ ይበላል አይጣል ነው 💚💛❤👍🐅🐅🐅🐅💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐅🐅🐅👍👍👍👍👍

  • @biniamassefa1550
    @biniamassefa1550 Před 3 dny +2

    የኬንያ በረከት ይደርብን!!😊😊😊

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy Před 3 dny +7

    አሁን አማራጭ የለም ፋኖን ገደፉ በየ ተራችሁ እንዳትበሉ ❤💛💚

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged Před 3 dny +6

    ለተማሪዎች ቢታሰብማ መከላከያው ካምፕ አያደርገውም ነበር:; ደግሞስ ተምሮ የት ሊደረስ? ባንድ በኩል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን መንሥት ይዘጋል, ተማሪዎችን 12ኛ ክፍል ይረፈርፋል:: ደርሶ አዛኝ መሳይ አልኩ ባይ መሆን!!

  • @abiyotkassie5251
    @abiyotkassie5251 Před 3 dny +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለአማራ ጠላቱ ብአዴን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 3 dny +10

    ገና ሽጉጥ ትጠጣለህ
    ፋኖ አይለቅህም አገኘሁ😅😅😅

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 Před 3 dny +6

    ሰላም የነበረው ክልል ጦርነት አውጀህ ህዝብን ንፁሀንን አስጨፍጭፋችሁ ልክ ስትገቡ እንዴት ሰላም ናፈቃችሁ የእውነት የንፁሀን ደም ይፍረድባችሁ ሆድ አደር በድኑ ብአዴን ድል ለፋኖ የአማራው መከታ ከፈጣሪ ቀጥሎ ፋኖ እና ፋኖ ብቻ ነው

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Před 3 dny +7

    ሠለምን እንፈልገለን ሠለም ለሁሉም ነገር መፊቴው መገዳደር ይብቃን ......ሠለም ለሀገረችን😢😢

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 Před 3 dny +6

    ጦርነት በቃን 😢😢😢😢😢😢አስቁሙልን😢😢😢😢😢

  • @ShanbelShanbel-zb8yr
    @ShanbelShanbel-zb8yr Před 3 dny +7

    አለን ወይ

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 2 dny +1

    ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በህብረት ማደግ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት እሴታችን በሐሳብ ልዕልናና በሕግ በላይነት ማክበር ጸንተን መቆም ያስፈልገናል ፣።

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e Před 3 dny +5

    ህዝቡም ሳላም ነው እሚፈልገው በዝህ ጦርነት ስት ወድሞቻችን አለቁ ስቱ ስራ አጥ ሆኖል 😢😢😢

  • @ADDEsS-qe8cw
    @ADDEsS-qe8cw Před 3 dny +9

    ኬንያ ጀግኖች በርቱ እንደኛ እበት አይደላችሁም ጎበዞች

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před 2 dny

      እረ.እበት.አይደለንም

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 dny +1

    ፈጣሪ.በቃ.ይበለን.አይል.የአምላክ.ነው

  • @AdenchAbeba
    @AdenchAbeba Před 3 dny +11

    ድል ለፋኖ ገጥመናል አታለቃቅሱ የአብይ ዳይፐሮች

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 3 dny +1

      እግሬ አውጭኝ አሉኮ

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba Před 2 dny

      @@user-qz6ww6qr9i የአብይ ዳይፐር የክረምት ማዳበሪያ እየሆነ አለቀ

  • @mastewalmintesinot
    @mastewalmintesinot Před 2 dny +1

    ድል ለ ፍኖ

  • @omusalemnyoutube8492
    @omusalemnyoutube8492 Před 3 dny +1

    ሰላም ለሀገራችን ቤተሰቦቻችን በጣም ተሳቀቁብን ሁሉም ለስልጣኑ ነው ማንም ለሀገር የቆመ የለም

  • @user-wg1sq9pr9p
    @user-wg1sq9pr9p Před 3 dny +3

    🎉🎉🎉ያረብ ጦርነት በቃበለን ሀገራችንን ሰላምአድርግልን

  • @danbole1233
    @danbole1233 Před 3 dny +8

    እያሸነፍን ነው እያላቹ አይደል እንዴ?ህዝብን ማሸነፍ አትችልም።ለዛውም መሬውን!!!

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před 3 dny +1

      😂😂😂😂😂 ዲምጥማጡ አጠፉት

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw Před 3 dny +1

    ይቁም ሰላም ለአገራችን አቤቱ በቃ በለን

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před 2 dny +1

    የናቁትያደርጋልእራቁትመቀሌምትርምስምንይሻላል❤

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl

    ድረድረ ቢሎ መተለየ በአማሪ ለይ አይሠረም ምድረ አሽከረ ለፊረድ መቅረቢ አለበው

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Před 3 dny +1

    Bravo 👏 Kenya 🇰🇪 👏

  • @TigestWubea-je6yg
    @TigestWubea-je6yg Před 3 dny +7

    ድሮም የናቁት ነዉ ሚነቀንቀዉ ፋኖን በ3 ቀን ትጥቅ አስፈታለሁ ብለዉ 😂😂

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Před 3 dny +4

    እም ፋኖ ጀግናው ማጣፊያውን አሳጣልን ገና መች ተነካና ጃሎ በል አንተ ንቀታችሁ አማራን መድፈራችሁ😡😡😡😡😡

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo Před 3 dny +7

    አጥፍተነዋል ፋኖን አላሉምደ😂😂😂😂

    • @user-qz6ww6qr9i
      @user-qz6ww6qr9i Před 3 dny +1

      ምን ያውሩ ታድያ ተሸነፍን እዳይሉማ ሊሳቅባቸው ነው ስለዚህ አፈር ደሜ እያስበላቸው ፋኖ የለም ይላሉ

  • @SA-sp1ub
    @SA-sp1ub Před 2 dny

    ሌሎች ሚድያዎች ባይዘግቡ ኖሮ በራስህ ዜና አትሰራም .

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 3 dny +2

    ሰላም አሌኩም እንኳን በሰላም መጠከ ቤትሰብ አበረተታኝ በቀነናት ወዴች

  • @NegeseNegash-vm2mp
    @NegeseNegash-vm2mp Před 2 dny

    አማራ ፋኖ 🦅🦅

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před 3 dny +3

    ከፋኖ መቅረብ ያለባቸው 3 የድርድር ጭብጦች፦
    1. መጀመሪያ የአማራ ብልጽግና ተወግዶ፣ ፋኖ በአንድ መዋቅር ሆኖ ክልሉን ወክሎ መደራራደር መቻል አለበት።
    2. ካለፉት 33 ዓመታት እስካሁን የአማራን ዘር ከኢትዮጵያ ክልሎች ለማጥፋት የተድረግውን መንግስት እውቅና ይስጥ።
    3. ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ከህዝብ የተውጣጡ ተጋባዦች ተሳትፎና ስምምነት ከብሔር ፖለቲካ የጸዳ ሥርዓት ማቋቋም።
    የአማራ ብልጽግና እያለ መደራደር፣ ለአማራ እናት የልጇን ደም በሐሞት በጥብጦ ማጠጣት ይሆንብናል።

  • @kidantub
    @kidantub Před 3 dny +2

    የአድሥ አበባ ልጆች ሠምተው ቢነቁ

    • @zewditudawit9247
      @zewditudawit9247 Před 2 dny

      የአዲስ አበባ ወጣትና ሕዝብ አዚም ስለተደረገበት ነዉእንጂ ገና ቤቱን በላዩላይ ሲያፈርሱበት ነበር መነሳት የነበረበት: እንጃ መቼም የሚነሳ አይመስለኝም በፍርሀት ተሸብቧል ፈዟል እግዚአብሔር ይርዳዉ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 2 dny

    ፈጣሪ.ይድፋቸው.ጽንፈኞች.እንዴት.ሰው.የገዛ.ወንድሙን.ይበላልእንደ.ድመት

  • @haymimule877
    @haymimule877 Před 2 dny

    ጠማማ አፍ መልኩ አያምር ንግግሩ አያምር ፍየል ፊት

  • @seblewongel3293
    @seblewongel3293 Před 2 dny

    ይገርማል አስቁሙልን

  • @su72973
    @su72973 Před 3 dny +2

    ድምፅ

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před 3 dny +3

    A waste of time, energy, and money ‼️
    " Confuse and convince "❗️

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před 2 dny

    አገኘውጠጃሙገናጉዱይፈላል❤

  • @wondimudeto5105
    @wondimudeto5105 Před 2 dny

    ስፖኪዎ ፡ ምንድነው ?

  • @OmanOman-qr8gq
    @OmanOman-qr8gq Před 2 dny

    ፋኖየ ውደፉት ❤❤❤❤

  • @ShanbelShanbel-zb8yr
    @ShanbelShanbel-zb8yr Před 3 dny +3

    በትግራዩ ጦርነት መሳተፌ ይቆጨኛል

    • @MissSamira-gf3kw
      @MissSamira-gf3kw Před 3 dny +1

      ትግራይም እኮ አማራ ላይ ጦርነት የነሳው በሠአቱ አስፈላጊ ነበር የአሁኑን አያርገዉና

  • @user-zx5kk7yb6u
    @user-zx5kk7yb6u Před 2 dny

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ያሸንፋል

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před 2 dny

    ደልለአማራፉኖዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደልለአማራፉኖዬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před 2 dny

    ፋኖመቆሚያየለውወዳጄ❤

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 Před 3 dny +1

    Jile

  • @BasazinewBayih
    @BasazinewBayih Před 2 dny

    Wounded mind

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Před 2 dny

    😢በቃይበለከሁንስበዛ

  • @chuchutaye3237
    @chuchutaye3237 Před 3 dny

    ምን ማለት ነው?

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 2 dny

    ይሄን ሁሉ ችግር ያመጣው ንቀታቸው ነውኮ ለምን ድሮ አልስማችሁትም ህዝቡን😢😢😢

  • @AbuleMamuye
    @AbuleMamuye Před 3 dny +1

    አረቂያም😊😊😊😊😊

  • @anondes1099
    @anondes1099 Před dnem

    ግድያውን ማን ጀመረው??

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol Před 3 dny

    Confuse or convince

  • @user-qe8rj7tc4g
    @user-qe8rj7tc4g Před 3 dny +3

    ያማራን ህዝብ ስጨፈጭፉ ተሪክ ይወቅሰናል አላላችሁም አሁን ምን ተገኘ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 3 dny

    ኬኔያወች ወንዶች ናቸው🎉

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 Před 3 dny +1

    እርሱ ለአባትነት እንኳን አልበቃም ማለት ነው? "በሳምንት ትጥቅ ሳይሆን ሱሪ አስወልቃለሁ" ያለ መንግሥት የት ሄደ?

  • @kidantub
    @kidantub Před 3 dny +1

    ፋኖ እድከብር ከፈለገ እንዴእሬት መምረር አለባቸው እዚህ ካብ እርምጃ መውሠድ አለበት

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn Před 3 dny +3

    ብልፅግና የመናገሪያ አፍ እንጂ የመሥሚያው ጆሮው በአብይ ሪሞት የተያዘ ሥለሆነ ወሀ መውቀጥ ነው።

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 Před 3 dny

    እይይይ ፋኖየ ጉድ ይዞ መጣ!! ያሁሉ ጉራ አልፎ ልመና ተጀመረ!! አንላቀቅም!! ሱሪ ማን እንደሚያወልቅ አብረን እናያለን!!

  • @wondwosenselalle7997
    @wondwosenselalle7997 Před 3 dny

    ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ የሰው ማገትና ግድያ ቀጥሏል ኧረ ዘግቡልን።

  • @elsayilma348
    @elsayilma348 Před 2 dny +1

    የት ነበርክ ወዴት ወዴት

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Před 3 dny +1

    ተላላኪው ብአዲን ስልጣኔን አትርፉልኝ እያለ ነው እንጂ ለሠላም የሚሠራ አይደለም ሕዝብን በድሮን አስጨፍጭፎ ሴቶችን አስደፍሮ ሌላ መቀባጠር አይሰራም በሁለት ሳምንት እናስፈታለን ትጥቁን ተብሎ በፉከራ የተገባው

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Před 3 dny +1

    መቼ ነው እንዳ ሠው ቆም ብላን የምንሣብው😢😢😢

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před 3 dny

      አቡነ ጴጥሮስ እኮ ለዚህ ነው ሰው ሁኑ ብለዋቸው የተመለሱት። ጳጳስን የሚያክል አባት ከኤርፖርት የሚያባርር አመራር ነው እኮ

  • @user-fk6ex7kt7v
    @user-fk6ex7kt7v Před 3 dny

    Fanon yemiyaskom yemdr hayi yelem del le fano❤😊

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před 3 dny +1

    ለምክር ቤቱ ያልተነበበለትን ጠንቅቆ የማያውቀውን የፕሪቶሪያ ስምምነት ተብየውን የትግራይ ሰልፈኞች ይከበር ብለው መፈከር ይዘው ሲወጡ ማየት ይገርማል።

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky Před 3 dny

    ድምፅ የለም

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk Před dnem

    የጨነቀለት እየየየ አለ ዳኝየ ድሮ ነበርጅ መጥኖ መደቆስ •••• ይለያል ዘንድሮ ላንጨርስ አልጀመርነም ድል ለተገፍው ህዝብ ልጅ ፍኖ !!

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn Před 3 dny +6

    ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @aderawtilahun1969
    @aderawtilahun1969 Před 3 dny +1

    kenya king

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 3 dny +3

    የአዲስ አበባ ወጣቶች እደከንያ አራት ኪሎ ጥሶ መግባት ይጠበቃል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @kidantub
      @kidantub Před 3 dny

      የአድሥአበባ ወንድ የለም ሥማቸው እራሡ የሴት ነው

    • @kidantub
      @kidantub Před 3 dny

      ፋኖ ይህን ካብ ፖምብ ወርውሮ መምታት አለበት

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před 2 dny

      ለኤርትራውያን.ምከሩ.33.ታፍነው.ቤተሰቦቻቹ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před 2 dny

    እሰይ😂😂😂😮

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před 3 dny

    ሁሉሚ፣ኣዲ፣ናው፣ባስቢሳባ፣ጥሪ፣ባጃርባ፣ፋኖ፣ማመን፣ኣይቻልም፣ካስቢሳባ፣ካጡ፣እኛ፣ፋኖ፣ናን፣ይላሉ፣ላናፍሳቻው፣ስላሚማጣ፣❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před 2 dny

    አታልቃቅሱብን

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Před 2 dny

    አገኘሁ የቀባጠረውን ለምን ለጭንቅላቱ አይነግረውም ?

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před 3 dny +2

    Oromowoch KeHadiwoch nachew.
    Free Taye Denda❗️
    Justice for Taye Denda❗️.

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Před 3 dny +1

    በሉት የሂን ባነዳ አገር ሸጭ፤ምን ትጠብቃላቸሁ? ምን።አስኪሆን።ነዉ የምትጠብቁት፤ከዚህ በላይ ምን።አነዲመጣ ነዉ የዙት።ባህርዳርን።በፍጥነት

  • @user-oi8yo5th4l
    @user-oi8yo5th4l Před 2 dny +1

    የጠበቀ የውጭ ግንኙነት ቢኖረው ዛሬ ሚሳኤል ይታጠቅ ነበር በአዴን በልበ ሙሉነት አየሰበሰብም ነበር

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Před 2 dny

    ስርቅ እርስ በርስ መገዳደል ዓመጽ ውግያ ረሃብ ሌላ ዜና የለም ይገርማል

  • @zinetendris8315
    @zinetendris8315 Před 3 dny

    ተው ደምሩኝ

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 Před 3 dny

    Yihe yewoyane channel new!

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake Před 3 dny +1

    ድሮ ነበር መጥኖ መደቆሥ ዬእራሣችሁ ችግር ነው ዬገዱ አንዳርጋቸውን ምክር ንቃችሁ ዬማይነካ ነክታችሁ ነው አገር ገደል አፋፍ ላይ ያቆማችሁ እና ህዝባችሁን በሠው በላ ዘንዶ አሣልፋችሁ ዬሠጣችሁ እርጉሞች

  • @user-ji9pn8qo9i
    @user-ji9pn8qo9i Před 3 dny +1

    ቀንደኛው ባንዳ አገኘሁ ተሻገር ዐማራ ሳይሆን ማንነቱን ራሱ አጋልጧል ቅንድቡን ተመልከት

  • @abufikadu9057
    @abufikadu9057 Před 16 hodinami

    ጀግናው የአማራ ፋኖ ገና የብልፅግና ግስግስን ለፍርድ ያቀርባቸዋል!!