EMS አማራን በሙሉ ነፃ ስናወጣ...ፋኖ ዶ/ር አብደላ እንድሪስ የአማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ May 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 335

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před měsícem +8

    እንሻአላህ ድል ለአማራፋኖ💚

  • @TeddyAweke-nv7zb
    @TeddyAweke-nv7zb Před měsícem +12

    ዶ/ር አብደላ ትለያለህ የኔ ጀግና ድል ለፋኖ እናሸንፋለን።

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg Před 26 dny +5

    ዶ/ር አብደላ እንወደሀለን ሰላምህ ይብዛልን የኛ ጀግና ድል ለፋኖ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕!!!

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před měsícem +6

    አብደሏህ ጀግና አላህ ድሉን ለእናተ ያድርግ ያረብ የአማራን መከራ አንሳልን ያረብ😢😢😢😢

  • @user-qj4ve6kv3g
    @user-qj4ve6kv3g Před měsícem +22

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-vu9jk3qd4k
    @user-vu9jk3qd4k Před měsícem +15

    የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዶክተር አብደላ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ❤️🔥✊💪🔥

  • @aw811
    @aw811 Před měsícem +14

    ዶክተር አብደላ በውጊያ ብቻ ሣይሆን በንግግም ጀግና ነህ በርታ
    ከይሁዳዎች ከባንዳዎች ንግግርና አሣብ ሁሉም ፋኖዎች ተጠበቁ
    አይዞአችሁ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ከተገፋችሁት ጋር አብሮ ስለአለ ሰማይ ከፍ ምድር ዝቅ ቢል ከእርኩሶች ጋር ንግግር ምንም ነገር አያስፈልግም አሜሪካ እራሷ መተተኛ ሸርሙጣ መንግሥት ነው የአዛኝ ቅቤ አንጓች ናት አሜሪካ
    በርቱ ጌታ ይጠብቃችሁ!!

    • @user-zz9wb6in2h
      @user-zz9wb6in2h Před měsícem +1

      ዶ፡ር፡አብደላየዘመኔጀግናፋኖያሽንፋልጠላትይዋርዳል።

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před měsícem +7

    እዉነት ያሸንፋል ድል ለተጨፈጨፈዉ ለሚሥክኑ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪👌👌💚💛❤️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @Amde-je2vz
    @Amde-je2vz Před měsícem +7

    ደ/ር አብደላ እውነት ነው ስርአቱ የአማራ ጠላት ነው መፍረስ አለበት ጀግና

  • @danielmohamed6562
    @danielmohamed6562 Před měsícem +6

    እውነት ነዉ ድል ለመላው አማራ ህዝባዊ ሰራት ፋኖ ነፃነት የሚገኘው በክንዳችን ብቻ ነዉ
    ነፃነትክን ካውጅክ በአላ ማንም ይፈልግአል

  • @sorasora37
    @sorasora37 Před měsícem +21

    ዶክተር አብደላ ተባረክ።እኔ የማዉቀዉ ፋኖ እና የአማራ ትግል ይሄዉ ብቻ ነዉ።የስርአት ለዉጥ!

    • @Sarabelhugebre
      @Sarabelhugebre Před měsícem

      Betikikil geltsewtal Dr abdella❤❤❤❤❤❤fano yashenfal🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +18

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před měsícem +19

    በርቱልኝ የኔ ጀግኖች ድል ለፋኖ።

  • @WosiGonderewa-xx2fy
    @WosiGonderewa-xx2fy Před měsícem +7

    ፈጣሪ ይባርክህ ጀግናችን ትክክል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Před měsícem +8

    ❤❤❤ ዶክተር አብደላ ሰባት ዘርህ ይባረክልኝና የተናገሩት ትክክልና ትክክል ነው ፣ ይሄ ቆሻሻ መንግስት ተብየ ከመውደቅም አልፎ ሞቷል ❤❤❤

  • @user-uc2mh3vu3k
    @user-uc2mh3vu3k Před měsícem +2

    ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z Před 25 dny +2

    ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💪 ድል ለአይበገሬዉ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤ጠላት ይዋረዳል

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m Před měsícem +4

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před měsícem +3

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @glory3954
    @glory3954 Před měsícem +8

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před měsícem +31

    ዶ/ር አብደላ ምርጥ ትንታኔ ነው የሰጡት ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!ሞት ለኦሮሙማው !

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb Před měsícem +17

    ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před měsícem +3

    የድል በመጋ ዘረኛ ለሚሳደደዉ ቀዘሩ ለሚጨፈጨፈዉ ህዝብ አማራ አይበገሬዉ ፋኖ❤❤❤

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 Před měsícem +11

    ❤❤❤❤ ትክክለኛ አሳማኝ መምላሽ❤❤❤

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Před měsícem +20

    ዶ/ር አብደላ thank you!

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha Před měsícem +7

    ትክክል፡
    የአማራ ህዝብ ጥያቄ የመብትና የጥቅም ጥያቄ ሳይሆን እንደሰው የመኖር የህልውና ጥያቄ ነው ያለው።
    ፈረንጆቹና አንዳንድ የደላቸው የጥቅም ፍላጎት ያላቸው ና የፖለቲካ አጀንዳ ሊኖራቸው ይችላል።
    ከህልውና ጥያቄ በላይ ጀስት ኮስ በምድር ላይ ሊኖር አይችልም።

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg Před 26 dny +2

    ድል ለፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem +40

    ዶ/ር አብደላ እንድሪስ ቆራጥ ጀግና 👍🏾👍🏾

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb Před měsícem +19

    ፋኖ ያሸንፋል ጥላት ይዋረዳል❤️💚💛💪💪💪💪

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Před měsícem +3

    ድል ለ ፋኖ ድል ለ አማራ ድል ለ ኢትዮጵያዊ ነት !!!

  • @ritateta-wf3uo
    @ritateta-wf3uo Před měsícem +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ ለተገፋው ህዝባችን ፋኖ ይሸንፋል እውነትን ይዞል እውነት ይሸንፋል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler Před měsícem +12

    ፋኖ ፖለቲካ ክንፍ ያስፈልጋል። ብልጠት ያስፈልጋል።

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 Před měsícem +2

    በትትክል ገልፀኸዋል።ድል ለፋኖ❤🎉❤

  • @user-sh1dn6dw2d
    @user-sh1dn6dw2d Před měsícem +4

    ትኩረት! መጀመሪያ አገዛዙ ድርድር የሚል ቃል አላቀረበም ቢያቀርብም አንደራደርም አይባልም እዚህ ላይ ፋኖ ማስተዋል አለበት ለድፕሎማሲዉ ሲባል ለመደራደር ዝግጅ መሆናቸን እያሳወቅን እኛ የልባችን መስራት አለብን ድፕሎማሲዉ ላይ ይሰራ የEMS ጋዜጠኞችን ከልብ እናመሰግናለን ዳያስፖራዉ ለደፕሎማሲዉ አስተዋጽኦ ማድረግ አለበት እባካችሁን ዲያስፖራወች እዚህ ላይ ስሩልን አስኪ ከትግሬዎች ተማሩ አስቡበት?

  • @manaye8321
    @manaye8321 Před měsícem +3

    እውነትን የያዘ ያሸንፋል ፈጣሪም ያግዘዋል እና
    በርታልን ዶክተር አብደላ እንድሪስ

  • @tomw6504
    @tomw6504 Před měsícem +2

    ድል ለፋኖ በርቱ ኢኤሜስ

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před měsícem +3

    THANK YOU DR.ABDELA 🙏🙏
    100% TEKEKELE 👌👌👌
    UNITY IS A POWER 👍👍👍
    I AM FANO

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před měsícem +7

    ዶር አብደላ ዘር ይውጣልህ ጀግና

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před měsícem +2

    ፍኖችን በርቱ❤

  • @addisn1176
    @addisn1176 Před měsícem +9

    ፍኖ ድረድር ለይስሙላም ቢሆን እሺ ነው ማለት ያለበት
    አረ የፓለቲካ ብልጠት ያስፈልጋል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před měsícem +2

      እዉነት ነዉ እቢ አሉ እዳይባል

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem +1

      ሆዳም ካድሬ 👎👎👎👎👎

  • @yohannesteshome9035
    @yohannesteshome9035 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w Před 27 dny +1

    ደልለአማራፉኖዬ❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před 29 dny +1

    ድል ለአማራ ፋኖ !! ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሰራዊት!!! ትግሉ የሕልውና ጦርነት ነው፣ገዳዮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፣ ሓያላን መንግስታት የአማራን ሕዝብ የሚጨፈጭፈውን መንግስት ለፍርድ እንዲቀርብ መደገፍ አለባቸው

  • @beniyambeniyam4699
    @beniyambeniyam4699 Před 24 dny +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ጠላት ይዋረዳል❤❤❤

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 Před měsícem +8

    ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ መብቱና ጥቅሙ የሚከበረው በመለመን ሳይሆን መሰዋትነትን በመከፈልና ራሱን በክንዱ ያሰከበራል ‼️‼️‼️

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před měsícem +3

    የአማራ ሕዝብ አትግደሉኝ በሰላም ልኑርብት ብሎ ስት ጊዜ ሰልፍ ወቶ ጠየቀ አሁን ድርድር የሚባል ውሬ አይሰራም ይህ የገማና የበሰበሰ ስረአት ለአዴና ለመጨረሻ መደምሰስ አለበት

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd Před měsícem +4

    ጎበዝ ፋሲሎ ጥሩ ጥያቄ ነው በርታ ፋኖ መታገዝ አለበት

  • @beniamkedan3926
    @beniamkedan3926 Před měsícem +4

    ከዚ በፊት አደባባይ ወቶ በሰላም ስጠይቅ ነበር ። ነገሮች ከተማሉ ድርድር አይጠላም ጠልፎ መጣያ እንዳይሖን

  • @TigistTechalu
    @TigistTechalu Před měsícem +1

    ድል፡ለፋኖ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před měsícem +6

    The USA ambassador’s statement about fano shows the failure of the Amhara diaspora on the diplomacy! I feel bad for the Amhara people who are suffering without any recognition of their pain by the international world 😭

    • @2024Shashe
      @2024Shashe Před měsícem

      Dr.Yonas Biru forecasted Fanos failure,no manifesto only armed struggle, with different factions, no.as an entity.

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc Před 22 dny +1

    ድልለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannatesfaun5709
    @hannatesfaun5709 Před měsícem +6

    በመጀመሪያ ማን ድርድር ጠየቀን ሲቀጥል ባልተጠየቀበት ሁኔታ አልደራደርም ምን አመጣው ፋኖዎች እባካችሁ አቅን ይዛቹ አሁንም ብልፅግና በውሸት ፓለቲካ እንዲበልጣቹ አትፍቀዱ እባካችሁን ትችላላችሁ እንድናሸንፍ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እንዲረዳን መግለጫ ስትሰጡ ተጠንቀቁ መደራደር ማለት መስማማት አይደልም ድርድሩ ላይ የአማራን ከበቂ በላይ ብዙ ሊያሸንፍበትና የአለምን ሕዝብ ሊያየው የሚችሐውን የአማራ እልቂት ማሳየት ትችላላችሁ እንዲውም መንግስት ከስልጣን መውረድ አለበት ብላቹሁ ድርድሩ ማፍረስ ይቻላል እንጂ ድርድር አልቀበልም ማለት ፋኖን እንደማፍረስ ነው እባካችሁ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Před měsícem

    የመከታው እና የአሰግድ አንድ መሆን ሁሉም አማራ በጉጉት እየጠበቀ ነው አንድ ቀን ለአማራ እንደምታበርሩ ተስፋ አለን

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před 24 dny +1

    እግዚአብሐሰርይባርክህ! ዶ/ር አብደላ።

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před měsícem +1

    እንዲህ አይነት ቃለ መጠየቅ ነው የሚለቀቀው። እባካችሁ እንተርቪው ማድረግ እንዳለሆኖ የህዝብ ቅቡልነትን የሚሸረሽር ቃለመጠይቅ አታስተላልፉ

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co Před měsícem +3

    ሰላማዊ ሰልፍ ስንት ጊዜ አደረግን መልስ የለም ጭራሽ ተሳለቁብን ድርድር😂😂😂

  • @baelove9407
    @baelove9407 Před měsícem +3

    wt a great speech from a great leader❤❤❤❤fano for life

  • @Emapia21
    @Emapia21 Před měsícem +1

    the journalist ...you are calm and wise. you let him finish his full idea before interuption. i appriciate that.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +6

    Thank you Jegnachin Fasil with Jegna Fano for this interview. God bless you both

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 Před měsícem

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል አድርገዋል ትንሽ ነው የቀራቸው

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አማራፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selmmillion
    @Selmmillion Před měsícem +13

    ድል ለተበደለው ለአማራ ህዝብ ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 Před 14 dny

    ውጊያው የእግዚአብሔር ነው ድሉም የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ ❤❤

  • @gebeyabirhanu3209
    @gebeyabirhanu3209 Před měsícem +8

    ዶክተር አብደላ መጀመሪያ አብሮህ ለሚታገለዉ ወንድምህ ክብር ይኑርህ።በሃሳብና በአካሄድ ስለተለያየህ ብቻ ተላላኪ እያልክ ባገኘኸዉ ሚዲያ አትለፍልፍ ችግር ቢኖር እንኳ በዉስጥ የመፍታት ልምድ አዳብር።

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 Před měsícem

      በጣም ትክክል ነህ!!!❤❤😊

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 Před měsícem

      You are right 👍

    • @SsSs-du4cp
      @SsSs-du4cp Před měsícem

      ፋኖውችን "ትክክል ነህ " ትክክል አይደለህም " እያላችሁ እርማት የምትሰጡ እናንተ እነማን ናችሁ ??? ፋኖዎች የማይተካ ነብሳቸውን አስይዘው በሚፋለሙት ትግል ውስጥ ግብተን እንዘባርቅ የምትሉ እናንተ እነማን ናችሁ ??
      ፋኖዎች በራሳቸው ትግል በራሳቸው መንገድ በሚወስዱት ውሳኔ " ገብተን እንፈትፍት " የምትሉ ደናቁርት ከፋኖ ቃል አቀባይ " አርፋችሁ ተቀመጡ !!" የሚል ማስጠንቀቂያ ተላልፎላችኃል !!
      ደንቆሮዎች !!!

    • @Shoaminale
      @Shoaminale Před měsícem

      ኤልያስ ክፍሌ እና ጅል ተድላን ነው እንደ ፋኖ የምትቆጥረው?

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před měsícem +2

    ኢንሻ አላህን ጨምርበት ዶክተር አብደሏህ😊

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤ትክክል ደኩተር ፋኖ ወድማችን መጀመሪያ የአማራ ህዝብ ነፃ ይውጣ❤❤❤❤❤

  • @united6563
    @united6563 Před měsícem +1

    የፋኖ አጉል አለማቀፋዊ የጦርነት ህግ መጠበቅ በሚል የሚያሳየው መለሳለስ አማራን ዋጋ እያስከፈለ ነው።
    አለም አቀፉ ሀይል ትኩረት የሚሰጡት እና ለድርድር እንኳን የሚፈልጉት ምንም አየነት እርህራሄ ለሌላቸው ቆራጥ እና ጨካኝ ሀይሎች ብቻ ነው።
    ፋኖ አካሄዱን እንደገና ማሰብ አለበት።

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před měsícem +3

    It’s not political wise to say that we don’t want negotiation! We should show the world that we are willing to negotiate as long as there is a third party!

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 Před měsícem

      To negotiate, survival of the people is the ground work. መኖርህን ስታረጋግጥ ነው የምትደራደረው

  • @johnsnow8537
    @johnsnow8537 Před měsícem +3

    እረ በህግ አምላክ አንደራደርም አይባልም በአለም አቀፋ ማህበረሰብ ተቀባይነት ያሳጣል አለማቀፉ ማህበረሰብ ለመንግስት ድጋፋን ለማሳየት ይገደዳል አብይ ከስልጣን ይውረድ ብሎ መደራደር እራሱ አንድ የድርድር አጀንዳ ነው በሰወስተኛ ወገን በውጪ ሀገር መደራደር ይቻላል ፈፅሞ አልደራደርም ማለት ግን ለአማራ ህዝብ አደጋ ይዞ ይመጣል በአለም አቀፋ ማህበረሰብ እንደ አሸባሪ ያስቆጥራል በርቱ የጎጃሞ ማርሸት የመለሰው ትክክለኛ መልስ ነው እንደሱ መልሱ

  • @SolomonYohannes-wd7zi
    @SolomonYohannes-wd7zi Před měsícem

    ድል ለፋኖ ይሁን መቼ አሁን ያረቢ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před měsícem +2

    ዶ፡ር፡ምንብየልግለፀህየኔጀግና፡አማራነትጀግንነት፡ድልአድራጊነትነውአሽናፊነት።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +1

    Thank you Doctor Abdallah 🙏❤️

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 Před měsícem +1

    Fasil Please Liston The wonderful justification of Leader
    We are at war of existance
    We have to survive first

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e Před měsícem

    ፋኖ አንድነት መመስረት አለበት ለፖለቲካዊ ስርአት ይመቻል አላማችሁ. አንድ ቢሆንም እዙ አንድ መሆን አለበት.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Před 6 dny

    Ato Abdela pure Ethiopian Amhara exellent explanation❤love ❤❤❤❤❤long live❤❤love and peace

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem +1

    Well came EM S 🙏❤️

  • @muluwerkBelachew-mu3fm
    @muluwerkBelachew-mu3fm Před měsícem +6

    አባሣ ዶክተር አብላ

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 29 dny +1

    Dr abidela jegina ye AMARA lij fano 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e Před měsícem +1

    ይህ ስርአት ምኑ ታምኖ ነው ለድርድር ነው የምንቀመጠው የአማራ ህዝብ ስንት አመት የለመነው በስላማዊ መንገድ. ያልቅስ ሶፍት ስጧቸው ሲባል ነበር እኮ. አሁን የምን ድርድር ነው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 16 dny

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yibka
    @Yibka Před měsícem

    First of all, the Ambassador mentioned consultation not negotiation for Fano. Also, Fano should always be okay with negotiation. They can bring all their agenda to the negotiating table as long as they say no to disarming.

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal Před měsícem

    Bravo Dr. Abdela!!!
    💪💪💪💪💪💪💪

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před dnem +1

    Dr Abedela Shekuren jeziren Alla yeadik Afia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew Před měsícem +2

    እረ ፖለቲካ እወቁ ለይስሙላ እንኳ ቢሆን እንደራደራለን። ግን በምን እንዴት ?የሚለውን ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጥ ነው።

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Před měsícem

      ተናግረዋል ስተየ ይናገሩ ማርሸት ተናግሯል በተረፈ እነሱ ያዉቃሉ ምን እደሚጠቅማቸዉ ምን እደሚጎዳቸዉ ህዝቡንም ምን እደሚጠቅመዉ እደሚጎዳዉ እነሱ ኦነግ ሸኔን ስሙን እየጠሩ ድርድር አትፍራ ተደራደር እያሉ ስሙን ስጠሩት የአሜሪካን ባለስልጣናቶች የፋኖን ስም መጥቀስ ምን አሳፈራቸዉ በጫካ ያላቺሁ የምንባለዉ ብለዋል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před měsícem +2

    ሁለተኛ አትደውልለት ካንተ በላይ የሚበጀውን እሱ ያውቃል ሽምግልና ነው ምንድነው የምትጠይቀው? ቆይተህ የት ነው ይላችሁ ብለህ መጠየቅህ አይቀርም

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Před měsícem +1

    በትክክል🙏🙏💪👍👍 ጀግኖች በርቱ የሸዋ ጀግኖች🙏🙏💪💪👍👍👍❤❤❤

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Před měsícem

    አዎ ዕርቅ የሚባል ነገር ሞነርድል ይለበትም ቀልድ መሆን የለበትም ድሉ የ ፋኖ ነው

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před měsícem

    ፋኖ ዶክተር እብደላ እድሪስ በጣም አደንቅኃለሁ ግሩም ትንታኔ ጠላትን የሚያርበደብድ ምላሽ ነው የሰጠኸው

  • @user-zs4xl4iw7n
    @user-zs4xl4iw7n Před měsícem +2

    ምናይነት ጀግና ደፋር ሰውነው💪💪💪💪💪

  • @WendemuEsheta-bi1yy
    @WendemuEsheta-bi1yy Před měsícem

    ድልለሕዝባዊ ድል

  • @ciscrettube7697
    @ciscrettube7697 Před měsícem +1

    አስቀድሞ አልደራደርም ከማለት ለድርድር ስትቀርቡ ማንሳት የመሚገባውን ሀሳብ ማቅአብ ነው የሚሻለው ።

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Před měsícem

    መከላከያ ሙሉ በሙሉ አማራ ክልልን ለቆ ከወጣ ብሃላ መደራደር መጥፎ አይደለም ግን መጀመርያ መከላከያ አማራ ክልልን ለቆ መውጣት ግድ ነው

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e Před měsícem +1

    የአማራ ትግል እኮ. በጣም ፈጥኗል. አመት ባልሞላ እዚህ ከደረስ ሁለት አመት ቢቆይ. የት ይደረሳል. ይህንን ማስብ አለብን

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis Před měsícem

    100 % TEKEKELE 💯💯💯🙏🙏🙏 THANK YOU DELE LE FANO
    👌👌👌 I M FANO 👍👍👍

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před 11 dny

    ድል ለፋኖ💪💪💪‼️
    ውድቀት ለደም አፍሳሹ ለመሀይሙ አብይ አህመድና ለተከታዮቹ:

  • @hmaryamabera
    @hmaryamabera Před 27 dny

    የአማራ ህዝብ በሰላማዊ መንገድ በተደጋጋሚ በሰላማዊ ሰልፍ መብቱን ሲጠይቅ ገበሬው ጅራፉን ይዞ መብቱን ሲጠይቅ የሚሰማው አልነበረም ።ሰልፉን ትቶ ሰይፉን ካነሳ በኋላ ማንም አያስቆመውም ወደፊት እንጂ ወደኋላ የሚል አማራ የለም የምን ድርድር ነው።

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j Před měsícem +1

    ምንም አይነት ድርድር መደረግ የለበትም ምክንያቱም አሁን ያለው መንግሥት የሚታመን አይደለም ከማይታመን መንግሥት ከከሃዲ መንግሥት ምንም አይነት ድርድር መደረግ የለበትም

  • @user-xx5ut5eh1l
    @user-xx5ut5eh1l Před měsícem

    አማራ ወደፊት ያሸንፋን

  • @aytomjoro-ed8po
    @aytomjoro-ed8po Před měsícem

    እንደራደራለን፣በመጀመሪያ፣ግን፣ከክልሉ፣ይውጣ፣ነው