አቶ ጃዋር መሀመድ ከኡቡንቱ ጋር ያደረጉት ሙሉ ቆይታ///Exclusive Interview with Jawar Mohammed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2022
  • ኡቡንቱን ይደግፉ!
    www.gofundme.com/f/lets-build...
    የተከበራችሁ የ Ubuntu TV ተመልካቾች ከስር ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን እና ወርሀዊ መዋጮ በመክፈል የ Ubuntu ቤተሰብ አባል በመሆን ሚዲያችሁን መደገፍ እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው::
    Membership:
    / @ubuntu_tv
    #Ubuntu #Ethiopianpolitics #Jawarinterview

Komentáře • 7K

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio Před 2 lety +371

    ጀዌን የሚወድ እስኪ በላይክ አድምቁት

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen- Před 2 lety +3

      Malcolm xን የምንወድስ😉

    • @user-vc3jw8om1o
      @user-vc3jw8om1o Před 2 lety

      @@Hidaya-kitchen- ኪከከኪ

    • @Gameover-ug1oi
      @Gameover-ug1oi Před 2 lety +3

      ሜንጫ ራስ 😂😂

    • @MalcolmXethio
      @MalcolmXethio Před 2 lety +2

      @@Hidaya-kitchen- በተራችን እንወድሻለና

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s Před 2 lety

      አችጋለሞታግም አፈርያስግጥሽ ኦለሞቸንኦየተሳደብሽበየቀኑምንአገኝ ከበርሽአደል የሆሽሰላቢ

  • @redwannred2325
    @redwannred2325 Před 2 lety +544

    እኔ ትግራዋይ ነኝ
    የአንተ ቀንደኛ አድናቂና ወዳጅ ነኝ ❤️✊❤️
    ጀግናው ጁሀር መሐመድ አላህ ይጠብቅህ
    LONG LIVE FOR YOU AND YOUR FAMILY
    ኢንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል አገኝሀለው 👍

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Před 2 lety +16

      Tegaru💋💋💋💋💚❣️❣️❣️❣️

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 Před 2 lety +4

      Fesam

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Před 2 lety

      @@abrahamt2356 ደነዝ አህያ 🦓🦓🦓🦓🤦😅😅😅

    • @sololo3265
      @sololo3265 Před 2 lety +30

      We all oromo people love tigray people we are both oppressed by Naf**nyaa Abiy's govt

    • @mercimerci7286
      @mercimerci7286 Před 2 lety +11

      አዎ ነፈሰ ገዳይ ስለሆንሽትወጂዋለሽ

  • @ademedao3820
    @ademedao3820 Před 2 lety +46

    ምርጥ ቃለ-መጠይቅ. Respect you journalists.

  • @addisaddis1896
    @addisaddis1896 Před 2 lety +3

    በጣም ናፍቆኝ ስለነበረ ደጋግሜ እያየሁት ነው የማይሰለች ቅናዊ ትንተና

  • @user-hw9xh7ei6z
    @user-hw9xh7ei6z Před 2 lety +138

    የኛ ቢሆን ብዬ የምቀናበት ሰው ቢኖር አንተ ነህ ጃ ሁሉን ነገር በእውቀት እንጂ በ ስሜት እማታወራ እማትተነትን ለማንም ወጣት ተከታይህ ማረግ እምትችል ገራሚ ምሁር ነህ። ትግራዋይ ነኝ የጀግኖች ልጅ ስለሆንኩ ጀግና ሳይ አደንቃለው ማንም ይሁን ኦሮሞዎች እድለኞች ናቹ

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 Před 2 lety +3

      Thank you Adey wolelaye 🐝🙏🏾

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 Před 2 lety +1

      Shikor

    • @salaalebiyyaakoo2142
      @salaalebiyyaakoo2142 Před 2 lety +2

      Ahunem le hulachenem beki nw Shikor
      Thanks 🙏

    • @ethio-entertainment7294
      @ethio-entertainment7294 Před 2 lety +5

      I AM OROMO BUT I LOVE Dr. TEDDY

    • @ktabtegaru770
      @ktabtegaru770 Před 2 lety +1

      ክብሃል ሰሚዕኻ እምበር እዚ ዕምቡስ ዩ ናይ ተጋሩ ግፍዒ ኳ ብኣግባቡ ክገልፆ ኣይካኣለን ናትና ክኾን ኣይኽእልን ይረዳእኻ

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne Před 2 lety +557

    እኔ አማራ ነኝ የፓለቲካ ትንተናውን ፣ ኢንተርቪውን አንተ ብቻ ሰጠው ጃዋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትችላለክ አቦ ። እይታህን ፣ መረዳትክን ፣ አቅምህን በሚገባ አድንቀናል 🙏🙏🙏🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 lety +24

      አታሸቃብጥ !! አዲስአበባን ከህግ አግባብ ዉጭ ፊንፊኔ እያለ ሲጠራ ምን ሊመጣብህ እንደሆን አስብ።

    • @wellotube7062
      @wellotube7062 Před 2 lety +59

      ፊንፊኔ ቢል መሬቱ እኮ የራሳቸው ነው

    • @fuhhg1808
      @fuhhg1808 Před 2 lety +14

      መሬት የአላህ ነው ማነው ላአድ ብሂር የሰጠው አወናባጆች

    • @user-zz1wc8ux8h
      @user-zz1wc8ux8h Před 2 lety +28

      @@abuhaile6517 ማሽቃበጥ አይደለም ሥሙ ፊንፊኔም ይባል ሌላ ምን ችግር አለዉ ሆ

    • @emirtube3439
      @emirtube3439 Před 2 lety +7

      @@abuhaile6517 ina finfine lela tirgum alaw inde? duz

  • @relaxwihquran504
    @relaxwihquran504 Před 2 lety +5

    ጃዋር እይታ በጣም አስደናቂ ነው ለዚች ሀገር የሚቆረቆር ሰው ሌላ አላማ የለውም ወደድንም ጠላንም የዚች ሀገር እጣ ፋንታ ልሆን የምችለው የጃዋርን ሀሳብ መቀበል ብቻ ነው።አራት ነጥብ እናመሰግናለን።

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c Před 2 lety +3

    ጀዋር ሙሀመድ በምክንያት ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ያኑርህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x Před 2 lety +539

    ጀዊይ ያለ ምክንያት ጠልቸህ በምክንያት የወደድኩህ ከባድ ሰው አላህ ከተንኮለኞች ይጠብቅህ

    • @butekaye
      @butekaye Před 2 lety +2

      Same here

    • @Isaackidu
      @Isaackidu Před 2 lety +1

      Well say

    • @borenamedia7198
      @borenamedia7198 Před 2 lety +1

      ውድ ኢትዬጲያዊን ፕሮፋይላችንን በመጫን በደግነት ሰብስክራይብ
      ታደርጉን ዘን በፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችሆለን

    • @neftalemfikre8122
      @neftalemfikre8122 Před 2 lety +1

      Kalemeknayt alech😂😂

    • @user-od4up3wg6o
      @user-od4up3wg6o Před 2 lety +4

      በውሸት እና በቁማር አስመስሎ በጎ ነገር በመናገርማ አብይም ከዚህ በላይ አውርቷል ግን ተግባር የለም ምናልባት አብይን ውሸት ህዝቡ ስለነቃበት ነው ሳክሱን ለሰው በላው ጃዋር ያቀበለው ያው ትንሽ ቆይቶ ደሞ የሚፈልጉትን ነገር ካደረጉ ቡሀላ ቁማሩን በልተናል ይላል ምናለ በሉ እድሜ ይስጠን እናያለን

  • @yasinabdella8939
    @yasinabdella8939 Před 2 lety +202

    ከማንኛውም ለዚች ሀገር ሠላም ፈላጊ ጋር መነጋገርም ሆነ ለመስራት ዝግጁ ነኝ !
    ጀዋር መሐመድ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @zebib9761
      @zebib9761 Před 2 lety

      Who is he after all to talk with Jal Merro and Debrestion? Is he abiy’s telalaki?

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      Tinb anshi jofe Amora!

  • @danielduri3503
    @danielduri3503 Před 2 lety +33

    Jawar is a great role model for this generation and a political scientist who can analyze the future, a man of unique talent and who truly loves his country and puts his Oromo identity first.

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety +1

      Mintaf ras neh shoe metregia.Dingay ras ( # 1) ahia mercato gebeya sighed abren inhedalen! Kafeh mar teb yelal !

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      Alferdibehm metfo
      baria Alekah siletefabih afehin tikeftaleh!(Lante tilk nesanet) new!

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      I love him too! Anten Zanzibar bewesdeh amest bir alagenm! (Anasa)!

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      Rakuthen Denise menged lay!recha bandiirahen Yezeh!

  • @ahmedgebeyehu4343
    @ahmedgebeyehu4343 Před 2 lety +5

    እውነቱን ለመናገር የጀዋር ሙሀመድ አንደኛ ተች ነበርኩ ም/ቱም ኦሮሞን መሰረት ያረገ ፅንፈኛ ይመስለኝ ስለነበር ነገር ግን ዕውነቱ በተቃራኒው ነው ።keep it up!!!

  • @user-fc6rh7pv3q
    @user-fc6rh7pv3q Před 2 lety +50

    እስካሁን ሰዎች በሚሉት እንጂ በእነሱ ንግግር እንጂ አላውቅህም ነበር በጣም አዝናለሁ ከሰላም ጎን የሚሰለፉ ሰዎች ያስፈልጉናል 😥

  • @manaitache6439
    @manaitache6439 Před 2 lety +457

    ሀገሩን የሚወድ ሁሉ እውነቱ ይሄ ነው ብዙ አይነት ኢትዮጵያዊነት አለ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው።

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Před 2 lety +8

      ፊኒፊኔ እሚባል ኢትዮጵያ አናቅም

    • @liltide
      @liltide Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂

    • @meeyaad12
      @meeyaad12 Před 2 lety

      @@myhopeGod ፊንፊኔ ማለት ባዶ ቂጥህን ያለ ጫማ በእግር መሬቱን እየቆፈርክ መጥተህ የተጠለልክባት የኦሮሞ መሬት ናት። ረሃብ ያደቀቀውን አንጀትህን በምግብ እያዋዛ ወደ ሰውነት የወሰደህ የኦሮሞ ርስት ነው

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Před 2 lety +2

      @@meeyaad12 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @habte8281
      @habte8281 Před 2 lety +5

      እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ደረጃ ሰጪ ማን አደረገህ?

  • @mytube9453
    @mytube9453 Před 2 lety +32

    አረ ይሄ ነገር በ24 ሰዓት 1M ልገባ ነው:: interview ነው ወይስ የሆልውድ ፊልም ነው? እስቲ ደግሜ ልየው! 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mohammedibrahim-yr4co
    @mohammedibrahim-yr4co Před 2 lety +12

    The one dream I have rn, Abiy and Jawar agree n reconstruct our country... leaving the past for the seek of our future. May Allah (God) bless our country.

  • @edenasenafiyedenasenafiy5926

    ጀዌ እግዛብሄር ይስጥክ የዛሬ ንግግርክ ተስፋ ነው ሰው ሁሌ እንደሚያስብክ አይደለህም አገራችን ተስፋ አላት እውነት ለሁሉም ልቦና ይስጥ

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 2 lety +67

    ኦቦ ጀዋር በመጀመሪያ እኳን ደህና መጡ🙏🏽🙏ትላትም አሁንም የኢትዮጵያ መፍትሔ ይዘው የመጡ የሰላም የነፃነት የጭቁን ህዝቦች የብሔርና ብሔረሰቦች የታጋይእግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏽🙏🙏🏽🙏

    • @tameafrica7589
      @tameafrica7589 Před 2 lety +1

      Thank you Jawar, you made the important interview!!

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před 2 lety +1

    ሳልረዳህ ጠልቼህ ነበር፣ ባለማወቄ ነው። አንተ ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ቀጥል ፣ለዚህች ሀገር የምታስፈልጋት ሰው ነህ። ሀገር የመምራት ብቃት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Před 2 lety +3

    ጃ ምን አለባት አንቴን ሆኜ በተፈጠርኩ ነው ያልኩት አለህ ይጣቢቅህ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ያንቺን ሰላም ዘወትር ከሚማኙት ነኝና አለህ ሰለምሽን ይምጣዉ
    🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před 2 lety +54

    ለብዙ ጊዜ በስህትተትና በፅንፈኞች ፕሬፓጋንዳ አንተን እንደ ስይጣን ስመለከትህና ሳሰብህ ነበር በእውነት ሀጣያት ሰርቻለሁ በግሌ ይቅርታ እጠይቃለሁ ተባረክ ። አቦ ይመችህ!!

    • @meeyaad12
      @meeyaad12 Před 2 lety

      ቴክስትክን አንብቤ ሳላውቀው አይኖቼ በእንባ ተሞሉ። ተባረክ ወንድሜ

    • @solomon6733
      @solomon6733 Před 2 lety +1

      @@meeyaad12 ቴክስቴን አንብበሽ መልስ ስለጠሽኝ አመስግናለሁ ሁላችንም ለሀገራችን በእውነት መቆም አለብን

    • @munaali2129
      @munaali2129 Před 2 lety

      Hulachenem wanjelanw nbr, but now he changed

    • @mohammadsaid8014
      @mohammadsaid8014 Před 2 lety

      🙏

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Před 2 lety

      @@meeyaad12 enem enbayen mekotater akategn wenjiyehalew balah yikir belegn

  • @wildan1801
    @wildan1801 Před 2 lety +56

    የጃዋር ወዳጅነታችሁን ይህን ላይክ በማድረግ አረጋግጡ😍

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety

      🔴❌JEWAR HAS A LOT OF BLOOD ON HIS HANDS. THIS PERSON PLAYED ▶️ A GREAT ROLE ON ETHIOPIAN CIVIL WAR. JEWAR & HIS TEAM KILLED A LOT IF INNOCENT CHILDREN'S AND PREGNANT WOMEN'S ‼️❌🔴

  • @tigiteklay3424
    @tigiteklay3424 Před 2 lety +4

    I have no word Jawar! You are so brilliant. We ❤️ you !

  • @awwalibnjamaal8877
    @awwalibnjamaal8877 Před 2 lety +6

    Jawwe, I'm so glad to see you here again.🥰 Praise be to Allah, may our almighty give you long life.

  • @temehailemariyam9757
    @temehailemariyam9757 Před 2 lety +967

    በዚህ አጋጣሚ #ጋዜጠኞችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤ ህዝቡ ጋር ያሉ ጥያቄወችን በሙሉ አንድም ሳታስቀሩ በመጠየቃችሁ respect❤❤❤

    • @sen5575
      @sen5575 Před 2 lety +6

      Ustaz Jawar cannot be a Leader because he isn't secular enough! This is a diverse country.

    • @jemiloootube
      @jemiloootube Před 2 lety

      ኧረ ባክህ? ምነው ዲያቆን እና መምህር ነን ባይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሀበረ ቅዶሳንና 4ኪሎ ቤተመንግስት እግራቸውን አፈናንጠው የሚያቦኩ ናቸዋ ትክክለኞቹ ፖለቲከኞች?
      ኡስታዝ ነው ያልከው? ትርጉሞ ገብቶሀል? ጁሀርን ኡስታዝ ለማለትስ ምን አነሳሳህ?
      አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እሺ ብትመርህም እውነትን ዋጣት እሺ።

    • @gebeyalebu1644
      @gebeyalebu1644 Před 2 lety +17

      @@sen5575 : what do you mean by “ he is not secular enough “ ? does it annoys you he is Muslim?

    • @sen5575
      @sen5575 Před 2 lety +6

      @@gebeyalebu1644 Nope I grew up in Addis and i have Muslim friends and Uncles. But the Problem is not about Islam but the mindset of Jawaar. And i am saying this with proof that every christian community saw.

    • @sen5575
      @sen5575 Před 2 lety +7

      @@jemiloootube Watat mnamn mibal neger ezi hager lay ayseram. I would rather die than see Jawaar lead my country and there are many like us. And we have proof for saying this. The problem is not Islam but the mindset of Jawaar!

  • @fd2529
    @fd2529 Před 2 lety +40

    ወደድንም ጠላንም ለእኛ አማራዎች ከደመቀ መኮንን፣ ከአገኘው ተሻገር፣ ከተመስገን ጥሩነህ ..... ጀዋር ተሽሎ ተገኝቷል። ውጨዎለሁ

    • @jamboandu3402
      @jamboandu3402 Před 2 lety

      ቄሮዎች በዚህ ሁለት ዓመት አማርኛን አቀላጥፋችሁ መፃፍ ጀምራችኋል ። hahaha ጋሪህን እዛው አሩሲ ላይ ብትነዳ አይሻልህም ?

    • @fd2529
      @fd2529 Před 2 lety +2

      @@jamboandu3402 እሱን ሂድና ለደመቀ መኮንን፣ ለአገኘው ተሻገር፣ ለተመስገን ጥሩነህ ... ንገረው

    • @user-mx9jk3tp9o
      @user-mx9jk3tp9o Před 2 lety

      አሽቃባጮች ናችሁ

    • @wolloChafaTube
      @wolloChafaTube Před 2 lety +2

      @@jamboandu3402 ወላሂ እኔ ምርጥ የወሎ ልጅ ነኝ ግን ወሎየወችን ከእስክድር ነጋ እና ከአማራ ክልል ከፍኖ ማን ደጋፊ ናችሁ ብትሉ ብዛት የጀዋሀር ደጋፊ ነን።

    • @jamboandu3402
      @jamboandu3402 Před 2 lety

      @@wolloChafaTube
      ወሎ ጫፋ ከምትባል ፤ ማዳጋስካር ጫፋ ብትባል ያምርብሀል ። ቤተአማራ ውስጥ በወረራ የመጣ አንዳንድ ጋላ ካለ ጠራርገን እናፀዳለን ። ያኔ አገሪቷ ሰላሟን ታገኛለች ።

  • @kulititesfaye6302
    @kulititesfaye6302 Před 2 lety +17

    Well informed & educated politician ever 👏 Jawar Mohammed, you are one of the few All Time Best Leaders Africans got so far 👍

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      Gulit chinklat yizeh new yenorkew! Ueminkebalel bermel atkedmlm.Ko ko yemibal zingero tewawekew! Alah bedefah!

    • @BirukGw
      @BirukGw Před 5 měsíci

      ​@@ketemaeskinder4695mehayem ergetega nege ke 10 belay altemarkem
      duz

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y Před 2 lety +3

    አላህ ይጠብቅህ ጀዋ ር ለዲንህም በዚሁላይ የምሰራ ያድርግህ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Před 2 lety +83

    ጁዋር ሙሀመድ የኔ ጀግና የልጂ አሰተዋይ ❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚💚❤❤💚💚💚💚❤💚💚💚❤💚💚💚❤❤🌹💚❤❤💚💚❤❤💚💚❤💚💚❤💚

  • @serkalemchere3056
    @serkalemchere3056 Před 2 lety +54

    ማንኛውም ሰው ከጀዋር ስልጣንና እውቀትን በብልሀት መጠቀም አለበት እኔ አማራ ነኝ ግን የኛ የአማር ፖሎቲከኞች ለህዝብና ለሀቅ የኖረ አይደለም እናየወደፊት መሪያችን ጀዋር ቢሆን እኛም እሱም በሰላም እምኖር ይመስለኛል እኔ የዘር ችግር የለብኝም ማንም ይሁን ሀገሬን በሰላም በአንድነት ባመቻቻል በኡክልናት የሚያስተዳድራት ከሆነ እንኳን አደለም ጀዋር ለምን የውጭ ዜጋ አይሆንም ብቻ አገራችንን በስላም የሚመራ መሪ ይሁንልም በርታልን ጀዋር የወደፊቱ መሪያችን ትሆናለህ ብዬ አስባለው በግሌ

    • @jhonbelay9613
      @jhonbelay9613 Před 2 lety +1

      Are you swear
      የፖለቲካ እውቀት አለሽ ?
      የኢትዮጵያ ፖለቲካ በየዋህነት ማየት ጊዜው አልፏል ስለዚ

    • @Sinke24
      @Sinke24 Před 2 lety +3

      አረ ንቃ? እንደ አብይ መፎገሩ ነው።ግክፅ ዘረጘነት ስላላዋጣው ነው።የአቢቹን ፋገራ ስታይል ነው

    • @lulsegedmengiste8361
      @lulsegedmengiste8361 Před 2 lety

      Q

    • @BirukGw
      @BirukGw Před 5 měsíci +1

      አይ ሀበሻዎች ስንባል እኮ፣
      በእውነት አሳዛኝ ፍጡር ነን
      የሚበልጠንን ሰዉ የምንጠላ
      የሚበጀንን ሳይሆን እኛኑ የሚመስል(ሙስሊም ) ከሆንኩኝ ሙስሊሙን ኦርቶዶስ የሆነ ኦርቶዶክሱን
      ኦሮሞው ኦሮሞውን
      አማራው አማራውን የሚመርጥ።
      የሚበልጠንን የምንጠላ፤ ከኛ ከተሻለዉ እንደመማር ፣ እሱን የምናጠፍ ጨለማ ህዝቦች እኮ ነን።
      ጀዋር ማንም የሚስተካከለው በዚህ ዘመን የሌለ መሪ ነዉ
      ጀዋር ይህችን ሀገር ቢመራት በምን እድሏ
      እንደው ባረገልን

  • @genetwakene5669
    @genetwakene5669 Před 2 lety

    ጀዌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እነካን ደስ አለህ አከብርሀለሁ

  • @ambootube1402
    @ambootube1402 Před 2 lety +5

    Wise and brilliant speech ever seen in my life . We choose you for good reason thank you Jawar you are king

  • @khawlah9347
    @khawlah9347 Před 2 lety +24

    ኢንሻአላህ ጀዋር አንተ የኢትዮጵያ መሪ እንደሚቶን ተስፋ አለኝ አላህ ይጠብቅክ

  • @jerrybest1828
    @jerrybest1828 Před 2 lety +24

    ጃዋር ማርያምን እወድሀለው አንደኛ ነህ አይገልፀውም።

  • @shemseseid3791
    @shemseseid3791 Před 2 lety +2

    ጆዋር የእውነት ተፅህኖ ፈጣሪ ሠው 6.7k Comment

  • @Muhammed_Khedr_Comparative

    አብሽር ወንድም ጀውሀር ሙሀመድ አላህ ይጠብቅህ ለሀገራችን ለዜጎቿ እንዲሁም ለዲናችን ጠቃሚ ሰው አላህ ያድርግህ
    ቡንቱ አላህ በኢማን በሂጃብ ይጠብቅሽ

  • @solomon6733
    @solomon6733 Před 2 lety +188

    ጋዜጠኜቹንም በጣም አድርጌ አደንቃለሁ ጥያቄ ከጠየቃችሁ በሃላ ፀጥ ብላችሁ ነው የምታዳምጡት አታቁርጥም ጣልቃ አትገቡም በጣም profachinal ነው።

  • @anwarjemal9251
    @anwarjemal9251 Před 2 lety +14

    ጃዌ አንተ እኮ ትለያለህ እምንለው በምክንያት ነው የእውቀት ሰው አላህ ይጠብቅህ ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @senaitaraya9464
    @senaitaraya9464 Před 2 lety +8

    ጀዋርን ስሙት እትዮጵያውያን 🇪🇷

  • @milishanegese4009
    @milishanegese4009 Před 2 lety +6

    I don't know how others can understand your deep wisdom & knowledge! You're unique 👑

    • @BirukGw
      @BirukGw Před 5 měsíci

      Jewar is a king and hero knowledgeable ,unique person in africa, and in the 🌎🌎🌎🌎

  • @helenyonas2475
    @helenyonas2475 Před 2 lety +16

    ኦቦ ጀውሀር እድሜ ከጤና ጋ ሌላ መግለጫ የለኝም:: ❤️💛❤️💛

    • @merosha2awa
      @merosha2awa Před 2 lety

      ሽኔ በኦሮሞ ስም የሚነግድ የ1977 ከትግራይ ክ/ሃገር በሰፈራ/resettlement program በወለጋ እና መተክል ከውሎ ህዝብብ ጋር የሰፈሩት የትግራይ ተውላጅ ግን በኦሮምኛ አፋቸውን የፈቱ ናቸው። ለምንድነው እውነታው የሚደበቀው? ኦፌኮም ኦህዴድም ውስጥ አሉ!! መንግስት ለምን እውነቱን አያውጣም? ጀዋር ይህን እውነት ጥርት አድርጎ ያውቃል!!

  • @jirtuumedia3315
    @jirtuumedia3315 Před 2 lety +437

    I Love you Jawar Mohammed

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 Před 2 lety +18

    Within his speech, which I liked most is, he has taken his imprisonment as a good way to safe him from evils, Alhemdulillah. Last but not least I noticed is, he becomes so calm and mature than ever. This is best example to show how challenges could be used as opportunities. I hope Jawar will be seen in a better political status whom will work for the the betterment of Ethiopia than his previous egoistic ways.
    Thanks!!

    • @samsongizaw5580
      @samsongizaw5580 Před 2 lety

      L

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      My Iger ,salat bitaderg uishalehal.Isis ahia!

    • @abdusemedworku8977
      @abdusemedworku8977 Před 2 lety

      @@ketemaeskinder4695 What are talking about? Dumb!!! የፃፍኩትን መረዳት ካልቻልክ ብያንሥ በትትክል መፃፍ ተማር፣ ጭፍን።

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      What kind of DR ? He is a thief at night! Let Alah opens ur mind! He is Somal and gim gala.

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Před 2 lety +2

    የአማር ፅፉኞች
    አህመድን ጀበል ና ጀዋርን ለምን ጠሎቼው
    ብላችሁ ጥያቂ የምታነሱ
    እነሱ ጀግና የወለዳቼው ጀግና ያሳደጋቼ ው
    ጀበሎ ና ጀዋር ሙሀመድ ስለሆኖ ነው አሁንም ዛሬም ነገም ጀግናናቼው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤

  • @tube1298
    @tube1298 Před 2 lety +70

    ጀዌ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ፖለቲካው የገባህ አንተን ነው በፊት የተናገርካት ሁሉ ተከስቶ አየነውኮ ጦርነት ለማንም አይበጅም ትርፉ የድሀ ገበሬው ህይወትን መቅጠፍ፣ንፁሀኖችን መጨረስ፣የሴቶች መደፈር፣ኪሳራ ማብዛት ወዘተ.......ነው አሁንም አላህ ሰላሙን ያቅርብልን🙏🙏🙏🙏

    • @merosha2awa
      @merosha2awa Před 2 lety

      ሽኔ በኦሮሞ ስም የሚነግድ የ1977 ከትግራይ ክ/ሃገር በሰፈራ/resettlement program በወለጋ እና መተክል ከውሎ ህዝብብ ጋር የሰፈሩት የትግራይ ተውላጅ ግን በኦሮምኛ አፋቸውን የፈቱ ናቸው። ለምንድነው እውነታው የሚደበቀው? ኦፌኮም ኦህዴድም ውስጥ አሉ!! መንግስት ለምን እውነቱን አያውጣም?

  • @masaratgirama3918
    @masaratgirama3918 Před 2 lety +54

    የኔ ድምፅ ጀግናዬ ⚫️🔴⚪️

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ለውጥ ነው ለአገር ሲባል ነገሮችን ማለዘብና መጸጸት ተገቢ ነው። ባላልኳቸው ያልክበትንም አነጋገር ወድጄዋለሁ ግን በይፋና በጥቅሉ ይቅርታ ብትጠይቅ ክብር ይጨምርልሃል የሚል እምነት አለኝ። ቢሆንም እናመሰግናለን ፈጣሪ አገርንና ህዝብን ለመካስ እድሉን የሰጠህ ይመስለኛል።

  • @nuredinhussein4122
    @nuredinhussein4122 Před 2 lety

    ቀድሜ በድፍን እና በጭፍን መጥላቴ አሁን ላይ በእርጋታ እና በአስተውሎት በምክንያት እንደወድህ እንድደግፍ አድርጎኛል አልሃምዱሊሏህ አሏህ ይጠብቅህ ጃ-ምርጤ

  • @Dagu2030
    @Dagu2030 Před 2 lety +11

    አማራ ነኝ ጀዌ ትችላለክ የምር እስከዛሬ ያለምክንያት የጠላውክ ቆጨኝ አንዴ ቆመን ብናስብ ሁላችንም አንድ ሀገር ብቻ ነው ያለን ኦሮሞ ወንድም እህቶቼ ያለምክንያት ዝም ብለን አንጠላላ 💙🤝🏼 Sin jalledaa Ijjolen OROMO 🥰💙 Ani Amhara 😁

  • @540963
    @540963 Před 2 lety +51

    ጃዋር እጅግ የምንወድህ እጅግ የምናከብርህ ወንድማችን ያንተ ሀሳብ ይህችን አገር ብዙ እርምጃ የሚያራምድ ሀሳብ ያለህ ሰው ነበርክ ግን ራስ ወዳድ ፖለቲከኞች ዋጋ አሳጡህ
    አሁንም ከፈጣሪ ቀጥሎ የሀገራችን ተስፋ አንተ ነህ ::

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +2

    እውነት ጃዋር እደወሬህ በተግባር ከሄድክ አደቃሀለሁ አላህ ኢትዮጲያን ሠላም ያድርግልን

  • @ebisagemechu
    @ebisagemechu Před 2 lety +1

    ጃ ከባድ ሚዛን! ጀዋር መሐመድ፣ በቃ አንቴ እኮ ትለያለህ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንቴን አልተረዳም ስንል በምክንያት ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!! አንቴንም እንኳን ለዚህ አበቃህ። የዚህችን አገር የፖለቲካ ስካር ወደ ጤናማ አካሄድ ከሚመልሱ ሰዎች መካከል በዋናነት ባንቴ ላይ ተስፋ ጥለናል። በርታ የሚትወደው አላህ ይርዳህ!!

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op Před 2 lety +109

    ጀዋርየ አንተ በማየትየ ደስ ብሎኛል ያልከዉ ነገር ተፈፃሚ ሁኖዋል በጣም ለአገሪትዋ አንተ ታስፈልጋታለህ አሁንም ተጠንቀቅ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @hamuzukemal8674
      @hamuzukemal8674 Před 2 lety

      Dasi nama jedhe hundumafu nagaya yaduf rabbiin si gargara hin dandetale jabadhu

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 Před 2 lety +153

    አላህዬ የዚች ሀገር መሪ ያድርግልን 😍😍

  • @tigisttolosa3641
    @tigisttolosa3641 Před 2 lety +1

    ጃ በጣም ላንተ ክብር አለኝ እንኳንም በሰላም ወጣህልን አንተን አስረው እኮ እነሱ ተተራመሱ አንተን መንካት ከባድ የተከለከለ መሆኑን አያውቁም ዋናው እንኳንም መጣህልን አንተ ስታወራ መስማት በጣም ናፍቆኝ ነበረ ጎታ ኬኛ

  • @netsi345
    @netsi345 Před 2 lety +1

    አነስ ክፈትወካ የኔ ሊቀ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ🙏
    ትግራይ ትዕወት💛❤

  • @user-gq7zd1ju3j
    @user-gq7zd1ju3j Před 2 lety +24

    ጃዌ የኛ ቱሁት የኛ ጀግነ አላህ ይጠብቅልን

  • @user-sr7ku5oi4e
    @user-sr7ku5oi4e Před 2 lety +337

    ጆሮ ያለው ይስማ ሚያስፈልገን ሰላምና ሰላም አለቀ ጀዋር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

    • @behailukiyaki2358
      @behailukiyaki2358 Před 2 lety +1

      the only little detail is he is directly responsible for the death of close to a 100 people in the first round of the Shashmene attack and for hundreds of people after that. Ya you can rant and rave all you want but it is kind of hard to ship out of that subhumanity.

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 Před 2 lety

      Mita 😂

    • @yisehakg5039
      @yisehakg5039 Před 2 lety

      ሰላም ከእውነት ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው:: ውሸት አለመተማመንን አለመተማመን ደግሞ እድጎ ጥላቻን ጥላቻም ጦርነትን ይወልዳሉ::
      እንግዲህ እውነትን ሳይነጋገሩ ሰላምን መስበክ ምጣድ ሳያስቀምጡ ሊጡን ማዞር ነው::
      እውነት -->መተማመን-->ሰላም!!!
      ይኽው ነው መንገዱ::

    • @user-od4up3wg6o
      @user-od4up3wg6o Před 2 lety +2

      ተግባርና ወሬ ለየብቻ ነው አብይም ከዚህ በላይ ለፍልፋል ተግባር ግን የለም አሁን ደሞ ባልተነቃ መልኩ በጃዋር መምጣታቸው ነው

    • @user-sr7ku5oi4e
      @user-sr7ku5oi4e Před 2 lety +1

      @@user-od4up3wg6o ተግባር እንዲሆን እኔም አንተም እሱም ሁላችንም አላፊነት አለብን በለው በማለትና ህዝብና ህዝብ መሀል ጥላቻን በመስበክ ሀገራችን ለዚህ በቅታለች አሁን ደሞ ከዚህ በላይ ጥፋት እንዲመጣ አንፈልግም የትኛውም ህዝቤን ወክላለው ሚለውን ፖለቲከኛ እንበለው በጥባጭ ማንም ቢሆን እሚነግረንን እንጂ ምንሰማው የልቡን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው የህዝቡን ስቃይ ግን እያየን ነው

  • @hnanetubi2417
    @hnanetubi2417 Před 2 lety +1

    ሱበናላ እኔ ሚጋርማኝ ኡኮ አለመደመመጥ አለመከበበር አለመዘን ኡኮ ነዉ ማነዉ ማንን ነዉ የሚገድለዉ ወንድሙን ነዉ ጠ,ሚ አቢ አህመድ አለማታገሠቻዉ ከበድ ወጋ የስከፈለን ስንት ወጠት አጠን ግን እነት እትዮጵየ ታወረደች እንጅ የታረፈች ነገር ዬለሚ አሁን የቀራዉን ለለማጠት የንታን ሰከን መለት እነ እዉቀትህን እንፈልጋለን ከአቢ ገሪ ሆነህ👏👏👏

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y Před 2 lety +1

    ሁሌም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪💪💪
    እድሜውን ሁሉ በትምህርት አሳልፎ በመጨረሻ መሳሪያ ተሸክሞ ህዝብ ከሚያጫርሱ ዱኩማኖች ጀዋርን አዳምጡት

  • @bilaalibraahim4856
    @bilaalibraahim4856 Před 2 lety +97

    ጀዋር መሀመድ አንተ ሁሌም ለሀገራችን ታስፈልገናለህ ኑርልን❤️💚❤❤️💚❤❤️💚❤❤️💚❤

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 Před 2 lety +134

    እውነትም ይህ ሰው ለዛች ሀገር ፈውስ የሆነ መድኋኒት ነው።ጃጃጃጃጃ❤🙏

    • @haleemahassan4294
      @haleemahassan4294 Před 2 lety +3

      💖💖💖💖💖💖💖💖👈

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x Před 2 lety +2

      በትክክል

    • @5gtube
      @5gtube Před 2 lety +3

      King ይሆናል ጠሉም ወደዱም የመጨረሻ መፍትሄ እሄ ነው ለጁሃር መልቀቅ ስልጣኑን

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 Před 2 lety

      አራጅ እና አሳራጅ አገር ያጠፋል እንጂ ፈውስ ሆኖ አያውቀ ጅላጅል

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 Před 2 lety

      @@5gtube እንዴት አይነት የቆመ አህያ ነህ

  • @user-he9pv5fy4b
    @user-he9pv5fy4b Před 2 lety +4

    በህይወቴ ፖለቲካ ሰምቼም ተከታትዬም አላውቅም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘረኛም ምን አይደለህም የምር በጣም አከብርአለው

  • @kibebew
    @kibebew Před 2 lety

    እዉነት ነው ቤታችንን ዘግተን እኛ ብቻ ብንወያይና ብንከራከር የነ ሱዳን መቀለጃ አንሆንም ነበር። thanku Ja 🙏

  • @sifenbetty5893
    @sifenbetty5893 Před 2 lety +62

    ፈጣሪዬ ሆይ በስማ በለው ይህንን እንቁ ሰው የጠላሁበትን ከንቱ ጥላቻየን ይቅር በለኝ 🙏

  • @sakutube7252
    @sakutube7252 Před 2 lety +12

    የጀዌ አድነቂዎች ዬት ነቹ ለይክ አላህ ይጠብቅክ ያረብ ለይክ

  • @mubarekjemal5006
    @mubarekjemal5006 Před 2 lety +1

    በጣም ተመሰጭ ሁሌም የምሰማው የፓለቲካ እውቀት ወደ ፊት ሊያሰከትል የሚችለውን ችግር ትንተናው ይመቸኛል

  • @mofzala12678
    @mofzala12678 Před 2 lety

    ጅዋር በጣም አመሰግንካለው ሰለሐገርክ መልካም አመለካከትክ በርታ ከአብያችን ጎን ሆነክ ሐገሬራችንን እናልማ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር በልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @jerrybest1828
    @jerrybest1828 Před 2 lety +20

    አቦ በትክክል የተማረ ሰው ይግደለኝ❤❤❤

  • @abumohammed6387
    @abumohammed6387 Před 2 lety +99

    ጀዋር ንፅህናውን ሀገር ወዳድነቱን እና በሰለጠነ ፖለቲካ ማመኑን ላለማድነቅ ዘረኛ እና ሙስሊም ጠል መሆን ብቻ ነው ምክኒያት ሊሆን የሚችለው። አላህ ለትልቅ ዐላማ ያዘጋጀው ሰው ነው ጁዋር ኢንሻአላህ።

  • @yusufii5203
    @yusufii5203 Před 2 lety +4

    ዎዉ ጀዋረ 👌👌👌👌nama nagayaa rabini umuri si ha dheresuu rabini. amini jedha mee 😘😘😘😘💚❤💚❤💚❤💚❤ ya umataa kenyaa ☝☝☝

  • @hayutitube6667
    @hayutitube6667 Před 2 lety +2

    የኔ ጀዋር አላህ ያበርታህ ምኞትህን አላህ ያሳካልህ እሰካሁኗ ድረስ አንተን በመደገፌ ፍፁም ደስተኛ ነኝ።

  • @singtanentertainment
    @singtanentertainment Před 2 lety +55

    የጃዋር እይታ በጣም አስደናቂ ነው ለዚች ሀገር የሚቆረቆር ሰው ሌላ አላማ የለውም ወደድንም ጠላንም የዚች ሀገር እጣ ፋንታ ልሆን የምችለው የጃዋርን ሀሳብ መቀበል ብቻ ነው።አራት ነጥብ እናመሰግናለን።

  • @mintesnotmarkoss9285
    @mintesnotmarkoss9285 Před 2 lety +238

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳልከውም ለበጎ ነበር የታሰርከው:: ከአንተ ለሀገራችን ብዙ እንጠብቃለን ይዘህ የመጣኸው ሀሳብ ሁላችንንም ያስማማናል ሠላም እና ፍቅር ይሻለናል:: ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን እንወድሀለን #ጃ❤️

    • @muludemile2173
      @muludemile2173 Před 2 lety +1

      እውነት ፡ነው

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 Před 2 lety +8

      ከብይም እኮ እዲህ ነበር ሲል የነበረዉ ቤተምግስት እስኪገባ ሁሉም ያዉ ናቸዉ አፋቸዉን እያሳመሩ ቡሃላ የተናገሩትን ይረሳሉ አላህ የሚበጀዉን ይስጠን

    • @ketemaeskinder4695
      @ketemaeskinder4695 Před 2 lety

      Ahia mengizem ahia new! Eth idelem.Angetu laigh Bilawa medenese neberebet ( Anasa Banda) Eth telat (Havey).

    • @kxwolde5718
      @kxwolde5718 Před 2 lety +2

      ምነው ወንድሜ እባክህን እየቀባጠረ አሁን ለኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት ነው እንጃ አጀንዳ ይዞ በልዝብነት ቆዳውን ገልብጦ ለማጠፋፋት የመጣ ነው ስለዚህ ህዝብ ሆይ ንቃ!!!

    • @OROOfficial11
      @OROOfficial11 Před 2 lety

      subscribe

  • @cherinetfikadu5085
    @cherinetfikadu5085 Před 2 lety

    relay I am very happy your conversation thankyou so much JUWARE !!!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 2 lety +1

    መልካም ነገር ለመስራት አማራን መግደል፣ዘር መቁጠር አለብን
    ምሁራን አንድነትን አፍርሰዋል፣አንድነት ማታለል ማለት ለምሁራን ስራቸው ነው

  • @jasmine2439
    @jasmine2439 Před 2 lety +12

    ደራርቱ ፈጣሪ ይባርክሽ ለሰላም ብለሽ ብዙ ለፍተሻል።

  • @ahmedgiragn2294
    @ahmedgiragn2294 Před 2 lety +56

    ታስረህ ንግግሮችህ እየተደጋገሙ እንዳዲስ ይደመጡ ነበር ጊዜና ሁኔታ ማይቀይርህ ጀግና ነህ ጃዊ አሁንም ብዙ ባትታይ ኮሽ ባለ ቁጥር ስምህን ማጠልሸት ለgizewዉ እረፈት አግኝቶ ነበር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

    • @SB-hp8ms
      @SB-hp8ms Před 2 lety

      🔴❌JEWAR HAS A LOT OF BLOOD ON HIS HANDS. THIS PERSON PLAYED ▶️ A GREAT ROLE ON ETHIOPIAN CIVIL WAR. JEWAR & HIS TEAM KILLED A LOT IF INNOCENT CHILDREN'S AND PREGNANT WOMEN'S ‼️❌🔴

    • @abuyusratube917
      @abuyusratube917 Před 2 lety +1

      አሏህ ይጠብቅልን ወንድማችንን ጀዋርን ያረብ

  • @Faisal-ii1qf
    @Faisal-ii1qf Před 2 lety +3

    My all families were great supporters of juhar Muhammed since day one one love from RYAA oromo

  • @tgoromia3556
    @tgoromia3556 Před 2 lety +2

    Jawee koo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před 2 lety +48

    *_ጁሀር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ይሆን የምትሎ ብቻ Like 🇪🇹💪👈_*

  • @seidanuru1000
    @seidanuru1000 Před 2 lety +45

    ከእስር ተፈተህ ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል! በእውነት ንግግሮችህ በጣም በሳል ናቸው! አሏህ ደሞ ይህን በሳልነትህን እና እውቀትህን ይዘህ ለሀገርህ እሚጠቅም ያድርግህ! ኢንሻአላህ ሀገራችን ላይ ያሉ የፖለቲካ ሆነ የሀይማኖት ግጭቶች ተዎግደው እምናይ ያድርገን! አንተም በርታልን! 👍👍👍

  • @selam2170
    @selam2170 Před 2 lety +5

    ጄዌ ዬለምክንያት ጠልቼክ በምክንያት ወደድኩክ💪💪

  • @user-or2yv2lw6c
    @user-or2yv2lw6c Před 2 lety +1

    Big clap for Jawar! It is an eye opener for other Ethiopian politicians!

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Před 2 lety +68

    አሁንም አላህ ይጠብቅህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን የምትናገራቸዉ ነገሮች ሁሉ በየሁሉ ቤት ያለ በየሁሉ ጭቅላት ያለ ችግር ነዉ ማሻአላህ

  • @roblemohammed3450
    @roblemohammed3450 Před 2 lety +272

    aint able to wait this political strategist's interview! top fan from Somalis People 👏👏👏💪💪💪

  • @rahimatube2982
    @rahimatube2982 Před 2 lety

    ኑርልን

  • @tesfayruta7546
    @tesfayruta7546 Před 2 lety +1

    💚💛❤🙏betam arif des yemil asetsaseb👍 new

  • @ethiopianhealthprofessiona1451

    ጅዋር በጣም አስተዋይ ሁኗል በጣም ደስ ይላን ጊዜዉ ሚጠይቀዉ ሃገራችንም ምትፈልገዉ ይሄን ነዉ////
    ቀጥልበት በመነጋገር ማይፈታ ችግር የለም////

    • @moviehub2687
      @moviehub2687 Před 2 lety

      ሁሌም አስተዋይ ነበር

    • @eskedartemesgen9740
      @eskedartemesgen9740 Před 2 lety

      አትመኑት ምን ይዞ እደመጣ ከጀርባው አታቁም አንልም በመላሱ ነው የቀበረን

    • @hiwotfite9294
      @hiwotfite9294 Před 2 lety

      He born brilliant

  • @tewodrostesfayetesfaye4435
    @tewodrostesfayetesfaye4435 Před 2 lety +53

    የኢትዮጵያ ተሰፋ ነህ አሁንም ካለንበት ጥላቻ ወጥተን እንዲህ ያሉ ሰዋችን መሰማት መጀመር አለበን ለኢትዮጵያ መዳን መፍትሔው ያለው በኢትዮጵያውያን እጅ ነው እንደነ ጀዋር አይነት ሰዋች ሊሰሙ ይገባል በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

    • @elfinesheshetu1629
      @elfinesheshetu1629 Před 2 lety

      አንዱ ጠይ እኮ እሱ ነበር እግዜአብሃር ይመስገን ወደ ቀልቡ የመለሰው

    • @maryahayara1853
      @maryahayara1853 Před 2 lety

      3ባንዲራ አጠገቡ የደረደረ ሰው ውስጡ ምን እንደሚፈልግ ማን ያውቃል የትኛውን ለይቶ ይወዳል?? በአፉማ ሕዝብን ለማሣመን መዘጋጀቱና ሕዝቡን ተስፋ መስጠት የሁሉም ልማድ ነው እኔ ሚገርመኝ አማኙ ሚጃጃለው እራሱን ሚያታልለው ተከታይ ነው።

  • @dinieabdela1967
    @dinieabdela1967 Před 2 lety +2

    Jawar habibii keef

  • @mukatube9817
    @mukatube9817 Před 2 lety

    እንኳን በሰለም መጠሀልን ስንት ቀን ነዉ ስፈልግ ስፈልግ ዘሬ አገኜሁት በርታ እዉነት የሸንፋል

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j Před 2 lety +275

    ጁሀር አላህ ይጠብቅህ በሳሉ ፖለቲከኛ
    በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ቤታችንን ፈርሸን እጠናችንን አጭሰን😜 ፏ ብለን እየጠበቅንህ ነው😍 ጃዬ❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před 2 lety +10

    ጀዋር ወንድማችን ለሀገራችን አሁን ታስፈልጋታለህ አሁን አብዛኞቻችን በደንብ የገባን ይመስለኛል ሰላምህ ይብዛ

  • @abdifetahmohamed5552
    @abdifetahmohamed5552 Před 2 lety +1

    U can't hate this man
    The only guy whose speech I watch and hear for hours. Good to see you back on the stage .

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 Před 2 lety +3

    እስርን ለጠላትም አይስጠው ፈጣር ሁላችንም አንድ ያድረርገን እትዮጵያ ለዘላሌም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @yasinsule7295
    @yasinsule7295 Před 2 lety +23

    የኛ ጀግና ዛሬ የሰጠከው ኢንተርቪው አንደኛ ነው ልክ እንደዛሬው ተረጋግተህ እና ሁሉንም መአከል ያደረገ ሲሆን እመነኝ የሚጠላህም ይመርጠሀል። ሀገር መሪም ለመሆን ይህ አይነት መረጋጋት ይጠይቃል ባይ ነኝ።

    • @Sinke24
      @Sinke24 Před 2 lety +1

      ለወደፊቱ የምርጫ ቅስቀሳ ነው።አገራችን ይላል አስሬ ጊዜ።ማንም ሞጘ የለም።ሁላችሁም አማራን ለማምከን ነው!. ኦነግ ስለገደለው በሺህ የሚቆጠር ደሀ ገበሬ አማራ ምንም አላለም።ዘረጘነትህን በጉያ ይዘህ ማንንም አትሸውድም !!

  • @sultanmama35
    @sultanmama35 Před 2 lety +82

    የጀዋርን አይነት በክፍለዘመን ውስጥ ማግኘት ይከብዳል ሺ አመት ኑርልን

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 Před 2 lety +1

      አሳራጅን ከመጠየፍ ይልቅ የሚያደንቅ የደነዘዘ አረመኔ ትውልድ

  • @debelabiri1446
    @debelabiri1446 Před 2 lety +3

    I always had big respect for you My Jawar!

  • @jesusislordrozina9974
    @jesusislordrozina9974 Před 2 lety +2

    Definitely you are right !! We need peace✌️