ክፍል ሁለት ቃለ ምልልስ - ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 03. 2019
  • የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድን ስለ መገናኛ ብዙሃን ሚናና፤ የሚመራው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(ኦ.ኤም.ኤን) ስለሚያከናውነው ሥራ ጠይቀነዋል።
    Originally published at - amharic.voanews.com/a/intervi...

Komentáře • 1K

  • @girmazeleke1889
    @girmazeleke1889 Před 5 lety +266

    ውድ ጽዮን የሙያ ስነምግባር ያለሽ ሚዛናዊና ለሌሎች ሞዴል የምትሆኚ ግሩም የሚዲያ ሰው ነሽ

    • @CHERBOLETUBE
      @CHERBOLETUBE Před 5 lety

      czcams.com/users/edit?o=U&video_id=6Ccu5ehV5TI

    • @begashawgebre9180
      @begashawgebre9180 Před 5 lety

      God bless you

    • @AdamMoguzo
      @AdamMoguzo Před 5 lety +7

      ጽዬን ግርማ ፦ ጡሩ ሞጋች ነሸ ፡ እንደ ብራና ወጥረሽዋል።
      ጁሃር ፦ መማር ማወቅ የፖለቲካ ተንታኝ እሰትራቴጅሰት (strategist) መሆን ህዝብን የሚያጋጭ ከሆነ ፋይዳም የለው። ለመግደለልና ለመገደል እዝህ ደረጃ ድረሰ ተምሪያለሁ ማለትም አያስፈልግም ።እውቀትህን ለጡሩ ምግባር ለሰላም ለፍቅርና ለዘላቂ መፍቴኼ ብታውለው አገርንም ህዝብንም በጠቀመ ነበር።አሰበው እሰኪ በአንድ ሙህር ነኝ ባይ ህዝብ ሲምት ሃገር ሲበተን። የተናገርከውም ይዘህም የወጣኸው ህዝብ አመፅን ይጋብዛል ።
      ሰላም ለኢትዬጵያ ህዝብ !!

    • @bayegeda9048
      @bayegeda9048 Před 5 lety +2

      Tsiyo is not neutral like a professional journalist but mindful of negative perspective and acting like a boss to take measure. Talk to ESAT TV journalists you biased lady and messenger of racists!

    • @endalewadam105
      @endalewadam105 Před 5 lety

      Thank you Tsion, really journalist

  • @allebai4185
    @allebai4185 Před 5 lety +105

    አቦ አላህ ይስጥሽ ዘሮችሽ ይባረኩ በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ አይናትሽ ይብዛ

  • @dawitamberber3523
    @dawitamberber3523 Před 5 lety +88

    ፂወን ኮራሁ ንስሀ አስገባሽው እውነት ሙያሽን አክባሪ የሴት ወድ ነሽ ጌታ ይባርክሽ ማንም ያልደፈረውን የደፈርሽ ነሽ በርች

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 Před 5 lety

      Dawit Amberber ,
      Yesiet wond yemilewun enteew enna;
      He deflected many questions and also he is a narcissist and chronic lier. He said OMN is blah blah and also he tried to shovel the term invaders and settlers that he purposely use them every time in to Oromo terms that don’t have Amharic equivalencies other than that.
      Jawar, what about the“rope pulling’ threat you said? Does it has another meaning in Oromia?
      What about I’ll tell ‘“kerro- korkoro”” to finish what they started’? That also has another meaning?
      I say this! You are “segette”!!!!! You don’t have any idea what kind of fire you are playing with! Around over 40 million Oromos and Amharas live as neighbors and families intermarried.
      In conclusion, I say RIP JA-war!!!!!!

    • @teshalenemomsa5917
      @teshalenemomsa5917 Před 4 lety

      Tsihon please review your question; is you ; stupid lediy; ask such unnecessary and focused on specific nation to baldiras and ezema members? No you can't 100%!!!!! But what's your message to those rigged AMHARA,, NON ESSENCE biased SOCIETIES LIKE YOU?????????

    • @teshalenemomsa5917
      @teshalenemomsa5917 Před 4 lety

      Emilish thihon gin Min maweq feligash naw????? Man naw yelakesh? Manew yemimerachew???? Flagotish ehhhjhjjjjjjjjjhhhhhhhhhhhhh........ Mejemeria saw hugni dingay athugniiiiiiii,!!?!!!!!?;!!!!!??????!!!

  • @muluworkz6953
    @muluworkz6953 Před 5 lety +32

    ውድ ፂወን ስራሽን የምታከብሪ የምታውቂ ትትና ያለሽ አስተማሪ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅ::

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg Před 5 lety +24

    ብልህ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ጠቃሚ ነገር ለሱም ት/ት ሰጠሸው አለፍሽ እንደዚህ በመረጃ በመማማር ችግራችንን መፍታት

  • @thrashagos912
    @thrashagos912 Před 5 lety +48

    አንበሳ ነሽ በእዉነት የሴት ጀግና ደና አድርገሽ አንቀጠቀጥሽል አቦ ተባረኪ

  • @user-xz5ib5wl8v
    @user-xz5ib5wl8v Před 5 lety +5

    የኔ HERO ብዬሻለሁ👏🏽👏🏽👏🏽የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር በተሞላው ሁኔታ ሁሉን ፊት ለፊት ቁጭ ቁጭ ስላደርግሽልን እናመሰግንሻለን!!!!! ዘመንሽ ይባረክ ሌላ ምን እንደምል አላውቅም!!! ዋው ፂዮን በርቺልን!!!! ለህዝባችን ድምፆ ስለሆንሽልን እናመሰግንሻለን❤️

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m Před 5 lety +111

    እትዮጵያ አላህ ይጠብቀት ጆዋር ለንተም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምርክ

    • @tube8251
      @tube8251 Před 5 lety

      ሙስሊም እኮ ነው

    • @user-ue1wm6rc9m
      @user-ue1wm6rc9m Před 5 lety +7

      @@tube8251 አውቀለው ወለኪን አንደንድ ችግሮች አሉበትነ አላህ ሊቦና ይስጠው

    • @user-bv1gq1xe9v
      @user-bv1gq1xe9v Před 5 lety

      አላ ያሳው

    • @nuriaabdu2480
      @nuriaabdu2480 Před 5 lety

      @@tube8251 ስራው የሙጁሪም ነው ስሙ የኢስላም ልጅ ምን ይናገር ይሆን ነገ በአላህ ደጅ????

    • @addismyway64
      @addismyway64 Před 5 lety +2

      @@nuriaabdu2480 ስራሽ የካፊር ስምሽ የሙስሊም::አንቺ ማነሽና ነው ሌላውን ሙጅሪም የምትይው አላህ ሂዳያ ይስጥሽ!ይሄኔ ሰላትሽን አልሰገድሽም ይሆናል: ግን ቁጭ ብለሽ ወሬ ታማስያለሽ::

  • @dantesara
    @dantesara Před 5 lety +74

    የክህደት መልስ ነው የሚሰጠው ምን ግዜም ቅኑነት የሌለው ሰው ሁልጊዜ ዋሽቶ ነገሮችን ለማስመሰል መሞከር ዋናው ዘዴ ነው

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 Před 5 lety +5

    ከተሰጠኝ የህይወት ዘምን 27 ደቂቃ በከንቱው ጃ WAR !!!! በማጥፋቴ በጣም ይቆጨኛል thank you. ፂዎን

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 Před 5 lety

      Yes you are right because you are expired and outdated ideology followers of Ethiopianizm through amharinization and orthodoxiest ideology. Morons

  • @fsahagebremedihn2643
    @fsahagebremedihn2643 Před 5 lety +36

    ጽዮን ግርማ በጣም ኣድናቅሽ ነኝ.. ጀዋር ዛሬ ንስሀ ኣስገባሹ ;;;;;እባክሽ ኣብይ ኣህመድ ዐልይ ቃለ መጠይቅ ብታደርግለት ባንችይ ኣንደበት

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 Před 5 lety

      አይ፡ጂዋር ጂው ያርግህደደብ

  • @eyuelkonjit9503
    @eyuelkonjit9503 Před 5 lety +1

    ከነደዚህ አይነት ማነስ እ/ር ይጠብቀን........ አነስክ ሚለው ቃል አልገልፅ አለኝ.... ዘረረችህ!!!

  • @user-jt3qn8px4b
    @user-jt3qn8px4b Před 5 lety +7

    በጣም ጥሩ ጥያቄዎች። ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ። አሁን ያለንበትን ውጥንቅጥ ለማገዝ እባካችሁ VOA ተመሳሳይ ፕሮግራም ስሩ። ሁሉም side ይዞ የራሱን አሉታዊ አስተዋፆ እየገባው አይመስለኝም። መንግስትንም ጥያቄዎች ጠይቆ ለህዝቡ መልስ ማቅረብ ለVOA ቀለል የሚል ከሆነ ሙከራ አድርጉ። ኮራሁብሽ። ለሀገሬ ጋዜጠኞችም እንዲህ ያለ ነፃነት እና ስልጠናዎች ተመኘሁ።

  • @qenebet
    @qenebet Před 5 lety +19

    @Tsion: you are the best! You nailed the point. Kudos for the way you handled the topic!!! Thanks VOA! You guys are truely voicing for the voiceless when the so called media leader is messing around.

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 Před 5 lety

      Where ? Which point? Morons

    • @qenebet
      @qenebet Před 5 lety

      @@birukkore5594 she left him speechless on points of divisiveness, un professional practices, preaching violence in the name activism/ journalism and other points in relation to the media law and conflict of interest. He doesn't know the bottom line that separates activism with that of journalism. I cannot go low as you do though.

  • @mesfinnegussie4127
    @mesfinnegussie4127 Před 5 lety

    ፂዮንዬ መማር ማለት እንደዚህ ነው ተባረኪ ጀግና ነሽ አከበርኩሽውድ ጽዮን የሙያ ስነምግባር ያለሽ ሚዛናዊና ለሌሎች ሞዴል የምትሆኚ ግሩም የሚዲያ ሰው ነሽ ጽዮን ግርማ በጣም ኣድናቅሽ ነኝ.. ጀዋር ዛሬ ንስሀ ኣስገባሹ ;;;;;እባክሽ ኣብይ ኣህመድ ቃለ መጠይቅ ብታደርግለት ባንችይ ኣንደበት

  • @genetasres9465
    @genetasres9465 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነሽ። ቃላቶቹ ሁሉ ተምታቱበት: እግዚአብሔር ይጠይቅሀል የደሀውን ልጆች እያስጨረስክ ነው።

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 5 lety +18

    እረ ሳያስበው ሚስትር አወጣ ሀሀሀሀሀሀሀ የ5 ያህል የሰለጠኑ ጉረፕ አለ አላለም ይገርማል :: በእውነት ይህ ሰውዬ በስሜት ነው የሚሄደው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድልህ ::

  • @hassetyemariyam4020
    @hassetyemariyam4020 Před 5 lety +54

    የአለም ደረቅ እና ድንጋይ ፍጥረት ጀዋር ነው ፂዬ አንቺ ግን ጀግና ነሽ

    • @burqanure5471
      @burqanure5471 Před 5 lety

      Men meletesh new

    • @lemlemberhane7810
      @lemlemberhane7810 Před 5 lety +1

      አዎ ድንጋይ ነው

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 Před 5 lety

      Minilik was like your ass

    • @powerfullone7915
      @powerfullone7915 Před 5 lety

      geed gibi
      shale mn taqiyalesh sile jewar

    • @hassetyemariyam4020
      @hassetyemariyam4020 Před 5 lety

      ጀዋርን ለማወቅ ተከታዮቹን ማየት በቂ ነው። ስድብ እንጂ የሚያሸንፍ ሀሳብ የላቸዉም፤ እኔ ለሱ ተከታዮች አዝናለው እንደ ሰው ሳያስቡ እሱ ባሰበው ሴራ ሲያጨበጭቡ ይኖራሉ

  • @user-xj3il5tt7w
    @user-xj3il5tt7w Před 4 lety +1

    ጽዮንዬ ስወድሽ እኮ በቤት እውቀት ያች ቤቲ ያንችን ፖሮግራም እያየች ብትማር እንደው ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ከእነቤተሰቦችሽ

  • @AsratAsfawDabula
    @AsratAsfawDabula Před 4 lety

    ጽዮን ጠንካራና ትክክለኛ ባለሙያ ነሽ። ተጠያቂው የሚሠራውና የሚናገረው ተደበላልቆበት፣ ምን እያደረገ እንደሆነ እንኳን የሚያውቅ አይደለም። ይህ ሰው የሜዲያ ሥራ አስኪያጅ በመሆኑ በጣም አዝናለሁ። ሀገርን በማፍረስ ተግባር የተሠማራ ስለሆነ ታሪክ ይፍረደው። የኢትዮጵያ አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃል። ቃል እንደገባው ከተለወጠ እናያለን።

  • @seblewongel844
    @seblewongel844 Před 5 lety +12

    Tsion, you are so professional & amazing!!!! proud of you!

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232

    Grace with discipline! Hats off Tsi😊

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety

      Kkkkkkk hats off for what? She is stupid one sided fake Journalist one of ESAT blind sheep

  • @gfgf9278
    @gfgf9278 Před 5 lety +2

    በእውነት ይሄ ልጅ አይምሮው ድፍን ነው ምንም አይገባውም አኡዙቢላህ እህቴ ከልብ አመሰግንሻለው ጀግና ቀጥይበት

  • @thankudtehu1980
    @thankudtehu1980 Před 4 lety +1

    ፅዮን ትምህርት ብቻውን ምንም እምያመጣው ለውጥ የለም ልክ አጠገብሽ እንዳው በሬ ማለትነው ስነምግብር ከሌለው አንች ግን ዘርሽ ይባረክ

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 5 lety +13

    Triple great tsiwonawit!!! You did too much great work in any direction including your personality and your job ethics Thank you so much keep it up this kind of work is very important for our country!!!

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před 5 lety +4

    You are one of the precious assets, full of passion and professional ethics. I am really proud of you than ever before!!!!!! Keep it up!!!!!!

  • @sehenseleshi5495
    @sehenseleshi5495 Před 5 lety +4

    ጽዮን እግዚያብሄር ይስጥሽ! ይሄ ሰው፣ የኢትዮጽያን ሚዲያ (የዋልታው ቃለምልልስ ምሳሌ ነው)፣ የኢትዮጽያን ህዝብና መንግስትን ከልክ በላይ ቢንቅም፤ ቢያንስ እናንተን (VOA) እንደፈራና እንደሚያከብር ይህ ቃለምልል ምስክር ነው። ስለዚህ የከፋ ጥፋት በዛች ሃገር እና ህዝብ ላይ ከማድረሱ በፊት እንደዚህ በግልጽነት እያወያያችሁ እርማት እንዲደረግ ብትሰሩ ሃገሪቷን ትታደጋላችሁ፣ ደሞ ሃላፊነትም አለባችሁ እና በርቱ። ሰላም ለሁላችን!

    • @makeithappen7115
      @makeithappen7115 Před 5 lety

      Sehen Seleshi ተሳሳትሽ እሱ ማንንም አፈራም ግን ላከበረው ያከብራል

  • @sorry-cp5oe
    @sorry-cp5oe Před 5 lety

    ፂዬንዬ በጣም እናመሰግናለን በትንሽ ስዓት ውስጥ ብዙ ነገር አስተማርሽው በትርፍ ሰዓትሽ እባክሽ ይህን ሰውዬ እርጅው ሀገር ማዳን ማለት ይህ ነው ከቃለ መጠይቁ ይልቅ የማያቀውን ነገር ብዙ አስወቅሽው መማር ማለት ይህ ነው

  • @bgebiremeskel
    @bgebiremeskel Před 5 lety +48

    ዱላ ሳይሆን ትላልቅ አጣናና ጌጀራ ንው የተያዘው አጣና ይዞ ሰርግና ባህላዊ ቦታ የእሚሄድ የለም ጃዋር ውሸቱን ነው

    • @rokyalegas1686
      @rokyalegas1686 Před 5 lety +3

      ክላሽ ይዞስ ስብሰባ የሚበትን ምን ትለዋለክ?

    • @meyimunahassen6600
      @meyimunahassen6600 Před 5 lety +1

      ወላሂ ትልቅ ውሸት አጣና ይዞ ማንም ሠርግ አይሄድ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety

      You don’t know the Oromo culture dula meyaza Babeahen newe serge laye zefene laye Lekeso laye weshetame enanete nachehu kezename hula

  • @Huda19998
    @Huda19998 Před 5 lety +47

    No No stop mansion Somali we don’t have a problem with any Ethiopian people Brothers and sisters .

  • @vdhsshvzdhdhhd4937
    @vdhsshvzdhdhhd4937 Před 4 lety

    ዜጎች እያጫረሰ የጎረቤቶቻችን ሰላም ይላል ብቻ ፈጣሪ የኢትዮጵያ መሪዎች ልቦና ይስጣቸው

  • @tedyeli6517
    @tedyeli6517 Před 4 lety

    ጵዬንየ እግዛሀቤር ይባርክሽ ስራአት ካንቺ ይማር ይሆናል

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 5 lety +9

    WELL DONE TSIONAWIT!!!

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 5 lety +4

    የርዋንዳ የዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት ፍርድ ቤት ውስጥ የተቀመጠ እስኪመስለው ድረስ ነው በማስተዋልና በብልሃት በጥያቄሽ ያስጨነቅሸው። Thank you Tsion!

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před 5 lety

    ድንቅ እና አስተዋይ ሞያና ስነምግባር እውነትና ተጨባጭ ወቅታዊ ጉዳዮችን አንስተሽ ስላቀረብሽው ፕሮግራም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን ሳቀርብልሽ ባታላቅ ደስታና ኢቲዮጲያዊ ጨዋነት በተሞላበት ከአክብሮትም ጭምር ነው።ድንቋ ጋዜጠኛ ፂዎን ግርማ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተደስተናል።

  • @mickymarakimultimedia4M

    This is the benchmark for journalism Thanks to Tsion You did it.

  • @officialkeffaararo3308
    @officialkeffaararo3308 Před 5 lety +23

    እኔ ይሄ ሰው ትልቅ ነው ብለው ቦታ መስጣት በጣም ትልቅ ድፊራት ነው አንድ ቁምነገር ሲያወራ አይቼው አለቅም

    • @user-id8sv4gq1d
      @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +1

      ጨብሲው የሰው ደም ነው ያ ሲፈሰ የጃዋር ከራማ ለትንሸ ቀን ይረጋጋል ሁሌም ምሴን አምጣ ከአማራ ደም ይለዋል ምሴን አምጣ ወደፊት ሚያስረኝን ሀይማኖት አቃጥልልኝ በዚህ መሰረት ነው የነ ጃዋር ከራማ ሚገበረው ግብሩን ሚያስገባው😆

    • @khawlahbintalazwar4981
      @khawlahbintalazwar4981 Před 4 lety

      መደምደሚያ በቀለ ያባየን እከክ ወደ እማየ ለከክ አለ ውዴት ወዴት እዛው

  • @MohammedAhmed-dm8gy
    @MohammedAhmed-dm8gy Před 5 lety +12

    በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ለዚ ደደብ የሆነ ሰው መሳይ እና የተጨማለቀ አስተሳሰብ ያለው ጊዜሽን ማባከን የለብሽም

  • @wossenayalew9346
    @wossenayalew9346 Před 5 lety

    ፂዮንዬ ተባረኪ ጀግና ነሽ አከበርኩሽ

  • @surabeyene6196
    @surabeyene6196 Před 4 lety

    እጅግ በራስ መተማመን የተሞላብሽ ጀግና ኢትዬጵያዊ በመሆንሽ ኮራሁብሽ ተባረኪ

  • @Sm-vl8cp
    @Sm-vl8cp Před 5 lety +6

    I love you Tsion, we need smart, educated people like you that put things into perspective.

  • @trutheverywhere4514
    @trutheverywhere4514 Před 5 lety +4

    Big big respect for you tsion

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 Před 5 lety +1

    Tsion, you are so professional ! WAWWWWWW ......THANKS A LOT!

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +1

    እኔ ምንም አልልም የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሄር ሀገራችንና ህዙቡን ይጠብቅ ክፉዎች ግን ያጠፋልን

  • @user-me9ct6bm7z
    @user-me9ct6bm7z Před 5 lety +47

    እራስ ምታት ነው የሆንሽበት የጠየቅሽውን ለመረዳት አንድ ዓመት ይፈልጋል

    • @allahisone6568
      @allahisone6568 Před 5 lety +2

      kkkkkkkkk

    • @addisymareyamlej2184
      @addisymareyamlej2184 Před 5 lety +1

      Leli For Jesus kkkkkkkkkk

    • @catcamel7570
      @catcamel7570 Před 5 lety +2

      Yes, he's confused

    • @nanidh5642
      @nanidh5642 Před 5 lety

      Hehe nooooo he already understand what she said,but he got shocked 'cause didn't expect such tricky questions will come from her ...She got him anyway bravo 👏👏

  • @zeru1999
    @zeru1999 Před 5 lety +6

    ፂ ፦ በጣም ነው ደስ ያልሽኝ ይሄ ድንዙዝ ባይሰማም ቆንጆ ቆንጆ ምክር አስታውሰሽዋል..

  • @asiaal3255
    @asiaal3255 Před 5 lety

    ዋው በአድ። እና ጠላት የሚጠቀሙበት። ቃል። ለኔም።
    የበዙ። ገዜ ጥያቄዬ ነበር። አቤት። አችስው። ተባርኪ።

    • @asiaal3255
      @asiaal3255 Před 5 lety

      እር እሄ በጠበጠው። ቢያጥጡት። አያምነም

  • @dandi704
    @dandi704 Před 5 lety

    Appreciate you Continue on this.
    you are amazing Tsion.

  • @allahisone6568
    @allahisone6568 Před 5 lety +32

    ዋው በርችልን ጀግና ሤት

  • @user-ud7tg1wc4q
    @user-ud7tg1wc4q Před 5 lety +14

    ጀውሀር እስልምናህ ላይ ብታተኩር ካለህበት የዘረኝነት ጥንብ አመለካከት ነፃ ትሆን ነበር እስልምና ዘረኝነትን ጥንብ እንደሚል ደጋግመህ እስኪገባህ ተማረው ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ።

    • @bababob1697
      @bababob1697 Před 5 lety

      እውነት ነው

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Před 4 lety

      Ewnetshn new muslem enkon doli leyamazez yanegiger sreaet aelishew Ena gen ortodokes emnet tketiy neg gen betim ewdishholhu

    • @fjfhfufgjgjhfhf9916
      @fjfhfufgjgjhfhf9916 Před 4 lety

      Kalid Mohammed አሚን

  • @amarewoldeyes5734
    @amarewoldeyes5734 Před 3 lety

    ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ የተፈጠረውን አደጋ ለማስቀረት አስቀድመሽ ባለራዕይ ሆነሽ ያደረግሽው ቃለ መጠይቅ የሚያስደምም ነው ። ተባረኪ የሙያ ስነምግባርሽን አደንቃለሁ ። የጥያቄሽ መልስ ግን አልተመለሰም ።

  • @kamaalusmaan3762
    @kamaalusmaan3762 Před 5 lety

    ፅዮን በእውቃትሽ አለህ ይጨምርሊሽ አስተማሪነሽ ከንቺ ብዙ ታሚራለሁ

  • @lebanonlebanon7665
    @lebanonlebanon7665 Před 5 lety +4

    አኔ የማውቀው ኦሮሞ ዱላ የሚይዘው ለጭፈራ ነበር በአንተ ዘመን ለመግደያ ሆነ እንጂ ፂዎንዬ ሰላምሽ ይብዛ

    • @sopiazagay3478
      @sopiazagay3478 Před 4 lety

      ሙስሊም አይወክልም የዚህ ሰውዬ ንግግር

  • @hayataa3894
    @hayataa3894 Před 5 lety +5

    አዪ ጀዋር ፍየል ወዲሕ ቅምዝምዝ ወዲያ ኢትዮጵያ አንድ ናት ቋንቋመግባቢያ ሐዪማኖትየግል ሀገር የጋራ የኛ ድንበር መውደቂያችንን የማናውቃት አንድ ስንዝር መሬት ናት እሥከዛው ፀሎት ነው የሚያስፈልገን እንጂ መለያየት አዪጠቅምም ጥለናት ልንሔድ አለም የፈጠረን አምላክ ዪቅር ዪበለን አንድ ያድርገን ልብዪስጠን እመብርሐን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራ

  • @hey1232
    @hey1232 Před 5 lety +2

    Querro is a peaceful movement 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 Thank You Querro Jegena youth God Bless You All!!!

  • @yonaszewdu2981
    @yonaszewdu2981 Před 5 lety

    This interview was an example of profound and brilliant journalism at its best. Thank you Tsion 👍🏾

  • @user-vl8jy9wu5r
    @user-vl8jy9wu5r Před 5 lety +7

    የጠየቀችውን ጥያቄ አንዱንም አልመለሰም በጣም ይገርማል

  • @elizabethahmed5552
    @elizabethahmed5552 Před 5 lety +9

    ላለማመን እምትሞክረው ነገር መሸነፍን ያሳያል ቢያንስ ዛሬ እንኩዋን ተለወጥ እንለምንክ እምትጠየቀው ሌላ እምትመልሰው ሌላ ያሳፍራል ህግን ማወቅ እንደዚ ነው? እባክ እናት ልጅ እሚያለቅስባት ሀገር መሆንዋን ሀገራችንን እንለውጣት ተባብረን ምንም አትጠቀምም

  • @hshsggsgsbdhdhbehsh5013
    @hshsggsgsbdhdhbehsh5013 Před 5 lety +3

    ጥሩ ውይይት ነው ቀጥሉበት

  • @luln5122
    @luln5122 Před 4 lety

    አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ ጽዮን! እባክሽ በርችልን! ፈጣሪ ያበርታሽ!

  • @rohirohi4847
    @rohirohi4847 Před 5 lety +7

    Omg tseyon really appreciate, what sensational interview , waaaaaaaaw , you convinced him and I hope he turned around , from bad situation, you well done tseyon, 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-md4pe4pw6z
    @user-md4pe4pw6z Před 5 lety +8

    አመራር ኖሯቸው 5 አመት ከስለጠኑ ገጀራና ፍልጥ ይዞ ማስፈራራቱም አንዱ የስልጠናው ክፍል ነበር ማለት ነው ። ተረጋግቶ ንግግሩን እንኳን ማረቅ ያልቻለ የተማረ መሀይብ መገለጫው ቢሆን ምን ይለውዋል

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 Před 5 lety +1

    Well, Jewar nailed every question. People just need to relax and focus on building a nation.

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 Před 5 lety +2

    ፂዮ የኔ ጀግኒት ይህ እኮ ድንጋይ ነዉ አይገባዉም ከሰዉ አልተፈጠረም ሴጣን እራሱ በስራዉ ይቀናበታል

  • @allahisone6568
    @allahisone6568 Před 5 lety +16

    አይ ጀዋር ቢወቅጡት እቦጭ ምንም አይገባውምኮ ድጋይ ራሥ

    • @helenkasa5947
      @helenkasa5947 Před 5 lety

      እኮ እኔ በጣም ነው የደክመኝ

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 Před 5 lety +7

    ህግን ሙሉ ለሙሉ ጥሷል ነገር ግን መንግስት ሊያስቆመው አልቻለም ለዚህም ተጠያቂው መንግስት ነው።

    • @user-xo2ig4fs6b
      @user-xo2ig4fs6b Před 5 lety

      ከመንግስት ጋር ነው የምሠራ አለ የለውጡን ካልኩሌተር እኔነኝ የሠጠሁት አለ እኮ።

    • @joeos3739
      @joeos3739 Před 5 lety +1

      ወያኔ ሰው ስገል የት ነበራችሁ
      እሱ እኮ ነው ወያኔን ያባረርው ለምን ይታሰራል?

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 Před 4 lety

      @@joeos3739 ሳአትክክል ህዝቡድፍንነዉ።

  • @birukbeyene2837
    @birukbeyene2837 Před 4 lety

    Tnx tse

  • @abumahi8802
    @abumahi8802 Před 5 lety

    ፅዮን ለሁሉም ጋዜጠኛ አርአያ የምትሆኝ ባለሙያ ነሽ። መነሳት የሚገባቸውን ጥያቄዎች በአግባቡ አውጥተሻቸዋል። በሰዓት እጥረት ምክንያት ያልተነኩ ሌሎች ጉዳዮች ቢኖሩም። ያንችኑ ያህል አድናቆቴን ለጀዋርም ይድረስልኝ። በድፍረትና በሙሉ የራስ መተማመን በዚህ ህዝባዊ መድረክ ላይ ወጥቶ በአሉባልታ የሚሰራጬ ወሬዎችን የሚገዳደር ምላሽ ሰጥቷል። እውነታው የቱጋ እንደሆነ ወደፊት የምናየው ይሆናል። ለፍርደ ገምድል መቸኮል አያስፈልግም። እኔ ኦሮሞ ባልሆንም አሁን ለመጣው ለውጥ ከ"ድምፃችን ይሰማ" እንቅስቃሴ ባላነሰ ላበረከቱት አስተዋፅኦ በተገቢው መልኩ ምስጋና ሳንቸራቸው በተባራሪ ደረጃ ለሚፈጠሩ ችግሮች እንደ ንብ መንጋ በመውረር ሁላችንም በጅምላና በአሉታዊ እይታ የምናንኳስሳቸው ከሆነ፣ ነግ በኔ ብለን ራሳችንን እንድንፈትሽ እጠቁማለሁ። እውነታን በትዕግስት እንወቅ። ስሜታዊነት ዕውቀትን አይገዛም! ዕውቀት ግን ስሜታዊነትን ያንበረክካል!

  • @putgodfirst3651
    @putgodfirst3651 Před 5 lety +6

    Why he is afraid to say I am the leader of quiero? He was saying am the government. He was claiming 10 milion quiero as his own puppet.
    Ethiopia or oromo peoples don't need this devel on a human body. Trust me he will be the next Bereket Simon soon.

  • @tadessewoldehanna6646
    @tadessewoldehanna6646 Před 5 lety +3

    Tsion a hero journalist,if you are able to watch and see every recorded history damage he inflicted on the Ethiopian people Good wills and and wishes, may most of us deceived to to see and trace,really not only you but the whole world will cry.because it was diametrically the same as what was done in Rwanda in early 1990s.

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 Před 5 lety +1

    ምርጥ ውይይት!ምርጥ ጋዜጠኛ!!!
    ጺዮን እግዚአብሔር ይባርክሽ! ጀዋር መጤ፤ሰፋሪ… የሚሉት ቃላትና ሌሎችም መታረም አለባቸው፡፡ ጀዋር ከተናገረው ውስጥ ‹‹የኦሮሞን ሕዝብ መብት ለማስከበር የግድ ሌላውን ማንቃሸሽ የለብንም…መወያየቱ ተገቢ ነው…. የኦሮሞ ሕዝብ መብትና ጥቅም ብቻውን እንደ ደሴት የሚጠበቅ አይደለም፡፡ አማራ ውስጥ ሰላም ከሌለ፤ ጉራጌ ውስጥ ሰላም ከሌለ የኛ መብትም አይጠበቅም፡፡… እኛ የምንሰራው ስራ ጎረቤቶቻችን ላይ ችግር የሚፈጥር ከሆነ ለእኛም ችግር ነው፡፡›› ያልከው ጥሩ ሐሳብ ነው፡፡ መሬት ላይ ግን መታየት አለበት፡፡

  • @workaferahudegefu8413
    @workaferahudegefu8413 Před 5 lety

    የጋዜጠኝነት ሙያን ከፍ አደረግሽው እህቴ ተባረኪ። አቶ ጁዋር ቃለመጠየቅ ለማድረግ በመወሰንህ በእውነት አመስግኛለሁ ምክንያቱም በዙሪያህ ያለው አድናቆት ነው የሚሰጥህ ወይም ስህተቶችህን ለማየት እድል አላገኘህም ምንም እንኳ መልስህ መከላከል ቢሆንም ከልብህ ከተነሳህ መማር መቀየር የምትችልበት አጋጣሚ ነው። እጅነስቻለሁ ጽዮን

  • @tinsaeekero1856
    @tinsaeekero1856 Před 5 lety +4

    jewar I appreciate you not because of your past but because of your future, I understood that you will be changed from your current behavior as I saw from your discussion.

  • @addiszewdie4850
    @addiszewdie4850 Před 5 lety +5

    ቀላል ጥያቄ ኢትዮጵያውያን የኦሮሞ ዘር የሌላቸው ኦሮሚያ ክልል በስላም መኖር ይችላሉ ወይ ኮንዶሚኒየም የደረስቸው ሰዌች ብስላም መኖር ይችላሉ ወይ
    እንደዚህ አይነት ቀጥታ ጥያቄ መጠየቅ ነበረብሽ

  • @girmachewkebede4583
    @girmachewkebede4583 Před 3 lety

    ተባረኪ ልጆችሽም ይባረኩ

  • @mogessibhat1259
    @mogessibhat1259 Před 5 lety

    ዋው ዋው እንደ ጽዮን አይነት የሙያ ሰዎች አሉ ለካ! ይሄ ነው እንግዲህ ብዙ አገሮችን አማከርኩ ያለው! ለነገሩ ሶማሊያንና የመንን ነው! ጽዮን የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @menfesutaye6363
    @menfesutaye6363 Před 5 lety +11

    በነካ እጅሽ ዶ\ር አብይን ፣ጠይቅሊኝ፣ጺዮን የኔ እበሳ፣

  • @chalaabdi1762
    @chalaabdi1762 Před 5 lety +3

    Ethiopian people pray to God and God gave you Dr Abiy the best Leader at this moment. We should appreciate and support him.

  • @absizane
    @absizane Před 5 lety

    Thank you Tseyon Girma!!

  • @anduab4747
    @anduab4747 Před 5 lety

    ከብሔር የፀዳሽ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ቡዙ ነገር ተምርያለሁ ከአንች 1ኛ ነሺ

  • @samsontesfaye2420
    @samsontesfaye2420 Před 5 lety +37

    ይህን እንጭጭ አስተሳሰብ እና ስብእና ያለው ሰው ማሳመን በጣም ችግር ነው ቢሆንም ጽዮንዬ ጀግና ነሽ አርበደበድሽው ይህን ውሸታም

  • @hennahenna3747
    @hennahenna3747 Před 5 lety +8

    ማር ነሽ የኔ ውብ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety

    ፂዮን አንደኛ👍 ደግሞ በሰላማዊ መንገድ ነው የምንታገለው ይላል ደፋር! መጀመሪያውኑ ወያኔን ለመጣል ብለህ የትግራይ ተወላጅ ስለሆነ ብቻ በቄሮዎች እስከባጃጁ በዱላ አስቀጥቅጠህ ያንን ምስኪን ኢትዮጵያዊ ስታስገድል ዝም መባል አልነበረብህም! ያኔ ተው ስላልተባልክ ነው ዛሬ አንተና በደመነፍስ የሚጓዙ ተከታዮችህ የጠገባችሁት! የኢትዮጵያ አምላክ በአራቱም ማዕዘን ያሉ ዘረኞችን ከምድራችን ይንቀልልን 🙏

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm Před 5 lety +2

    ደግአደረግሽው

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 Před 5 lety +15

    This is what Juwar was talking about when He was saying that there are two "governments" in Ethiopia. He must be held accountable for what is about to happen in the country before it is too late. Jawar and his team are the leaders of unemployed and unaware kerroo youth and now he is shy to talk about it. Thanks Tsion for revealing it for the confused people. Dr Abiy also knows about it and they still are working together. Although Dr Abiy is an intelligent and visionary leader, it is sad to see him associated with the evil man Jawar and a depressed individual like Ezekiel Gabissa. People are wondering why the gov is taking no action against the treasonous team Jawar. Most decision making process, including the assignment of ministerial position, which is done by the PM is incorporated with the proposal of Jawar, Ezekiel and co.. Remember the removal of Dagmawit from the AA city to make way for Takaalaa. The Oromia police is taking order from the same team-Juhar and that's why the Addis Ababa youth is paying the price for the Burayu incident. The recent drama of the keeroo at the condo site was orchestrated by the Lama and jawar team. jawar led the protest followed by a support notice from ODP led by Abiy!! Land is suppose to be under the federal property and what Juwar is suggesting is the federal government to come up and negotiate with what he calls the "kerroo Government". FUNNY! Thanks Tsion again for this brilliant investigative report. I wish you had enough time to make him talk more! Next time do it in another place with a relaxed time for this kind of very "sensitive" issue.

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 Před 5 lety +11

    አይ ጀዋር ነገ ደግሞ ምን ትል ይሄን??? ቲዮሪው ሌላ ድርጊትህ ሌላ 😡😡😡 ዛሬ ሰው ነገ ደግሞ አውሬ😡😡😡

  • @binyamyonas7770
    @binyamyonas7770 Před 5 lety

    Thanks Tsion!

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 5 lety +9

    ኣች ግን ፂወኔ የንግስቶች ንግስት ነሽ ኣቤት እውቀት ትህትናሽ እርጋታሽ ሞራንሽ ንግስቲቱ ፂወኔ ይሄ ስም ኣንች ላይ እደት ማር ማር ይላል በርች ውብየ

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 Před 5 lety

      You are talking like morons expired and outdated ideology of Ethiopianizm through amharinization and orthodoxiest ideology that’s cancer for Ethiopia nationalities morons

  • @Davo64207
    @Davo64207 Před 5 lety +3

    This man should be arrested. He is not helping the nation rather creating chaos.

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 Před 5 lety +1

    ጌታ ይባርክሽ ሁለተኛ ቃለ ምልልስ አያደርግም

    • @tebaberworkneh5210
      @tebaberworkneh5210 Před 5 lety

      Jewar kewuket netsa nemonun agaletechiwu dagimawut Tayitu nesh!

  • @habibibrahim3495
    @habibibrahim3495 Před 5 lety

    this is what i call professional journalism. thank you tsion .

  • @nahom812
    @nahom812 Před 5 lety +4

    ፂዮን በጣም ብስልና አስተዋይ እንከን የማይወጣልሽ ጋዜጠኛ ነሽ ኮራብሻለሁ ይህ ሰው አንድ የጠየቅሽውን ጥያቄ አልመለሰም ዜሮ %

  • @TG19948
    @TG19948 Před 5 lety +4

    Weyyyyyyeeeeeeee. Tsion lefi selesh iko 🆕

  • @RahelAHafa-nx2on
    @RahelAHafa-nx2on Před 5 lety

    Teyakim teteyakm endih stemamenu tru new and thank you tsiwon you are so professional!Jewar we love you you are a true elite.

  • @jewadansar6116
    @jewadansar6116 Před 5 lety

    Great interview.

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 Před 5 lety +5

    ውሸታም ነፍስ እንጣፋለን ማለት ማለት በኦሮምኛ ምክር ነው ማለት ነው? ምን አይነት ደንቆሮ ነው

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 5 lety +28

    ይሄ ሰገጤ እራሱን ሊቅ አድርጎ ሰይሟል። ዘረኝነት ጥንብ ናት!

  • @tangolima6943
    @tangolima6943 Před 5 lety

    Yet nebersh tsion girma. THANKYOU

  • @arsemawit2003
    @arsemawit2003 Před 4 lety +1

    ከ7ወር በፊት የተናገረውን በየቦታው በህግ ያልተደራጁ ሀላፊ ዊች አሉ ባላቸው ጨካኞችን አሁን ተጠቀመባቸው
    እናም ብዙ ሰዊችን እና ቤተ እምነቶችን እንዲጠፉ አደረገባቸው ይህ ቃለመጠየቅ መደረግ የነበረበት ብዚህ ወቅት ነበር
    በቃለመጠየቁ ለመረዳት እንደሞከር ኩት ዋነኛው መሪ እኔ ሀሳብ እሰጣቸዋለው ከማለት ወዲያ ምን ሀላፊነት አለና
    አሁን ተጠይቆ ቢሆን ኖሮ በሚዲያ አማክራቸዋለው የሚለው ቃሉን ይለውጥ ይሆን ጀዋር አሚሪካዊ '" ግብዖዊ ወይንስ እትዬ

  • @selamdemeke1073
    @selamdemeke1073 Před 5 lety +11

    Ha ha ha ha dula leserg lelekso 😂😂😂😂🤣