ቃለ ምልልስ - ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2019
  • የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድን ስለ መገናኛ ብዙሃን ሚናና፤ የሚመራው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(ኦ.ኤም.ኤን) ስለሚያከናውነው ሥራ ጠይቀነዋል።
    Originally published at - amharic.voanews.com/a/intervi...

Komentáře • 1,6K

  • @fekadugashaw9297
    @fekadugashaw9297 Před 5 lety +189

    ፂኦን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ይኤን አሽባሪ አንበጫበጭሽሁ ደፉር ጋዜጠኛ አጋጥሞት አያውቅም እናመስግንሻለን።

    • @tiiiohth6ghjifgjj898
      @tiiiohth6ghjifgjj898 Před 5 lety

      Sxeony tebarky gobz

    • @hanuhanuti8055
      @hanuhanuti8055 Před 5 lety +1

      አንተ ግም አፄ ገደል ግባ ኢሺ አሸባሪው ማን እንደሆነማ ታየ እኮ ነቅተናል ቁጥር አንድ አሸባሪ ካፊር ነው።

    • @tube8251
      @tube8251 Před 5 lety

      ፖ ወሬኛ እስኪ ምጠይቃው ነው ያብረበደበደችው ጉራ ብቻ

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 5 lety

      @@tube8251 kkkkkk ፉኮራ ጉራ ብቻ ጀዋር ለማንም አይምበራካክም የአማራ ጋበሬ ጫማ ለብሶ አያቅም እንዲል ነበር

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 5 lety +3

      @@tube8251 በጣም የሚጋርማኝ ጀዋርን እንደሚፈሩ ለምን ፈጣርን አይፈሩም ሆ

  • @davidseid2497
    @davidseid2497 Před 5 lety +32

    ፂዮን ጀግና እናመሠግናለን የነሳሻቸው ወሳኝ ነገሮች ቢሆኑም መልሱ የሱ አላረካኝም፡፡

  • @samamb
    @samamb Před 5 lety +9

    እህት ፂዮን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ። ብቃትሽ የበላይ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለኝም ።

  • @demozgola
    @demozgola Před 5 lety +12

    Good interview,legitimate questions.he is trying to go around the bush.

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před 5 lety +93

    ፂዮን ማርያምን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ።ፋሽስት ጃwar ከእውቀት ነፃ የሆነ ድንጋይ ራስ ነው

  • @girmazeleke1889
    @girmazeleke1889 Před 5 lety +103

    ምን አይነት ምርጥ ቅመም የሆንሽ ጋዜጠኛ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ሚዛናዊ የሙያ ስነምግባር ያለሽ የምትሰሪውን ስራ ጠንቅቀሽ የምታውቂ በእውነት ፍጽም ምርጥ ነሽ

  • @user-rc9wv9uw9q
    @user-rc9wv9uw9q Před 5 lety +12

    እረተው ጁሀር መሬት የኛ አደለችም እኛ የመሬት ነን ከአፈር ተፈጠርን መልሰን አፈር ነን እባክህ ሰላማችንን አትሳን

  • @getinetgg
    @getinetgg Před 5 lety +3

    Bravo Tsion you are a wondeful journalist with quality I salute you for your performance we saw a lot of journalists who deosn't have clue how to ask they call themselfs as journalist.

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 Před 5 lety +278

    ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው የሕዝብ መፈናቀልና
    ደም መፋሰሥ አንዱ ተጠያቂ እሱ ነው

  • @desu2455
    @desu2455 Před 5 lety +62

    እኔ እናቴ ትግሬ ኣባቴ ኦሮሞ ናቸው ፡ ጀዋር የኦሮሞ ኣዋቂ መሆኑ በጣም ያሳዝነኛል። በተለይ የሱን ሃሳብ የምትከተሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ። በኣቢቹ ምክንያት ኦሮሞነቴ ወድጀው ነበር !!!!!

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Před 5 lety +3

      Desu
      Desu I do have same family background like yourself my mammy is from Adwa & my Dad is from Bulga.
      We are a victim of today's Politicians, stay away until good days come

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 Před 5 lety +2

      ጺዮን:ድምፅሽን እወደው ነበር አየሁሽ😍😍 እንደው ይሄ ደርቅ ሰውዬ ብትገርፊውም አይገባውም ደደብ ድንጋይ እራስ!!!

    • @bontuhailu9607
      @bontuhailu9607 Před 5 lety +1

      እኔ በአባቴ አማራ በእናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን እኔ የጀዋር አድናቅ ነኝ ለምን ብትል ወንድሜ አሜሪካ ተቀምጦ የኢትዮጵያን መንግስት ያንቀጠቀጠ ጀግና ነዉ

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Před 5 lety +3

      ኦሮሞነት በምንም መልኩ አያሳፍርም

    • @desu2455
      @desu2455 Před 5 lety

      ኣድ ዋን ይቅርታ ከትግሬ ስላደግኩኝ የኦሮሞን ህብረተሰብ ጠለቅ ብየ ስለማቀው ትንሽ ግራ ይገባኛል ። ግን በሚቀጥለው ኣመት ከቤተሶቦቸ ለመተዋወቅ እሞክራለው ።

  • @dagethio6979
    @dagethio6979 Před 5 lety +32

    ሌክቸር ኖት እንጂ ኢንተርቪው አይመስልም
    ፂዮን ግርማ የእውነት ጥሩ መምህር ይወጣሻል በርቺ

  • @Tube-hc2xj
    @Tube-hc2xj Před 5 lety +2

    አቤት አይምሮ ምርጥና ጀግና ነሽ like ግጩለት

  • @kareykheriya9513
    @kareykheriya9513 Před 5 lety +21

    ጺዮን በርች መርጥ ገዜጠኛ ነሽ በርች ጁሀር መለት አሽቀበጭ ነው ምጣይቅው ሌላ ምመልሰው ሌላ እስስት ነው

  • @aa-xd9nx
    @aa-xd9nx Před 5 lety +41

    ጺዮንን በጣም ነው የምዎዳት የመጀመሪያ ጊዜ ሳያት ደርባን ቅንጆ ውድድድድድድ

  • @gg-nb3pz
    @gg-nb3pz Před 5 lety

    ውይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትንታኔሽ ብዙ ስለጋዜጠኝነት አስተማረኝ የኔ ደርባባ ላብ በላብ ነው ያደረግሽው በርቺ ስለውነት መቆም መስዋዕትነት ነው ::

  • @user-hc1sd4fx8e
    @user-hc1sd4fx8e Před 5 lety

    No Words to Express U !!! The best Journal

  • @sitiseman4728
    @sitiseman4728 Před 5 lety +116

    አድናቂሽነኝ ብልህ ሰው ነሽ

    • @lhm556
      @lhm556 Před 5 lety +1

      አድናቂሽነኝእህቴጀዋህርአይገባውምእኔስላችድከምኩ

    • @danielzewde2233
      @danielzewde2233 Před 5 lety +1

      Yine konjo zem beleshi newko metdekmiw jawar mibal seyitan endeat tefatun yamnal belashi tetebkiyalsh ?
      Esu betsebel enji be interview ewnet ayinagerem

    • @ramaalajim1112
      @ramaalajim1112 Před 4 lety +1

      Jawee kenya hin sodatini itii him aka lafatii finifinee kana oromo taee

    • @ramaalajim1112
      @ramaalajim1112 Před 4 lety +1

      Jawee kenya ❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

    • @hawajamal4329
      @hawajamal4329 Před 4 lety +1

      በጣም ምርጥ ሴት ናት
      ጀግና

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 5 lety +99

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፂወንየ አፍጠጥሽው ግን እሱ ድርቅ ያለ ነው ሙጭጭ ብሎ ይክዳል የታየ ነገር ለአንድ ብሄር እንደሚያደላ በጣቢያው በአካል እያየን አይን በአይን ይክዳል ይገርማል አላህ የስራህን ይስጥህ

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 Před 5 lety

      ☝Yoni selamawi selfu mekenawen yalebet mebtachin teregete belo american ,germany,uk,farms embasiwoch lay mehon alebet (tenkol asebewal kewustachu toks enditokes bemadreg ye addis abeban hizb be tiyet lemecheres takidowal)

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 Před 5 lety

      ☝ selamawi selfu mekenawen yalebet mebtachin teregete belo american ,germany,uk,farms embasiwoch lay mehon alebet (tenkol asebewal kewustachu toks enditokes bemadreg ye addis abeban hizb be tiyet lemecheres takidowal)

    • @nigistbogale9113
      @nigistbogale9113 Před 5 lety

      Yene konto enqan afatatsln

    • @mujamelsamera7535
      @mujamelsamera7535 Před 5 lety

      ኣትግቡ ብላክ ያወራክ ኣናባራ ኣንታ ቅዛናም

  • @lambainfotainment
    @lambainfotainment Před 5 lety

    This is journalism at its best!!! Thank you Tsi!!!! Proud of you!!!

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před 5 lety +6

    Tsionye, you are amazing journalist. I am so proud of you.

  • @michaelb1021
    @michaelb1021 Před 5 lety +110

    ፅዬን ወይ ብቅት የሚገርም ነው አንጠባጠቡሽልን ይምችሽ ድምፅሽ ለዛሽ ብቻ ከጋዜጠኝነት ብቃትሽ ውጭ በቂ ነው

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 Před 5 lety +186

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ጎትቶ ይጥላል አሉ።አይ ድርቅና ላንቺ እኔ ደከምኩ።

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 Před 5 lety

      ☝selamawi selfu mekenawen yalebet mebtachin teregete belo american ,germany,uk,farms embasiwoch lay mehon alebet (tenkol asebewal kewustachu toks enditokes bemadreg ye addis abeban hizb be tiyet lemecheres takidowal)

    • @azebazeb3242
      @azebazeb3242 Před 5 lety

      እውነት ነው ሆሆ

    • @betilmetebkik4248
      @betilmetebkik4248 Před 5 lety +3

      እሱ ከኢትዮጲያ መወገድ አለበት ሀገር አሸባሪ

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 Před 5 lety +1

      Lie the big sickness. Who r u about Ethiopian and Ethiopians?? U born b4 40 yr right. Ethiopian has more than 300 thousand yr

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 Před 5 lety

      U r the one broke the low. People ymtaslkis. Addis ababa y hormo nich

  • @shumeyetessema7028
    @shumeyetessema7028 Před 5 lety +3

    She got him. You put him off balance. I salute you dear Tsion.

    • @menasir2817
      @menasir2817 Před 5 lety

      Shumeye Tessema this is game. She's playing

  • @yosiefgebremeskel5162
    @yosiefgebremeskel5162 Před 5 lety

    በእውነት ጀዋር ተፅዕኖ ፈጣሪ ነህ፡፡ የጋዜጠኘዋ ጥያቄ ሁሉ የሚኒሊክ ሰፋሪ ሃሳብ ነው ልብ ኣትስጠው ማታለል እና መሸወድ ሰራቸው ነው የሰፋሪዎች ስራ ነው፡፡

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 5 lety +174

    እረ አትድከሚ እህቴ ይሄ ደረቅ አይገባውም መልሶ መላልሶ ይክዳል

    • @maftushuu5306
      @maftushuu5306 Před 5 lety

      Mot la Amara Nafxanya bicha

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 Před 5 lety

      ☝ selamawi selfu mekenawen yalebet mebtachin teregete belo american ,germany,uk,farms embasiwoch lay mehon alebet (tenkol asebewal kewustachu toks enditokes bemadreg ye addis abeban hizb be tiyet lemecheres takidowal)

    • @tiiiohth6ghjifgjj898
      @tiiiohth6ghjifgjj898 Před 5 lety +1

      Sxewny abo ymcsh yancen lebe erub yhel bsexew lizh dirq

    • @user-mt3rs6ky8y
      @user-mt3rs6ky8y Před 5 lety +2

      ትክክልነሺ
      ኡሙ መሀመድ
      ጁሀር አይ ያወጣ ወሸታም ነው
      አስቦ አይደለም የሚናገረው

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Před 5 lety

      @@maftushuu5306 keep dreamining!! Mechashin yizesh wichiya demachinin lemetetat. 😁

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 Před 5 lety +29

    ጀዋር ስት አመት ልትኖር ነው ግን ደሀው ወገንክ አያሳዝንምክ ልቦና ይስጥክ ይስጠን

    • @AA-nj8dy
      @AA-nj8dy Před 5 lety

      Jawaar Qaani hinqabdhu? Malign wallnugnchiftaa? Waaqyo dogogore kana sihadhibsu yokan Rabin afaanke hacufuu.

    • @AA-nj8dy
      @AA-nj8dy Před 5 lety +1

      Jollen Oromo Jawar tufaati lubu kesanit dhbiyaa.

  • @hayatandres6430
    @hayatandres6430 Před 5 lety

    ጅግና ነሽ ጥየቅሽ ጣፍጭ ነው ሳላድንቅሽ አላልፍም ብርች

  • @emmushet
    @emmushet Před 5 lety

    ጀግናው ጀዋር አንተኮ እናትህ የወለደችህ ወንድ ነህ!! ማንም እንደፈለገ ይንጫጫ ፣ ምንም አያመጡም፡፡ ለጭቁኖች የቆምክ እውነተኛ ታጋይ ነህ፡፡ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው፡፡ ያንተ አካሄድ ትክክለኛ መሆኑን እያወቁ የነሱን ጥቅም ስለሚጋፋ ብቻ እንዳላወቁ ሆነው ይቃወሙሃል፣ ስምህን ያጠፋሉ፡፡ የሌላው ቁስል፣ መቸገር፣ ከእርሻው መፈናቀል፣ባጠቃላይ የሌላው ህመም ህመማቸው አይደለም፡፡ ድል ለተገፉ፣ ድል ለተጨቆኑ፣ ድል ለነፃነት ብለው ለተሰዉ ምስኪን የገበሬ ልጆች . . . YOU ARE ALWAYS NO. 1

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 Před 5 lety +166

    ግለስቡ ethics የለውም ለራሱ የሚሰጠው ግምት ከፍተኛ ነው ተራ ወሮበላነው

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 Před 5 lety +1

      ☝ selamawi selfu mekenawen yalebet mebtachin teregete belo american ,germany,uk,farms embasiwoch lay mehon alebet (tenkol asebewal kewustachu toks enditokes bemadreg ye addis abeban hizb be tiyet lemecheres takidowal)

    • @ismailburbursheismailburbu6891
      @ismailburbursheismailburbu6891 Před 5 lety +2

      Innatin libdallik ok

    • @mmgh7393
      @mmgh7393 Před 5 lety +3

      Ismail burburshe Ismail burburshe
      Tera set yasedegeh gatewet neh lenegeru menged lay kadege minyitebkal

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 Před 5 lety +1

      @@ismailburbursheismailburbu6891 Yawum islam seme yezeh gedada adeg atehun islamen atasedeb allahin feru☝

    • @abbytom3901
      @abbytom3901 Před 5 lety +4

      በአጠቃላይ የጋዜጠኝነትን ህግጋትን አያውቀውም?

  • @biruk9978
    @biruk9978 Před 5 lety +34

    ፂ..... እግዛብሔር ይባርክሽ ተንተባተበ እኮ ይሄ መሀይም አውሬ

  • @dagnachewnegash
    @dagnachewnegash Před 5 lety

    Interesting interview!

  • @simethio2517
    @simethio2517 Před 5 lety +2

    Hands down to You Journalist Tsion proud of you

  • @user-ed3vt7ou7s
    @user-ed3vt7ou7s Před 5 lety +22

    ፂዮን ሁለተኛዋ ማዕዛ ብሩ ነሺ በርችልኝ የኔ አንበሣ ይሄ ከንቱ

  • @tfwwft3179
    @tfwwft3179 Před 5 lety +30

    አንቺ፡የምርጦች፡ምርጥ፡ጋዜጠኛ፡ነሽ፡እሄ፡ሸንታም፡ፋቱን፡ኮሶ፡አሰመስሎ፡ቀረበ፡

  • @kidanekidane5553
    @kidanekidane5553 Před 5 lety +1

    Siyon you not,not only a journalist..you are also a detectiv...respect✌✌✌

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 Před 5 lety +1

    Juware ጁሐር ጀግና ነህ በኢትዬጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ላመጣህልን ለውጥ ከልብ እናመሰግናለን !!!!

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 5 lety +41

    እውቀቱን እና ሰብዓዊነቱን ተጠቅሞ ሳይሆን ስሜቱ በነዳው መገድ ብቻ ነው እየመለሰ ያለው የስሜት ተነጂ የብሄር ፈረሰኛ ይሄ የስሜት ግልቢያ ከየት ያደርስህ ይሆን!?

    • @hailugetachew8466
      @hailugetachew8466 Před 5 lety

      Sijemer ewuketim sebawinetim yelewum mikniatun mastawekiya lerasu balsera neber. Ewuket endalew eko advertising sisera ayteshiwal, ene endih negn ene endeza negn sil?

  • @assefamoges5249
    @assefamoges5249 Před 5 lety +17

    ፂኦን You Are Number One Journalist1! Ye Memelsewn Melese Asatashew! Yeha New Gazetegh!!!

  • @hamzanuri1458
    @hamzanuri1458 Před 5 lety

    ጀዋር አላህ ቅን ልቦና ይስጥህ ስራህን ከማጋጨት ወደ ማስማማት ከመበደል ወደ ፍትህ አንጋሽ እንዲያደርግህ እመኝልሀለው

  • @kibreablegesse1430
    @kibreablegesse1430 Před 3 měsíci

    ፅየን ጥሩ የጋዜጠኛ ስነምግባር ነው ያለሽ ቀጥይበት ( ከግብፅ ነው የፃፍኩት)።

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 Před 5 lety +129

    ጭፍን አስተሳሰብ ያለው ድፍን ዘረኛ መንደርተኛ ነው

    • @user-cq1ys4sh5s
      @user-cq1ys4sh5s Před 4 lety

      አምላኬ።ሆይ አተዉ።ስሩን ንቀልልን የአገራችን ጠላት ነዉ

  • @blenmichael6231
    @blenmichael6231 Před 5 lety +45

    Your sweet and smart girl don’t sit next to criminal

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety +3

      You mean Eskinder Nega that dead beat need to go back to prison..!!!

    • @maetebtesfamariam4072
      @maetebtesfamariam4072 Před 5 lety

      you are not him. Stupid amhara

  • @befikir6975
    @befikir6975 Před 5 lety

    Wow, impressive journalism Tsion!! So proud of you, hopefully he has picked one or two lessons from this interview. If he stops fanning violence, it will be because of this interview.

  • @medanialem-tube7908
    @medanialem-tube7908 Před 4 lety

    Thanks a lot Tsion!

  • @ethiopiahager9921
    @ethiopiahager9921 Před 5 lety +37

    ይሄ ሰውዬ በፅሞ ሰውን ሀጥያት ያስገባል ያለመናገር ብፈልግም ይኮረኮረኛል ጌታ ልቦና ይስጥህ ሌላ ምንእላለው

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 Před 5 lety +1

      ብዙ ሰው ሳይፈልግ በግድ ወደ አስተያየት መስጠት ያስገድዳል ጅአር በህግ መጠየቅ አለበትየሰላም እንቅፋት ዘረኛ ነው

    • @endalebeyene1325
      @endalebeyene1325 Před 5 lety

      Leba new

  • @user-lr1gt4he3s
    @user-lr1gt4he3s Před 5 lety +92

    ፂዬንዬ ምን ላርግሽ ብቃትሽ ወጥ በወጥ አደረግሽው just wow 😍

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 Před 5 lety

    ፂዎንየ ጐበዝ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ። አፋጭው እሄን ገበቴ የኢትዮጲያ ጥላት

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    ጽዮንንዬ. አንቺ. ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን. መቼውንም አይኑ አታሳየኝ እያልኩ ነበር ይህ. ሰው ስብዕና የሌለው ኢትዮጵያዊ መሆኑን የሚያአጠራጥር ነው. አይሲሰ እንዴት ኢትዮጵያዊ ሊሆን. ይችላል

  • @tsehaynegash631
    @tsehaynegash631 Před 5 lety +26

    እትዋሽ እውነት አውራ ቆሬ ገጀራ ይዜ የወጣው ማነው አንተ ካሃዲ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety

      Gonderewoch nachewe

  • @user-bu2jx9bs7h
    @user-bu2jx9bs7h Před 5 lety +4

    ስለዚሕ ሰው ምንም ቃል የለኝም አምላኬ ልቦና ይስጠው ሞት እንዳለ አላወቀም የሰው እንባ መሬት አይወድቅም ይዘገያል እንጂ ፈጣሪ መልስ አለው ፈጣሪ ኢትዮጲያን ጠብቅልን ሕዝብሕን ጠብቀን

  • @tadeleshawl2644
    @tadeleshawl2644 Před 5 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክሽ።

  • @Ali-cw1nj
    @Ali-cw1nj Před 5 lety +4

    Tsion, you’re so smart! Let his ignorance exposed for the world!

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 Před 5 lety +55

    አንተ አሜሪካ ቤት የሰራህወ ባባትህ ወይምበናትህ ፈረንጅ ነህ?ለምን ህዝብን ታጋድላለህ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety

      Ask that question to Eskinder Berhanu Tamage And etc .....

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 5 lety

      don’t worry Mr.Trump will send him to the hell just pray I mean all gala if they say Minnesota is ours America is for Americans not for this terrorist this galas they are terrorizing Addis Ababa .

  • @tsedalebekele1467
    @tsedalebekele1467 Před 5 lety +41

    ቤቱንማ ጦሙን እያደረ የሰራው ባለ እጣው ነው
    ከሀዲ

  • @mega8101
    @mega8101 Před 5 lety +1

    This is what we call investigative journalism. She is very respectful, not biased and still focused and target the questions. The guy is arrogant, self centered and a bully. He has no sense of politics and discipline.
    With this knowledge and personality, he can not be a leader but he can make a good gang leader! I lost respect for him.
    Thank you so much Tsion!

  • @jemilajemila1553
    @jemilajemila1553 Před 4 lety +1

    ለእናቶች እባ መቆም እና ለኢትዮጵያ ሰላም ሲባል አላህ ሱባነው ታላ ከምድር ገፅ ያፅፍክ ኢንሻላህ

  • @selamselam6036
    @selamselam6036 Před 5 lety +24

    ጋዜጠኛ ማለት አንቺ ነሽ ጅዋርኮ የኦሮሞን ቄሮ ቆርቆሮን እንደከብት እየነዳዉ ነዉ ምን እንደሚያደርግ እራሡ አያዉቅም ቀጅባራ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 Před 5 lety +18

    አንተኮ ድንጋይ ነክ አይገባክም ውሀ ቢወቅጡት እንቧጭ ነው፣የራስክን ቢዝነስ ለማጧጧፍ የምስኪኑን ደም ትጠጣለክ ውይ አንተ አረመኔ እኮነክ #ምናለ አንድነትን ብትሰብክ ኢትዮጵያ አንድ ብታረግ ፈጣሪም ይወድክ ነበር አንተ ግን ሰውን በማጫረስ ገንዘብ ትሰበስባለክ ለማንኛውም በሰው ደምና ሞት የመጣ ገንዘብ እሳት ነው መልሶ ያቃጥልካል።

    • @fruegarden3836
      @fruegarden3836 Před 5 lety

      mesait ethio የውሃ ወቀጣ ማን አሰተማረሽ? የሚናገር ግኡዝ ነሽ።

  • @sigmam6557
    @sigmam6557 Před 5 lety

    ፅዮን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ! አድናቂሽ ነን.
    አክራሪው ጃዋር እንኩዋን ይህን የሚመልስ ሰፊ ጭንቅላት ሊኖረው የሚረዳበት የለውም.
    በሰሜት የሚመራው ቄሮ የሚነዳ ሰው.

  • @hey1232
    @hey1232 Před 5 lety +2

    We Love You Jawar 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽Salute 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Před 5 lety +5

    You really great journalist tsiyon!!!

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety

      She has a big mouth with No 👂 ear

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 5 lety +98

    ባዶ በመሆንህ የበለጠ አሳየህን ደደብ ደልብ መሃይም ነህ አይ ጁዋር

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 Před 5 lety

      Temecheshgn

    • @hassanabamadi6019
      @hassanabamadi6019 Před 5 lety

      በረራ አዲሰ አበቤ ጁሐር ጀግና ነህ በኢትዬጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ላመጣህልን ለውጥ ከልብ እናመሰግናለን !!!!

    • @dinali1902
      @dinali1902 Před 5 lety

      @@hassanabamadi6019 ጀግና ሳይሆን የከብቶች መሪ ነው! ከብቶችን ገጀራ እያስያዘ እረዱ የሚል አይሲሰ ነው

    • @yesehakteferayesehaktefera6519
      @yesehakteferayesehaktefera6519 Před 5 lety

      Jaware his is bullsheti esune masare alabate yoh magedalli

    • @legessedinka1945
      @legessedinka1945 Před 5 lety

      ደደብ ሌባ

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Před 5 lety +2

    You did your job perfectly pretty girl regardless of his laying.

  • @unityhossana9998
    @unityhossana9998 Před 5 lety +1

    ጎበዝ ነሽ ጥያቄሽ ደስ ይላል 👈👍 ግን ሰውዬው አውቃለው ይላል እንጅ ከውቀት ነፃ ነው ሚጠየቀው ሌላ ሚመልሰው ሌላ

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 5 lety +17

    የሆንክ ትንሽ ምስጋና አለኝ ይባላል ሰው ይበልህንጅ አንተ የተማረ መሀይም ሀገሪቱን ድብልቋን አውጥተህ ጥለህ ውልቅ አልክ የድሀውን ልጅ አፍፍመህ እምትገርም ዘረኛ ነህ ሙስሊምን እማትወክል

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 Před 5 lety +7

    So ቄሮዎችን ሰብስቦ እሬሳችን ይወጣል ብሎ የፎከረዉስ ምንኛ ነው ወይ አቶ ጀዋር ጌታ ልቦና ይስጥክ

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 5 lety

    Tebareki

  • @yoyopisay5932
    @yoyopisay5932 Před 5 lety

    ከጁሀር ጥሩ ነገሩ በመወየያት የሚያምን ይመስላል መልካም ጎኑ ነዉና፣እንደ ጽዮን በርጋታ በማመወያየት በመልካም ሀሳቦች ላይ የበኩሉን እንዲሰራ ማድረግ ነዉ የሚሻለዉ፤፤ ልቦና ይስጥልን፤፤

  • @alemayhufulas7547
    @alemayhufulas7547 Před 5 lety +23

    ደረቅ ገገማ መንግስት ቤቱን የሰራዉ ለግለሰብ ነዉ ግራየገባዉ ድንቁርና ነዉ ይሄሰዉ መከለስ አለባት የሚከለስ ከሆነ ፣

  • @user-jk7fr7jr6m
    @user-jk7fr7jr6m Před 5 lety +7

    ደሞ ሁል ጊዜ ሲያወራ እፍ እፍ ይላል ቃሪያ እየበላክ ነው እንዴ የምትወጣው

  • @fitsummengesha8879
    @fitsummengesha8879 Před 5 lety

    መንግስትና እኛ ይላል እንጂኮ ሁሉም አንድ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ የሚለውም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም፣ ጃዋርም ሆነ ሚዲያው የሚሰሩት ለአንድ ወገን ብቻ ነው - ለኦሮሞ ብቻ፡፡ ሁሉም አድሏዊ፣ አግላዮች ናቸው፡፡ ፅዮን በእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ፣ ሙያሽን፣ አቅምሽን፣ የህዝብ ወገንተኝነትሽን በግልፅ አሳይተሻል፡፡ እግዚአብሄር ይባርክሽ፡፡ በዘር ላይ የተመሰረተ ድርጅት እየመሩ ካሉ አመራር ተብዬዎች እኩል እይታን፣ እኩል አገልጋይነትን መጠበቃችን በራሱ ስህተት ነው፡፡

  • @younussulaiman9832
    @younussulaiman9832 Před 5 lety

    WAWE NIC TIYAQE 👍👍👍👍🙏🙏

  • @finekash561
    @finekash561 Před 5 lety +25

    አይ ፂዮን,ድከሚ ሢልሽ ነው ,ድንጋይ ላይውሃ መሸለስ።

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +55

    መማር እንዳንተ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ማሀይም ነህ

  • @kidistwoldemedhn1396
    @kidistwoldemedhn1396 Před 5 lety

    በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @frewtiro8657
    @frewtiro8657 Před 5 lety

    ጽዮን ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ ! አድናቅሽ ነኝ፡፡

  • @mickyadane7717
    @mickyadane7717 Před 5 lety +5

    ፂወን አንች ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሸ አሁን አሁን በጥሩ ሁኔታ እያቀረብሸ ነው

  • @minime8205
    @minime8205 Před 5 lety +20

    የሚያሣዝነው መሀመድ የሚል ስም ይዘህ: ዘረኘነተ ማስፈፈተ🤔

    • @Tube-ih00000vsaas.h
      @Tube-ih00000vsaas.h Před 5 lety

      mini Me አንቺ ምን እያደረገሺ ነው እስኪ ወንፊት

    • @vbyg4211
      @vbyg4211 Před 5 lety +1

      ስሙ ጁሀር ነው መሀመድ አይደለም

    • @minime8205
      @minime8205 Před 5 lety +1

      @@Tube-ih00000vsaas.h ስድቡ እንካን ደረጃዬ አይደለም😉 ባህላችንም አይደለም

    • @user-rd7zt9ul9z
      @user-rd7zt9ul9z Před 5 lety

      የኔም ጥያቄ ነው ስሙ ነቀርሳ ወይም ካንሰር መባል ነበረበት

  • @mickymarakimultimedia4M

    Thanks Tsion

  • @fithanegestassefa9526
    @fithanegestassefa9526 Před 5 lety

    ጽዮን በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @leencawaabeegamaa9572
    @leencawaabeegamaa9572 Před 5 lety +3

    jawwee the gentle man go on

  • @grumbeyene1352
    @grumbeyene1352 Před 5 lety +23

    ወይ ጽዮን ግርማ ከእኔ በሰተቀር ማንም አዋቂ የለም ያለውን ሰው እንዲህ ታምብጫብጪው

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 5 lety

    thank you Tsion. Good job!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 Před 5 lety

    Seweneye zemneshe yibarek!
    Eri..bemdihanialme yiserahen yisethe!

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 Před 5 lety +17

    He is a compelsive lair . Utterly nonsense man .you the jornalist are really good but he is not genuine .do not waste your time.

    • @muhamedfine8651
      @muhamedfine8651 Před 5 lety

      Fekere Selam what did u said? are u mad? he is not lier u are the one who is lier

    • @yamralwubetish9238
      @yamralwubetish9238 Před 5 lety

      Tsion did her job greatly and the truth come out now everybody knows who is really Jowar. He is arrogant, ignorant, selfish, racist, he thinks he is very important for the country but he is well know parasite for Ethiopia assigned by devil . May God rid off him from this world.

    • @menasir2817
      @menasir2817 Před 5 lety

      You're free because of Jawar, so be grateful. If you're want the old authoritarian Ethiopia, it is too late. Jawar is there to preserve Qeerros achievements.

  • @destasemeneh5995
    @destasemeneh5995 Před 5 lety +25

    ጽዮን ከጀዋር ጋራ ጊዜ ማቃጠልና ጉንጭ ማልፋት ብቻ ነው የሚሆንብሽ

  • @asmeretjallow7705
    @asmeretjallow7705 Před 5 lety

    💖💖💖💖

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Před 5 lety

    I really love her ideas and innocent

  • @fekadumoreda5825
    @fekadumoreda5825 Před 5 lety +3

    Like it or not, Jawar is the most influential figure in Ethiopia. His commitment for success of this transition as well as his contributions are unparalleled to any one. People who hate him are missing a lot to learn from him.

    • @seneshawasress6940
      @seneshawasress6940 Před 5 lety

      Fekadu Moreda I agree - he is influential, but in a destructive way!

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj Před 5 lety +1

      I agree with you fike.

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 Před 5 lety +12

    አየህ አቶ ጂዋር... ህዝብን ለማገልገል የተቋቋመ ሚዲያና የጥላቻ መርዝ ለመርጨት የተቋቋመ ሚዲያ ይህ ነው ልውጡ::

  • @merdiyaahmed226
    @merdiyaahmed226 Před 5 lety +1

    Jaweee Rabbin umirri dherra sihaakkenu 🙏🙏 🙏🦁 🦁😍

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 Před 5 lety

    Oh thank you for that fabulous question you're so great reporter he doesn't know what the answers all the questions

  • @hadiyahadiya1172
    @hadiyahadiya1172 Před 5 lety +3

    አይይይ ምን ዋጋ አለው ቢያፋጥጡትም የሌባ አይነደረቅነው እስኪ ዝምብላችሁ ተመልከቱት ማስጠላቱን

  • @tessemabuta4490
    @tessemabuta4490 Před 5 lety +7

    You see how this guy is empty barrel . thank you tsion

    • @hey1232
      @hey1232 Před 5 lety

      she Talks no listen dedebe gazetega

    • @tessemabuta4490
      @tessemabuta4490 Před 5 lety +1

      @@hey1232 not really

    • @yamralwubetish9238
      @yamralwubetish9238 Před 5 lety

      @@hey1232 Tsion did her job greatly and the truth come out now everybody knows who is really Jowar. He is arrogant, ignorant, selfish, racist, he thinks he is very important for the country but he is well know parasite for Ethiopia assigned by devil . May God rid off him from this world.

  • @hunetyoutube4732
    @hunetyoutube4732 Před 5 lety

    Thank you Tseyon

  • @SuperSaifm
    @SuperSaifm Před 5 lety

    በረችልኝ ጀግናየ፡ ♥

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 5 lety +3

    መሀመድ የሚል ስም ይዘህ ዘረኝነትን ትሰብካለህ ቁረጡ ፍለጡ እንዋጋለን ትላለህ መጀመሪያ ስምህን አስቀይረው እኔእማውቃቸው ሙስሊም ሰወች ግደሉ ቁረጡ ተፋለሙ አይልም

  • @melkamutiruneh8790
    @melkamutiruneh8790 Před 5 lety +20

    እህቴ ጽዮን ድንጋይ ተጠርቦ ህንፃ ይሆናል። ሰውየው ጤነኛ አይደለም አትድከሚ!

  • @abdulahijemal8922
    @abdulahijemal8922 Před 5 lety

    ተባረኪ ጽዮን

  • @damboobaroobalee8996
    @damboobaroobalee8996 Před 4 lety +1

    Jawar is extraordinary person not only in Ethiopia all over the world