አቶ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ያደረጉት ክርክር ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2019
  • የአዲስ አበባ ህዝብ ብሔር ስለሌለው የራሱን እድል መወሰን አይችልም፡፡ አቶ በቀለ

Komentáře • 863

  • @sadisho5895
    @sadisho5895 Před 4 lety +93

    ምስጋና ለናሁ ነፃ ውይይት እንደዚህ የሀሳብ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች በጠረቤዛ ዙሪያ ማወያየታቹ ጥሩ ነው በርቱ ።

    • @user-nh6vj1zr9d
      @user-nh6vj1zr9d Před 4 lety +1

      ለውሽታም ክብር የለውም የታሰረ የለም ይላል

    • @user-nh6vj1zr9d
      @user-nh6vj1zr9d Před 4 lety +1

      የታሰረ የለም ይላል ሌባ

  • @gizachewyadeta7949
    @gizachewyadeta7949 Před 4 lety +52

    This is good start...I think such kind of discussion will help clarify & resolve quite a lot of long pending matters....

  • @Sa-ll6wq
    @Sa-ll6wq Před 4 lety +225

    እስኪ በቀለ ገርባ ከ ታዬ ቦጋለ ጋ አቅርቡልን።

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 4 lety +18

      በጣም እኔም እፈልግ ነበር ታየ ቦጋሌ ውስጤ ነው ስወደው

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 Před 4 lety +7

      በቄ መንጋው እንደምን አደርክ? የበታችነት አይሰማህ!!

    • @abrehamfissaha9602
      @abrehamfissaha9602 Před 4 lety +2

      You're wright

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 4 lety +4

      @@alemyamaryam4432 😂😂😂😂😂😂 ልብሱን ሲጥል ለማልበስ ተዘጋጅ ክክክክክክክክ

    • @liyaresid9144
      @liyaresid9144 Před 4 lety +2

      Are yamewal

  • @adugnadegefu7608
    @adugnadegefu7608 Před 4 lety +16

    I read all comments, most the comment are very good because people expressed their feelings. Some of the comment expressed their level. I admire both of them even if I stand with Esknder principles. Ethiopia must have equal constitution for all of us. All kinds of jobs are based on my skills not from which ethnic groups I come from. God bless Ato Bekele, Esknder & the program leader.

  • @davidorsa4406
    @davidorsa4406 Před 4 lety +5

    Mr.Bekeke this is what is needed!!! Let us have truthful discussion and be the positive agent to the change we all would like to see!!!

  • @wome8375
    @wome8375 Před 4 lety +105

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ታሰረው የወጡ ሁሉ ጠሽ ሆነዋል እንዴ? ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ምድረ ዘባተሎ ዘረኛ ጠማማ ሀሳብ ያላቸው ከምድሪቱ ይነቀሉ

  • @dinebro8521
    @dinebro8521 Před 4 lety +38

    It is amazing to see the two in one Room. we have to improve these again and again.

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 Před 4 lety +1

    ይህ ነበር የናፈቀን ናሁ ቲቢ ምስጋና ይገባል በርቱ።በሀሳብ አሸናፊ ይቀጥላል

  • @samcook9137
    @samcook9137 Před 4 lety +8

    Its good beginning to see such dialogue.It can heal our democracy.

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 4 lety

      You are right, please watch this one and subscribe for helpful videos as well czcams.com/video/zLMOEjY3etg/video.html

  • @comceil5329
    @comceil5329 Před 4 lety +26

    ፈጣሪ ሀገራችንን ያስባት ለኔ የሚለውን ከምድሪቱ አንስቶ ለኛ የሚለውን አምላክ ይስጠን ☝

  • @erminach33
    @erminach33 Před 4 lety +9

    Go eskendir my hero

  • @nurhussenfeki7502
    @nurhussenfeki7502 Před 4 lety +4

    Frankly speaking, being holding a power is to have a social, economic and political benefit...however, the fact for oromo is quite different. I think what eskinder saying has no any means of verification...but appreciate such kind of democratic discussion among the politicians...this is why thousands of Keros/Fanos has lost there life....both has admit the life that has lost for them to be free from prison.....and looking forward on both side to step forward the countriers better political sphere....excited to hear the second part...

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Před 4 lety +20

    ኢትዮጵያ ተስፋ ያላት እንዲህ ተቃርኖ ያላቸው ሰወች በጠረንፔዛ ስታፋጫቸው ነው ህዝብ ከሚባላ::

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 Před 4 lety +11

    ህውሀትም እኛ ነን ለውጥ ያመጣነው እያለነበር 27 አመት እላያችን ላይ ሲጨፍር የኖረው:: በቀለ ደርባ አሁንም በዛው ስሜት ነው እየመጣችሁ ያላችሁት:: የተረኝነት ስሜት ማለት ይሄ ነው

  • @Jolife47
    @Jolife47 Před 4 lety +38

    ሰው በአስተሳሰቡ ይመዘን እንጂ በዘሩ አይመዘን

  • @jetula18jetula54
    @jetula18jetula54 Před 4 lety

    እስክንድር ነጋ፥ የሞገተበት ሃሳብ ዶክተር በቀለ ገርባን። ጥሩ እና ሃቅ ነው። ለምሳሌ በአዲስ አበባ ስላለው ማነት ሲናገር የጋራ የሆነ አዲስ አበቤነት ስነልቦና አለ ይላል። ቢኖር ጥሩ ነበር ግን የለም። የእስክንድር ነጋ አዲስ አበቤነት መስቀላዊ እና በአንድ እምነት የበላይነት የሚንጸባረቅባት ከተማ ናት። የእሱም ስነ ልቦና የሚቀበለው ይሄንኑ ሃቅ ነው። ወደ በቀለ ገርባ ስመጣ ደሞ ካረጉት ክርክር ከተማረ ሰው የማይጠበቅ ብሄርተኝነት ብሄርተኘት የሚሸት አስተያየተወን ነው። ያም አለ ይህ ሁለቱም እንግዶች ለአሁኒቱዋ ኢትዩጽያ የሚመጥን ሃሳብ የላቸውም። ሁለቱም የኢትዮጵያን ህዝብ የሚገምድ ካለፈው ታሪካችን ከጥሩውም ከመጥፎውም ተምረን የተሻለች ኢትዩጽያ እንድንፈጥር የሚያበረታታ ቁምነገር የላቸውም። አንዱ የማያምንበትን ስነልቦና በአፉ ብቻ የሚያወራ። እስክንድር ነጋ ማለቴ ነው። ዶክተር በቀለ ገርባ ደሞ የለየለት ብሄርተኝነትን የሚያንጸባርቅ ነው ግለሰብ ነው።

  • @mamishali1920
    @mamishali1920 Před 4 lety +15

    ስለ ሐረሪ ጉዳይ ሲነሳ አቶ በቀለ ምነው መመለስ ፈሩ ሸሹት ኢስክንድር ትክክል ጥያቄ ነው ያነሳው ስለ ሀረር ያነሳው ተገቢ ምሳሌ ነው

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 Před 4 lety +10

    Yes, Eskender , agreed 💯

  • @lemmabayissa7872
    @lemmabayissa7872 Před 4 lety

    What a great start and thank you Nahoo for that and have a respect for scarify of both Bekele and Eskindir that also includes wife of brother eskindir. We hope both will discuss in detail on facts that will help direction of country we all love, Ethiopia and me will follow up seriously
    God bless you all and then country too.

  • @tewoldegmichael6186
    @tewoldegmichael6186 Před 4 lety +5

    Respect!!! Mr. BEKELE

  • @mengistuendalew4025
    @mengistuendalew4025 Před 4 lety

    እናመሠግናለን ፍፁም ልዩነት ያላቸውን ሠዎች ማቅረባችሁና ሀሳባቸውን እንድንሰማ ስላደረጋችሁ እናመሠግናለን

  • @gxaesd8243
    @gxaesd8243 Před 4 lety

    እስኬ የነፃታጋይ ከዘረኝነትነፀዳነው እረጂም እድሜ የጠላህይጠላ

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed2628 Před 4 lety +1

    ፍቅር ያሸንፋል እባካችሁ ለዚህ ደሃ ህዝብ ብላችሁ በትክክለኛ መንገድ ታገሉ ዘረኝነት ጥንብ ነው አቶ በቀለ ብዙን ጊዜ እርስዋ የሚያቀነቅኑት በዘረኝነት ዙሪያ ነው ምን ፋይዳ አለው ለአንድ ስፈር ብቻ መቆም በአላህም ዘንድ በህዝብም ዘንድ ተቀባይነት የለውም ይህ ጀግነት አይደለም ጀግነት የስውን ፍጡር በኩልነት መመልከት እኩልንትን በዓለም ህዝብ ውስጥ ማስተማሪ ነው

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 4 lety +22

    This is good start. ቀጣይ ኦነግና አብን ሚከራከሩበትን መንገድ አዘጋጁና አክራሪዎች ረገብ ይበሉ::

    • @user-er4up1uo1s
      @user-er4up1uo1s Před 4 lety +2

      እረገብ ማለት ያለበት ኦነግ እንጂ አብን ምን አደረገ

    • @shuudirre2301
      @shuudirre2301 Před 4 lety +3

      @@user-er4up1uo1s ABN Ashabari naw

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 4 lety +6

      ትክክል ሁለቱም የኢትዮጵያ ካንሰሮች ናቸዉ

    • @user-pl2fs1ig1l
      @user-pl2fs1ig1l Před 4 lety +2

      Abe ema keashebari onge gar ayteram sle ewnt menager tru new

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 4 lety +1

      @jfkgk glhoij @ስድብ የእናንተ መገለጫ ነዉ አይደንቀኝም
      ሆኖም አብን፣ኦነግ፣ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸዉ።።
      አብንማ ገና ከመብቀሉ ወንድሞቹን ቅርጥፍ አድርጎ እየበላ የራሱን ወጋን እያባለ የተነሳ የጥፋት ድርጂት ነዉ።።ሶስቱም የአሸባሪዎች መጠራቀምያ ነዉ

  • @svartaberget7791
    @svartaberget7791 Před 4 lety +7

    Obbo Beqele Gerba is such a graceful person

    • @destawoldesemiat2589
      @destawoldesemiat2589 Před 4 lety

      በእትዮፕጵዊነትን ዋሻ ምደቁት የሚገቡት ከአማሮች በቁጥር ብዛት የሚበልጡ ብሔሮች ስለሚደራጁ ሰግተው መሆኑ ጥርጥር የለም፦

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 Před 4 lety

      Aye mehayiminet bezih zemen ley yebekelen hasab kedegefk eko mehayiminet betun sertobih.... zeregninet afinicha ley wetuall... please astewl zeregninet lemanim ayitekimim

    • @goodnews8612
      @goodnews8612 Před 4 lety

      Yes

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 Před 4 lety +2

    እዳውም እኛ አገር ላይ አምባገነን አገዛዝ እጅ በድሞ ክራሴ ስርአት የሚመራ ባለስልጣን የለም ቢኖር ኖሮ ስለ መብቱ ሰለህዝቢ መብት ይከበር የሚሉትን ዜጉች እያሰረ አያሰቃይም ነበር እስከደር የእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ghgjhfnhkfg9596
    @ghgjhfnhkfg9596 Před 4 lety +4

    አቶ በቀለ ገርባ ረዡም እድሜ እና ጤና እመኝሎታለው አነጋገሮ ከሞጎሶ ጋር ሰለምሄድ የሰከነ አንደባቶት እና መንፈሶን ጌታ ያብዛሎት በክርስትዮስ ፍቅር ይወዶታለው ከልቤም ነው ትልቅ ሰው ምንጊዜም ትልቅ ነውና

  • @sanyiihachaluhundessa3529

    Obbo.baqala.garba.my.hero

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 4 lety +2

    Eskender is so smart!!! 😍😍

  • @dawitbekelc2240
    @dawitbekelc2240 Před 4 lety +13

    እስክንድር አዲስ አበባ ለሚኖሩ ኢትዮጵያኖች መብት ነው የቆመው .አስመሳዬቹ በቀለና ጋዜጤኛው ግን በዘረኝነት የሚያምኑ ዘረኞች ናቸው :::

    • @menzeaazeb4914
      @menzeaazeb4914 Před 4 lety +1

      It is a lie because if you see the full interview he stands for Amharas in the name of Addis Ababa balderas.

  • @retareta8675
    @retareta8675 Před 4 lety +75

    ይሔ ሰዉየ ግን ሰዉ ሆኖ እንደሰዉ ግን የማያስብ ባዶ ጭንቅላት ቤተክርስቲያን ስለ ኢትዮጵያ መፍረስ ምን አገባት የሚል ቀፎ

    • @rakebkassahun1522
      @rakebkassahun1522 Před 4 lety

      አንቺ ቂል

    • @ethiopiaethiopia672
      @ethiopiaethiopia672 Před 4 lety

      fuck kulkalam masema yelashiim kemanachiinem tiinbatam enekebaber????😡

    • @hanakimi306
      @hanakimi306 Před 4 lety

      ፅጌ የእናቷ ልጅ kafo ante neh ye wusha lije leba ye leba zar awo aymanot sile ager wust aygebatem aymanot ena mangist yetlyayu new yelal eg mengistu

    • @retareta8675
      @retareta8675 Před 4 lety +1

      😃😃😃ሁሉም አንድ ነዉ እንዴ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ህዝብ አለ ህዝቡ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነዉ ኢትዮጵያዊ ስለ ኢትዮጵያ አያገባዉም ይባላል ?

    • @retareta8675
      @retareta8675 Před 4 lety +1

      @@rakebkassahun1522 ቀልቋላም ዝድብ መስሎሽ (መስሎክ ) ከሆነ ደጋግሙት 😃😃

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 Před 4 lety +15

    I am not Oromo but in this episode Eskinder has lost. Let's see part two.

    • @munamunayenebs3375
      @munamunayenebs3375 Před 4 lety

      Filmon T bro Iskender is mental he don’t even know wtf he saying 😂😂

  • @samsongurach5216
    @samsongurach5216 Před 4 lety +24

    ለምን ታዬን ከጁሀር ሜንጫና በቀለ ገራባ ጋር አቅርቡልን።።።

    • @qubsaasabaa3109
      @qubsaasabaa3109 Před 4 lety +2

      Samson Gurach ታዬ ይብዳ ቆማጣ የቆማጣ ዘረ

    • @liyubiru1453
      @liyubiru1453 Před 4 lety +1

      @@qubsaasabaa3109 አንተ ዘረኛ መጤ ታየ እውነቱን ሰለሚነግርህ ተጠለዋለህ ባዶ

    • @qubsaasabaa3109
      @qubsaasabaa3109 Před 4 lety +1

      Liyu Biru ታዬ እንደ አንቴ ዲቃላ የዲቃላ ልጅ ስለ ሆነ ማንነቱን አያውቅም ምድረ ቆማጣ የቆማጣ ዘሮች

    • @user-zt4cc6wn6c
      @user-zt4cc6wn6c Před 4 lety +1

      @@qubsaasabaa3109 አይ ዶማ መጋ እሰሳ

  • @fastfast3323
    @fastfast3323 Před 4 lety +1

    እውነት ነው ኑርልን ወንድማችን እስክንድር ነጋ

  • @wondemamoe5189
    @wondemamoe5189 Před 4 lety

    Such like dialog is better rather than reporting only one side idea. Thank you!

  • @Bakhar_waaree
    @Bakhar_waaree Před 4 lety +26

    ሠዊዬው መግለጫ እንጂ በሀሳብ ሙሟገት argue ማድረግ አይችልም !የጥላቻ ቃል መወርወር እና እንደዚህ አለ ተብሎ እንዲወራለት ነው የምፈልገው ። ትንሽ ዕውቀት ገደል ይከተሃል። ይብላኝ ለእስክንድር ባቡር ተሳፋሪዎች 😞😥

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Před 4 lety

    Is v good start and is right time for obo Bekele

  • @tsedalezenebe5984
    @tsedalezenebe5984 Před 4 lety +5

    ሁለታችሁም ዘረኞች ናችሁ። ከዘር ሰንሰለት መውጣት አልቻላችሁም። ዞሮ ዞሮ ከአንድ ርእስ መውጣት አልቻላችሁም። ለአብዛኛው ህዝብ በማሰብ ሳይሆን የግል ፍላጎትን በተዘዋዋሪ መንገድ ነው የምታወሩት። በጣም አዘንኩላችሁ። ከዘር ከጠባብነት በሽታ አምላክ ይፈውሳችሁ።

  • @girumgetu4021
    @girumgetu4021 Před 4 lety +1

    I am so glad if I participate on the like stage I have so many question for them

  • @tadibeke8401
    @tadibeke8401 Před 4 lety +11

    የፖለቲካ እስረኛ የለም ትላለህ ተው እንጂ ጋሽ ጋዜጠኛ ።

  • @belayneshkitila3027
    @belayneshkitila3027 Před 4 lety +1

    አቶ በቀለ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ሌላው ደግሞ የሌላውን ብሄር ስም በነገትቭ አልጠራህም በፓዘትቭ እንጂ
    ለማንኛውም ሁለታቹ መወያየታቹ ጥሩ ጅማረ ነው

  • @shiferawtesfaye743
    @shiferawtesfaye743 Před 4 lety +3

    This kind of debate leads us to modern and civilized way of settling our differences through the war by words but not the war by bullets. Better ideas, facts, and arguments should win over and accepted by all and become a ruling idea. But the limitations of the system is that parties are organized not on the basis of ideas and policies but organized on the basis of purity of blood and bones. This cannot lead us to the democratic system and elections.

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Před 4 lety +17

    ይህ ጋዜጠኛ ግን ኢትዮጽያ ውስት ነው የሚኖረው? እህን ያህል ግልጽ አልሆንለት ያለው የተረኝነቱ ጉዳይ

  • @emuram2441
    @emuram2441 Před 4 lety +5

    Comment roch u make me laugh😂😂😂 nuruleg abo

  • @bilalnation685
    @bilalnation685 Před 4 lety

    Nahu Tv good work

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 4 lety

    ይገርማል

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer Před 4 lety +8

    #እስኬ የሺ ሰው ግምት !!

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 Před 4 lety +19

    Thank you Nahoo TV. Now we can see clearly how empty our activists are. How can you compare them with Abiy Ahmed?!! Abiy is by far advanced in thoughts and practice.

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 Před 4 lety +11

    ኧረ ጋዜጠኛው የት ነው የሚኖረው የፖለቲካ እስረኛ የለም ነው ያለው እያሠብክ በሉልኝ ሲቀጥል በህግ አምላክ አቶ በቀለ ገርባን በ አማረኛ ማውራቱን አስቁሙልን

  • @yeroonamma1989
    @yeroonamma1989 Před 4 lety +2

    I couldn’t agree more with Bekele . Of course so many people died and prisoned during that time and still the same...Nothing has changed for Oromo people. I wish whatever Eskindir is saying about it’s oromos time is true. The reality is different. That’s what Eskindir and his followers have in mind and they use it to gain support and that is understandable. It’s all politics. Good discussion 👍🏽👍🏽

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy Před 4 lety

    በቀለ ገሪባ ኢትዮጲያውነታችን ሲል ሰማው ልበል ስባተለልኩስኩስ

  • @ahmednuru7553
    @ahmednuru7553 Před 4 lety +1

    What a difference in maturity

  • @jkkl5410
    @jkkl5410 Před 4 lety +1

    ከብሄር በፊት ሰው መሆን ይቀድማል ግን ለምን ታዳሚዎች አታሳትፉም ጥያቄ እና አስተያየት መስጠት እንፈልጋለን

  • @kedi1192
    @kedi1192 Před 4 lety +1

    እሥኬ በርታልን እውነት ያሸንፍል

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 Před 4 lety +10

    በጣም የሚናገሩት ውሀ አያነሳም በጣም የደከመ ውይይት ነው ያሳፍራል

    • @ethiopianamhara3984
      @ethiopianamhara3984 Před 4 lety

      Berhanu Seti የባሊ ዉሃ ነዉ? 2ል2ላ ነገር ነህ...

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

      Lene gin atlist endezhe mejemru des Blonal I understand u

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 4 lety

      @@ethiopianamhara3984 tesadebek motekal u must rispect Everyone opinions

  • @yordanos211
    @yordanos211 Před 4 lety +2

    Amazing Eskinder I like your commitment and clarity!! good start

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl Před 4 lety +15

    አይ በቄ ከዚ በዋላ የጦር መሳሪያ ምንድን ነው ተብለህ ብትጠየቅ ግጥም የምትል ይመስለኛል ክክክክክክክ

  • @ibrahimmohamed5685
    @ibrahimmohamed5685 Před 4 lety +2

    ዋው እስክንድር ተረኛ ጨቆኝ ለመሆን ብሎ የታገሉ የሚለው ቃል ዋው

  • @abck23
    @abck23 Před 4 lety

    thank you Bekele Gerba

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 Před 4 lety +6

    Obo Bekel beravo 👍💪 yene jegena( my hero)🙏negegru erasu seyasedeset ♥️♥️♥️♥️we love you

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 Před 4 lety +5

    እኔ ገርባ እንዲፈታ እጅግ እፀልይ ነበር ሳላቀው ማለት ነው ያው ኢትዬጵያዊ ስለመሰልኝ ግን ሳየው ህውሀት ከተወሰኑት ውጭ ያደረጉት ትክክል ነው ማለት ይቻላል እንዲህ አይነት ሰው ሀገር እንደሚበጠብጥ ስለገባቸው ነበር ያሰሩት

    • @mohamedharo7146
      @mohamedharo7146 Před 4 lety

      We oromo careless for Ethiopia which even the name didn't exsist 200 years ago we are aba gadaa peoples

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 4 lety +2

      Mohamed Haro so why don’t you go to your origin Madagascar ?
      Leave our country Ethiopia

    • @mohamedharo7146
      @mohamedharo7146 Před 4 lety

      @@mercym1733 am living in my homeland Oromiya and will live forever and if you are living out of amhara region you should have to go back to your homeland amhara region where your grandfather was been living before they invade other nations

    • @mohamedharo7146
      @mohamedharo7146 Před 4 lety

      @@mercym1733 may be I don't know amhara migrate from Madagascar then to oromiya

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 4 lety

      Mohamed Haro I can understand from your comment you are so ignorante and narrow mind but I know not all oromo people think like you. Anyway I am 100 % sure your dream will not come true because our almighty God will always protect our beautiful country Ethiopia from your kind of people

  • @aliyusuf5921
    @aliyusuf5921 Před 4 lety +2

    ናሁ በርቱ ይበል ያሰኛል!!

    • @hghailove
      @hghailove Před 4 lety

      I need full session of this interview for correct comment! earlier I understood it is an argument between Liberalists and dictators idea in Ethiopia.

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 4 lety +11

    በቀለ ገርባ ግን ሰሞኑን አብዶነበር ተሻለግን ቅዤታም በቀለች እስርቤት ማስገባትነው ጭራሽ በአብያችን መተአል

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 Před 4 lety +18

    ጋዜጤኛው እ ስሥረኛ የለም ትላለህ እንዴ የ አብን አመራሮች ታፍሰው ታጉረው የለ እንዴ

  • @Labaw11
    @Labaw11 Před 4 lety +3

    Always extremists losses the agreement. This is open debate, nothing to hide, you have to say it what's on you mind.

  • @ijoolleearsii2190
    @ijoolleearsii2190 Před 4 lety +4

    Obbo baqqee keennaa sii jaalannaa ♥️💚♥️

  • @user-fp9by5cw3l
    @user-fp9by5cw3l Před 4 lety +1

    ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን!ዘረኝነትን ያጠፋልን

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 Před 4 lety +10

    መምህር ታየን እና በቀለጀዋርን አቅርብልን መምር ታየ ልክ ያስገባቸው ነበር

    • @qubsaasabaa3109
      @qubsaasabaa3109 Před 4 lety +1

      Ataya Cell ምድረ ቆማጣ የቆማጣ ዘረ

    • @user-mi1lm3wi8s
      @user-mi1lm3wi8s Před 4 lety +1

      Weregna

    • @HayatHayat-pp3fv
      @HayatHayat-pp3fv Před 4 lety

      Araaa amaroch esti majamariya erasachuh tesmamu haq or ewunatn ezachuh tgozu wushat tankol machem kaf ayilm silazi ye bolotika aqanqagnoch bich minm ayadergulachuhum ke hizbuga piss hunu esti ye Oromon bolotikagnochin Ena JUHARN iyuu ke hizbu ga eyetnababu newu yemihedut

  • @yacobhailu2812
    @yacobhailu2812 Před 4 lety

    ጋዜጠኛ እስክንድር እባክህ ለኦሮሞ ሕዝብ ትንሽ ዕንኳን ክብር ይኑርህ፡፡በእኔ እምነት የሰው ልጅ ከአንድ ግንድ ነው የመጣና ያንን እውነት ለመረዳት ሞክር፡፡

  • @sam846
    @sam846 Před 4 lety +2

    Bekele born to be politician but Eskinder born to be journalist

  • @emuram2441
    @emuram2441 Před 4 lety

    Obbo BeQel gerba tergagtew new yemyawrut. Wow

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 4 lety +13

    ከበቀለ ገርባ መልካም ነገር አልጠብቅም ትላንት ዘቅዝቄ የገረፈክን ወያኔ ዛሬ ተመሳጥረክ ሀገር ልታፈርስ ታስባለህ ደደብ

  • @bt9626
    @bt9626 Před 4 lety +11

    Hands down Bekele is better debater and more articulate ... eskander is driven by emotion and hate politics.. don't know the man before his imprisonment but i am assuming the torture and abuse he went through in the prison has damaged him too
    Amharic isn't bekele's first language too...

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 Před 4 lety +9

    Eskindir miyanesaw hasa wuha ayanesam. Tera idea

  • @azebkefyalew2424
    @azebkefyalew2424 Před 4 lety +5

    እንደ ህሊና ኦሮሞ መሀል ሀገር ስለሆን ለሚዲያም ለኢንባሲዎችም ቅርብ በመሆኑ ተጋነነ እንጂ የአማራው ወጣት ለለውጥ በየጫካው የወደቀው ይበልጣል እንጂ አያንስም ግን ሁሉም ለአንዲት ኢትዮጽያ ወደቁ እንጂ ለዘር አልነበረም ለፍትህ ለነፃነት እንጂ ለክፍፍል እና ሀገር ለማፍረስ አልነበረም በውድ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ደም ባንቀልድበት ጥሩ ይመስለኛል ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 Před 4 lety +1

    @ጠቃሚ መረጃ!!
    እስክንድር ነጋ እና በቀለ ገርባ ቢስማሙ መልካም ነው።

  • @wollo2261
    @wollo2261 Před 4 lety +4

    We need jawar and Bekele gerba with teacher Taye plssssss

  • @umerendiris39
    @umerendiris39 Před 4 lety +18

    አይመጣጠኑም በቀለገሪባ ማለት የነፈዘ ቅንጭላት ያለው ስውነው

  • @yeroonamma1989
    @yeroonamma1989 Před 4 lety

    Well said Bekele

  • @mamishali1920
    @mamishali1920 Před 4 lety

    ናሆ ቲቪ በርቱ ጥያቂርዎቻችን በናንተ በኩል ይነሳ እናመሰግናለን

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 4 lety +10

    በቀለ ገርባ በጣም ተረጋግቶ ሳይናደድ መልስ መስጠቱ አንበሳ ነው ጀዋር ቢሆን ይቁነጠነጥ ነበር ወይ እባክህ እቸኩላለሁ ይል ነበር።

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 Před 4 lety

    Welcome Ato Bekele

  • @teffreminilik
    @teffreminilik Před 4 lety +4

    Iskinder we love you dearly sir ❤️we are on your side 🙏❤️

  • @change6516
    @change6516 Před 2 lety

    ከአብይ ዉድቀት ቦሀላ , እንደድሮው እንወያያለን 👊👊👊👊👊👊👊

  • @user-yx3cc7mg1l
    @user-yx3cc7mg1l Před 4 lety +7

    ፅንፈኛው በቀለ ገርባ አማርኛ ይችላል እንዴ

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 Před 4 lety +12

    ሁለታችሁም ብዙ ግዜ ስለታሰራችሁ መሰለኝ ማራኪና አገር ገንቢ ሃሳብ አላየሁባችሁም ተቀራርቦ መወያየት መለመዱ ግን ጥሩ ነው ::እኔ ግን የጠ/ቅ ሚንስተራችንን እና ወ/ሮ መአዛን በድጋሜ አየሁት ::

  • @ebasasarka3170
    @ebasasarka3170 Před 4 lety +2

    Kudos to Nahoo and this brave journalist. I must also commend our beloved Bekele Gerba for his courage to directly engage a hostile audience. I tried to read most comments from people who watched this program. It. is primarily an angry insult targeting Bekele. The insults (bishishik) have no intelligent, factual basis. It doesn't reflect the feelings of the majority citizens. But they probably won't watch this program, or if they do, they won't comment. In the same country, people seem to be living in different universe. Little Senet recently said, "development/growth without brain/intelligence/wisdom, strength without TRUTH, wealth without integrity," is useless and bound to fail. What will you achieve by insulting, cursing/cussing, and degrading people you don't agree with. Bekele is simply bringing you the truth from the majority you are not interested in listening to... just like the previous/and current government did. Truth hurts sometimes. But truth, fact, wins. Stop the insult, and start the hard conversation folks!

    • @et6209
      @et6209 Před 4 lety +1

      We make hard conversations wd Ethiopian; not wd people who work to divide the people of Ethiopia,bezer ena begosa.....degrade The big Ethiopia to upgrade small sefer!!!

    • @ebasasarka3170
      @ebasasarka3170 Před 4 lety

      @@et6209 Thanks! ONE Ethiopia that implicitly pushes one dominant language, religion, culture etc based on a history that we do not share is Zeregna, and it can no longer have any place in the new Ethiopia. Bekele is promoting the new Federal Ethiopia, where all groups are represented equally and the government respects multiculturalism and the sovereignty of all cultures and people that practice them. Bekele and his likes are, in fact, the true advocates for a stronger Ethiopia that has evolved with the time. Bekele's view happened to resonate with the majority of us, including the different groups who do not have as much voice and media access such as this TV station. But there is no longer an argument that the old Ethiopia must evolve with current fact on the ground/truth in order to survive. Of course, those who push for the Old/One Ethiopia view have the choice to (1) not have a conversation, (2) try to drawn out other real different views by dominating the media that promotes false narratives, and (3) insulting, belittling, and dehumanizing heroes like Bekele. All choices have consequences, and rejecting a peaceful conversation (and negotiated outcome) with advocates of Federalism in Ethiopia will lead to a much bigger chaos. In my view, such chaos will result in a much worse outcome for the Old/One Ethiopia.

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 Před 4 lety +4

    እስኬው ፍሬ ሰው!!!

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo6266 Před 4 lety

    you are right beke

  • @wakonasir5341
    @wakonasir5341 Před 4 lety +18

    Iskender ante sile dmockrasi
    Ke gazexagnaw temar

    • @salk3298
      @salk3298 Před 4 lety

      sejemer misiker ke mestaf nw yemanbew

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 4 lety

      watch this one as well and subscribe czcams.com/video/zLMOEjY3etg/video.html

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 Před 4 lety

      Satimelekechi bataweri yeteshale new ehite.... eskindir sile democracy bekele sile ande beher yebelayinet new yawerut

  • @ViciOlliyad
    @ViciOlliyad Před 4 lety +1

    8:30 good question 🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♂️

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 Před 4 lety

    ሁሉም የኦሮሞ ፖርቲዎች በሙሉ

  • @medinahmuhammad2191
    @medinahmuhammad2191 Před 4 lety +1

    በትክክል መታሰር የነበረባቸው ነበር ለካ የታስሩት ለዘር ሳይሆን ለሰው ልጅ ብቻ የሚቆም ህዝብ ያድርጉልን

  • @haileambaw2252
    @haileambaw2252 Před 4 lety

    good debete

  • @mobizonezone2479
    @mobizonezone2479 Před 4 lety +3

    እዘቀዉ ምነዉ ልበኽ ታወረ በትላቻ ትላት ትግረን ዞር ኦሮሞን በሰላም ነዉ? ጎበዝ ጋዘጠኛ በርታ

  • @berhefetzumbrhan6437
    @berhefetzumbrhan6437 Před 4 lety

    ፓሌቲኬኖጭ ለስልጣን እንጂ ለሕዝብ ኣያስብም ። ህዝብ ስላም ከህሉ ህዝብ ነው የምያስበው ፡ ይመስለኛል።

  • @hadiethio-
    @hadiethio- Před 4 lety +5

    በቄ እና እስቄ ሁለቱም ምርጥ ቄቄቄ ናቸው

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Před 4 lety +2

    ስልጣን ላይ ስለተቀመጡት የጥይት ድምፅ ሰምተው ስለማያውቁት ዳያስፓራዎች አቶ በቀለየተናገርከው እውነት ነው::

  • @gedion46
    @gedion46 Před 4 lety +1

    አወያዩ ግን ነፃ አይመስልም

  • @sink6630
    @sink6630 Před 4 lety +1

    በቀለ ገርባ ግን ብሄርተኝነት ትተክ ወደ ኢትዬጰያነት ተመለስ አትርሳ አማራ ግን ባለውለታክ ነው ያስጠይቅካል