"የበቀለ ገርባ ሚስት አባረረችኝ " |አንጋፋው ፖለቲከኛ ሲዘፍን አልተቻለም | Ethiopia | Bekele gerba

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 03. 2022
  • #Ethiopia #Yegna_Tube
    "የበቀለ ገርባ ሚስት አባረረችኝ " |አንጋፋው ፖለቲከኛ ሲዘፍን አልተቻለም | Ethiopia | Bekele gerba
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
    #woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Komentáře • 77

  • @tebelechteruneh6036
    @tebelechteruneh6036 Před 2 lety +10

    አባታች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 Před 2 lety +7

    በጣም ጥሩ ጠበቃ ነዉ
    ክብር ይገባቷል ረጂም እድሜ ይሰጦት

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J Před 2 lety +18

    ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ፣ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ኖት፣ እወዶታለሁ። ለኢትዮጵያ ካሎት ፍቅር የተነሣ ኢትዮጵያ ስታሸንፍ እንባዋ እንደሚፈስ ከርሷ ስሰማ አቤት አገር ፍቅር አልኩኝ።

    • @keditube7321
      @keditube7321 Před 2 lety +1

      እነዚህ በተወለደ፩በት አገር ሥንት ገልቱ ተወለደ በዚህ በ30አመት

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 Před 2 lety +5

    ከጥንትም የምወደው ጠበቃ ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 Před 2 lety +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety +8

    ጋሼ ወንድሙ ረጅም እድሜ ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @tesfayejirui9364
    @tesfayejirui9364 Před 2 lety +6

    ብሩህጭንቅላት ከእውቀት ከማስተዋልጋር በሳል አንደበተ ርቱእ ሁሉም ከርሶ ቢማር

  • @abebayehuyirdaw1803
    @abebayehuyirdaw1803 Před 2 lety +3

    የፍቅርና የአንድነት አባት ነህ ።የእውነትና የሃቅ ፖለቲከ አስተማሪ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ። የኢትዮጵያ መሪ እንድትሆን እመኛለሁ

  • @mcyzmc
    @mcyzmc Před 2 lety +1

    የሰው ማኛ ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 2 lety +1

    ጠበቃ ወንድሙ መልካም ኢትዮጵያዊ ነዎት አምሳልዎን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት ምርጥ አገር ወዳድ ነዎት ኑሩልን

  • @abdulhakimhussien4043
    @abdulhakimhussien4043 Před 2 lety +2

    I really entertained. Thank You Wondimu.

  • @techawatch
    @techawatch Před 2 lety +8

    ውነታቸውን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲከኛ የለም በቀለኛ ነው ያለው።ሀገሩን እየጠላ የሚገዛ ስርአት ነው ያለው ባሁኑ ሰአት።ጠበቃ ወንድሙ ምን ያክል ብሄር ሚለው የፖለቲካ ጨዋታ እንደሆነ እና ሰው ሰው መሆኑን ነው ያሳዩን።

  • @habtamuethicha8555
    @habtamuethicha8555 Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ። የደረቀ ፓለቲካ ብዙ ሰዉ ሰልችቶታል።

  • @birukdamte344
    @birukdamte344 Před 2 lety

    በትክክል ሁሉም ኣዎሪ ዎች ናቸው

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 Před 2 lety +5

    ተፅኖፈጣሪ ኢትዮጵያዊ ፓለቲከኛ የለም ችግር ፈጣሪ ፓለቲከኛ እንጂ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Před 2 lety +4

    ሰውን በሰውነቱ በውደድ ፀጋ ፈጣሪን ማክበር ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔር መሆኑን አምኖ መቀበል ነው እግዚአብሔርን አምናለሁ ተብሎ ግን የሰውን ደም ፋፍሰስ ሰውን መግደልና ክቡር ፍጥረቱን መግደል ማመኑ ውሻት ነውና እግዚአብሔርን በመፍራት እንመላለስ

  • @solomonlemma8900
    @solomonlemma8900 Před 2 lety +3

    ጠበቃ ወንድሙ ኢብሳ ነገር የገባቸው ኢትዮጵያዊ ናቸው ብዙ ግራ የገባው ወገን ከሳቸው ብዙ ይማራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: የድሮዎችን መሪዎች ለመኮነን የፈለገ የአሁንዋ ኢትዮጵያን እንማን አንዳቆየላቸው
    መገንዘብ ብልህነት ሲሆን ነጭዎቹ እኛን ለማፋጀት የሚነግሩንን ወሬ ትተን ከችጋር የምንወጣበትን መንገድ በጋራ ፈልገን ብንወጣው ይሻላል::

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před 2 lety +1

    እንዴት ደስ የሚሉ ሰው ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 2 lety +3

    ቶሎ አቅርብልን እቶ ወንድሙን ምርጥ ኢትዬይያዊ ናቸው

  • @mathewoskibru6515
    @mathewoskibru6515 Před 2 lety +1

    Wendimu you are a great person.

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 2 lety

    መልካም ስው እውነተኛ ኤትዬጼያዌ

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před 2 lety +3

    ወይኔ ደስ ሲሉ 😄😄😄

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před 2 lety

    ተባረክ ወንድሜ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 2 lety +3

    በጣም ነዉ የምወዳዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ከገንዘብጋራ ከሰላም ጋራ ጌታ ይስጥልኝ

    • @bisratrony777
      @bisratrony777 Před 2 lety +3

      እድሜህ ይርዘም ምርጥ ሰው አምላክ ይጠብቅህ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Před 2 lety +2

    I like the guy he has amazing opinions 😉

  • @burqacilalo5554
    @burqacilalo5554 Před 2 lety

    Hodam

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Před 2 lety +1

    ወንድሙ ኢንሳ አከብርሀለሁ ታላቅ ሰው ነህ

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 Před 2 lety

    የብሔር ሠራዊት በመቶሺ አሰሏፈህ

  • @getachewtameneasfaw9550

    Gash Wondemu great respect

  • @asmegetachew2528
    @asmegetachew2528 Před 2 lety

    Interesting!!

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew Před 2 lety +1

    ጋሸ ወንድሙ እግዛብሄር እድሜ ይሰጦት ኢትዮጵያ ምን ፓለቲከኛ አለ

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před 2 lety +1

    የተከበሩ አቶ ወንድሙ እጅግ እናመሠግናለን🙏🙏 አንድነትን እና ህብረትን ያስረዱን፣ እውነቱን ስለገለጡ፣ እጅግ ቀላል እና ግልፅ መሆንዎ እንዲሁም መከባበርን ስለገለጡ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hailualemu9659
    @hailualemu9659 Před 2 lety

    This brother truly an Ethiopian. He is a great person. May God bless him and his family.

  • @romiegebreselassie3108

    ጀግና አባት🙏🇪🇹

  • @emuyetola9355
    @emuyetola9355 Před 2 lety +1

    Free Tamerat Negera 💚💛❤️‼️‼️

  • @geremewbeyene3919
    @geremewbeyene3919 Před 2 lety

    በታምራት ነገራ ጉዳይ አቶ ገዛው ለገሠ የተባሉ የአሣት ኢንተርናሽናል ጋዜጠኛ ይታረሙ ፣

  • @mesfingonfatufa
    @mesfingonfatufa Před 2 lety

    በኢትዮጵያ "የሀሳብ ፖለቲከኛ" የለም ካሉ? እርሶ የሀሳብ ፖለቲካን እንዴት ይገልጹታል?
    የማይመቾትን ፖለቲከኛ ሲገልጹ"የሀሳብ ፖለቲከኛ" ላለመሆኑን ማሳያዎት ምንድ ነው?
    ጥያቄዬ በትህትና ነው።

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 Před 2 lety

    wow sewedot eko betam asakugn yimechot abo

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Před 2 lety

    አቶ ወንድሙ እንወዶታለን አስቀውኛል

  • @mohammedaman2918
    @mohammedaman2918 Před 2 lety

    Big respect for big hero "Jawar Mohammed"

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Před 2 lety

    ሰው ኖዎት በርቱ

  • @Turme..
    @Turme.. Před 2 lety

    Gaalatomaa ulfaatuu.
    I wish you a long life!!

  • @getahun.1730
    @getahun.1730 Před 2 lety

    ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልኝ የጋሽ ሙልጌታ ሀሳብና ወኔ ይመቸኛል እባክህን ሰላም በልልኝ

  • @ferihiwotkebede8584
    @ferihiwotkebede8584 Před 2 lety

    Selame tena fekere regeme edeme yesetote enamesegenalene ewenete yasenefale

  • @ashenafiasnakew5730
    @ashenafiasnakew5730 Před 2 lety

    ነፃ ሰው ደስ ይሉኛል

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před 2 lety

    ቴዲ ዛሬ የሚያዝናና ሰው አመጣህልን

  • @getachewtameneasfaw9550

    Gash Wondemu erejim edme

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 Před 2 lety

    ዘረኞች የአባታቸው የዲያቢሎስ ልጆች እንጂ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም❗❗❗ጠበቃ ወንድሙ በህይወቴ እስከዛሬ በአካል ባገኛቸው ብዬ ከማስበው ሰው ከጳጳሳት አባቶቼ ከመባረክ ቀጥሎ እርስዎን ማግኘት ነው

  • @geremewbeyene3919
    @geremewbeyene3919 Před 2 lety

    አቶ ወንድሙ ኢብሣ እግዚአብሔር ይሰጥዎት ስለ ልደቱ አያሌውና ስለኤርሚያስ ለገሰ ስለ ሁለቱ ከሃዲዎች የተናገሩት፣

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před 2 lety

    Ende Tebeka Wondimu aynet sewoch yibzelin

  • @abay3517
    @abay3517 Před 2 lety

    ያልተጠየቀውን የሚዘበዝብ ቅዥቤ

  • @horashaallaatube4727
    @horashaallaatube4727 Před 2 lety

    Erasun yemayawuk koshikuwasha, sigibgib

  • @hamertib8355
    @hamertib8355 Před 2 lety

    የተከፈለው ከዚ በላይም ይለፈልፍል 😏😏😏

  • @dagnachewseifu1724
    @dagnachewseifu1724 Před 2 lety +1

    በአለም ውስጥ ካሉት እዉነተኛ ሰዎች መካከል አንዱ አቶ ወንድሙ ኢብሣ ( ጠበቃ ) መሆኖትን በውይይቱ ላይ አስመስክረዋል ። ጨዋታም የሚያውቁ ትልቅ የአለማችን ሠው ኖት እረጅም እድሜንና ጤናዎትን ከመላው ቤተሰቦችዎ ጋር እመኝሎታሁ ።
    አቅራቢውንም ልጅ ቴድሮስ ይፋ ሳላመሠግንህ አላልፍም ።
    💚💛❤️ ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሠላምን ይስጠን ።

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 2 lety +2

    Erimyas 🔥🔥🔥👈💪💪 ስለሚያቀጠቅጣችሁ ክፋታችሁን ስለሚያጋልጥ ነው የማትወዱት

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 Před 2 lety

    ምሁር ስትሆን እደጋሽ ወድሙ ትሆናለክ

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 2 lety

    ድንቄም ትችት

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Před 2 lety

    Ato wandimu Andi kani bizu malsi le oromo yesatalu beye tasifa aleny

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew Před 2 lety

    መራራ ጉዲናን አላነሱም

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před 2 lety

    ጋዜጠኛው ተመቸሀኝ መደበሪያ አገኝህ
    ግን ጋሽ ወንድሙ የሚናገረው ነገር እውነትና ኢትዮጵያዊነት ነው እናመሠግናለን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @suzesuze4361
    @suzesuze4361 Před 2 lety

    በስማም ይሄ ሰው ምን ያህል የተገዛ መሁኑ የሚያስታውቀው ብርሀኑን ይውዳል ልደቱን ይጠላል ጀዋርን ይጠላል!!

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 Před 2 lety +2

    😆😆😆

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety

    ላወላሂ እኛጋ አይሰራም አንችም ባይማኖትሺ የሚለው አይስማማንም ????

  • @tizk9034
    @tizk9034 Před 2 lety

    በመጀመሪያ የሰውን ስም እየጠራ "እገለ" እንዲህ አለ የሚል ሰው ትንሽ ሰው ነው::
    እዛ ላይ ያልተባለውን ነገር በውሸት ይጨምራል::
    እኛ በኦሮምኛ የተባለውን እያንዳንዱን ነገር እንገነዘበዋለን:: ምክንያቱም ቋንቋውን ስለሚንችል
    እና ኦሮሞም ስለሆን::ይህ ሰው ግን ቋንቋውን የማይችሉትን ፤ያልተባለውን እያለ ያምታታል:: የውሸት ጮለነት ለጊዜው የሚያስከብር ይመስላል:: ግን መጨረሻው ውርደት ነው:: ትልቅ ሰው ስለሰው አያወራም:: ሐሳብን መሰረት አድርጎ በምክንያት ይተነትናል::አንዳንዴ እድሜ ቁጥር ነው:: አርጂተው ጃጅተው የማይበስሉ አሉ::
    የሰውን ስም ሳትጠራ የሚትደግፈውን ሃሳብም ማንጸባረቅ ትችላለህ::
    ለምንድነው የግልሰቦችን ስም እየጠራህ የሚታንቋሽሽ?
    ህግ ተምረህ የአንድን ግለሰብ "ሃሳቡን" "ከማንነቱ" የማትለይ ከሆነ ፤እንኳን ህጉ የfreshman logic አልገባህም ማለት ነው::

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 Před 2 lety +1

    ለምን ይፈራሉ ቴዲ ኢትዬጽዊነት ነው እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም ትውልዱንም ያስተምሩበታል ብዙ ህዝቡም ይገዛዎት ነበር እንተ አንጋፉዎቹ ትወልድ አሰተምራችሁ እለፉ

  • @user-ls6wb9gv3z
    @user-ls6wb9gv3z Před 2 lety

    😅😂

  • @mofaris4356
    @mofaris4356 Před 2 lety

    Ye abet jeile 😂😂

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 Před 2 lety +1

    አንተቀዳዳ ስለሚታረደው አይገባህም ቱሉቱላ

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 Před 2 lety

    አቃጣሪ

  • @kidstoysreviews1143
    @kidstoysreviews1143 Před 2 lety +1

    ቅሞ ነዉ እንዴ የመጣዉ