“በየት/ቤቱ ይውለብለብ ማለት ጠብ በደላላ ነው!” | Adanch Abebe | Wendemu Ibsa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2022
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    “በየት/ቤቱ ይውለብለብ ማለት ጠብ በደላላ ነው!” | Adanch Abebe | Wendemu Ibsa #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Komentáře • 22

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před rokem +3

    አቶ ወንድሙ ,
    መቼም የእርሶን ትንተና ሰምቶ እማይገባው ኢትዮጵያዊ ካለ በእውነት አይምሮውን የሳተ መሆን አለበት ::
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ እኛ አብረን ከመኖር ውጪ ምንም አናመጣም ፖለቲከኞቹን ልነቃባቸው ይገባናል የ50 አመት ትምህርት ከበቂ በላይ ነው ::እንዋደድ ፍቅር ከሁሉም በላይ መፍትሄ ነው🙏🙏

  • @almazahadu5269
    @almazahadu5269 Před rokem +3

    አንዴት ደስ እደሚሉ ተባረኩ ዘርወይለምልም ድንቅ ሰዉ የኝባዴራ የምናውቀው 💚💛❤ይሄነው የባንዲራችን ቀለም እድሜ ይስጥዋት ትልቅነወት

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před rokem +3

    እንደ እርስዎ ያለ ሀቀኞች ያብዛልን።

  • @melkusleshisleshi1650
    @melkusleshisleshi1650 Před rokem +3

    ከተማርክ አንደ ተማረ ሰው ብቃት ይኑርህ የሰፋ ጭቅላት የብሔር ቃተ መሙያ አይሆንም ጠበቃ ወንድሙ ለታሰሩት ሁሉ በኢትዬጵያዊነቱ የሚያገለግል ቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚያሳይ እግዚአብሔር
    እድሜና ጤና ይሰጥዎት

  • @ademebrahim9642
    @ademebrahim9642 Před rokem +3

    ጠበቃ ወንድሙ ይብሳ ክበሩልን እንዳቱ አይነት ሰው ያብዛልን ውድ ሀገር ወዳድ ሰው ነዎት ክበሩልን💚💛❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ethiopiaworku4833
    @ethiopiaworku4833 Před rokem +1

    True Ethiopian god bless u🇪🇹🙏💚💛❤️

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před rokem

    እኚህ ሙሩህ ጥልቅ የሆነ እውቀት ያለው መማር ማወቅ ማንበብ መመራመር እንዲህ ነው አቦ ተባረክ ጌታ ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውነተኛ ሰው ትልቅ ሰው

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem

    Tikikil 👍🏾👍🏾👍🏾
    Betam Tiru Eyita 👌👌👌👌

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Před rokem

    እባክህን ክብር ይስጥወት አዴስ እበቤ በርህብ እየለቀ ነው ሌላ ችግር ይጭኑበታል

  • @dhaillelul
    @dhaillelul Před rokem

    long live!!!!!

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem

    Tikikil 👌👌 Siltan Be Bizat Aydelem 👌👌👌
    Be Bikat Enna Le Hizb Bemesrat New 👌👌
    Bikat Yalew Sew Demo Yetim Ligegn Yichilal. Yegid Bizu Neged Linorik Ayasfeligim 👌👌👌

  • @romanomachiste277
    @romanomachiste277 Před rokem +2

    ብልጽግናዎች ቢመራችሁም እውነቷን ዋጧት! ለወንበር ብላችሁ ባንዲራችንን ለአንድ ብሄር ብቻ አትስጡብን

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Před rokem

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sulitansaed4593
    @sulitansaed4593 Před rokem +2

    አባቴ እድሜዎት ይርዛም፣በጣባቦች ምክንያት ጫዋ ኦሮሞዎች አብሮ ይፈራጀሉ።

  • @Viv725
    @Viv725 Před rokem +1

    ወንድሙ ኢብሳ የእንግዴ ልጅ ነህ

  • @teferihabtamu4647
    @teferihabtamu4647 Před rokem

    ምን ያህል ነዉ የተከፍለህ አንዲህ የፖለቲካ ንግድ ዉስጥ የገባህ?

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Před rokem

    This guy was spreading hate against the people of Tigray for a long time.

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 Před rokem

    መቼም። ምንም አወቀቢባል አማራላይ ካልዋሽ አይሖንለትም ሰው ይህም ቅራቅቦብቻ

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 Před rokem

    ይሄ ሰዉዬ ዘመድ የለውም እንዴ?
    ቆሮቆንዳ haadharaw 😜