"እውነት በቀለ ገርባ ተምሯል ወይ" ሽመልስን ያበሳጨው ተግባር | Ethiopia | Shemels Abera | Bekele Gerba | Mengesha Seyoum

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2019
  • "እውነት በቀለ ገርባ ተምሯል ወይ" ሽመልስን ያበሳጨው ተግባር | Ethiopia | Shemels Abera | Bekele Gerba | Mengesha Seyoum
    #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #Like
    Find us on the following links
    yegna.abyssiniatechno.net/inde...
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 325

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety +100

    እንደው ምናባቴ ላድርጋችሁ የቤተክርስቲያን ልጆች ስታምሩ

  • @alemitu8622
    @alemitu8622 Před 4 lety +94

    ሽመልስ ማኛ ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 4 lety +39

    እድሜና ጤና ሰጥቶን የኢትዬጵያና የቤተ ክርስቲያናችንን ትንሳኤ ያሳየን ያሳያችሁ

    • @yetid8114
      @yetid8114 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-oe9eg3xh1e
    @user-oe9eg3xh1e Před 4 lety +59

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት የተነሱ መደሀኒለም ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን እምትሉ እስኪ ሽሜ እናትና ልጁ ይጠብቅክ

    • @adebabaygoshe5779
      @adebabaygoshe5779 Před 4 lety

      አሜን ያ

    • @fikerselam3728
      @fikerselam3728 Před 4 lety

      ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
      ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
      czcams.com/video/9gW3FH5lkQY/video.html

    • @mantegboshtadesse7018
      @mantegboshtadesse7018 Před 4 lety

      መጽሐፉ ይቅር በሉ ይላል እንጂ ያጥፋልን አይልም አትሳሳት

    • @user-xl5di5il8g
      @user-xl5di5il8g Před 3 lety

      አሜን ያጥፋልን

  • @Filseta
    @Filseta Před 4 lety +40

    እድለኛነህ ያንን መሥቀል መሸከምህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐👈👈👈

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 Před 4 lety +19

    የኔ አንበሳ የተዋሕዶ እንቁ እድሜህ ይርዘም እውነት ነው አማራ ግፍና በደል አሳልፏል አሁንም እያሳለፉ ነው ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ከማለት ወደኋላ አይልም

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety +51

    የተዋህዶ ልጆች አይዟችሁ

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye Před 4 lety +54

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሽሜ

  • @aster696
    @aster696 Před 4 lety +19

    እንኳን አደረሣችሁ እግዚያቢሄር ይጠብቃችሁ የእምዬ ልጆች ሠላሙን ያብዛላችሁ፡፡

  • @KingPhone-hv4mr
    @KingPhone-hv4mr Před 4 lety +25

    ልዩ ኢትዮጵያዊ

  • @janatmariam6556
    @janatmariam6556 Před 4 lety +26

    ስታምሩ

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 Před 4 lety +27

    አርቲስት እንዲህ የህዝብ ቁስል ሲሰማው እንደናንተ የህዝብ ሀብት መመኪያ ይሆናል

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 Před 4 lety +16

    እፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍ ባዲራየ አርማየ

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 Před 4 lety +21

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጠላታችሁን ያርቅላችሁ አሁን ባላችሁበትም ያፅናችሁ

  • @muhdinmuhdn781
    @muhdinmuhdn781 Před 4 lety +41

    ሽሜ የእውነት አከበርኩህ!!

  • @mekonndemissie6343
    @mekonndemissie6343 Před 4 lety +5

    ሰለእውነት መስክሮ መሞትና የመሰለ ነገር የለም ሞት እንኳን ቢመጣ 👍👍👍🙏🙏✞✥✟ ዘመናችሁ ይባረክ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች።

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 Před 4 lety +14

    ጎበዞች፡እውነተኞች!!!!ኑሩልን!!!!!!

  • @cricket3806
    @cricket3806 Před 4 lety +7

    በቀለ እኮ ታሟል :- እባካችሁ ፀበል ውሰዱት!

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety +22

    ደስ ስትሉ ስትከባበሩ ስትተያዩ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 Před 4 lety +7

    ሸሚየ እንዲሁም አብሮ ያሉተ አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቃቸሁ ሸሚ ሠወድህ እኮ

  • @voiceofethiopian328
    @voiceofethiopian328 Před 4 lety +1

    እግዚያዓብሔር ቤተክርስቲያንን የሚፃረሩትን ልብ ይስጣቸው ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች።

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    ቸሩ መድኃኔዓለም ሰላማችሁን ያብዛው የቅዱሳን ፀሎትና በረከት ይብዛላችሁ
    ምርጦቹ ኢትዮጲያውያን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች😍😍😍😘😘💚💛❤

  • @user-dt1lo1fe9k
    @user-dt1lo1fe9k Před 4 lety +8

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤️

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm Před 4 lety +9

    እድሜና ጥበብ ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልል።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 Před 4 lety +5

    ሽሜ የኔ ትልቅ ሰው ይሄ ነው አርቲስት ማለት ሕይወትህን እንደሰጠህ ነው ይህ ነው መስዋዕትነት

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 Před 4 lety +2

    ዉዱ የአማራልጆች💚💛❤
    ከታገሱት ሁሉም ያልፋል 😭😭😭ግን እሲካል ያለፋል???

  • @user-rh6nr2lr5r
    @user-rh6nr2lr5r Před 4 lety +6

    ሺሜ እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ 🙏

  • @danielabera4656
    @danielabera4656 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጎብኝ።

  • @selamwunna2576
    @selamwunna2576 Před 4 lety +7

    ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃቹሁ እንቁኦች ናቹሁ እኮ

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh Před 4 lety +5

    እግዜብሄር. ኢትዮዽያን ና ህዝቦቿን ይጠብቅ ልን. ድል.ለኦርቶዶክስ. ውርደት ለባዳዋች ለ አስመሳዮች

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያዊነትን የምታሳዪን ሰዋች

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v Před 4 lety

    የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ሹምየ አስለቀስከኝ የኔ አባት

  • @adu-xm1gi
    @adu-xm1gi Před 4 lety +1

    በእውነት ቀድሞም አከብርህ ነበር አሁን ደግሞ አጅግ በጣም አከበርኩህ፡፡ ኩሩ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሽመልስ አበራ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 4 lety +3

    የኔ ኩሩዎች እመቤቴ ጥላከለላ ትሁናቹ ከተሞተ በክብር ለሀይማኖት መሞት እግዚአብሔር ያፅናቹ በሀይማኖታችሁ❤❤❤❤👈

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 4 lety +8

    My legend Shime be strong to struggle.

  • @ayehualemtewubo2849
    @ayehualemtewubo2849 Před 4 lety +5

    shime we amharas love you for your true speaking!!! keep it forward!!!!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 4 lety +4

    Bravo semeles and Menge wonderful interview God bless you. 🙏

  • @user-xs2hw2cm9k
    @user-xs2hw2cm9k Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👍👍👍👍👍

  • @semiraabera1347
    @semiraabera1347 Před 4 lety +3

    ትክክል ነህ ሽምዬ አላህ ልቦና ይስጠዉ ከአድ የተማረ ሰዉያማይጠበቅ ቃል ነዉ የሚናገረዉ አቶ በቀለ ቆም ብለህ አስብ

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v Před 4 lety +2

    የተዋህዶ ጀግኖች ምርጥ ኢ/ያውያን ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @Filseta
    @Filseta Před 4 lety +18

    እንግዲህ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ጉዞ ወደቂሊንጦ እንዳይሆን መናፍቁ መንግሥት ማሠር መደብደብ ሥራቸውነው ፅናቱን ይሥጣችሁ

    • @mantegboshtadesse7018
      @mantegboshtadesse7018 Před 4 lety

      መናፍቅ ምን እንደሆነ ትርጉሙን ለማወቅ መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ አጥና

    • @Filseta
      @Filseta Před 4 lety

      @@mantegboshtadesse7018 መናፍቅማ ማለት ሁሉን ነገር የሚነቅፍና ጥሩ ነገርን የሚያጥላላ እናትን ጠልቶ ልጂንብቻ የሚወድ መላአክትን ፃድቃን ሠማእታትን የሚነቅፍ ክፉ መንፈሥ ያለበት መናፍቅ ይባላል

  • @ZahraZahra-zx1er
    @ZahraZahra-zx1er Před 4 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን ሺሜ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +8

    ሽሜ መንታ መሰላችሁ እኮ በርቱ ለእውነት መኖርን የመሰለ የለም ።

  • @samriemuko3383
    @samriemuko3383 Před 4 lety +8

    ይመችህ አቦ

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +1

    ወይኔ መታደል ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃች ከመጥፎ ነገር

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 Před 4 lety +5

    ኡፍፍፍፍፍ የተዋህዶ ልጆች በርቱ ያለ ፈተና ኦርቶዶክስ ያለፈችው ዘመን የለም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ሽመልስ

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 Před 4 lety +4

    አውነትህን ነው እውነት መናገር በጣም ደስ ይላል ለእውነት መኖር

  • @user-ch3px3gp1o
    @user-ch3px3gp1o Před 4 lety +6

    Thank you Sheme.. I’m your supporter now

  • @alkawakebcell2878
    @alkawakebcell2878 Před 4 lety +2

    ሽሜ በርታልን ሰው ይቀየራል አንተ ግን ልዩነህ

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 Před 4 lety +4

    ኑሩሉን አሪቲስቶቻችን

  • @hdhhd9685
    @hdhhd9685 Před 4 lety +12

    እውነት ነው ግን አማራ ግን ዝምታው በዛ እኔ የምለው ለምን አቤቱታ አምርረው የሚያጩሆት ከምር ተመልሱ ወያኔ ጋላ ከምር። በጣም ይገርማል

  • @ajamnaj9233
    @ajamnaj9233 Před 4 lety +5

    ኦ አምላኬ ሆይ ኢትዮን አሥባት ሠላም ለሀገሬ ለወገኔ ሠላም ይሁን

  • @genettube8943
    @genettube8943 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +3

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች ስወዳችሁ❤❤😘

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 Před 4 lety

    አይዞን አይዞን አይዞን መቼም አናዝንም እናንተን ግን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ።

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜውን ጸጋውን ይሰጥልን ወንድሞቻችን።

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 4 lety +6

    ......በቁጥር አስር የማይሆኑ ለሀይማኖታቸው ለአማራ በአጠቃላይ " አንድ ኢትዮጵያን" ብለው በግዜያችን የሚገኘውን መንግስት የተጋፈጡና የተቃወሙ በሌሉበት ግዜ ከምትገኙበት የስራ መስክ ላይ በመምጣታችሁና ድምፃችሁን በማሰማታችሁ ለእናንተ ያለኝን አክብሮት እጥፍ ድርብ አድርጎታል! አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!

  • @ajamnaj9233
    @ajamnaj9233 Před 4 lety +4

    ዋው ሥታምሩ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 4 lety

    *እናንተ ከአለባበሳችሁ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮጵያዊና ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አርበኛዎች (የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ) ብያችኋለሁና ፣ ክብር ይገባችኋል ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ ይቀድሳችሁ ፣ ፊቱንም ያብራላችሁ ፣ ውድድድድድ ከታላቅ አክብሮት ጋ ሁሌም እመኝላችኋለሁ ፣ ኑሩልን ።*

  • @user-sl1rf9vw6e
    @user-sl1rf9vw6e Před 4 lety +2

    ሽመልስ አምላክ ይርዳክ እግዛብሄር ይርዳክ አማራነት ይለምልም ነፍጠኛነት ይንገስ

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 Před 4 lety +2

    Yes sir you guys are my heroes!!!

  • @janatmariam6556
    @janatmariam6556 Před 4 lety +5

    አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ

  • @user-ls2mv6ex1h
    @user-ls2mv6ex1h Před 4 lety +2

    ልክነህ

  • @SHADABGEL
    @SHADABGEL Před 4 lety +7

    ፈጣሪ ይሆናቹው ከ እዚህ በኃላ

  • @ShewaMedia
    @ShewaMedia Před 4 lety

    ጎበዞች ..ዝምታ ነው ያስደፈረን ..ከዚህ ብሃላ። ለመልስ ምት እንዘጋጅ ..በፌስቡክ መልስ ሳይሆን በሰፈሩት እንስፈራቸው

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni Před 4 lety +4

    We love you guys, keep up your great work

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 Před 4 lety +3

    አንበሶች ናቸው
    ጀግና ናችው

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 Před 4 lety +8

    Emebete tetebikachu jeginoch nachu ❤️❤️😙😙👍💚💛❤️

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 Před 4 lety +2

    ሽመልስ በረታ ወንሜ

  • @getachewdelele3657
    @getachewdelele3657 Před 4 lety +3

    እንወዳችኃለን በርቱልን ተደራጁ አደራጁ ሀሳብ
    አመንጩ ፤ ዘንዶው በርቷልና፤የሚገርመው ግን ሁሉንም እናሸንፋለን

  • @milan8639
    @milan8639 Před 4 lety +2

    Viva shemelis!! You are the legend😘😘😘

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናተ ስለሃይማኖታችሁ አትደራደሩም በርቱ።

  • @user-fw7ee7od4u
    @user-fw7ee7od4u Před 4 lety +3

    ጀግና ሽመልስ አበራ

  • @mekdelawithaile4290
    @mekdelawithaile4290 Před 4 lety +3

    We love u💚💛❤😘😘😘

  • @webak242
    @webak242 Před 4 lety +3

    Anbesa Nachu. Enamsegenalen💚💛❤

  • @alo2428
    @alo2428 Před 4 lety +2

    አቤት ውበት አቤት ለዛና አደበታችሁ ሲያምር እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ።

  • @mathewdemesse3065
    @mathewdemesse3065 Před 4 lety +3

    I love all the answer, but what’s with the shade was it that sunny?

  • @belachewmola4532
    @belachewmola4532 Před 4 lety

    እንወዳችኋለን እግዚያብሄር ይባርካችሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ትንገስም

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 Před 4 lety

    ሽመልስ በጣም ነው ያከበርኩክ ወንድ የኛ የተዋህዶ ጀግና ብዬካለሁ።

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sl1rf9vw6e
    @user-sl1rf9vw6e Před 4 lety +3

    መነባንብክ በጣም ደስ ይላል

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ይስጣቹህ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች

  • @bekriibrahim4713
    @bekriibrahim4713 Před 4 lety

    I would like to Express my condolences to all Ethiopian who lost their precious lives to their families. LOVING LEAVE ETHIOPIA.

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 Před 4 lety

    Thanks

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 Před 4 lety +4

    Never give up orthodox Christians!!!!!

  • @zenahalemayehu3818
    @zenahalemayehu3818 Před 4 lety +26

    በቀለ ገርባማ ተምሮ ነበር፣ አሁን ግን ረሥቶታል፣ መፀዳጃ ቤት ሲገባ እንኳ፣ ቂጡን መጥረጊ ወረቀት ይረሣል፣

    • @heab2012
      @heab2012 Před 4 lety

      True

    • @heab2012
      @heab2012 Před 4 lety

      Love your word

    • @mantegboshtadesse7018
      @mantegboshtadesse7018 Před 4 lety +1

      አንተ ምላሳም ተሳዳቢ ባለጌ ስለሆንክ ነዉ

    • @zenahalemayehu3818
      @zenahalemayehu3818 Před 4 lety

      @@mantegboshtadesse7018 ተቆረቆርሽለት ማለት ነዉ? ማንጠግቦሽ፣ ደህና በዚሁ ይብቃን።

  • @user-wn9lb2di9h
    @user-wn9lb2di9h Před 4 lety +15

    ሽመልስ አበራ አበሳ እዲህ ነው ኦሪቶዶጅስ ማለት በርታልን

  • @selamselamcell8269
    @selamselamcell8269 Před 4 lety +2

    ውንድሙቼ እግዛብሁር ይባርካቹ እግዛብሂር በአይን ምህርቱ ይምልክትን

  • @sofiaimam8902
    @sofiaimam8902 Před 4 lety

    ትክክል

  • @mamewdshalehu5637
    @mamewdshalehu5637 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ አባቶቸ

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Před 4 lety +17

    ለዚህ ነው ለካ ማንም ሰው ፊልም አንተን ማሰራት የማይፈልጉት ምክንያቱም ማሀል ላይ ይህንን ክፍል አልሰራም ስለምትል 😂

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 Před 4 lety

    Orthodox is made Ethiopia the true point.

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 Před 4 lety

    ለመንግስታችን ልቦና ይስጥልን፤ ለናንተ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃቸችሁ!

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 4 lety

    Egzabare. Yebarkhwo

  • @etetutaye5295
    @etetutaye5295 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር የያዘ የዘላም መንገድ አለው

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 Před 4 lety +3

    የኔም ጥያቄ ይሂ ነው በቀለ ገርባ የሚባል በዘረኝነት የስከረ ንግግሩ ሁሉ የከረፋ የእውነት ተምሯል?

  • @abe8633
    @abe8633 Před 4 lety

    Greatest artists ,keep doing the great job

  • @addisalemmersha951
    @addisalemmersha951 Před 4 lety +2

    emebete dengl maryam beqemiswa teshefnachihu tebarku

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Před 4 lety +1

    ኦርቶዶክስ እዬምትን እንበዛለን ተመስገን እንኩዋን ኦርቶዶክስ መሆኔ ተመስገን

  • @gd8933
    @gd8933 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሽሜ!!! የኛ ጀግኖች ናችሁ!!! ምነው አርቲስት ሁሉ እንደናንተ በሆነ!!!