ጋዜጠኛ ናፍቆት ትዕግስቱ /ማርያም ትቅረብሽ//artist melat nebiyou seifu on ebs adey አደይ eyoha kana tv ድንቅ ልጆች በስንቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 139

  • @tigistbirhanu.jimmaa4368

    Nafkote 💞💞 Yene wude Enkuwan Des aleshi ♥️♥️♥️♥️ sewedishi eko 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +11

    ናፍቆትዬ ማርያም ትቅረብሽ በጣም ነው የምወድሽ::❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +13

    ናፍቆትዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ❤❤

  • @nastanettube
    @nastanettube Před rokem +1

    ማርያም ትቅረብሽ ናፍቆትዬ ስወዳት

  • @yeshiharegasres6282
    @yeshiharegasres6282 Před rokem +5

    የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ልጅሽን ታስታቅፍሽ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +4

    እኳንም ደስ ያለሽ የኔቆጆ ማርያም ትቅረብሽ ❤❤❤

  • @genetgebre1255
    @genetgebre1255 Před rokem +1

    ማርያም
    ትቅረብሽ አሜን አሜን አሜን

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Před rokem +1

    ናፍቆትየ እመቤቴ ትቅረብሺ በስላም ተገላገይ ❤❤❤❤❤❤

  • @meazawedajo382
    @meazawedajo382 Před rokem

    ናፍቂ የኔ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 Před rokem +3

    ናፍቆትየ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179

    እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ተገላጊይ ናፎቆቴ ❤️🙏

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 Před rokem +1

    የፆም !! የፅሎት !!!! የንስሐ ጊዜ!!!! እግዚአብሔርን ደጅ የሚጠናበት ጊዜ ነው እንጂ የጭፈራ ጊዜ እይደለም አገራችንን በምህረቱ ይምጣልን አብዛኛው ኢትዮጵያ ማስተዋሉ ተጠርጎበታል አቤት !!!አቤት እቤት ማረን እባክህን እንጸልያለን ይቅርታህ ይብዛልን እብዛልን በጣም እጅግ በጣም ጥቂት በሆኑ ሰዋች ነው አገራችን እዚህ መድረስዋ!!!!!

  • @elizabethtesfatsion4596

    ናፍቆትየ በጣም ነው እምወድሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ🌷🌹🌷🌹

  • @zabibamechalmechal4501

    Nafkotiye yene Konjo Allah beselam yigelaglish 🎉❤🎉

  • @mimitefera6042
    @mimitefera6042 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ናፍቂ ያአጥር ወፍ አትስማሽ ማሪያምዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ትዳብስሽ ትቅረብሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem

    ናፍቆትዬየኔቆንጆ እመብርሀንበሰላምትገላግልሽ።የአጥሯወፍአትስማሽ።

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před rokem +14

    እመርሃን በሰላም ትገላግላት ግን ሁሉ ነገር ከባህላችን ውጪ እየሆነብንኮ ተቸገርን ምነው እናቶቻችንን ብንመስል የተባረከ ጊዜ ይመጣልን ነበር ደርባባ ልብስ ለብሳቹ ግን እንደወረበሎች መቸፈር ምን ኣመጣው ልብ ይስጠን ፈጣሪ ሴት መሆን ኣቅቶናል

    • @leeman6101
      @leeman6101 Před rokem

      Manew anchin set mesfert awchi yaregsh. Yerashishin nuro nuri

  • @Sheta-zm1xf
    @Sheta-zm1xf Před rokem

    ናፍቂ ኦመብርሀን ትቅረብሸ በጣም ነው የምወድሸ።

  • @KdusanZeru-xb7uq
    @KdusanZeru-xb7uq Před rokem

    እመብርሀንትቅረብሸ ናፍቂ❤❤❤❤

  • @genetwakene9007
    @genetwakene9007 Před rokem

    ናፈቅዬ❤❤❤❤❤❤❤በሰላም እግዚአብሔር ይረዳሽ

  • @belaynesh4418
    @belaynesh4418 Před rokem

    እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 Před rokem

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +3

    ፍሬዬ እካን ደህናመጣሽ ናፍቆትዬ የአጥር ዉፍ አትስማሽ

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před rokem +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ

  • @HanaNegash-og3wm
    @HanaNegash-og3wm Před rokem +19

    ምነው ስራ ፈታቹ? አገራችን ተወጥራ 🤭🤭 በቤት ፈረሳ:በመስኪድ ፈረሳ: በጦርነቱ ተወጥረን ናፍኮት አረገዘች! እርግዝና ብርቅ ነው? እና ምን ይጠበስ????

  • @raheltafera3588
    @raheltafera3588 Před rokem

    ናፍቆትዬ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ እወድሻለሁ

  • @haregyishak6874
    @haregyishak6874 Před rokem

    enkuan dess yalesh!mariyam tikrbish nafikotey!!!

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Před rokem

    ናፍቆት የአጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሃን ትቅረብሽ

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 Před rokem

    beselam emeberhan tekerebsh.

  • @semharyemane8821
    @semharyemane8821 Před rokem

    Enkuan dese yalesh yenae konjo emebeatea beselam tegelaglsh

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Před rokem +7

    በምክንያት ጭፈራ በዛ አረ ምን መጣብን ቅቤ ሲቀቡም ጭፈራ ለሁሉም ልክ መጠን ግዜ አለዉ ጨፍሩ መብታችሁ ነዉ ለምን በሚድያ መለቀቁ ?ሰዉ እያነባ እያዘነ ባለበት ወቅት

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 Před rokem

      I know 😅

    • @HanaNegash-og3wm
      @HanaNegash-og3wm Před rokem +1

      ትክክል

    • @HanaNegash-og3wm
      @HanaNegash-og3wm Před rokem

      ትክክል 👌👌

    • @hanakukuhana4575
      @hanakukuhana4575 Před rokem

      እውነት ነው የምናስተውልበትን ልቦና የስጠን ልጅ የሚሰጥ ፈጣሪ ነው መመስገን ያለበትም እርሱ ነው እረእናስተውል 🙏🙏🙏

  • @kiyatesfaye634
    @kiyatesfaye634 Před rokem

    ኖፋቆትዬ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሺ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Před rokem +1

    መቅደስ የተአለች❤❤❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před rokem +3

    ምነው ልክ ቢኖረው ሁሉ ነገር

  • @expodubai3253
    @expodubai3253 Před rokem +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ ናፍቆት እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem

    እመቤታችን ትቅረብሽ

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem

    Esey elelelelel 🙏 elelelelel 🙏 elelelelel

  • @newworld1212
    @newworld1212 Před rokem

    ጎበዝ ነሽ በማርያም እጅ ሆነሽ ጭፈራ እኔ እስክወልድ ሁሌ አዲስ ነኝ መውለዴ ያሳስበኛል እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ እንዲሰጠኝ ሁሌ እለምናለሁ ምን ያስጨፍራል አሁን ያ ምጥ እየታሰበ ሽፎን ለብሶ ራፕ አልወደድኩትም የእውቅና ጣ ጣ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před rokem

    ናፍቆት በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před rokem

    ናፍቆትዬ ማርያም ትቅረብሽ😍😍🙏

  • @hirutkidanemariam5364

    Nafki ' congera betam des yilale embete tekerebeshe🙏.

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Před rokem +1

    እመቤቴ ትቅረብሽ ናፍቂ እንወድሻለን

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před rokem +1

    ሠላም ሠላም ውዴ እኳን ሠላም መጣሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን በርቺ

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před rokem +2

    እኛምን አገባን ስትየሚሳስብ እያለ ለሶ ማርገዝ ማን ያስባል

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Před rokem

    እሞ ብርሃን ትቅረብሸ እሙየ❤

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270

    Yater❤ wefe atsemshe wedyiia❤🎉❤

  • @zemzem5714
    @zemzem5714 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @bezagoytom8384
    @bezagoytom8384 Před rokem

    ማርያም ትቅረብሽ

  • @ritasiyum2430
    @ritasiyum2430 Před rokem

    Elele

  • @user-cb5rv1gu8b
    @user-cb5rv1gu8b Před rokem

    ማሪያም ትቅረብሸ የኔ ቆንጆ

  • @user-qv4ey3fw2e
    @user-qv4ey3fw2e Před rokem

    ሥወዳት

  • @zenebyadefris3119
    @zenebyadefris3119 Před rokem

    ማርያም ትቅረብሸ❤❤❤❤

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Před rokem

    የኔ ዉድ እንኮን ደስአለሺ 😍😍😍😍😍😍

  • @yebralembelete8497
    @yebralembelete8497 Před rokem

    እመቤቴ ትቅረብሸ❤❤

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    ናፍቆት እህቴ ውስጤ ቆቃአል ኪዳን በእስታአንቡል የመጀመርያአየስደት አገሬ እንዴት አንቺን ልርሳአ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před rokem

    dingle mariam tikirbeshi❤

  • @MARTAMARTA-st7cd
    @MARTAMARTA-st7cd Před rokem

    ማርያም ትቅረብሽ ናፍቂ

  • @dubaiexpo7481
    @dubaiexpo7481 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyobkifle7784
    @eyobkifle7784 Před rokem

    ❤ የኔ ውድ

  • @user-ni6qu7vq6m
    @user-ni6qu7vq6m Před rokem

    Emebete Tikrebish

  • @etaferahuabebegebru1580

    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před rokem

    ❤❤❤❤❤ደስይላል በማየቴ

  • @rusi-fy4ud
    @rusi-fy4ud Před rokem +1

    Yes god gold❤❤❤❤❤❤❤

  • @genethabtzgi5814
    @genethabtzgi5814 Před rokem

    በሰላም ተገላገይ ግን ትንሽ ቆምብሎ ለማሰብ ብትሞክሩ መልካም ነበር ድሎት ለንንት ብዙሀኑን ያገር ጉዳይና ኑሮ ድህነት እያስጨነቀው ወገናቹ ኢቶጲያዊ ስለዚ አደባይ ወቶ ይታወቅልን በዛ እኔን እስከገባኝ የሀብታችሁ መለኪያ ና ውድድር ላይ ናችሁ ሰብአዊነት ይሰማችሁ መደገስ መጨፈሩ መብታችሁ ነው ግንያላችሁበትን በጭንቅላይ ያለችውን አገርና እንደናንተ ያልደላውን ህዝባችሁ አስቡት በባእድ ባህል አትኩሩ

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Před rokem +1

    በዘፈን ነው እንዴ ማርያም ትቅረብሽ የሚባለው እይ ጊዜ

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg1716 Před rokem

    Wawoooooooo btam dse ylale

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před rokem

    እውነትን እንከተል

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 Před rokem

    Amennnnnnnn hallelujah hallelujah

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před rokem +1

    ናፊ ቆጆ በአዲስ ስራ ልመጣ ነው ያልሽው ቤቢሻወር ነው😂😂ስላም ውለጅ

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 Před rokem

    እመብርሃን ትቅረብሽ❤

  • @user-nc6jk6ov7p
    @user-nc6jk6ov7p Před rokem

    Enkan des yaleshi

  • @BanchalemFeleke-sj3pm

    Yatr wef aysmash nafkot

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před rokem

    እመብርሀንትቅረብሽ ኤቤስሾክነዉ

  • @user-sd7pd9wl3n
    @user-sd7pd9wl3n Před rokem

    ናፍቅዬማርያም ትቅረብሽ

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 Před rokem

    እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @fatimaksa
    @fatimaksa Před rokem +1

    መቸ አርግዛ ነው ግን ወይንስ ሳታረግዝ ልታዋላዳት ፈለጋችሁነው እምሰሩት ስታጡ😂

  • @anaymous2077
    @anaymous2077 Před rokem

    Lemewled CHIFERA/tselot?? Wodemlaninetachihu temelesu.

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +3

    እኔአትመቸኝም የሆነች ነገረኛ ሴትናት በሰላም ትውለድ

  • @tube-oz1yb
    @tube-oz1yb Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Před rokem

    እመብርሃን ትቅረብሽ እማ

  • @rahelmulugeta1127
    @rahelmulugeta1127 Před rokem

    Embetea tekrbshi

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 Před rokem

    Wow

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem +2

    እንዴት እንዴት ነው ሚያደርጋት😂😂

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Před rokem

    Kadada

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326 Před rokem

    አአመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ ቆንጅት

  • @tarekegntesema9025
    @tarekegntesema9025 Před rokem

    Unkadi dasi alishii

  • @user-jz6jw6fx1w
    @user-jz6jw6fx1w Před rokem

    Enkuan des yalesh nafkotiye sllah ke gonish yihun

  • @zazielu5985
    @zazielu5985 Před rokem

    አሰልቺ ሁላ

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Před rokem

    እኳን ደሳለሽ መብርሃን ትቅርብሽ

  • @AnaMama-bg6ry
    @AnaMama-bg6ry Před rokem

    Yena.knjo.bselame.fxre.yeglagleshe

  • @henokezt
    @henokezt Před rokem +1

    👍

  • @BurtiFan
    @BurtiFan Před rokem +3

    ማለት ናፍቆት ሁለተኛ አርግዛ ነዉ ወይሰ የድሮዉ ነዉ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem +1

      ሁለተኛ ሆነ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Před rokem +5

      ሁለተኛ መሠለኝ እኛ እመዳም ቤት ተቀምጠን ስቱ ወልዶ አሣደገ😢😢😢😢😢

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Před rokem +1

      @@yabyab5036 ትክክልወላሂ

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Před rokem

    Weregna neschi weregna ayigelitischimi

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Před rokem

    ❤❤❤

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Před rokem

    Wow setameru selam tegelageyeee

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před rokem +1

    Enquan desyalachu

  • @kiyakasaye290
    @kiyakasaye290 Před rokem

    Gobize berchi edizh new 12satedersh edatakomi

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Před rokem

    የበፊቱን አምጥታችሁነው ወይስ 2ተኛ ልጂ ነው

  • @mekdesgetachew5648
    @mekdesgetachew5648 Před rokem

    ናፋቁት መሬያም ትማርሽ