"በእውነቱ ማይክል ጃክሰን አልሞተም " አስቂኝ የሙዚቃ ውድድር ከቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራም አዘጋጆች ጋር //በ እሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 442

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před 3 lety +30

    ናፍቆት አልናፈቃቻችሁም ነበር የኔዉድ እንኳን ሰላመጣሽ ሳቅሽ ብቻ ያጠግባል በተረፈ ሁላችሁም ዉድድድ

  • @aynalemtube1455
    @aynalemtube1455 Před 3 lety +25

    ናፍቆትዬ የኔ ዉድ እንኳን በሰላም መጣሽ ሁላችንም እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻🎆🎆 🎉ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቃት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልኝ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪 ሰላም ለኢትዮጵያ ለእናት ሀገራችን ይሁን💚💛❤🙏🙏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 3 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @kbzethiopia8808
    @kbzethiopia8808 Před 3 lety +81

    ናፍቅዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ፣እንካን በሰላም መጣሽ።

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety +1

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 3 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

    • @mashotemam1332
      @mashotemam1332 Před 3 lety

      M

    • @mashotemam1332
      @mashotemam1332 Před 3 lety

      M

    • @mashotemam1332
      @mashotemam1332 Před 3 lety

      @@Goodthing1009 mk

  • @mcyzmc
    @mcyzmc Před 3 lety +15

    ዋው በሳቅ ገደላችሁኝ ፣በጣም ደስ ትላላችሁ ፣ከጦርነቱ ከኑሮ ውድነቱ ትንሽ ፈታ አድርጋችሁናል ይመቻችሁ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 3 lety +33

    🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁አቦ ቀናቹ እንደዚሂ የሳቀ ይዉን በሳቅ ገደላቹኝ ዬኒይ ጫወታ ጨምረካል የኔ ሰዉ አክባሪሁላቹንም ዉድድድድድ የማደርጋቹ ❤❤❤❤

    • @desichala7471
      @desichala7471 Před 3 lety +1

      ,

    • @desichala7471
      @desichala7471 Před 3 lety

      🇸🇦💐

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 3 lety

      😆😆😆😆😆😆😆🌻🌻🌻🌻🌻🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @tsiontezera9041
      @tsiontezera9041 Před 3 lety +1

      Wow des ylale brtolen

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      @@tsiontezera9041 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 3 lety +33

    ስታስቁ ስታዝናኑ እኔማ 24 ስአት ቤት ተዘግቶብኝ ስለምውል በናተ ነው ዘና የምለው ኑሩልን ክፉ አይካችሁ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 3 lety +14

    ደስ ስታሉ ፈጣሪ ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሳቅ ጨዋታ አምጣልን

  • @duosos5942
    @duosos5942 Před 3 lety +18

    እርስ በራሳቹ የአለችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ebs ሁላቹንም አንድ ላይ አርጋቹ ማክበር ጥሩ ነው

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 3 lety +27

    Yoni you are the spice of all programs. Stay blessed and happy all of you.

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu542 Před 3 lety +5

    እንኳን አደረሳችሑ የኢቢኤስ ቤተሰቦች ናፍቆትዬ በድንግል ማርያም እገዛ እንኳን መጣሽ !!!

  • @kasinatube9170
    @kasinatube9170 Před 3 lety +6

    ወይ መቅዲ ትጨፍሪው የለ እንኳን አደርሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 Před 3 lety +17

    ዩኒ አክባሪህ ነኝ
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለሁላችሁም

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 Před 3 lety +23

    ዮኒ አንደኛ ጭፈራ ዘፈን ዳንስ ሁሉ ነገርህ
    ዳጊ ሳቅህ ዋው ሁፍ ገደላችሁን

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

    • @ተሰፋአንቁርጥ
      @ተሰፋአንቁርጥ Před 3 lety

      ዮኒ ፀጋ ሚሥቱ ናት እዴ ሁለታቸውም ደሥ ይሉኛል

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 3 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 3 lety +8

    መቅዲየ ሰወድሺ እፍፍፍፍ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 3 lety +4

    ናፍቆት እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ም ሰላም መጣሽ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 2 lety +3

    መቼም በሳቅ ነው የገደላችሁኝ አመቱን ሙሉ ተደሰቱ ኢቢየሶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j Před 3 lety +15

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
    መልካም አዲስ አመት

    • @ashetfess5764
      @ashetfess5764 Před 3 lety

      ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @ashetfess5764
      @ashetfess5764 Před 3 lety

      ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      @@ashetfess5764 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 3 lety +1

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን 2014በስላም በጤና አደርሳችሁ ተውባችኃል ናፍቆትዬ እንኳን ደና መጣሺ

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!

  • @ኢተቅላህልቤ-ተ9ኀ

    ናፍቆትየ ስላየሁስ ደስ ብሎኛል በጣም ተናፍቀሽ ነበር ኢትዮ ብሆን እቤትሽ መጥቸ አይሽ ነበር ማማየ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před 3 lety +28

    በውነት ስታምሩ በተለይ አቡሽ ቢኖር ድምቀታችሁ ነበር የት ገባ ዛሬ

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @betiwase7345
      @betiwase7345 Před 3 lety

      @@user-it6gi8dh5g rgbc6f4

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 3 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 11 měsíci

    አስፊቲ የሀገር ሀብት መቅድዬ የኢትዮጵያ ድምቀት ስወዳችሁ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 3 lety +4

    አንደኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ መልካም በአል መልካም አዲስ አመት ይሁንልን መጪው አመት የደስታ የሰላም የፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክልን መቅዲና አስፊቲ የኢቢኤስ ድምቀቶች ናፍቆቴ እንኳን ተመለሽልኝ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 Před 3 lety +1

      አሜን እህቴ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝኝ በአክብሮት እና በፍቅር እጠይቀዋለሁ

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Před 3 lety

      @@mulehabeshamedia9345 እሺ ሰብስክራይብ አድርጌአለው

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 Před 3 lety

      @@lidujesuse910 አመሰግናለሁ እህቴ መልካም አዲስ አመት

    • @muezselam
      @muezselam Před 3 lety

      @@lidujesuse910 ደምርኝ ማሬ አደምርሻሎው

    • @muezselam
      @muezselam Před 3 lety +1

      @@mulehabeshamedia9345 ለአኔም ደምርኝ ውዴ ኣዲስ ነኝ

  • @simetube
    @simetube Před 3 lety +3

    ናፍቆትዬ እኳን በሰላም መጣሽልን ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቆጆ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 3 lety +14

    ኢቢስ አቅራቢዎቹ ምርጥ ኢትዮጵያ ናችሁ
    ኢቢስ ድርጅቱ ግን ሙሰኛ መድሎኛ ነው ምክንያቱም ለአረፍ የቤተስብ ጨዋታ የተወዳደሩት ምንም አልተሰጣቸው መስከርም አንድ ቀን ግን ጭራሽ ሽልማቱን እጥፍ ከማድረጉ አንዳንድ በግ መስጠቱ ለምን ተሠጡ አይደለም ጥያቄ ግን እንደት ነው ለተመልካች!???????

    • @fatum1999
      @fatum1999 Před 3 lety

      ከነሱ ምን ይጠበቃል የሚያናዱን የሚመጡት ናቸው ሲጠሩ ይቀወርታ አይመቸንም በለው መከሰት ነበር

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      @@fatum1999 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @enanayegeta553
    @enanayegeta553 Před 3 lety +9

    OMG amazing I am proud of you all ! Nafkot eye and yoni are the best ! And Nafkoteye betam ስወድሽ የሰው መውደድ አለሽ God bless you all 💚💛❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Před 2 lety +1

    ebs Staff you all are the Roll Modelle of Sophisticated, profesional intertainers, thank you, God Bless You all, Happy New Year🙏🏻🌹💐🎉🎊👏👍👌❤️💯🎂🍾🎁🥇🏅❤️💯👏👍👌🌹💐🎉🎊

  • @fasika6916
    @fasika6916 Před 3 lety +5

    ከሁለታቸዉ ማን ነዉ የሚያሸንፈዉ ሁለቱም በጣም ቆንጆ ነዉ የሰሩት

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 2 lety +1

    አንደኛዋ ምንም አታወራም ወይም በምልክት ቆንቅዋ ታውራ ለቲቪ አትሆንም

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Před 2 lety +1

    The best Intertainers on earth all Ladies and all Gentlemen in ebs! We are proud of you, I don't know how I express my self, how I injoy watching you, God Bless You, thank you all👏👏👏👍👍👍👌👌👌💯❤️🎂🍾🎁🥇🏅

  • @R.A52
    @R.A52 Před 3 lety +10

    ፍቅራቹ ግን ዮነ እረፍት ይሰጣል 😍😍😍

  • @cufhir9001
    @cufhir9001 Před 3 lety +8

    ዮናስ። ይችላል እሁድም ቢሰራ ያዝናናል

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Před 3 lety +1

    አስፍዬ በዚህ ሙዚቃ ልጃ ገረድ አላቆዋል ምርጥ የድሮ አራዳ ነው ሺሻ ዘመን አመጣሽ ነው አስፍዬ በበሬ ቀንድ ሺሻ ያጨሰ ሰው በዛ ዘመን ይፍረደው ኤሉዥን ።

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

  • @user-nm7rm8ez3o
    @user-nm7rm8ez3o Před 7 měsíci +1

    ይሄ ሳቅና ጨዋታ እንደት ነው እሚመለሰው ያለ አስፊቲ ወይ ሞት ክፋትህ

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g Před 3 lety +5

    😁😁😁😁አቦ2014እንዲሁ በሳቅጨርሱት❤️🙏

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem

    በጣም ነው የምወዳችሁ መቅዲ ናፍቆት አስፍሽ ፈጣሪ አይለያችሁ🙏🙏🙏

  • @emeba951
    @emeba951 Před 3 lety +5

    ዳዊትና አሰፋው በሳቅ ገደላችሁኝ ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ !!

    • @tube6676
      @tube6676 Před 3 lety

      Emeba ስሞት ቤተሰብ ሁነኝ

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw Před 3 lety +1

      ማነው ዳዊት

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety +1

      @@tube6676 ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      @@Hanihani-lw8sw ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @jemberumirete8295
    @jemberumirete8295 Před 3 lety

    ዮኒየ በጣም ነው የምወድህ እናየማከብርህ እንኳን አደረሣችሁ

  • @ashuymareymlijyoutube7348

    ለሴት ልጅ ያለው ክብር ወንበር ቅድሚ ናፉቆትን አስቀምጦ ነው የሚቀመጠው

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Před rokem +1

    ሁላችሁም ቆንጆናችሁ 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ አስቂኞች ናችሁ

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Před 3 lety +2

    ዳጊ sweet ከ ጎበዝ አባትህ ጋ ተባረኩ 🙏❤

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 Před 3 lety +1

    ናፍቆትዬ የኔ ማር

  • @nuriyaahamzaa9146
    @nuriyaahamzaa9146 Před 3 lety +1

    ኡንካን አዳራሳቹ ሁላቹንም ባጣም ናዉ ዉድድድድድ ናፍቆት ባመምጣትዋ ባጣም ታዳስቻላዉ ፍጣሪ ይጣብቃቹ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy Před 3 lety +6

    የሰሜን ወሎ ሕዝብ ከድጋስረ ተኚቶ ብራብ በውሀ ጥም እየተገላቱ እናተ እስተመጋጋ ችሁ ትስቃላችሁ

  • @matbosh9929
    @matbosh9929 Před 3 lety +2

    ናፍቅት ቆንጆ አንኳን ድና መጥሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @kidistyared4682
    @kidistyared4682 Před 3 lety +11

    ማ ነው እንደኔ በሳቅ የሞተው ፕሮግራም 😂😂

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před 3 lety +4

    አስፌቲ ምነው ዘፈኑን እንደ ሊጥ አቦካሀውሳ 😁😁 ፀጊ ብቻሽን ብትዘፈኚ የሻልሽ ነበር ።። አሬፍ ፕሮግራም ነው 👏👏

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před 2 lety

    ዬኒ አንደኛ የአራዳ ልጅ

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 Před 3 lety +2

    መቅዲየ ቀሚስሽን የት ነው ያሰራሽው ወድጀው ልማት ነው

  • @habtemariamtekeste8483
    @habtemariamtekeste8483 Před 3 lety +2

    ናፍቅዪ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 3 lety +2

    Boney M የውጭ ዘፈን ምርጫቹህ ተመችቶኛል! ሁላቹህም አሪፍ ነበራቹህ!

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c Před 3 lety +6

    እዉነት ፍቅርኮ በቃ በዋጋ አይታመንም ደሥሥትሉ😂😂😂😂😂❤

  • @mengisthumetekeya7659

    አስፊቲ ምርጥ ሰው ሁላችሁንም ስወዳችሁ

  • @abdumohammed3232
    @abdumohammed3232 Před 3 lety +9

    ሞትኩኝ በሳቅ ናፍቆት እረ

  • @forevergrateful916
    @forevergrateful916 Před 3 lety +17

    We need more kedame and ehud remixes

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 3 lety

      ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች: czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Před 2 lety

    Lord Please Keep Ethiopia in Peace and Harmonie🙏❤️👏👍👌🌹💐🎉🎊🎂🍾🎁🥇🏅❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 3 lety +3

    ዉዶቼ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ 🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌼🏵🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌱🍁🍂🍀🌿🌾🌵

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 Před 3 lety +1

    Mekdey yene lovel konjo my Getame Bewst ibox acuylne 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getoasefa8319
    @getoasefa8319 Před rokem

    እረ አባካችው ከአርቴፌሻል መቼ ነው የምትወጡት አስፍቲ እባክ ምከራቸው

  • @Sara-jd4hy
    @Sara-jd4hy Před 3 lety +2

    Mekdiyee yene fkr 🌻🌼

  • @ab-bu8nw
    @ab-bu8nw Před 3 lety +3

    ዳጊ እና መቅደስ ይመቻቹ አጋፍዎቹ like like

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 3 lety

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ

  • @sosotete425
    @sosotete425 Před 11 měsíci

    ዮኔ በጣም ነው የምወድህ ባታገባ የኔ ባል ነበርክ❤

  • @ياحبيبييارسولالله-ر5خ

    ትንሱስ የት የሄደ

  • @Kidusmikael1212
    @Kidusmikael1212 Před 3 lety

    ናፍቆትዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም ።

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 3 lety

    ናፍቆት እመቤቴ እንኳን በሰላም ገላገለቺሽ 🌹🌷😍🤔😍🙏🙏

  • @user-vw5rw2lo1m
    @user-vw5rw2lo1m Před 2 měsíci +1

    ሉላስ የትሄደች? 💝🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 Před 3 lety +5

    በሣቅ ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😍❤👏

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 Před 3 lety +1

    መቅዲ ቅብጠትሽ ሲያምርብሽ

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 3 lety +1

    ዮኒ ስወድ

  • @orangeetiopia3745
    @orangeetiopia3745 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ደስ ትላላቹ ዋው ዮኒ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +1

    ኬኬ እሁዶች የኔ ምርጦች ጥምረታቹ እዴት እደሚያምር እዴት እዳዝናናችሁኝ ሁላችሁም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቀኔን አሳመራችሁልኝ ዘመናቹ ይመር ኡፍ መቅዲ ዳጊ 🤣🤣🤣🤣🤣 እዴት እደምታስቁ ዮኒዬ የኔ ትሁት ጨዋታ ጨምረካል ባጠቃላይ በጣም ታምራላቹ አስፊቲ ሁሌም ግጥም እደጠፋብክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ አስፊቲዬ ዮኒዬ ዳንስክ ፒሲካ ያበደ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ ምርጦች ሁላችሁም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ ናፍቂዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 Před 3 lety +2

    በጣም አዝናኝ ነበር

  • @biniamtesfaye7352
    @biniamtesfaye7352 Před 3 lety +1

    Yoni my best
    And all of you happy new year.

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 3 lety +6

    ሰዉ ተምሮ ቀላች ይሆናል አይእጀራ ለዚህ እኔንም በቀጠራችሁኚ ሀሀሀሀ

  • @zuzumd3809
    @zuzumd3809 Před 2 lety +1

    ከስደት መልስ የመጀመሪያ ልጀ ናፍቆት ልላት አስቤለሁ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Před 2 lety

    ዳኛዎቹ ላይ ሀበሻ ልብስ ባለጥበቡ ከታች በጣም እወሻለሁ

  • @SameraSamera-fh6kj
    @SameraSamera-fh6kj Před 8 měsíci

    አስፍዬ ካለት አይደምቅም የምር ከፋኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @biniamtesfaye7352
    @biniamtesfaye7352 Před 3 lety +1

    Tinsae yet hedo new? Betam new kir yalegn. We luv you all.

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před 2 lety

    ዋው ዮኒ አንደኛ ባሻም ትችላለህ

  • @selamawitalemu3414
    @selamawitalemu3414 Před 3 lety

    ኢቢስ ለተመልካች ስለምትጨነቁ እናመሠግናለን

  • @hayatabera3050
    @hayatabera3050 Před 3 lety +2

    ክክክ ዘና አረጋችሁኝ ስታምሩ

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +4

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::!

  • @user-hg8je4vk9m
    @user-hg8je4vk9m Před 3 lety +2

    ደስ ነው ምትሉት በእውነት😍😘😍

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 3 lety

    ኬኬ እና እሁዶች እወዳቹሀለዉ በተለይ አስፊት ዳጊ ዮኒ በጣም ዉድድድድ

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 Před 2 lety

    በእዉነት በጣም ደሰሰሰሰ ትላላችሁ!!!

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Před 3 lety

    EBS አልተቻላችሁም። በርቱ። እያዝናናችሁን ነው

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 Před 3 lety

    Asifti andyoni ebs wowww baxam desiyila sitamiru 🥰🥰🥰🥰

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ Před 3 lety

    ናፍቆትዬ እኳን በሰላም ተመለሽ❤❤❤

  • @chuyeetube5182
    @chuyeetube5182 Před 3 lety +2

    "I miss you bebe" yesema sew kale

  • @sssss8610
    @sssss8610 Před 3 lety

    ዮኒ ትለያለህ ስወድህ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ልጆችህም ስታሳድግ ኢትዮጵያዊ አድርገህ ነው አቦ ይመችህ በቃ

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 Před 3 lety +2

    አስፍው ግን ስያሳዝነኝ የህዋ ነገር

  • @kidistjima7148
    @kidistjima7148 Před 2 lety

    Mekdiyee we miss u pls Ebs pay attention and back mekdi

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    ስታምሩ ፈታ

  • @lubabayesufi182
    @lubabayesufi182 Před 3 lety

    ናፍቆት እኮን ደህና መጣሺ

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 Před 3 lety +1

    ebs number one 👍

  • @user-sz8sf4ju4e
    @user-sz8sf4ju4e Před 3 lety

    ገና ዛሬ አየሁሽ የኛ እንቁ ሴት ውድድድድድድድድድ

  • @user-tj3jq5ib6b
    @user-tj3jq5ib6b Před 3 lety +6

    ወይአስፋውበጣምአሲከኚ🤣🤣🤣🤣

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z Před rokem

    ዋው ስታምሩ በጣም ነው የምታሰቁት ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @abigiagetachew8163
    @abigiagetachew8163 Před 3 lety

    መቅዲ ነጻነትሽን ወድጄዋለሁ

  • @user-rs3vb6fu7v
    @user-rs3vb6fu7v Před 3 lety +1

    እኔስ የዳጊዬ ሳቅ ነው ፍርፍር ያረገኝ😂😂