"አባት መከታ እና ኩራት ነው! " ልዩ የአባቶች ቀንን ከአባቶቻችን ጋር አከበርን የደመቀው //እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 1,4K

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    የኔ ውድ አባት 16 አመት በበሽታ ሚሰቃይ ቆሎ እና ቂጣ ብቻ ሚበላ ድህነትንም አብሮ ዛሬ ላይ እናቴ ኪዳነምህረት ጾለቴን ሰምታ አባቴ ከበሽታው ድኖ ያገኘውን በልቶልኝ ዛሬ ላይ ቤቱ ሞልቶ በወንዶች ልጆች ደሴተኛ ኑሮ ሁሉ ሞልቶ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ 🌷🌷💕💗💗❤

  • @aberashhune
    @aberashhune Před rokem +133

    አስፍዬ የኔ አባት 💖
    እስቴ አስፍዬን አይቶ ያላለቀስ 🕊 እግዚአብሔር ትግላችንን አባቶቻችንን ሰላም ያድርልን 😍💖🕊

  • @allahusomedjebrlisudreinallahu

    አስፋው ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀሰኝ። እንኳን አደረሰህ አስፍሽ ....
    መልካም የአባቶች ቀን። አይለያችሁ
    ያረብ ወላጆቸን ጀነተል ፊርደውስ ወፍቅልኝ

    • @wllatube2938
      @wllatube2938 Před rokem +2

      አሚን ያረብ

    • @haeeymhufu2924
      @haeeymhufu2924 Před rokem +5

      ሙስሊም አደለሽ ሙስሊም ሁለት ኢዶች ነው ያሉን ስለዚህ መልካም ያባቶች ቀን አይባልም በጥቅሉ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry Před rokem +1

      አስፋወ❤

    • @tenhiryanjarso8832
      @tenhiryanjarso8832 Před rokem

      Happyfathers. day

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 Před rokem +77

    አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ አላህ በጀነት የነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት ያድርግልኝ😢😢😢

    • @muzeyenyimam3355
      @muzeyenyimam3355 Před rokem +2

      አያዞሽ እህቴ ዱአ አድረጊላቸው ለአባትሽ ሁላችንም ማች ናን አሏህ ይዘነእላችው ያረብ

    • @firdosyoutube3195
      @firdosyoutube3195 Před rokem +1

      ​@@muzeyenyimam3355❤ኢሻአላህ አሚንንን

    • @YeEhr
      @YeEhr Před rokem +1

      ሡለላህአለይወሠለም

    • @Hayat-fm7ys
      @Hayat-fm7ys Před rokem +1

      ሰለላሁአለይወሰለም
      አላህያድረገዉያረቢአላህ

    • @hikmamoza-td1bk
      @hikmamoza-td1bk Před rokem +1

      Amin yene eht yenem

  • @rhfhrwhdhr103
    @rhfhrwhdhr103 Před rokem +238

    እኛ በሰው ሃገር ሆነን ግፈኞች ለፖለቲካ ጥቅማቸው አባ መከታዬ በግፍ ቢገድሉትም በናንተ አባቶች ስትደደሰቱ በጣም ደስብሎኛል ይሁንና በእንባ አይቼ ነው ጨርስኩት በተለይ የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴን

    • @emmahmed8394
      @emmahmed8394 Před rokem +4

      አይዞ ይሽ

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk Před rokem +3

      አይዞሽ😢😢😢

    • @addisw1713
      @addisw1713 Před rokem +4

      አይዞሽ/ህ እኔም የለኝም😢

    • @woineshetdemelash3523
      @woineshetdemelash3523 Před rokem +3

      አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንችዉ ነኝ ዘንድሮ ነዉ በሴረኞች መርዝ አብልተዉት የገደሉብኝ ፣ 2015 የፋሲካ ቀን ነዉ።አባት እኮ ኩራት ነዉ ላደለዉ

    • @helenzeleke5036
      @helenzeleke5036 Před rokem

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 8 měsíci +13

    ነፍስህን ይማርው መቅድና ሉላ እስይ እኮን አለበሳችሁት አሁን ትፀፀቱ ነበር😢😢😢

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Před rokem +243

    ለሁላቺሁም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን🎉🎈🎊 አባቶቻቺንም ለሞቱብን እግዚአብሔር አምላክ ለነፍሳቸው እረፍትን ይስጥልን💔😢

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn Před rokem +5

      አሜንእኔስአባቴየግርእሳቴነው.እዳለመታደልሆኖ.ገናልጅእያልሁነውአባቴንያጣሁት.ነፍስህንይማርልኝአባቴ😢

    • @Ferenjutube-3rs
      @Ferenjutube-3rs Před rokem +6

      @@sAli-dh7xn እኔም የዓመት ከ2 ወር ልጅ ሆኜ ነው የሞተብኝ😥 እሱ አሁን ነሐሴ 19 ዐመቱን ይጨርሳል እኔ ነገ ሰኔ 12 22ኛ ዓመቴን እይዛለሁ😥 ግን ላላገኘው ይናፍቀናል ሳላውቀው እወደዋለሁ😥 በቃ ሁሌ የሆነ ነገር ሲጎድልብኝ አባት ስለሌለኝ ነው እላለሁ😥😥😥

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z Před rokem +5

      😢😢😢 አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅክ ሁሌ በልቤ ነክ

    • @user-yc1jk5lr6z
      @user-yc1jk5lr6z Před rokem

      አሚን

    • @temramuhamed
      @temramuhamed Před rokem

      Aminnn😢😢😢

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 Před 7 měsíci +4

    በእዉነት ሊላዬ እና መቅድዬ አስፍዬን ከአባቶቻችሁ እኮል ስላከበራችሁት ደስስስስ ይበላችሁ ዛሬ ላይ አትቆጩም አስፍቲ ይሁን መልካም እረፍት ነፍስህን ይማረዉ😢😢😢😢

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před rokem +101

    ያባታቸው ልጆች ቁንጅና ቤቱ ነው ለካ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤

  • @user-ds5wl6yn4f
    @user-ds5wl6yn4f Před rokem +9

    በኢሰላም ሁሉም ቀን የአላህ ብቻ ከመሆኑ በተጨማሪ እናት እና አባት በኢሰላም በአንድ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም በህይወትም ከሙት ቡሃላም ትልቅ ሃቅ አላቸው ❤❤❤

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c Před rokem +61

    አስፊቲ ለምን ነው አንጄቴን ትበላኛለህ😢😢😢😢 የኔ ጌታ አባቶች ኑረልን

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Před rokem +26

    አባቴ ብትኖርልኝ ብዬ ተመኘው 😢 💔😭ነፍስ በሰላም ትረፍ 😭😭
    ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን

  • @user-rr5ku1nt7i
    @user-rr5ku1nt7i Před rokem +131

    እኔስ አባቴን በስደት እደናፈኩነውያጣሁት አባየ ሁሌም በልቤውስጥ ትኖራለህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቅህ 😭😭😭😭😭

    • @ldjhvfjjdk9653
      @ldjhvfjjdk9653 Před rokem +2

      አይዞሽ እኔም እንደ አንችዉ ነኝ😂😂😂😂

    • @enatsewstotaw-gk6vk
      @enatsewstotaw-gk6vk Před rokem +1

      እግዚያብሄር አባትሽን ነፍሱን ይቀበል!!አችንም እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!!

    • @reyimushnasir9872
      @reyimushnasir9872 Před rokem +1

      Enem edachi😭😭😭

    • @reyimushnasir9872
      @reyimushnasir9872 Před rokem +1

      😭😭😭😭😭

    • @milike3620
      @milike3620 Před rokem +1

      Enem😭😭😭

  • @Rabia-fx8fd
    @Rabia-fx8fd Před rokem +15

    አባት ያላችሁ ታድላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ

  • @fevenasrate8644
    @fevenasrate8644 Před rokem +80

    አስፍዬ የኔ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን መበላው ሀገር የምትገኙ አባቶች በሙሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +27

    መልካም የአባቶች ቀን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉 አስፊቲ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭 የሞቱትንም አባቶች ነብሳቸዉን ይማርልን

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +48

    ለሁሉም አባቶች መልካም ያባቶች ቀን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኡፍፍፍ በንባ ነው የጨረስሁት ❤😭

  • @eshetuderso1170
    @eshetuderso1170 Před rokem +17

    ኢቢኤሶች ምናል ባታስለቅሱን ትላንት በዮኒ ዛሬ በናንተ ደስ ስትሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤

  • @awabianaya5911
    @awabianaya5911 Před rokem +45

    በመላው አለም የምትገኙ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ። ኑርልኝ እወድሀለሁ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +17

    የኔ ዉድ አባት ዛሬ 35ቀኑ ከዚች አለም ካጣሁት የኔዉድ ማርፊያህ ጀነተ ፊርደዎስ ይሁን 💔💔

    • @seniseni165
      @seniseni165 Před rokem

      😢😢 ፅናቱን ይስጥሽ ውዴ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před rokem

      @@seniseni165 አሚን የኔዉድ 💔💕

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před rokem +1

      አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያገናኝሽ እህቴ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před rokem +1

      @@user-gq3ss9qe2y አሚን ያርብ የኔዉድ
      ❤❤💔

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před rokem +31

    አባቴ ህይወቴ እወድሀለሁ💜ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏 ከ7አመት የስደት ቆይታ በኋላ ላገኘህ አንድ ሳምንት ብቻ ስለቀረኝ ደስ ብሎኛል

    • @tege6254
      @tege6254 Před rokem +1

      በሰላም ያገናኝሽ የኔ ውድ

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před rokem +1

      በሰላም ያገናኝሽ !

    • @user-hd8jn5qd1x
      @user-hd8jn5qd1x Před rokem

      አሜን🙏 ምርጦቼ አመሰግናለሁ💜

    • @ergoye2675
      @ergoye2675 Před rokem +1

      የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ

    • @ergoye2675
      @ergoye2675 Před rokem +1

      የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ 4:34

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před rokem +14

    በእምባ ጨረሳችሁኝ (ገብሬልን)እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ምንም እንኳን አባቴ በሂወት ባይኖርም የኔ ልእልቶች መቅዲዬ ሉላዬ ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች ስነስረአት አለባበስ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ስታምሩ አባቶቻችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ አስፋዉም ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před rokem +54

    ❤❤❤በንባባ የጨረስኩት ቀን ❤❤ አባቴ አፈሩን ገለባ ያርግልህ 😢😢😢😢😢😢ሁልም በልቤ ውስጥ ነህ😢😢

    • @ahmedwollo4127
      @ahmedwollo4127 Před rokem +1

      😢😢😢😢😢

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 Před rokem

      የኔ ቢጤ😢😢😢😢😢😢 ተቃጠልኩ ወላሂ 😢😢😢😢😢

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w Před rokem +1

      እኔም😢😢😢

    • @tewdie6297
      @tewdie6297 Před rokem +2

      አይዞን እህቶቼ ፍጣሪ ነፍሳችው ይማርው

    • @sparkuser136
      @sparkuser136 Před rokem +2

      በድጋሚ መልካም ያባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች ለሞቱትም ነፍሳችሁን ይማርልኝ ሁሌም ትናፉቁናላችሁ

  • @Miheret-ns3gz
    @Miheret-ns3gz Před rokem +17

    የኔ ውድ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አዳረሳክ ሺ አመት ኑሪ ለሞላው ኢትዮጵያዊያን አባቶች እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před rokem +45

    ገና ሳይጀመር እንባዬ መንታ መንታውን አነባሁ አባዬ እወድሃለሁ ነፍስህ በሰላም ይረፍልኝ ይቅርታ ሁሌ እያለቀስኩ ሰላም ነሳሁህ 😢

    • @bettytayachew7313
      @bettytayachew7313 Před rokem

      Enim betam 😢

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před rokem

      አይዞሽ 😢

    • @kidussisay7877
      @kidussisay7877 Před rokem

      😢ayzwsh enym endanhew naji😢

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Před rokem +1

      አይዞሽ እኔም ሁልጊዜ እንደ ህፃን አባቴን እያሰቡክ የማለቅሰው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      Enem 😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +21

    በመላው አለም የምትገኙ ውድና የተከበራቹ አባቶች ና አስፊቲ የመቅዲና የሉላ አባቶችም ጨምሮ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ እኔ አባት ባይኖረኝም እናተ ስላላቹልን ደስብሎኛል የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴ ነው ሚመስሉት ፈጣሪ እጅም እድሜ ከጣና ጋር ይስጥዎት 🙏❤️❤️❤️

  • @SA-ge4tq
    @SA-ge4tq Před rokem +17

    እረጅም እድሜ ከጤ ናጋር ይስጣቸሁ አባቴ በሂወ ትባት ባይ ኖርም አባየ እወድህ አለሁ😭😭😭😭😭😭💔💔🥺🥺🥺🥺

  • @mekiyayoutube5974
    @mekiyayoutube5974 Před rokem +11

    በሂወታችን ውስጥ መሰረት ሊኖራቸው
    ከሚገባው ትልቁ ሰው ቅድሚ አባት ነው
    መልካም አባት የምትፈጥረው ደግሞ
    እናት ናት!!! እናት የሂወት ምሰሶ ናትና❤❤

    • @melattibebu2555
      @melattibebu2555 Před rokem

      የተማረ ሰው አስተያየት ጌታን 🙏

  • @አሳምነውፅጌየዘመኔጀግና

    ረጅም እድሜ ከጤና በአለም ሁሉ ለሚገኙ አባቶች❤❤❤

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o Před rokem +9

    አባቴ አመሰግናለሁ የኔውድ ብዬ አድ ቀን ሳልነግረው ሄደብኝ አላህ ይዘንለት አባቴ😭😭😭😭
    ኢንሻአላህ ልጆች ወልጄ ባሌን የልጅ አባት ለማረግ ያብቃኝ ልጅ በጣም ይወዳል ዱአ አድርጉልኝ ጀሚአ❤

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Před rokem +19

    አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ እወድዳለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እናቴ አንቺም ኑሪልኝ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwjjj4582
    @hiwjjj4582 Před rokem +24

    እንኳን አደረሳችሁ!! አባትነታችሁን በአግባብ ላልኖራቹ ደግሞ ልቦና ይስጣቹ

  • @user-kv1px6xf1n
    @user-kv1px6xf1n Před rokem +14

    ❤አስፋው ሲያለቅስ የኔ ማልቀስ አስፍየ ሆደ ባሻ 😥❤
    አባቴን በጣም ነው የምወደው እናቴ የአንድ አመት ልጅ ሁኘ ስትሞትብኝ እንደ አባትም እንደ እናትም ሁኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው አባየየየየ❤ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ አለኝታየ ኩራቴ አባዬ ❤❤❤
    አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤

    • @laelahaellah2058
      @laelahaellah2058 Před rokem

      ወላሂ የኔም አባት እንዳችው ያሰደገን እናቴም እዳችው የአድአመት ልጅ ሆኜ ነው ያደኩት አሁን ግን አባቴም እየናፈቀኝ ነው የሞተብኝ ሁላቸውንም አላህይረሀማቸው።

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před rokem +7

    መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ተደሰቱ አስደስቱ ተመረቁ በልጅ መባረክ መታደልነዉ

  • @birhanegadisa7709
    @birhanegadisa7709 Před rokem +28

    ለሁሉም አባቶች እረጅም ዕድሜን ይስጥልን አባቴ ጀግናዬ እውድካለው ኑርልኝ የኔ ኩራት❤

  • @igo1071
    @igo1071 Před rokem +4

    እንዲህ ሲሆን እውነት
    ሲነገር እውነት
    ሲመስከር
    እውነት ሲነገር ይህ ነው ታሪክ አሜን እናመስግናለን 💚💛❤️🙏ኢትዬጵያን ሀገሬን ህዝቤን ስላም ያርግልን💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏

  • @user-yi7bv8gx1j
    @user-yi7bv8gx1j Před rokem +6

    መቅዲና ሉላ ጥሩ አባት ስላላችሁ አባቶቻችሁ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቸው አስፊቲም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +17

    አባት እናት ለዘላለም ይኑሩ እኔ የሚገርመኝ አባት እናት በሚታረድበት ሀገር ላይ ያባቶች የናቶች ቀን የሚሉት ናቸው የሚያሳዝኑኝ እናት እናባት ባመት አድ ጊዜ ሳይሆን በሂወት እስካሊ በየቀኑ አክብሩ

    • @zinash1
      @zinash1 Před rokem

      አያከብሩም አይወድም ማለት ሳይሆን በአመት አንዴና በአመት ሁለቴ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እንደዚ መግለፅ ትልቅ ነገር ነው አመት ለአመት ልጅ ከአባትና ከእናት ጋር ምንም ፈቅር ሳይኖራቸው የሚኖሩ እንዳሉ ይታወቃሉ ቢያስ እንደዚ በሚታይ ስሀት በቤተሰብ ባለማፈር ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም ቢከሱም ቢወፍሩም ግን እናት አባትን መቅረብም መፈላለግም መንገድ ይሆናል
      እኔ አባቴንና እናቴን ሁሌም እንደወደድኳቸውና እንደታዘዝኳቸው ነው የምኖረው ግን አንድ ቀን በአደባባይ የውስጤን ፍቅር ብገልፀውና ባወጣው በጣም ደስ ይለኛል

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +5

    ወላሂ በባ ጨረስኩት አባ አላህ የጀነት ይበልህ አበቴ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    አስፋቱየ የኔ እባ ይፍሰስ አይዛን ለበጎ ነው እንኳንም ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤😭

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před rokem +4

    የአባቶችን ቀን አላከብርም ግን አላህ ለወላጆቻችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አስፈው አይዞህ ሁሌ ስለ አባትህ ታለቅሳለህ አይዞህ 😢

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 Před rokem +1

    ፓናዶልዬ አንቺ ሰው አክባሪነትሽ በደንብ ያስታውቂ ቃል አባትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ አስፋው አልቅሰህ አስለቀስከን አንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መቅዲ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ መልካም የአባቶች ቀን

  • @user-dh1ro9li8r
    @user-dh1ro9li8r Před rokem +6

    መቅዴ አባቶን አቶ ነው የምትላቸው ደግነትሽ ግልጥ ነው የኔ የዋህ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +4

    በህይወት አባታችሁ ያለ መታደል ነው ለሌሉትም ነፍስ ይማር ግን ሁሌም እንናስታውሳችዋለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መልካም የአባቶች ቀን

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Před rokem +7

    ጎበዞች መቅድና ሉላ እንኳን አደረሳችሁ አባቶች በሙሉ እኛንም የመዳም ቅመሞች በሰላም ያገናኙን ካባቶቻችን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem +4

    ታድላቹ አስቀናችሁን እኮ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ 🙏 እኛም ለዚ እድል ያልታደልነው አባቶቻችን ነፍሳቸው በሰላም ይረፍልን 😭😭

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 Před rokem +4

    😢አስፍቲ የኔ አባትዋየ አንተ ስታለቅስ እኔ እንባየን መቆጣጠር አልችልም አታልቅስ ሲከፋህ አልወድም😢😢😢😢😢😢ወላሂ

  • @hamlitahamlita
    @hamlitahamlita Před rokem +8

    አባቴ 😢😢😢😢 በህይወት የለም በጣም ነው ያለቀስኩት ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴ ሁሌ በልቤ ትኖራለህ የኔ ውድ አባት አባት ላላችሁ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥላችሁ

    • @MimiMimi-ph3jn
      @MimiMimi-ph3jn Před rokem

      አይዞሺ እማ😢😢😢 ሁላችንም ወደዛው ነን

    • @hamlitahamlita
      @hamlitahamlita Před rokem

      ​@@MimiMimi-ph3jn😢😢😢😢

    • @nadiaharb2412
      @nadiaharb2412 Před rokem

      አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም አንቀርም 😢😢

    • @hamlitahamlita
      @hamlitahamlita Před rokem

      ​@@nadiaharb2412አሚን 😢😢

  • @eeeeee1589
    @eeeeee1589 Před rokem +6

    ታባቶቻችሁ ይለቅአስፋውን ስታለብሱት አስለቀሰኝ እናተም አላህያክብራችሁ ታባቶቻችሁ በፍትአስፋውነ ስላለብሳችሁ አስፋው ሁላችነም እኑድሀለን❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před rokem +7

    አባቴ ስስቴ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ በሰላም ያገናኘን ባባ እወድሀለሁ እናትም አባትም ሁኖ ነው ያሳደገኝ አልሀምዱ ሊላህ ❤❤❤🤲🤲🙏🙏😢😢

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +21

    ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከበሩ ሲገባ ደስይላል አባት አባት ለዘላለም ይኑር ❤❤❤

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před rokem +4

    EBS ትላንት ዮኒ ከነልጆቹ ባለቤቱ አስለቀሰኝ ዛሬ ደግሞ አስፍው አስለቀስከኝ አባት ለሆናችሁ አባት ላላችሁ አባቶቻችሁ መልካም የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ

  • @Nohi2
    @Nohi2 Před rokem +21

    አባቶች እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Před rokem +10

    እንኳን አደረሳቹ አባቶች ❤አስፍቲ ልጅን እግዚአብሔር ያሳድግል ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅል 🙏

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před rokem +8

    የኔ ውድ አባት ጌታቸው ተስፋዬ
    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የኔ ጀግና የኔ መምህሬ የኔ ሚስጥር የኔ መከታ የኔ ሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ኖርክልልኝ አንተ እስካለህልኝ ብቻ ነው እኔም በህይወት የምኖረው እወድሀለው አለሜ ❤

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Před rokem

      እረጅም እድሚ ለአባቶቻችን

  • @zahrazzahra8280
    @zahrazzahra8280 Před rokem +3

    የመዳም ቅመሞች እድኔ ያለቀሰው ማነው የረፍት እጀንራ ይሰጠን ቤተሰቦችን የምናመሠግንበት መልካም ያባቶች ቀን የኔውድ እወደሃለሁ ሺ አመት ኑርንኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +9

    አስፍዬ አሳዘነኝ እንኳን አዴረሰህ ለአባቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 Před rokem +5

    በአለም ላይ ላላችሁ አባቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ እኔስ የአባቴን ፍቅሩንም ሳልጠግበው ነው ሞት የነጠቀኝ አባት ባለው ሰው ስቀና አባቴ ኖሮ ብዙ ነገር ባደረኩለት እላለሁ ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ መልካም አባት ነበር እሱ ሲሞት እኔ ማልቀስ እንኳን አልችልም ነበር ምናለ አሁን ቢሆን የሞተው አልቅሼ እንኳን ይወጣልኝ ነበር እላለሁ ሁሌ አባቴን ሳስበው ልቤ ይደማል ውስጤ ያዝናል እንባዬ አይቆምም አንዳንዴ ደግሞ ዛሬ ኖሮ ይሄንን አስከፊ ዘመን ሳያይ እንኳንም ሞተ ለእሱ ትልቅ እረፍት ነው እላለሁ ምክንያቱም ሀገሩን ወዳድ ሰው አክባሪ የፍቅር ሰው መልካም ልብ ያለው ችግረኞችን የሚረዳ ትሁት እንቁ አባት ነበር ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ ቢወራ አያልቅም ደስ የሚለው ነገር የሱን መልካምነት እኔ መውረሴ ነው አባቴ በህይወት እያለ የሚያደርጋቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ ልጅ ሆኜ አይ ነበር እና አሁን ላይ አርአያዬ አባቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባለኝ አቅም መልካም የሚባሉ ነገሮችን ሁሉ እያደረኩ ነው እናም አባት ያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥላችሁ እላለሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ በፍቅር ዋሉ

  • @zd9022
    @zd9022 Před rokem +9

    አባቴዋ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቅልኝ አባቴዋ ናፈቀኝ ምን አደርጋለሁ ብቻ አላሀምዱሊላሂ ከሞተብኝ ወሩ

    • @godu4351
      @godu4351 Před rokem

      አብሺሪ እህቴ አላህ ጀነት ይወፍቃቼዉ

    • @hawamedia655
      @hawamedia655 Před rokem

      እህቴ አይዞሽ አላህ ጀነትን ይወፍቀው ያረብ

    • @rhamanugus7066
      @rhamanugus7066 Před rokem

      እህቴ አላህ ይሶብርሽ

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 Před rokem

      Abishiri Hitee Allah yejeneti yibelachewu

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před rokem

      ማማየ አላህ ጀነተን ፈርድወሰ ይወፋቀዉ ከደጋግ ባሮች ከነብያችን ጉርብትና ይወፋቀዉ

  • @yousraahemed6711
    @yousraahemed6711 Před rokem +1

    አስፊቲ የኢትዮጵያ እዝብ እድሜ በሙሉ ለአንተ አላህ ያቆይ የኔ ወንድም

  • @elinaelina7415
    @elinaelina7415 Před rokem +4

    የኔ አባት የግሉ መኪና ያለው ጥሩ ገቢ ያለው ነው አላሰደገኝም እኔ በጣም በችግር ነው ያደኩት ሰዉ ቤት ሰርቼ አዉቃለሁ በ12 አመቴ እርቦኝ ጎረቤት ሲበሉ በራቸዉ ላይ ቁጭ ብዬ እቀላዉጣለሁ😭 ከዛን ወይ ያጎርሱኛ ወይ በራቸውን ይዘጋሉ 😥😭😭ወይ ማጣት ሄጄ ስጠይቀው ይደበቃል አባት የምትለዋ ቃል ለኔ ይቀፈኛል💔💔💔💔😥 ለናቴ ለረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤🙏 ለመልካም አባቶች መልካም ቀን❤❤❤❤

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff Před rokem

      የኔህት አይዞሽ ያልፍል

    • @hamdyatube9734
      @hamdyatube9734 Před rokem

      አይዞሽ አንዴ እንዴ ሰውች አስበውት አይደለም ሚሳሳቱት ያጋጥማል ጠንከር ብለሽ አሳይው😍

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n Před rokem

      አይዞሽ እህት ያልፋል አዞኝኝኝኝኝኝኝ

    • @elinaelina7415
      @elinaelina7415 Před rokem

      @@hamdyatube9734 እሺ አመሰግናለሁ በፈጣሪ ቸርነት ዛሬ የልጅ እናት ሆኛለሁ ተመስገን❤

    • @elinaelina7415
      @elinaelina7415 Před rokem

      @@user-zv4zu7gy4n አመሰግናለሁ❤

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem +2

    አባት ያላቹህ እንኳ ላባቶች ቀን አደረሳቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @መሰረትሹመቴ
    @መሰረትሹመቴ Před rokem +7

    መልካም ያባቶች ቀን ባባዬ 😢❤በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ይቀላቅላችሁ ይቀላቅለን❤❤❤😢🎉🎉🎉

  • @busyline5298
    @busyline5298 Před rokem +1

    አስፍዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
    የመቅድዬ አባት እና የሉላዬ አባቶችም
    እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ
    እውነት ለመናገር አስፈው ማለት የይቢ የስ መስታውት ነው

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Před rokem +7

    መላ ለኢትዮጵያ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Před rokem +2

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በማልቀስ ጨርስኩት እፍፍ መልካም የአባቶች ቀን አባየ የኔ ውድ አባት ሁለየም ትናፍቀኛለህ ኑሪልኝ አባ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před rokem +16

    አባት መከታነዉና እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Před 7 měsíci +2

    😭😭😭ዛሬ ይህንን ቪዲወ ሳይ በእምባየ ታጥቤነዉ አስፍየ ለካ የመጨረሻክ ነበር 😭😭😭ዛሬ 5ቀኑ ነፍሱ ይችን አለም ከተለየቻት💔

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +5

    እስለቀሳችሁን ስታምሩ እረጅም እድሜ ለሁሉም አለም ላይ ላሉ እባቶች 🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤

  • @timkehettefferamekonnen8405

    መቅዲና ሉላዬ እግዚአብሄር እድሎ እባቶቻችሁን ለማሞገስ በመብቃታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። አስፍዬ አባት ብርቁ ነህ እንደእኔ። እምባህ ቅርብ ነው። አንተ የተሰማህ እኔም ሁሌም ይሰማኛል። ጀግና አባት ነው ያጣሁት። ግን በኛ ውስጥ ይኖራል። የወለደ ብቻ ነው ስሙ የሚቀጥለው። አይዞህ። ግሩም ዝግጅት ነው።

  • @user-ry2yi8pz2b
    @user-ry2yi8pz2b Před rokem +8

    መልካም የአባቶች ቀን አባቴ አባቴእወድሀለሁ ❤😊🎉

  • @user-du6dq5oy9q
    @user-du6dq5oy9q Před rokem +1

    አሰፍዬ የኔ ጌታ መልካም አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኛም ምንም ሳናደርግላቸው አባቶቻችን እንዳያመልጠን እድሜ ይሰጥልን

  • @aymenahmed1002
    @aymenahmed1002 Před rokem +5

    አባትነት ክብርነው እርጂም እድሜ ከጤናጋር አባቴ ❤❤❤❤

  • @user-uh8vk5dk3u
    @user-uh8vk5dk3u Před rokem +4

    ዛሬ እንባየን ጨረስኩ በለቅሶ አባት እኮ ልዩ ነው የኔውድ አባት መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betty8479
    @betty8479 Před rokem +5

    አባት እኮ ኩራት ነዉ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ ነሩልን አባቴ ፍቅርህ ከቃል በላይ ነዉ እውድካለሁ ❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +2

    ዉይ እስፊዬ አሳዘነኝ😭😭አይዞክ የሁላችንም አባቶች ክብራችን ናቸዉ
    እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን🙏🙏 መልካም ያአባቶች ቀን🙏🙏❤❤😘😊

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 Před rokem +2

    ለኔ ሁሌም የወላጆች ቀን ነው ረጅም እድሜ ለወላጆች ❤❤❤ የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መኖርህ ነው የሚያኖረኝ ኑርልኝ ❤❤❤

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x Před rokem +1

    አባዬ እጨት ሽጠህ አሳድገኸኝ አንድ ቀን አባቴ ምን ላድርግልህ ሳልልህ ሞት ቀደመኝ ነፍስህን በአጸፐ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤እዉድሃለሁ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před rokem +3

    ❤❤❤❤አባቶቻችን እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ ❤❤❤ አስፍየ እንኳን አደረሰህ አባቴ እንኳን አደረሰህ እወዲሀለሁ አንድ ቀን አብሬህ ቁሜ የአባቶችን ቀን እንደማከብርልህ ተስፋ አለኝ❤❤እወዲሀለሁ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶቹህቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኘን❤❤❤🎉🎉

  • @fgff4871
    @fgff4871 Před rokem +2

    ቃል አጣሁለት ebs የደስታ ለቅሶ አስፋው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ best 👌

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 Před rokem +8

    አባየ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ቀብርህን ያስፍልህ😢😢
    💔💔💔💔

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +2

    ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን የኔውዲ አባት እረጂም እዲሜና ጤና❤❤❤❤❤🌹🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏

  • @user-wq9pw4bg6o
    @user-wq9pw4bg6o Před rokem +5

    እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኚ መቸም አረሳህም አባቴ የእዉነት አባቴ በጣም ናፍቆኛል ፈጣሪየ ሆይ ብርታቱን ስጥልኚ ለእናቴ እና ለቤተሰቦቾ ከስደት በሰላም መልሰኚ የአባቴን ቃል እንድጠብቅ እርዳኚ😢😢😢

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před rokem +1

      😢😢😢 ከባድ ስደት ማጣትእኔም አጥቸዋለሁ😢😢😢😢😢

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +1

    ዋ!!! ሲያልፍ እንዳይቆጫቹ አባቶቻቹ በሂወት ያሉላቹ ጠይቋቸው ተንከባከቦቸው ጊዜ ስጥቸው ሲያልፍ እንዳይቆጫችሁ አባት መከታ ነው በሂወት የተለዩንን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን መልካም ያባቶች ቀን

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Před rokem +6

    በመላው አለም ያላችሁ አባቶች እንኮን አደርሳችሁ መልካም ያባቶች ቀን ኑሩልን አባት ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤❤

  • @user-yh5hv9yz2v
    @user-yh5hv9yz2v Před rokem +1

    አስፋውየ አታልቅስ አባ ሁሌ አይንህ እባ እደቋጠረ እኛም ልጆችህነን ወረቢ እወድሀለሁ ባወልደኝም አባቴነህ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያአባቶች ቀን ተብሎ ደገፊባልሆንም አተነትህንግን እደግፈዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 Před rokem +3

    መቅዲዬ ቆንጆ እንዲሁም ሉላዬ ሁለት ቆንጆዎች ስታምሩ አባቶቻችሁን እንዳከበራችሁ ልጆቻችሁ ያክብሩዋችሁ ተባረኩ ከፍ ያድርጋችሁ 😍❤️👏

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +2

    አባቴን በጣም ነው የምወደው እናትም አባትም ሆኖ ነው ያሳደገን 😢😢😢 መላው አባቶች እንኳን አደረሳችሑ 🙏 ጋሽ አስፋው መሸሻ በጣም አሳዝነኝ 😢😢😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před rokem +3

    አስፊቲ እንዴት እንዳስለቀስኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አስፍየ ሁላችሁም መልካም የአባቶች ቀን 😭😭😭😭

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +1

    እንኩዋ ን አደረሳችሁ አባቶች ሁሉ ! አባቴን በህይወት እያለ እንዲህ ባመስግነው እላለሁ ብዙ ልጆች ሲሳድግ ብዙ ውጣውረድ አይቱል ብዙ አድግን ግን በራሳችን ህይወት በትምህርት በቤተስብ ማስተዳደር ተጠምደን ማመስገን መስባስብ አልቻልንም ።ሉላ አስፍዬ መቅዲ በርቱልን እንወዳችሁለን።

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před rokem +5

    ውይ ቃል ያጥረኛል። ደስታ ናችሁ። ሁላችሁም እንኳን አደረሳች። 💚💛❤️

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před rokem +2

    አስፋዉ በጣም ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀስኝ እንኳን አደረሰህ አሰፍሽ😢😢😢😢 መልካም ለአባቶች ቀን በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ

  • @endaletizazu7594
    @endaletizazu7594 Před rokem +12

    አባቶችና አባትነትን ለምታከብሩ ክበሩልን ❤

  • @zinash1
    @zinash1 Před rokem +1

    በስመሀም እንዴት እንደምታምሩ የኔ አባት ምንም እንቅፋት ሳይነካ አይንህን ለማየት ቅድስ አምላክ ላገሬ ያብቃኝ የኔ አባት ዛሬ በስምህ ልጥራ አበራ ተክሉ እወድሃለሁ የኔ ጀግና ትሁት አይማኖተኛ አስታራቂ ለጎሮቤት እና ለልጆች ጓደኞች ሳይቀር ምርጥ አባት የሆክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Před rokem +4

    What a blessing ! If my daughter describe me just as Lula did on National tv, I would have been so emotional. My respect to all dads.

  • @سلامال-ج5م
    @سلامال-ج5م Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለሁሉም አባቶች እንኳን ለአባቶችቀን አደረሳችሁ
    አባቴ መሬቱን ያቅልልህ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +5

    Beautiful fathers and daughters momentous!😍Happy Father’s Day & God Bless to all fathers out there!🌹💚💛❤️

  • @LemisLemis-kv2in
    @LemisLemis-kv2in Před rokem +1

    አባት ያላችሁ መልካም ያባቶች ቀን ይሁንላችሁ አባየ ነብስህን ለገነት ያርግልኝ😢😢

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 Před rokem +4

    ስጠብቅ ነበር አስፍቱ እንከን ለአባቶች ቀን አረሰክ ለሁሉም አባቶች ቀን አደረሳችሁ❤👍 አንደኛ ነኝ የማዳም ቅመም ነኝ

  • @tedyeli6517
    @tedyeli6517 Před rokem +1

    እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እግዛሀቤር ይባረካችሁ እናትና አባትህን አክብር ይላል የግዛሀቤር ቃል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው።🇪🇷🙏🇪🇹