Remembering Poet Mulugeta Tesfaye - Part 4 - ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲዘከር - ፬ ወይ አዲስ አበባ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 8

  • @natnaelhailunigatu4775
    @natnaelhailunigatu4775 Před 5 lety +7

    ብዙ የማላዉቀዉን የሚገርም ባለቅኔ አያ ሙሌን ስላስተዋወቃችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ሸገሮች በርቱልን አያሌ የማናዉቃቸውን ልናከብራቸው የሚገባውን ልሂቃኖቻችንን እንድናውቃችው እና ከእነሱም እንድንማር አስተዋውቁን በርቱልን ፡፡

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Před 2 lety

    እኔ በስፈፉ ነው ማቀው ግን በጣም ነው ምወደው ነብስህን በገነት ያኑርልህ

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz Před 6 lety +5

    አያ ሙሌ የሚገርም ሰው ነበር...የኢትዮጵያ ባለቅኔ ሲባል በምናቤ የማስበው ሰው ሆኖ ነው ያገኘሁት...ጥልቅ ሰው!

  • @marinakll1692
    @marinakll1692 Před 5 lety +3

    አያሙሌ ልዩ ባለቅኔ ብቻ ደግ አይበረክትም ነው እሚባል

  • @abdurezaklemlem2671
    @abdurezaklemlem2671 Před 4 lety +1

    አያ ሙሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ያልተዘመረለት ምርጥ ያገሬ የወልድያ ልጅ

  • @jamilaajamilaa9410
    @jamilaajamilaa9410 Před 5 lety +2

    አያ ሙሌ ሸገሮች እናመሰግናችሁ አለን ❤

  • @melesebelay3070
    @melesebelay3070 Před 4 lety +1

    Respect Unto Aya Mule!!

  • @sami-jc6in
    @sami-jc6in Před 4 lety

    እይ ሙሌ ሁሌ እናስብሀለን ::