Mulugeta Tesfaye The Poet

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 10. 2016
  • የሰከነች ሰፊና እና የባለቅኔው ምህላ
    ገጣሚ እና አንባቢ ሎሬት ሙሉጌታ ተስፋዬ

Komentáře • 21

  • @TsionmollaMinaye
    @TsionmollaMinaye Před 8 měsíci +1

    ለካ ፊደል ለካም ቅኔ
    ይህን ያህል ልብ ይሰርቃል
    ሀዘን ኩነኔን ያስረሳል
    ቀልብ ያርሳል
    እውነት እሱ መርጦሀል🙏🏽

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 Před 6 měsíci

    ሙሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ ድንቅ ሰው

  • @fithytaye2639
    @fithytaye2639 Před 4 lety +6

    ሙልጌታ ተስፋዬ ሳላውቅህ መኖሬ ቆጨኝ ።ነፍስ ይማር ሙሌ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስታነባቸው ደሞ ደስ ሲል።🌹🌹🌹🌹

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 Před 2 lety

      ልፅፈው ያሰብሁትን somebody ፃፈው 😃
      ዘግይቼም ስራወችን በማወቄ ተደስትሁ: ብዬ ልፅፍ ነበር 😃

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před rokem +3

    23:50
    ዘራፍ በብዕር
    ዘራፍ በቀሰም
    ዘራፍ በወርቁ
    ዘራፍ በሰም
    ዘራፍ
    ዘራፍ በአዲስ ራዕይ
    ዘራፍ በልዩ ምዕራፍ
    ዘራፍ
    ❤️❤️❤️

  • @hiwotmena
    @hiwotmena Před 3 lety +1

    ሙሌዋ የኔ ንጉስ ድንቅ ስራዎችህ ህያው ናቸው

  • @amharicmusic1990
    @amharicmusic1990 Před 3 lety +3

    በእያንዷ ቀን ሳልሰማህ እልውልም ሙሌዋ
    አየሁልት ሁለመናውን
    ቀመስኩለት ሁለንተናውን
    አበስኩ ገበርኩ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 4 lety +2

    A pinnacle of Amharic literature.

  • @Ernnesto2103
    @Ernnesto2103 Před 4 lety +2

    The one & only !

  • @ugly7392
    @ugly7392 Před 3 lety +5

    በስሜት እንጅ በቃል ለመግለጽ የሚቸግርህ ባለቅኔ

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 Před 2 lety

      በጣም ገራሚ አገላለፅ ነው 😀

  • @musicology5413
    @musicology5413 Před rokem +1

    ምንንም አልበል ስላንተ ሙሌ......ላልቅስ ባሰብኩህ ቁጥር ፍቀድልኝ -_-_😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hgccc5859
    @hgccc5859 Před 3 lety +1

    ደግ አይበረክትም ሊቁ አያሙሌ እግዛቤሄር ነፈስህን በገነትያኑራት!

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 2 lety +2

    ስሜታችንን በ ቃላት ይሄን ያህል መልግለጥ የምንችል አይመስለኝም ነበር.
    እግዚአብሔር ነብስን ይማር ሙሌ!
    ለካ አንተ በዘንፈን ግጥሞችህ ከምናውቅህ በላይ ነህ 😱😱😱
    ሰምቼ እንጂ ተርጉሜ ያልጨረስሁት የ ሙሌ ድንቅ ሥራ!!
    It sounds like he has some Devine revealation at ዘጌ monastry, given that he told some prophecy to people like Abebe Teka and others which were fulfilled exactly as he said.
    May he rest in peace🙄

  • @user-hp3xh6pv4l
    @user-hp3xh6pv4l Před 6 lety +2

    Yigermal ! sew yenefsun quaqua sinager.....

  • @edentatek858
    @edentatek858 Před 2 lety +1

    ሙሉጌታ,,, ስምን መልአክ ያወጣዋል

  • @konjtcongit4322
    @konjtcongit4322 Před 6 lety

    Wow betam arif gitem new mulegeta tesfaye gitm kenate wediya bichegre new

  • @ab6488
    @ab6488 Před 2 lety

    ግጥሙ አይሰማም ሙዚቃው ነው በደንብ የሚሰማ

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ።።።።።።።

  • @jdhdhhdhdh2511
    @jdhdhhdhdh2511 Před 2 lety

    ጉድ ነው!ያቺ ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሊቅ ታፈራለች።ግን፣ልጆቿ ሳያድጉ ጭልፊት ይቀማታል።ልዩ ነህ በገነት ያኑርህ!!!

  • @mekuanintyitayih7511
    @mekuanintyitayih7511 Před 2 lety

    sorry ule