Fasiledes Tarekegn
Fasiledes Tarekegn
  • 2
  • 16 518
Mulugeta Tesfaye The Poet
የሰከነች ሰፊና እና የባለቅኔው ምህላ
ገጣሚ እና አንባቢ ሎሬት ሙሉጌታ ተስፋዬ
zhlédnutí: 16 486

Video

Komentáře

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 Před 7 měsíci

    ሙሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ ድንቅ ሰው

  • @TsionmollaMinaye
    @TsionmollaMinaye Před 9 měsíci

    ለካ ፊደል ለካም ቅኔ ይህን ያህል ልብ ይሰርቃል ሀዘን ኩነኔን ያስረሳል ቀልብ ያርሳል እውነት እሱ መርጦሀል🙏🏽

  • @musicology5413
    @musicology5413 Před 2 lety

    ምንንም አልበል ስላንተ ሙሌ......ላልቅስ ባሰብኩህ ቁጥር ፍቀድልኝ -_-_😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před 2 lety

    23:50 ዘራፍ በብዕር ዘራፍ በቀሰም ዘራፍ በወርቁ ዘራፍ በሰም ዘራፍ ዘራፍ በአዲስ ራዕይ ዘራፍ በልዩ ምዕራፍ ዘራፍ ❤️❤️❤️

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ።።።።።።።

  • @ab6488
    @ab6488 Před 2 lety

    ግጥሙ አይሰማም ሙዚቃው ነው በደንብ የሚሰማ

  • @jdhdhhdhdh2511
    @jdhdhhdhdh2511 Před 2 lety

    ጉድ ነው!ያቺ ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሊቅ ታፈራለች።ግን፣ልጆቿ ሳያድጉ ጭልፊት ይቀማታል።ልዩ ነህ በገነት ያኑርህ!!!

  • @sisayg5357
    @sisayg5357 Před 2 lety

    ስሜታችንን በ ቃላት ይሄን ያህል መልግለጥ የምንችል አይመስለኝም ነበር. እግዚአብሔር ነብስን ይማር ሙሌ! ለካ አንተ በዘንፈን ግጥሞችህ ከምናውቅህ በላይ ነህ 😱😱😱 ሰምቼ እንጂ ተርጉሜ ያልጨረስሁት የ ሙሌ ድንቅ ሥራ!! It sounds like he has some Devine revealation at ዘጌ monastry, given that he told some prophecy to people like Abebe Teka and others which were fulfilled exactly as he said. May he rest in peace🙄

  • @Fanowithmeku
    @Fanowithmeku Před 2 lety

    sorry ule

  • @edentatek858
    @edentatek858 Před 2 lety

    ሙሉጌታ,,, ስምን መልአክ ያወጣዋል

  • @hiwotmena
    @hiwotmena Před 3 lety

    ሙሌዋ የኔ ንጉስ ድንቅ ስራዎችህ ህያው ናቸው

  • @hgccc5859
    @hgccc5859 Před 3 lety

    ደግ አይበረክትም ሊቁ አያሙሌ እግዛቤሄር ነፈስህን በገነትያኑራት!

  • @amharicmusic1990
    @amharicmusic1990 Před 3 lety

    በእያንዷ ቀን ሳልሰማህ እልውልም ሙሌዋ አየሁልት ሁለመናውን ቀመስኩለት ሁለንተናውን አበስኩ ገበርኩ

  • @ugly7392
    @ugly7392 Před 4 lety

    በስሜት እንጅ በቃል ለመግለጽ የሚቸግርህ ባለቅኔ

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 Před 2 lety

      በጣም ገራሚ አገላለፅ ነው 😀

  • @fithytaye2639
    @fithytaye2639 Před 4 lety

    ሙልጌታ ተስፋዬ ሳላውቅህ መኖሬ ቆጨኝ ።ነፍስ ይማር ሙሌ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስታነባቸው ደሞ ደስ ሲል።🌹🌹🌹🌹

    • @sisayg5357
      @sisayg5357 Před 2 lety

      ልፅፈው ያሰብሁትን somebody ፃፈው 😃 ዘግይቼም ስራወችን በማወቄ ተደስትሁ: ብዬ ልፅፍ ነበር 😃

  • @Ernnesto2103
    @Ernnesto2103 Před 4 lety

    The one & only !

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 4 lety

    A pinnacle of Amharic literature.

  • @user-hp3xh6pv4l
    @user-hp3xh6pv4l Před 6 lety

    Yigermal ! sew yenefsun quaqua sinager.....

  • @konjtcongit4322
    @konjtcongit4322 Před 6 lety

    Wow betam arif gitem new mulegeta tesfaye gitm kenate wediya bichegre new