ጢባጢቤ - Ethiopian Movie - Tibatibe (ጢባጢቤ) 2015 Full

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • New Ethiopian Movie

Komentáře • 914

  • @muluadammoges9576
    @muluadammoges9576 Před 6 měsíci +14

    እንደ ማቲ😮😮እዚህ ፉልም ላይ የሌለ ሰው የለም❤ዛሬ ከእድለወርቅ እንተርቪው በሗላ ያየሁት ፊልም

  • @user-ds1wf4rw8s
    @user-ds1wf4rw8s Před 2 měsíci +3

    አዚዛ በዚህ ፊልም ብደክሚበትም በጣም ነው እሚያምረው ቆጆ ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijtoyba9083
    @lijtoyba9083 Před rokem +21

    ወላሂ ደስ ያለኝ አለቀ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ቀጥሉበት ሠላም ለሀገራችን🇪🇹🥰🥰🥰

  • @mulutarekwu7314
    @mulutarekwu7314 Před 9 lety +9

    በእውነት በጣም አሪፍ ስራ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲታፕ ዳስ ከይትዮ ፊልም ሰሪዎች ስመለከት ቀጥሉ በርቱ አድናቂ ያቹ ነኝ ውውውው ድድድድ ነው የማረጋቹ♥one love Etihopia

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 2 lety +11

    የቅድስት ይልማ ፊልም ምንጊዜም አይሰለችም😘

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Před 2 lety +20

    ደስየሚል ፊልም ነው
    እናታቸው እሶ እያተመመች ለነሱ የከፍለችው መሰኦት ውጤቱን ሳታይ ሞተች

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před rokem +1

      ይዞሽ ይሂድ የፊልም መጨረሻ ayshafm በፈጣሪ ስታስጠሉ አሪፍ ፊልም ነው ብሎ መፃፍ በቂ ነው ሌላው እዴት ይይ እዘ እየተበጠረቃቹ ብሽቅ ሁላ

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l Před 7 lety +33

    ህፃኑ ልጅ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s Před 8 lety +12

    ሚካኤል በጣም ያምርብሀል አቦ ይመቻቹ ጩጬው በጣም ተመችቶኛል Thanks 😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 4 lety +3

    When majority said wow that's time to watching movies. Otherwise forget it. Thanks. Maria.

  • @wgcbgcwryfgv8921
    @wgcbgcwryfgv8921 Před 5 lety +8

    በጣም ሚያምር ፊልም ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት ኦዳቹሀለሁ

  • @freeethiopians6939
    @freeethiopians6939 Před 8 lety +4

    it was wonderfull to encorage who live outside ethiopia also the words in the movie was strong and encoraging i loved it thanks

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 10 dny +1

    ድጋሜ እያየሁ ነው 13/12/2016 😊
    ቲክቶክ ላይ የምናውቀው ማቲ አለ ልበል?🤔

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před 2 lety +3

    ሀብርሽ ስወድህ ጀግና ነክ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉም ያምራል🥰

  • @eth1929
    @eth1929 Před 5 lety +4

    በጣም ደስ ሚያሠኝ ፊልም ነዉ

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen5266 Před 8 lety +5

    wooooow ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው

  • @mahelittebikew387
    @mahelittebikew387 Před 9 lety +7

    እውነት በጣም ቆንጆ ነው !ማንነት በስራ ሲገለፅ ።

  • @box4887
    @box4887 Před 6 lety +3

    ዋውውው ከልብ ምርጥ ነው እዩት በኔ ይሁንባችሁ

  • @woyenaworkuwoyena4286
    @woyenaworkuwoyena4286 Před 9 lety +5

    ምርጥ ፊልም ጥሩ አተዋወን በስመአብ ያስብላል ቢደገምም አይሰለችም
    ሚኪ ምችት ይበልክ አቦ የአራዳ ልጆች ሁላቹም ይመቻቹ አመሰግናለው

  • @user-tk9hw6qi6k
    @user-tk9hw6qi6k Před 8 lety +15

    ወይኔ እደትእደሚያምር እደት እደመሰጠኝ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድድድ በተለይ አዚዝ ቆንጆ ቅንነት በጣምነው የሚያምርብሽ

  • @tsehaywubneh4541
    @tsehaywubneh4541 Před 7 lety +4

    ዋው
    ነገር በግዜው
    ይታወቃል
    ዋናው ንፁህ መሆን።ብቻ
    ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @lideaabebe1233
    @lideaabebe1233 Před 7 lety +7

    ከዳንስ ውጪ አስትማሪ ነው ራስን መሆን ስራ ወዳድነትን ይቅር ባይነትን ብቻ አስተማሪ ነገሮ አሉት ILiked

  • @allahkarim52
    @allahkarim52 Před 3 lety +3

    Esti endane istanun lij yemtwedut malate Abulen❤️❤️❤️

  • @rukiasweetethiolove5766
    @rukiasweetethiolove5766 Před 8 lety +4

    WOOOOOW እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም በጣም ነው የተመቸኝ አዚዛየ ግን አላህ ሂድያ ይስጥሽ ማል ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ!!
    በጣም ነው የምወድሽ ሀያቴ ኢትዮጲያዊይነቴ ኩራቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ።miss you all

  • @user-rz6gh2ut5j
    @user-rz6gh2ut5j Před 8 lety +3

    wow አስተማሪና አዝናኝ ነው አናመሰግናለን l iove you ethiopia

  • @user-lw9jj7hn4i
    @user-lw9jj7hn4i Před 4 lety +44

    ኮሜንት እያነበብኩ ፊልሙ ማየት ሱሴ ነው

  • @user-ss8vn4ir5v
    @user-ss8vn4ir5v Před 8 měsíci +1

    በጣም ደሰ የሚል ነዉ

  • @wizsemreti4051
    @wizsemreti4051 Před 8 lety +6

    ምርጥ ሙቪ ነው ሁሉም በሙሉ ብቃት ተውነውታል ኢዲቲንጉም ምንም አይልም ታሪኩም በጥሩ ሁኔታ ተፅፏል በርቱ የኢትዮ ፊልም አንድ እርምጃ ወደ ፊት እያለ ነው በተለይ ሶሻል ሚዲያው ላይ ተፅእኖ እየፈጠረ ነው በርቱ...

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +2

    ጢባጢቤ. የቆየ ቢሆንም ድስይላል
    የማይሰለች ፊልም ነው 👌👌👍
    ግን ለምን ነዉ ፊልም ላይ እናት የምት ሞትዉ እጭ ስታስጠሉ እናትን ያክነገረ ሞት 😠

  • @martamarta1893
    @martamarta1893 Před 8 lety +3

    ዋውውውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተዋንያኖች በሙሉ ይመቻቹ ይች ሳራ ሆና የሰራችው ግን በስማም በጣም በጣም ታስጠላለች የሆነች ነገር ናች! !

  • @ayumar5674
    @ayumar5674 Před 7 lety +2

    Arif New hulum sew yeserawun yagegnal Kifum yihun degim

  • @kabbaeth6064
    @kabbaeth6064 Před 8 lety +3

    wooooooooooooooooooooooooooooooooow በጣም(100) ደስ የሚል ፊልም በዚሁ ቀጥሉበት በርቱ !!!!!!

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 6 měsíci +1

    ዋዉዉዉ አዚቲ አብረሀም ስወዲቺሁ ሁላቹሁም 👍👌👌👌💃 ስቴአየሁት በጣምብዙ❤❤❤❤❤

  • @user-oe4gh8ni9x
    @user-oe4gh8ni9x Před 9 lety +8

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ እነ ሚኪ (አቡጊዳ) ስላሸነፍችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ውድድድድ ነው የማረጋችሁ ሁላችሁንም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +9

    ካየሁት 3ዓመት አልፈዋል በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ ሚካኤልና አዚዛ &ሕፃን ዋው

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +3

    አዚዛ በጣም ስወዴሽ

  • @feliadiyeseli336
    @feliadiyeseli336 Před 9 lety +32

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ወድጀዋሎህ
    ግን ህፃን ልጁ "ኡራኤልን" ማርያምን" ብሎ በመሀላው መፅናት ነበረበት ሂዶ መንገር አልነበረበትም የ ቅዱሳን ስም በከንቱ መነሳት የለበትም anywey nice move really i like it

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +3

    የሚገርም መሳጭ የሆነ ፍቅር የሆነፊልም ነው ዛሬም ደግሜ ሳየው ጭራሽ አጠረብኝ። ወይ ሳራ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ እያለች ማንነታን አጣች

  • @user-xr2fx4pu5t
    @user-xr2fx4pu5t Před 3 lety +1

    ምረጥነዉየምትሉላይክአረጉኝ

  • @ekrus959
    @ekrus959 Před 9 lety +8

    ንጹህ ልብ ምንጊዜም አይቆሽሽም በጣም ደስ ይላል

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 Před 7 lety +3

    ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው።

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 Před 5 lety +24

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እስካሁን ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ ያረካኝ ፊልም የለም እስኪ እንደኒ የወደዳችሁት like ግጩኝ እንዲሁም እኔን ስብስክራይብ አርጉኝ

    • @dhdj602
      @dhdj602 Před 5 lety

      አሪፎቼ ሥወዳችሁ

    • @user-zc6xz6fl9h
      @user-zc6xz6fl9h Před 4 lety

      ባችነው ያየሁት ያምራል ብለሽ ስለኮመሽ አስተያየቴን ስመለስ ልየውና

  • @TsagayetsagayeTSAGAYETSA-io2hq
    @TsagayetsagayeTSAGAYETSA-io2hq Před 8 měsíci +1

    It's very nice.

  • @MimiMimi-km7fw
    @MimiMimi-km7fw Před 7 lety +21

    ዋው፡ደስይላል፡አዚዛዬ፡ስወድሽ፡አድናቂሽነኝ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 4 lety +1

    Very nice movie. Thanks.

  • @MooNegmilcomyeshwork
    @MooNegmilcomyeshwork Před 8 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው ብዙ ትምርቶችን ያዘለ ነው ግን ሳራን ሁና እምትሰራው ልጅ ሁልጊዜ የሰው ህይወት እንዳበላሸች ነው

    • @fetiyasani7716
      @fetiyasani7716 Před 4 lety

      ሁሌም 1 አይነት ስራ ነው ምትሰራ ስታስጠላ

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před měsícem

    እዲዉ የበፊት ይሻላል ቢደገም ያሁኑ ሰራንይላሉ አይቀርወጉ❤

  • @user-xp8kh5mq1x
    @user-xp8kh5mq1x Před 8 lety +4

    from the beginning until the last I love it

  • @abdsmartde3059
    @abdsmartde3059 Před 8 lety +2

    ዋው!!!!
    ምርጥ ፊልም 👌

  • @Tube-vc6cs
    @Tube-vc6cs Před 5 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ግን አዳድ ግዜም ሳራ የቅን ትወናም ተውኚ ሁሌ አድ አይነት ገፀባሀሪ ጡሩ አደለም

  • @xfffffff
    @xfffffff Před 8 měsíci

    ኤሄን ፍልም እስከ ዘሬ ድራስ ነው የማየው ሀሪፍ ፍልም ነው እውነት❤❤❤

  • @HanaHana-eh9fc
    @HanaHana-eh9fc Před 8 lety +4

    wooooooooooow. endet. new des. ymelew. begugut. new yayhut. wooow. አቦጊዳዎች በባህላችሁ መኩራታችሁ እጅግ አስደስቶኛል

  • @miraftadesse8902
    @miraftadesse8902 Před 2 lety +1

    ዋው ምርጥ ፌልም ነው

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +5

    4 ጊዜ አየሁት መችም አይሰለችምምርጥ ፊልምነዉ ክፍል ሁለት እንጠብቀአለን

  • @ohmygodlife3931
    @ohmygodlife3931 Před 3 lety +1

    በጣም አድናቂ ነኝ Special አቡጊዳ ቡድን በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @user-em3oz7uo1u
    @user-em3oz7uo1u Před 7 lety +3

    ሁለተኛዉ ለቀቁልን ያምራል

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 Před 6 lety +2

    wow አዚዛየ እምወድሽ ደስስ ስሊ ፊልም።

  • @nardoslove9418
    @nardoslove9418 Před 8 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ከሳራ በቀር

    • @hoky9678
      @hoky9678 Před rokem

      ዋው በጣምነው የተመቸኝ ቀጥሉበት

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Před rokem +1

    ያሰላም ደስ ሲል እዉነት እዉነት ይቀጥላል________

  • @ayman7174
    @ayman7174 Před 8 lety +25

    ዋው በጣም ያምራል ኮመንት ሳታዩ እዩት

    • @hallohallo6081
      @hallohallo6081 Před 7 lety

      Ledya የጌታ ልጅ Mansour ያምራል ግን ትመት ባዶ ነው 100%

    • @hallohallo6081
      @hallohallo6081 Před 7 lety

      Ledya የጌታ ልጅ Mansour ትምርት ይውለውም ልልሽ ነበር ሶሪ

    • @segasega5078
      @segasega5078 Před 7 lety

      LedHiya የጌታ ልጅ Mansour

    • @tarezatareza4011
      @tarezatareza4011 Před 7 lety

  • @meskeremetsgabu7509
    @meskeremetsgabu7509 Před 9 lety +1

    የእኔ ቆንጆ እዴት አባቱ እደሚያምር ጌታ ያሣድግህ በጣም በጣም ያምራል

  • @retyik9995
    @retyik9995 Před 7 lety +11

    ጌታችን አለህ ልጅ ዬለውም
    በደንብ አደጡኝ ጴንጤዎች
    እና ሙነፊቆች
    አለህ ማለት አልዋለዳም
    አልታዋለዳም አይወልድም
    ኢነንታ ያአለህ ኢርግማ
    ይውራድበቹ
    ከሀድዎች እና ሙነፊቆች
    እናንትታ ግማታሞች
    ያሰው ሲዒል የጌታችን
    ነው ቢለቹ ሲታማልኩት
    ትንሽ አታፊሩም
    ኢሰን ኢያሱስ
    ጌታችን ያሚትሉ ሁሉ
    ኢሰ አለህ ሰለም
    ያማርያም ልጅ ነው እንጂ
    ያአለህ ልጅ አይደለም
    ኢሰ አለሂ ሰለም
    እሱም ሰይሆን ፉጡር ነው
    አለህ አንድ ነው
    አይዋልድም አልታዋለዳ
    ለራሱ አንድ ቢጤ ነው
    i love you aillhh
    አለህ ኢዝ ዋን

    • @garyaqaanalaawayn4780
      @garyaqaanalaawayn4780 Před 7 lety

      Rety Ik very very good and excellent you told theme truth

    • @user-fn7sc9cb3n
      @user-fn7sc9cb3n Před 7 lety +2

      Rety Ik ይህ ፌልም ነው እንጂ የሃይማኖት ንትርክ አይደለም

    • @mebrhitgebremedhn588
      @mebrhitgebremedhn588 Před 7 lety +1

      Rety Ik anchis shermuta adelesh rebi rebi yetyw

    • @High-mm7ud
      @High-mm7ud Před 6 lety

      Rety Ik አንቺ ሙት የሰው እምነት አትንኪ መጀመርያ ፁፍሺን አስተካክይ ደሞ አላ እንኳን አምላክ ተብሎ የለ ይሄ ጣዎ እስካውን ምንም ታምር ያልሰራ ዲንጋይ

    • @jamalahmad8321
      @jamalahmad8321 Před 6 lety

      Rety Ik

  • @ayalbirhane312
    @ayalbirhane312 Před 8 lety +1

    በጣም ኃሪፍ ፊልም ነው

  • @FanoseBekele
    @FanoseBekele Před 9 lety +4

    wawww btame btame btame dseeeeee yemile movie

  • @fauzimhamed8256
    @fauzimhamed8256 Před 5 lety +2

    ትብብር ችክ ዳንስችሁ አቤት ስታምሩ 3ደጋግሜአየሁትበጣምያምራልፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @sadiiiyahabeshalij6241
    @sadiiiyahabeshalij6241 Před 8 lety +10

    አሪፍ ነው እራስን ሆኖ መኖር ጥሩ ነው

  • @bettyyebelay1318
    @bettyyebelay1318 Před 9 lety +1

    ጥሩ ነው።

  • @user-yh7lh1uf6g
    @user-yh7lh1uf6g Před 7 lety +7

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው ብያለሁ

  • @almazkefelegn9407
    @almazkefelegn9407 Před 5 lety +1

    ደስ ሲል እናመሰግናለን

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 Před 9 lety +12

    አሪፍ ነው ሁሉም ተጣምረው ጥሩ ስራ ሰርተዋል በርቱ!! ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን !!

    • @dagemkebede5298
      @dagemkebede5298 Před 9 lety

      part two yelewm

    • @tsedtesfaye1126
      @tsedtesfaye1126 Před 9 lety +1

      መልካም ጥሩ ሀሳብ ስለሆነ ብዙ ክፍል ይወጣዋል ብዬ ነው ካልሆነ አኛ እንሰራዋለን Lol

    • @imanjamal7738
      @imanjamal7738 Před 9 lety +1

      wow betam arif film nw bertu

    • @zatunamyamdi8577
      @zatunamyamdi8577 Před 6 lety

      Tsed Tesfaye mp

    • @fgdb4374
      @fgdb4374 Před 6 lety

      ኢቶቢያፊልም

  • @aynasahilu12
    @aynasahilu12 Před 8 lety +1

    ዋውውውው እጅግግግ ምርጥ ፊልም ነው እርጋታን የተሞላበት ለዛ ያለው ነው ሠው በማንነቱ እንዲኮራ እና እራሱን መስሎ መገኘት እንዳለበት ይገልፃል አመሰግናለሁ ይህን ምርጥ ፊልም ስለሰራቹ ዋውውው በርቱ ቀጥሉበት...............

  • @fjfy530
    @fjfy530 Před 7 lety +6

    ዋው ምርጥ ባየው ባየው የማይሰለቸኝ

  • @user-tx5ov9oh9p
    @user-tx5ov9oh9p Před 6 lety +1

    በጣም ደሥ የሚል በርቱ

  • @srgutgirma4630
    @srgutgirma4630 Před 8 lety +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነበር ደስ ይላል እውነት ተደብቃ አትቀረም አብርሽ አሪፍ ሰው ብቻ ሁላችሁም ካለ ሄኖክና እና ከስራውጭ በጣም አሪፍ ነው!!!!

  • @mariammohammed7780
    @mariammohammed7780 Před 8 lety +1

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před 7 lety +15

    ኮመንት ማየት ውስጤ ነው

  • @user-wg8pm5tp8t
    @user-wg8pm5tp8t Před 4 měsíci

    ዋውሀሪፍፊልም

  • @mazatsegaye5782
    @mazatsegaye5782 Před 8 lety +11

    ጥሩ ነው ግን ይች አረብ አገር ፈረደባት ውይ በተረፈ ጥሩ ነው ይልመድባቹ

  • @najatnaser7371
    @najatnaser7371 Před 9 lety +2

    ላሥቸግር፡ ማቲ አብዲ ከድር የክላሥ ጉዋደኛችን ነበር ካገኘኸው ሠላሞ በልልኝ 7ተኛን 3ቴ የደገመችዋ በለው ያሥታውሥ ይኾናል በተረፈ መልካም እድል

  • @semira.lovesemiralove6091

    ዋው ዋው በጣም አሪፍ ነው ♥♥♥♥♥♥

  • @etnshmngstuataneshimengstu9091

    wawwwwwwwwwwwwwwwwww endeziyi' afizo' miyasikera filimi' alayehumi wawwwawwwww ere mikiyi' Brita qetilubeti' betaaaaaam yimechali wawwwwww❤❤❤❤❤❤siwedachu

    • @kkkk6015
      @kkkk6015 Před 5 lety

      etnsh mngstu Ataneshi mengstu

  • @tigisetendalew3781
    @tigisetendalew3781 Před 8 lety +3

    ትግሰት ዋው ወው ድድድድድድድ

  • @ydidiyaasmamaw9706
    @ydidiyaasmamaw9706 Před 2 lety +1

    ቀጥሉበት ብራቮ

  • @najatnaser7371
    @najatnaser7371 Před 9 lety +3

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው እንዴት ነህ ማቲዮሥ ዳንሠኛ በመሆንህ ደሥ ቡሎኛል ህልምህ እንደነበር ሥለማውቅ ረጲ ት/ቤት ጉደኞችህ
    ቤ አንዱዋት ነኝ
    ኝጉጀኞ

  • @saharonyemareyamleji7052
    @saharonyemareyamleji7052 Před 9 lety +2

    betam kemiwedachewu film woch andu eha newu bertu betam yamiral

  • @simaalzr6602
    @simaalzr6602 Před 8 lety +28

    ያምራል ሳልጨርሰው ማዳሜ መጣችብኝ ይድፋት

  • @selamaweke8726
    @selamaweke8726 Před rokem +2

    ዋው ደስ ይላል በርቱ

  • @wedafekadu6434
    @wedafekadu6434 Před 8 lety +11

    ፓርት 2 ስሩለት

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @selamarsema6730
    @selamarsema6730 Před 8 lety +3

    wow mesache movie neber bertu

  • @abushimiratii3883
    @abushimiratii3883 Před rokem

    Wow wow በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤😊

  • @marewowwbetamyameral302
    @marewowwbetamyameral302 Před 8 lety +4

    wowwww Nic baretu👍

  • @mahafaisal9145
    @mahafaisal9145 Před 3 lety +1

    ወዉ በጣምያምራል

  • @tesfamak2987
    @tesfamak2987 Před 7 lety +4

    abuye 💋

  • @Mh-nr1zy
    @Mh-nr1zy Před 9 lety +1

    እውነት እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው፡

  • @eyerusjerryeritrawit6824
    @eyerusjerryeritrawit6824 Před 7 lety +13

    አዚዛ ደሞ ምሰሪው ሁላ የሰርግሽ ቀን እከን አያጣሽም

  • @birhanutamir3849
    @birhanutamir3849 Před rokem

    i love ethiopian olds movies

  • @keyaamin5423
    @keyaamin5423 Před 8 lety +15

    እኔ ምለው ሳራን ሆና የተጫወተችው ሁሉም ላይ ቆሻሻ ሴት ክፋ እና የስው ህወት አበላሽ ሆና ነው የምትስራው በጣም ነው የምጠላት ብጋሀዱም አለም ባሀሪዋ እንዲህ ሳይሆን እይቀርም በተረፈ ፊልሙ አሪፍ ነው

    • @woyinshetchelba2706
      @woyinshetchelba2706 Před 8 lety

      hhhhh wet 1 sew yerasu bagrwend new enge yewnt ayedlem

    • @agcalaro1499
      @agcalaro1499 Před 8 lety +1

      አዎ አይገርምም እኔ እራሱ ስጠላት ለምሳሌ ሜዜዋ ላይ እፉፉ ለነገሩ ምን ታድርግ ድርሰት ነው

    • @user-pd4wg7rn3y
      @user-pd4wg7rn3y Před 8 lety +2

      Ere Keya Bechirash Endima Ayhonm Yhe Sra new

    • @keyaamin5423
      @keyaamin5423 Před 8 lety

      እረ በትክክል እንደዛ ነች

    • @eyarusabeja5792
      @eyarusabeja5792 Před 8 lety

      yesewn manenet be tebeb ena be metserachew temsalatoch megemet sychslm

  • @tube9207
    @tube9207 Před 4 lety +2

    Betam yetemchegn ena befker yayut felem😍😘

  • @ameenahmoh6506
    @ameenahmoh6506 Před 8 lety +3

    ሳራ ህይወትሽ ይጥፋ በሰያራ ደግ ሰው ሁነሽ ስሪ ትንሽ አድናቂ እድታገኝ

  • @meazahaileslassie.5299
    @meazahaileslassie.5299 Před 8 lety +2

    woooow amazing thank you