የጥምቀት በዓል ልዩ ፕሮግራም መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ የልብ ወግ (YeLeb Weg)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 01. 2022
  • የጥምቀት በዓል ልዩ ፕሮግራም መጋቢ ሃዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ የልብ ወግ (YeLeb Weg)
    Maya Media Presents
    Enjoy! Subscribe!
  • Zábava

Komentáře • 504

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +84

    የኔታዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንሎት ዶክተር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ዘማሪት ሰላም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬን ስላቀረብሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክበሩልን ኤሚ❤👏

    • @hen6964
      @hen6964 Před 2 lety

      ዲያቆን ዶክተር ብትለው የተሻለ መሰለኝ

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety +1

      🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👍

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 Před 2 lety +25

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሙሉዉን አዳምጨ ጨርሻለሁ ምክንያቱም መጋቢ ሃዲስ (የኔታን )በጣም ስለምወዳቸዉ

    • @muluashagre1508
      @muluashagre1508 Před 2 lety

      Endata ken asabewen yabezalen wede wedemachen. ..🙏

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 2 lety +7

    ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ ትሁቱ መምህሬ ስላንተ ቃላት የለኝም ትምህርትህ ልቤን ይገዛዋል እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሊቁ መምህራችን የኔታ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +38

    ዶክተር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዘማሪ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቡና የምታፈይው እህቴም በዚህ ኘሮግራም የተገኛችሁ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🤲💚💛❤🙏

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 2 lety +5

    ቅድሚያ ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያድልልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማያ ሚዲያ እናመሰግናለን እስኪ እንደዚህ ጣፋጭ አንደበት የማይጠገብ ቃል ይዘዉ የሚመጡትን አቅርቡልን👌

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +6

    ወንድማችን ቴዴ ካምፓስ እያለሁ የቤተክርስትያን ታሪክ ያስተማርከን ።አንተን አይተን በምነታችን እንድንበረታ ያደረከን ወንድም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።አባታችንንም ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን።

  • @YeneLyu
    @YeneLyu Před 2 lety +9

    የምድር ሁሉ ጌጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @YeneLyu
    @YeneLyu Před 2 lety +7

    የምድር ሁሉ ጌጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ!!!!

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Před 2 lety +5

    እጅግ ግሩም ቆይታ ነበር እንደው በማርያም ሁሌም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አቅርቡልን የኔታ አይጠገቡም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህርና ዶ/ር ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ እናመሰግናለን ለፕሮግራሙ አቅራቢዎች 🙏🙏

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +5

    መምህራችን እረጅም አድሜከጤናጋር ይሥጥልን አናተንም እህትና ወንድሜ የአገልግሎት ዘመናችሁንይባርከው

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik Před 2 lety +11

    ለእህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ ልዉል እግዚአብሔር ያመት ሰዉ ይመለን

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 Před 2 lety +4

    በእውነት ታላቅ እንግዶች ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን። መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ብዙ ተምረናል።

  • @melkamuerkihun9684
    @melkamuerkihun9684 Před 2 lety +7

    እግዛብሄር ይስጥልን ልብ የሚሞላ የአዕምሮ ምግብ መገባችሁን የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያርዝምልን ፈጣሪ እረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Před 2 lety +4

    በእዉነት ድንቅ ቆይታ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል አባታችንንና መምህራችንን ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን
    ለአባታችን ለመጋቤ ሀዲስ እሸቱና እና ለመምህራችን ዲያቆን ቴድሮስ ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ያርዝምልን ይባርክልን

  • @abebayeshitila8570
    @abebayeshitila8570 Před 2 lety +4

    እንዲህ ባሉ አባቶች አደባባይ ስንታይ አንገታችን ቀና ይላል!! .. ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 Před 2 lety +5

    ያናደደኝ ነገር አለቀብኝ

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před 2 lety +8

    ነፍሴ እጅጉን ተደሰተች የእድሜ ዘመናችሁን ይባርከው

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @tsigehanakitaw2193
    @tsigehanakitaw2193 Před 2 lety +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :: እንደ እናንተ አይነት ይብዛልን:: እንደ እነሱ ትምህርትን ተግሳፅን ባህልን ሀይማኖት የሚያሳውቅ ስው እያቀረባችሁ ትውልድን እድኑ እናመስግናለን::

  • @selamtube7050
    @selamtube7050 Před 2 lety +7

    የኔ ታዬ አምላክ ከክፉ ሁሉ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቆት እዴት ደስ እያለኝና እየጣፈጠኝ ነዉ የጨረስኩት የአገልግሎት ዘመኖት ፈጣረ ይባረክልት😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 2 lety +5

    እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před 2 lety +3

    ግሩም ነው! እግዚአብሔር ይስጠልን ተባረኩ!

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 2 lety +3

    ወርቋሞች መምህራኖቼ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እና ዲያቆን ዶክተር ዮርዳኖስ ሳዳምጣችሁ ጥፍጥ ያለ ትምህርት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም በትምህርቱ እንድንጠቀም ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን። በየሳምንቱ ብትመጡልን ብዬ ተመኘሁ።

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 2 lety +4

    This was beautiful and learned a lot. Zemarit እህታችን የመላእክት ዜማን ያሰማልን

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 Před 2 lety +3

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +3

    የኔታ የኛ ልበ ብርሀን እግዚአብሔር ይጠብቅወት ትምህርትዎት አይሰለችም።🤲💚💛❤🙏

  • @user-zh4li2wh6w
    @user-zh4li2wh6w Před 2 lety +3

    ኦርቶዶክስ መዋን መታደል ነው መሃተቤን አልበጥስም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር አመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @yared1624
    @yared1624 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንቁዎቻችንን ስላመጣቹልን ቅር ያለኝ በደንብ መጠየቀት የሕይወት ተሞኩሮ ዲያቆን ቴድሮስን ደግማቹ ጠይቁል አመሰግናለሁ

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 Před 2 lety +2

    የኔታ እረጅም እድሜ ያድሎት:: ስነ-ስርዓት ፣ስነ - ምግባር ፣ አንደበተ ርቱዕነት ሥጋ ለብሰው ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ ! ማያ ሚዲያ እናመሰግናለን ::

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Před 2 lety +4

    ማያ ሚዲያ እናመሰግናሉን🙏

  • @yared1624
    @yared1624 Před 2 lety +2

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MaryMary-jg7ox
    @MaryMary-jg7ox Před 2 lety +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን 💒💚💛❤🙏

  • @bedriaibrahim2727
    @bedriaibrahim2727 Před 2 lety +8

    Wellahi egnihin abat siwedachew.....fithawi abat nachew Fetari yitebikachew.

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u Před 2 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před 2 měsíci

    ደስ የሚል ዉይይት ነበር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @entertainment2346
    @entertainment2346 Před 2 lety +3

    ድንቅ ዝግጅት ማያ ፊልም ፕሮዳክሽኖች🥰🥰🥰

  • @ribkazenebe2992
    @ribkazenebe2992 Před 2 lety +2

    እሕታችን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @paulostekle7741
    @paulostekle7741 Před 2 lety +3

    ጠያቂና ተጠያቂ የተገናኙበት መድረክ ያኑርልን።

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናችን የልቦናችንን ጏዳ ከፍተዉ ከተኛንበት ለሚቀሰቅሱን ሊቃዉንቶቻችን ። መድኃኔዓለም ክርስቶስ ከወደቅንበት የጥላቻ፣ የዘረኝነት፣የአድመኝነት፣ የክፋት፣ ፣ የክህደት፣ የፍቅረ ንዋይ፣ የዝሙት መንፈስ በጥምቀቱ ይፈዉሰን።

  • @konjobedada5422
    @konjobedada5422 Před 2 lety +3

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አናት ሀገር ኢትዮጵያም ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +2

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥወት ግሩም ትምህረት ነበር 🙏💚💛❤️

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 2 lety +2

    ሁለቱ የተዋሕዶ እንቁዎች እወዳችኃለሁ🥰🥰🥰 በጣም ደስ የሚል ዝግጅት እናመሰግናለን

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 Před 2 lety +3

    መጋቢ ሃዲስ አለማየሁ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @Babi24_get
    @Babi24_get Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም መጋቢ ሀዲስ አንደበቶ ማርን ያስንቃል ትንታኔ እርሶጋ ቀረ ሁሉንም አሟልቶ የሰጦት ባለ ፀጋ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን ክፉ አይንካብን እኔጃ ቃላት የለኝም እንደርሶ ያሉ የኦርቶዶክስ ሀብቶች የሆኑ አባቶችን እደ ከዋክብት ያብዛልን አለማዊ ትምህርት ቤት ገብቶ ከመማር በርሶ መማር ከምንም በላይ ሊቅ ያረጋል አቦ ረጅም እድሜ ኑሩልኝ

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @mimihiwot2919
    @mimihiwot2919 Před 2 lety +1

    የንታ ትምህርቶ አይጠገብም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማልን የኔታ እርጅም እድሜ ጤና እስከ ሙሉ ቤተሰቦ ያሰጥልን ዶ/ር / ዲቆን እናመስግናለን ደስ የሚል ብርገራም ነዉ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety +2

    አቤት መታደል የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጸጋ ይባርካችሁ ሁላችሁንም የኔታዬ እረጅም እድሜ ያድሎት በጣም በጣም ነዉ የምወዶት ተባረኩልኝ 💚💛❤️

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Před 2 lety +3

    ያመት ሰው ይበለን❤🙏

  • @mekedsasalf1259
    @mekedsasalf1259 Před 2 lety +2

    አባታችን መጋቢ ሀድስ እና ዳቆን ዶክተር ቴዎድሮስ ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን።
    ፈትፍተው ነው እኮ እሚያጎርሱን

  • @yibekaladmassu3374
    @yibekaladmassu3374 Před 2 lety +2

    ቀለል ያለ ማንኛውም ምዕመናን ሊረዳው የሚችል እጅግ አስተማሪ ፕሮገራም ነው ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችህ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +5

    የኛ አንቁ መምህር መጋቢ ሃዲሥ እሸቱ በፀጋ ለይፀጋውን ያብዛልወት እንወድወታለን ኑሩልን

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před 2 lety +2

    መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @museabera
    @museabera Před 2 lety +10

    It is Really an Interesting Conversation and very Insightful! ቃለህይወት ያሰማልን.
    It would be nicer, and more Interesting if you guys Invite መምህር ሄኖክ ሀይሌ as well for ስቅለት & ፋሲካ He will enlighten us About , ነገረ ህማማት & ትንሳኤ.

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před 2 lety +2

    በመጀመሪያ እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ በጣም ነው የምናመሰግነው እንዲህ ጥፍጥ ያለ የንግግር ዶሮ በጆሯችን ስላበሉን ዶክተር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም

  • @wagayebeyene6542
    @wagayebeyene6542 Před 2 lety +3

    አባታችን መጋቢ ሃዲስን ወንድማችን ዲ/ን ዶ/ር ቴዲን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +2

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገር ሰላም ይሁን እህታችን የዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማያ ሚዲያ አሪፍ ኝፕሮግራም ነው በርች

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +2

    እንቁወቻችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ፕ/ም ነበር።ይሔን የመሰለ ቃለእግዚአብሔር በአቀራረቡ ለየት ባለመልኩ ስለመገባችሁን ከልብ እናመሰግናለን።ሊቆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህቀን ያደረሰን በሰላም ያሳለፈን በሰላም የአመቱ ያድርስልን
    ሰላም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ሰላም ፍቅር አንድነት ይሁን ለሃገራችን

  • @hermela6810
    @hermela6810 Před 2 lety +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ የኔታ መጋቢ አዲስ እሸቱ ተሰምተው የማይሰለቹ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +3

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዶ/ር እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር እህታችን መምህርት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 2 lety +4

    its an amazing program that reflects the holiday.Thank you Maya Media Amleset

  • @misxer21
    @misxer21 Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ

  • @user-qb1bl7vd9j
    @user-qb1bl7vd9j Před 2 lety +2

    በእውነት አቃለሂወት ያሰማልን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 2 lety +3

    ግሩም ነው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር። የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @bogizee
    @bogizee Před 2 lety +2

    መምህሮቻችን እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @tayutube9533
    @tayutube9533 Před 2 lety +1

    ረጅም እድሜን አምላከ ቅዱሳን ያድልልን የኔታ! እንዲሁም እምነት ከስርአት ጋር ያስተናበርከው ውዱ መምህራችን ዶ/ር ቴዲ መድሐኔአለም ጥበብን ያብዛልህ

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 Před 2 lety +6

    መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Před 2 lety +2

    ዋው!!ጥሩ ጥምረት እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 Před 2 lety +2

    መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን!
    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነ ጋር ይስጥል!
    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን!
    እጅግ አስተማሪ፣ መካሪ፣እና ብዙ መልስ ያገኘንበት ቆይታ ነበር
    እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @shegawmelaku5156
    @shegawmelaku5156 Před 2 lety +2

    አባታችን፡እግዚአብሔር
    አምላክ፡ረጅም፡እድሜ
    ይስጥልን

  • @kirucake5798
    @kirucake5798 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት የተዋህዶ እንቁዎች እድሜ ይስጣቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ኑሩልን።❤🙏🙏🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +2

    እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ለመምህራኖቻችን

  • @tesfaymesqel1635
    @tesfaymesqel1635 Před 2 lety +2

    Qal hiwet yasemalen.
    Admena tena ystachu.

  • @kennedyyigzaw7386
    @kennedyyigzaw7386 Před 2 lety +2

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik Před 2 lety +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ባታችን መጋቢ አድስ እና ዳ/ዶቴድሮስ በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቸ በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ያዳመጥኩት የዛሬዉ ፕሮግራም የተለየ ነዉ ለኔ አምልሰትየ እመሰግን አለን የተዋሕዶ እንቁ ምምህሮቸን ሰለጋበሽልኝ 🥰

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před 2 lety +3

    ዋው ደስ የሚል ዝማሬና የበዓል ፕሮግራም ነው የአመት ሰው ይበለን

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @gatachewbirhan9848
    @gatachewbirhan9848 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @TGST645
    @TGST645 Před 2 lety +1

    ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን ሁለት ድንቅ ሰዎች ደስ ሲል መምህር ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በጣም ነው የምወድህ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን ለሁላችንም

  • @meromarmor9789
    @meromarmor9789 Před 2 lety +2

    የኔታ ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ዶክተር. ቶወድሮስ. በጣም ነዉ. ምንውድህ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 2 lety +1

    እንካን አደርሳችሁ የተዋህዶ ቤተስብችን ለብርሃን ጥምቀት ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @neza88
    @neza88 Před 2 lety +5

    ዝም ብሎ እየደጋገሙ ቢሰሙት ከእንጀራእና ውሃ በላይ የሚጥም ሰው ይህ ድንቅ ሰው ነው

    • @teferiayele7411
      @teferiayele7411 Před 2 lety

      እኛ በዚህ በፈተና ሰዓት ስለ ቤተክርስቲያን እና ስለ ምዕመናን ወገኖቻችን የሚቆረቆር ሰው ነው ሚያስፈልገን!! እስኪ አሁን ስላለንበት ችግር ምን ተናገረ? ስላወሩ ብቻ ባወሩት ነገር አንደነቅ፡ በሚሰሩት ነገርም እንገምግማቸው እንጂ፡፡ ምዕመናን ሁሌ በወሬ መወሰድ አይበቃንም? እስኪ ስራቸውንም እንመልከት፡ በዚ ሰዓት እኛ አስተማሪ ሳይሆን ጠበቃ ነው ሚያስፈልገን፡፡ ኧረ ተዉ ወገኖቼ አንዳንዴም እንኳ ቢሆን እንጠይቅ፡ አንመርምር!! እየተገፋን እየተገደልን ነውኮ፡ መምህራኖቻችን ጠበቃ ካልሆኑን ከአባቶቻችን ጎን ካልቆሙ ማን ይቁምልን?!! ለምን አልቆምክም ብለን እንውቀሳቸው እንጂ?!

  • @berhanmekonnen2926
    @berhanmekonnen2926 Před 2 lety +2

    ቃለ - ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety

      Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏💒👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር የኔ ልበ ብርሀን ሁሌም ብሰማዎት ደስታዬ ወደር የለውም እንደውሀ ነው የሚያረካው ንግግርዎ እማምላክ ሁሌም ከነልጅዋ ከእርስዎ ጋር ትሁን መምህርዬ😘😘😘❤

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 Před 2 lety +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሜና ጤና ይስጥልን።

  • @frezerwerkay7512
    @frezerwerkay7512 Před 2 lety +2

    እ/ር እንደ እርስዎ አይነት መምህር ቢያበዛልን እላለው፡ በተለይ በየሀገራችን ህዝቦች በቀላሉ በሚሰሙት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ቢሆን ደስ ይለኛል፡ ሀገር በትልቁ ትገነባለች አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር፡ ሀገር ወዳድ ሀይማኖቱን አክባሪ የሰው አስተሳሰብ አክባሪ ስለሆኑ፡ እ/ር ይስጥልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ጠያቂውም ለመጀምርያ ጊዜ ነው ያየሁት እንኳን የኦርቶዶክስ ልጅ ሆንክ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልክ፡ በእኔ እድሜ አካባቢ ያለህ ትመስለኛለህ በራሴ በጣም እንዳፍር አርገህኛል።

  • @samueawelachew1851
    @samueawelachew1851 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ወንድማችን በርታልን

  • @user-di9ih2mc5u
    @user-di9ih2mc5u Před 2 lety +2

    እልል በሉ በአንድነት ዘምሩ
    አመስግኑት ለክብሩም ዘምሩለት
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም በሉ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️

  • @bahran1211
    @bahran1211 Před 2 lety +4

    ለትውልዱ ተምሳሌት የሆነ የተባረከ ትህትናው ከጥሩ አሳዳጊ ቤተሰብ የመጣ እና መሰረቱ እጂግ ጥሩ የሆነ ወንዲማችንን እዲሜ ጤና ይስጥልን አንተን የመሰሉ ወደፊት በርካታ ወንዲሞችህን እንደምታፈራ ም እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ለቁም ነገር ያብቃልን በርታ በርታ በርታ

    • @sarafetel846
      @sarafetel846 Před 2 lety

      መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +2

    በጣም አስተማሪ ነው
    ጸጋውን ያብዛላችሁ✝️

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sibhattube
    @sibhattube Před 2 lety +2

    የኔታ አንጀቴን አራሱት ዶ/ር እናመሰግናለን በርታልን

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ኢሚል ትምህርት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን