ስራሽ ያውጣሽ + ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    www.youtube.co....
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 51

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 3 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ድቅ ትምህርት የቅድስት አለኒ በረከቷ ይደርብን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!!

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob Před 5 měsíci

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 Před 2 lety

    Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalhi 🙌🙌🙌💒💒💒💒✝️✝️✝️

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 2 lety +4

    በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት ኅሌኒ ረድኤልት በረከት ይደረብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před měsícem

    አሜን

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety

    ምን ሥራ አለኝ ሥራዬ የሚያወጣኝ እንጥፍጣሪ ሥራ የለኝም አምላክ ሆይ የሥራ ሰው አድርገኝ ሥራዬ እንዲያወጣኝ👏ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምራችን

  • @abel4191
    @abel4191 Před 2 lety

    እፁብ ድንቅ ትምህርት ❤

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 Před 2 lety

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 Před 2 lety

    Kalhiwot yasemaln mengeste semayaten yawerslen edmana tana yadeleln tsegawen abezto yestehh

  • @menaeventprint5959
    @menaeventprint5959 Před rokem

    Kalehywet yasemalen
    Ededechentu yawetan!!!!

  • @dnbddnb745
    @dnbddnb745 Před 2 lety +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሰማነው ቅዱስ ቃል እንድንኖር አምላከ እስራኤል ይርዳን አሜን!

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    amen amen amennkale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime betana yanurilen

  • @tube8199
    @tube8199 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Před 2 lety

    ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    እንደችርነቱ እግዚአብሔር ይቅር
    ይበለን ያሻግረን

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b Před 2 lety +2

    አሜን የሔወትን ቃል ይሰማልን ውድማችን ታዳለህ ፀጋውን ታብዛልህ

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
    አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይማረኝ እንጂ እኔስ ከንቱ ነኝ ምንም ስራ የለኝ።

  • @serkalemassfaw7724
    @serkalemassfaw7724 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemaln edme ketenagar ystiln

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +1

    እውነት ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እርዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን እናመስግናለን💕🌿
    ልክ እንደ ቅድስት እሌኒ እኛም ታማኝ እና ጥሩ ስው እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅድስት ኤሌኔ በረከቶ አይለየን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት እድሜን ይስጥልን። ድንግል ከነልጇ ሁሌ አትለይህ። አሜን።

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 Před 2 lety

    ልዑል እግዚሐብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቸርነቱን የብዛልን ምህረቱንም ያብዛልን ምንም ነፃ ሚያወጣ ስራ የለኝምና እደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ ማረን አሜን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
    ከማር ከወተት በላይ የሚጥም ትምህርት ነው አንጀት የሚያርስ

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen Dn Dr tewodros Belete bedma betena yetebkelen

  • @user-lv2wi7jb9t
    @user-lv2wi7jb9t Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እጂግ.
    ድንቅ ትምህርት ነው የቅድስት ኤሌኒ በረቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤💒💒💒❤❤

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @letariktube960
    @letariktube960 Před 2 lety

    በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በሠማነው ፴ ፷ ፻ ያመረ ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን 💚💛💗💐💒

  • @learnafanoromoinamharic

    ባሉበት ሆነው ዘና እያሉ በነጻ ኦሮሚኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ ውስት አቀላጥፎ መናገር፣ ማንብ እና መጻፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ አሁኑኑ czcams.com/channels/EOQHoq09V3h6mUDajkEfdQ.htmlplaylists ይቀላቀሉ፡፡

  • @adiamhaile550
    @adiamhaile550 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hiwican8532
    @hiwican8532 Před 2 lety

    kale hiwot yasemalen

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Před 2 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤

  • @fikirtiemengistie7672
    @fikirtiemengistie7672 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን! እኛም በተማርነው ትምህርት የምንጠቀም ያድርገን።

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜንበጤና ይጠብቅልን ቃለን በልቦናችን ይኑርልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይድልልን በቃ ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @abayneshtesfaye4177
    @abayneshtesfaye4177 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ይስማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም!!!

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏

  • @samirajebril921
    @samirajebril921 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @simegnbirhanu8984
    @simegnbirhanu8984 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q Před 2 lety

    Kale heyoten yasamalen AMEEN ✝️💞👏

  • @menberbeza1073
    @menberbeza1073 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር+++

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety

    አሜንአሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yaredarega827
    @yaredarega827 Před 2 lety

    endzih aynet yemaheber tsion guzowochen yet nw magegnt michalew ?

  • @babymt1678
    @babymt1678 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን