መጋባትና መግባባት - የወጣቶች ሕይወት ክፍል ስምንት- ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ Communication in marriage - Life of Youth - Dn Henok

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2021
  • በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡
    A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Komentáře • 130

  • @henokhaile-officialchannel3834

    ጥያቄዎች askhenokhaile@gmail.com ላይ ብቻ ላኩ:: 10 ጥያቄዎችን በአንድ ላይ የሚመለስበት ዝግጅት እየሠራን ነው:: ኮሜንት ሥር ለሚለጠፉ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ያስቸግራል::

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤

  • @woinshetabera
    @woinshetabera Před 3 lety +15

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው !!! ግማሹን በሳቅ ግማሹን በማስተዋል ተመስጬ ነበር የተከታተልኩት እግዚአብሔር የህይወት ቃልን ያሰማልን እንቁው መምህራችን።

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bh Před 4 měsíci

    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @user-eg8hg9xg7e
    @user-eg8hg9xg7e Před 5 měsíci

    amen amen amen denke temhert new be ewunet enamsegenaln kale heywot yasemaln

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg Před 11 měsíci

    kale hiwot yasemani

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 Před rokem

    Kale hawet yesemah D/N Henok Haile .

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Před rokem +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ ባንተ ኣድሩ ያሰተማረን አምላካቺን ይክበር ይመስገን ለኛም ክርስትያናዊ ሰማቺን ለሞኖሮ ያብቃን መምህሬ ትለያለሁኮ እድመ ይስጥልን በረከትህ የደርብን😢🙏

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሁላችንም ህይወት ነዉ ዛሬ በግልፅ በማብራራት ያሥተማሩን አስተዋይ ልቦናን ያድለን ከዚህ ትምህርት ወሥደን ያለፈዉ ሥተታችንን እዳንደግም የተሻልን ሆነን እንድንገኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን🙏🙏🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል በእድሜና በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏💚💛💜

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melatgodana455
    @melatgodana455 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalen memiher bizu timert new yastemarkegn be libonachin yasaderelen

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን እውነትነው ሳንግባባ ተጋብተን ግራው ገብቶን ገብቶን ተለያን

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c Před 2 lety +1

    ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ሰምተን መልካም ፈሬ እንደናፈራ እግዚአብሔር ይረዳን ደሰሰሰሰሰሰሰሰ ሲል ትምህረቲ አኛም የተቅደሰ ታዳር እግዚአብሔር የኛ ያለው ይሰጠን አሜን፫

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +4

    አሜን መምህር ቃለ። ህይዎትን ያሰማልን🙏

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሰማነውን በሕይወት እድንኖረው አምላክ ይርዳን የብዙዎችንን ችግር አለመግባባት እና አለመወያየት አለመደማመጥ ነው በእውነት የሁላችነንም ደካማ ጎናችነን ጉድለት ነው የነገርከን መምህራችን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 3 lety +4

    እንቅ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠበቃልን⛪🎚🙏

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 3 lety +2

    መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @solomonbekele-bb7lb
    @solomonbekele-bb7lb Před rokem

    HENY BTM THANK YOU!!!

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety +1

    ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልን፣እዉነትበጣምደስየሚልትምህርትነዉለወድማችንየአገልግሎትዘመንህንይባርክልህፈጣሪ

  • @mahienergy841
    @mahienergy841 Před 2 lety +2

    You are one of the best Mentor I ever know thanks a million and GOD bless you.

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yasemalin tsgawin Yabizaleh wongal be anet anedebet wongal yetafital 💚💛❤

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ከምንም የጠሩ ቅን እውነተኛ መምህሮች ያብዛልን

  • @mierafberhe6561
    @mierafberhe6561 Před rokem

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋው ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን መረዳትክን ያብዛልክ 🙏💒

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርከው

  • @naturetube9404
    @naturetube9404 Před 3 lety +2

    በእውነት ውድ መምህራችን በአንድም በሌላ መንገድ ከሌላ ያልሠማሁት ትምህርት ነውና የሚያስተምሩን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፡፡

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን አገራችንን አባቶቻችንን መምህራንን ይጠብቅልን

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 2 lety +1

    ብዙ ነገር ተምሬበታለው ለጋብቻ ያለኝን አስተሳሰቤን ነው የቀየረው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mixedethiopianfoodemupage6173

    I wish I heard this preaching 20 years ago. I would have managed my marriage differently 😁 ሚስት ባልን መግራት መቻሏን በቅዱስ መፅሀፍ ላይ መኖሩን አሁን ነው የሰማሁት። I am going to start now and hope it’s not too late 😂

  • @eristieatinaf8706
    @eristieatinaf8706 Před 2 lety

    qale hiwot yasemalin memhir

  • @yemariyamhabteslase3440

    አሜን,መምህር,ቃለህይወት,ያሰማልን,ድንቅ,ትምህርት,ነዉ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። ግሩም ትምህርት ነው። የሰማነውን እንድንተገብር ይርዳን

  • @kN-zm4ym
    @kN-zm4ym Před 3 lety

    የኛ ዕንቁ ዝም ብለህ ስለ እመቤታችን አስተምረን ከአፍህ ማር ጠብ ነዉ የሚለው አንተንእና ዲ.ን ጥበበ ዘመድ ሳትሆኑ አትቀሩም ስለ እመቤታችን ስታስተምሩ እንዴት ደስ እንደሚል ።

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r Před 3 lety +2

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሠማልን። ነሰማነዉን በልባችን ያሳድርብን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ጸጋ መግቦቱን ያብዛልን👏👏👏❤❤❤

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @fgdttthu797
    @fgdttthu797 Před 2 lety

    በእውነት ውድ መምህርስችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ ውን ያብዛልህ

  • @yenebettube
    @yenebettube Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጠን ለኛም

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety

    Egezabeher yemesgen yegna eku memeher eukan dan mata Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety

    ዘመንኸ ይባረክ መምህራችን ኑርልን

  • @user-zo5nm1xk9h
    @user-zo5nm1xk9h Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን ዲያቆን

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 3 lety

    በእውነት መምህር ቃለህዮወቴ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልኔ አዮሀ ትምህርቶ ቢስፋፋ ደስ ይለኛል በተለይ ወጣቶቸ አራዳ አፎቃሪ መስለው የሚገማማለሉት ቢ ያደሞጡት ዝቅ ስንልላቸው ይጠባረራሉ ሴቶች ደግመ ቶፈትኡት እንሁንኖ

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን እንወድሃለን

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +1

    በጣም የምንወድህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አምላካችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ኢትዮጵያን ዳሯን እሳት መሀሏን ያድርግልን ለህዝቦቿም ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነት እና መተሳሰቡን ያድልልን።

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 Před 3 lety

    Egzyabhere yemsgen amen amen amen wede wendmachin wede memhrachin inkwan beselam Btena metachulni egzyabhere amlake bebzu yibarkachu berktoti yederbin

  • @mahderayalew36
    @mahderayalew36 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před 2 lety

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @mryamm2609
    @mryamm2609 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ እድሜ ከፀጋው ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 2 lety

    Egiziabher tsegawin yabzalih wendime kale hiwot yasemalin

  • @taebaaa8000
    @taebaaa8000 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🌻🌻🌻

  • @marsratemema658
    @marsratemema658 Před 2 lety

    በእዉነት ቃል ያሰማልን ዉድ መምህራችን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @tsedaleabay2508
    @tsedaleabay2508 Před 2 lety

    Amen kale hiyowet yasemalen yagelgelot zemnhe yebarkelen

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @kalkidanmulat6576
    @kalkidanmulat6576 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️🙏

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 3 lety

    Egziabher abzito yibarkih memhirachin

  • @zinashalemayhu9313
    @zinashalemayhu9313 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን. መምህር.ቃለ.ህይዎትን.ያስማልን

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 Před 3 lety +1

    Kale Hiwot Yasemalin Deacon Henok. Amen Amen Amen.AMLAKACHIN AMANUEL HULACHINENM YIBARKEN CHERENETU AYLEYEN. AMEN AMEN AMEN.

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ❤

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před 3 lety

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-xr7ni2fo3u
    @user-xr7ni2fo3u Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety

    መምህር አንተ ልዩነህ ፈጣሪ ያክብርልን

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ይብዛልን

  • @use1K629
    @use1K629 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን ለመምህራችን በዕድሜ
    በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤🎚💒🕊

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹

  • @HappyHappy-zu6eq
    @HappyHappy-zu6eq Před 3 lety

    Dn. Henok Egziabher tsegawin abzito setohal ahunim chemro yistih❤

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋ በረከቱ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 3 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት በዙ ነገሮችን አወኩኝ

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    Qal hiywet yasmalen memeher Deacon Henok Haile tsgawon yabzaleh erjiem edema ketena gar yestelen yagelgelot zemenken Egzabhare yebarek

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Před 2 lety

    ቃልህውት ያስማልን💐💐💐

  • @user-mu6zx1zw4v
    @user-mu6zx1zw4v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሄወትያስማል

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ላሥተማሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ይፃፍልን ወስብሀት ለእግዚአብሔር

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-zb3xv3pr2t
    @user-zb3xv3pr2t Před 3 lety

    Beewunet Memhrachin Dakon Hanok Heyila kalehiwet yasemaln

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!!!!!

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድንብ ተገልጿል በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ

  • @jasika499
    @jasika499 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ የሚጣፍጦ ትምህርት

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety

    🙏❤ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanaabdu1159
    @hanaabdu1159 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalen bzw amet nrulen

  • @lewammtewabe1786
    @lewammtewabe1786 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalen

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 Před 2 lety

    Amen.kale.hiwet.yasemaln

  • @bekurelesanat
    @bekurelesanat Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abelyohanis7178
    @abelyohanis7178 Před rokem +1

    ❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 3 lety

    Kale hiqot yasemaln