ካላወቁ አሁን ያውቃሉ - 1 ይሁዳ መቼ ሞተ ነፍሱስ ገነት ወይስ ሲኦል? - በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 04. 2020
  • ካላወቁ አሁን ያውቃሉ - 1 ይሁዳ መቼ ሞተ ነፍሱስ ገነት ወይስ ሲኦል? - በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ

Komentáře • 887

  • @mimidxb
    @mimidxb Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከት ረድኤት አይለየን አሜን

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛሎት ፣

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እኔስ ዛሬ ነው ያወኩት አቤት አምላኬ ተመስገን
    የርሶ ትምህርት ለእንደኔ አይነቱ ትልቅ መዳን ነው
    እግዝያብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Kale Hiywot Yasemalnehe Memeher!!@

  • @Sarafisshaye
    @Sarafisshaye Před 4 lety +1

    Amen amen amen qalehiwet yesmaielna

  • @mussietsegaye2922
    @mussietsegaye2922 Před 4 lety

    ቃል ሂወት ያሰማለን መምህራቺን ፡ዶር፡ ቀሲስ ዘበነ ለማ ኣሜን ኣሜን ኣሜን፡እድሜ ይስጡት፡

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Před 4 lety

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናትን ያርዝመው አሜን አሜን አሜን ለንስሃ ያብቃን

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f Před 4 lety +107

    *መጣህልን ትምርቱን በጉጉት ነው እምጠብቅ አዳምጨ ሸር አረጋለሁ ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን*

    • @meriteeyayulegse9952
      @meriteeyayulegse9952 Před 4 lety +2

      Amen (3) abetichen kale hewot yesmalen

    • @tsolomon1104
      @tsolomon1104 Před 4 lety +1

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Rejime Adema yesetelen.

    • @Barcho_1
      @Barcho_1 Před 4 lety +7

      ገኒ እህቴ ካንቺ ባላውቅም መምህራችን እኮ አባት ቄስ ናቸዉ ስለዚህ አንቱ ብትይ

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 Před 4 lety +1

      Amen amen ❤🤲🙏🤲🙏

    • @SmMs-er4ew
      @SmMs-er4ew Před 4 lety +1

      እኔም በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህር:: እድሜና ጤና ይስጥልን:: የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ:: አሜን🙏🙏🙏

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    አሜን አሜን አሜን
    እቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን !!!!!!!!

  • @sebhoney4830
    @sebhoney4830 Před 4 lety

    እግዝሀብሄር የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛሎት

  • @burutekebedi7499
    @burutekebedi7499 Před 4 lety

    ሰላማችሁ የበዛ ሲላ ሁሉም ናገር ፈጣር የማስገን ማምህራቺን ቃል hiyotin ያሰማልን

  • @tenodemise2107
    @tenodemise2107 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @senentsara4008
    @senentsara4008 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ⛪🙏💚💛❤️

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Nabute_Tube
    @Nabute_Tube Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️

  • @user-pm9ss9gb1w
    @user-pm9ss9gb1w Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @fahadj9295
    @fahadj9295 Před 4 lety

    ቃለህወትን ያሰማልን የአገልግላት ዘመኖት ያርዚምልን ከእኔ እድሜ አሴቶ ለሮሶ ያድልልን

  • @user-in9vm9xt6m
    @user-in9vm9xt6m Před 4 lety

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሁ አባታችን 💒እናመሰግናለን🙏

  • @comceil5329
    @comceil5329 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ስደት ለኛ መንፈሳዊ ኮሌጅ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Fano44
    @Fano44 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bezawelada4608
    @bezawelada4608 Před 4 lety

    አሜን አባታቺን ማናውቅውን አዳናቅ ሰላደርጉ አናምሰግንላን አሜን አሜን

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 Před 4 lety

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን

  • @kidesthayes122
    @kidesthayes122 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኔን አጢያተኛዋን የመንግስቱ ወራሽ ያርገኝ

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 Před 4 lety

      Yehe hule tiyakeye nebre kale heyewoten yasemalin memeherachin you’re amazing ye Tewahedo enquachin edimena tenawen abezeto yesetehe!!!!!

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety

    አሜን አሜን አማን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን በድሜና በፀጋ ያቆይልኝ።

  • @hfhgfh7994
    @hfhgfh7994 Před 2 lety

    አባቴችን አድም ከ ጥና ሰጥልን አሜን(3)

  • @mahaalbeshr9046
    @mahaalbeshr9046 Před 4 lety +1

    አሜን፡ቃልሂወት፡ያሠማልን

  • @user-ll2gr4hh3l
    @user-ll2gr4hh3l Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከቱን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ለንስሃ ያብቃን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Před 2 lety

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የሰማነውንም በልባችን ይደርብን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 4 lety

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው ድንግል ማርያም ከክፉ ትጠብቅልን !

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንሰየኛ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎኦት በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት አባታችን ፍትፍት አድርጎው ነው የመገብን እኛም የሰማነው በልባ ይፃፍልን ሰሚ ብቻ ሳንሆን በተግባር እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @haymanotabuhoy4227
    @haymanotabuhoy4227 Před 4 lety

    ቃለሂወት ያስማልን የኣገልግሎት ዘመኑት ያርዝምልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety +60

    አቤቱ ፈጣሪ መሀረኝ እኔ አጣተኛዋ ልጅህ ለንስሐ ሞት አብቃኝ እንደው በሰው አገር በስደት ንብሴ ባክና አትቅር

    • @birukderese6271
      @birukderese6271 Před 4 lety +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው

    • @abrahamalemayehu9701
      @abrahamalemayehu9701 Před 4 lety +5

      Hi Sara
      Egzabher Sedetgochn metbek yegmarew zare Aydalem
      Ye Abatachen ye sdatnaw ye Abraham amlak yetbekesh
      You have just an amazing heart Everything will be OK
      God bless you God love you
      Dengel mariam tamaldesh

    • @sarasera5195
      @sarasera5195 Před 4 lety +2

      Biruk Derese አሜን ውድ

    • @sarasera5195
      @sarasera5195 Před 4 lety +1

      Abraham Alemayehu አሜን ሁሉችንም ዬብቃን

    • @tgistlove5653
      @tgistlove5653 Před 4 lety +3

      አይዛሽ እህቴ እግዛቢሄር ከኛጋ ነው ሁላቺንንም ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 4 lety

    ቃላህይዎትን የሰማልን ማምራችን አባታችን።

  • @ayinachinneshmariyamas9468

    አሜን በ እውነት የኛ እንቁ መምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁላቺንም ለ ንሳ ሞት ያብቃን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 4 lety

    መምህር ዶ/ር ዘበነ በምትለቃቸው ትምህርት እየተፅናናን ይህንን ክፉ ዘመን እየገፋነው ነው አንተንም አምላክ ይጠብቅህ ወለተ ወልድ ነኝ በፀሎትዋ አስብኝ ስለ ድንግል ብለህ

  • @tootree5576
    @tootree5576 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃቃልዮትንያሳማን
    ማንግስቴ ሳማያት ያውሪስልን አሜን።

  • @mesrakalemuteshome8896

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @asss4503
    @asss4503 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን በድሜበፅጋ ያኑርልን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 4 lety

    ኑሩልን መምህራችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በጣም ብዙ የ ሃይማኖታችን ትምህርት እየሰጡን ነው!

  • @jemane5706
    @jemane5706 Před 4 lety

    እድሜ ይስጥልን አምላካችን መድህን አለም የተስፍ መንግስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t Před 4 lety

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ⛪️

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety

    አሜን 3// ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አባዬ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y Před 4 lety

    ምህራችን እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @berihunsraw3470
    @berihunsraw3470 Před 4 lety

    ቃልሒወትያሰማልነመምሕር፥ደ፥ር፥ዘበነለማ፥በትክክልነሕመምሕር

  • @zinashbersisa151gmail.

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q Před 4 lety

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት 🙏🙏🙏 ይደንቃል

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @tsadeydelaytifkernselamn5484

    Amen amen amen kal hiwot yesmaln abatachn edmena tena yestelen fetari

  • @mekidiyemaryamlijj8885

    Amen amen amen amen kalehiywet yasemslin abatachena amen amen amen

  • @Ani-jl4lq
    @Ani-jl4lq Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወትን ያስማልን አባታችን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před 4 lety

    መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emitemit3605
    @emitemit3605 Před 4 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @weni7272
    @weni7272 Před 4 lety

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባቴ

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v Před 4 lety +78

    መምህራችን ካለወት ጊዜ ቆጥበው እያስተማሩን ከስተት መገድ እየጠበቁን ስለሆነ የእውነት ማመስገኛ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛለዎት ሙስሊም ስለነበርኩ ምንም አላቅም ነበር እውነት መገድን እያሳዮኝ ስለሆነ ማመስገኛ የለኝም ስለሁሉም የድግል ልጅ መድኃአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @mkedse1435
      @mkedse1435 Před 4 lety +1

      እንኳን መጣሺልን እህታችን
      አይዞሺ ጠንክሪ

    • @netsanetangoto2906
      @netsanetangoto2906 Před 4 lety +1

      እየኄድሽ ያለሽው መንገድ ቀጥተኛ ስለሆነ አይዞሽ በርቺ እህታችን

    • @user-ik3wc7hx3v
      @user-ik3wc7hx3v Před 4 lety

      @@mkedse1435 አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ

    • @user-ik3wc7hx3v
      @user-ik3wc7hx3v Před 4 lety +1

      @@netsanetangoto2906 እሽ በፀሎታችሁ አስብኝ

    • @rasitilebego8826
      @rasitilebego8826 Před 4 lety

      እንኮን በስላም ወደ ትክክኛው መንገድ መጣሺ
      እግዚአብሄር ይጠብቅሺ

  • @user-li9qn1wm2r
    @user-li9qn1wm2r Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @betymre8684
    @betymre8684 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @tsigeredameles351
    @tsigeredameles351 Před 4 lety

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @solomonabebeg.8693
    @solomonabebeg.8693 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን፡፡

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu barakatachu ayleyen 🙏

  • @user-ft7xb7es6r
    @user-ft7xb7es6r Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏

  • @beletugebreslasie613
    @beletugebreslasie613 Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ftftayalew7427
    @ftftayalew7427 Před 3 měsíci

    አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @geletafeseha2614
    @geletafeseha2614 Před 4 lety

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kp6mh8rq6i
    @user-kp6mh8rq6i Před 4 lety +1

    የማላቀውን እንዳውቅ የረዳኝ አምላክ ይመስገን እሜን

  • @user-ic9fc3lu5z
    @user-ic9fc3lu5z Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ይጠብቅልን ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርሎት እማምላክ ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግልት ማርያም አትለዮት ትምህርቶት እውነት ናት ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mistirwoldemariam2177
    @mistirwoldemariam2177 Před 4 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @hananhassanein6721
    @hananhassanein6721 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ፍጻሜችን ያሳምርልን መስተዋል ይስጠን ኣሜን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @teddybirhanu6334
    @teddybirhanu6334 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🏼🇪🇹

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 Před 4 lety

    አጥንት የሚያለመልም ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖዎትን ይባርክልን አሜን አሜን ትምህርቶን ገበያ የሄደች እናቱን እንደሚጠብቅ ህፃን በጉጉት ነው ምጠብቅ በቀጣዩ ትምልርት እስክንገናኝ ቼር ያቆዮት ቼር ያቆየን አሜን 💚💛❤ 💚💛❤

  • @abezor
    @abezor Před 4 lety

    Amen Amen Amen Abatach Kal hiwot yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jelaniandom2824
    @jelaniandom2824 Před 4 lety +3

    ኣባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ የመናፍቃን ሞደሻ ቃለ ሂወት ያሰማለን በዕድሜ እና በጤና ያቆይልኝ ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛ መናገርን ኣልችልን ነበርኩ ኣሁን ግን ኣባታችን በመስማት ኮመንቱ ለመጻፍ በቅቸ ኣለሁ ወንድሞቸ ኦርቶዶክሳውያን ኣዞህ በሉኝ

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን

  • @digitalbero5986
    @digitalbero5986 Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 4 lety

    ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን!!!!!

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን።

  • @natsa7646
    @natsa7646 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉ ያብዛሃሎት ለኔ ሃቲኣተኛ በጸሎቶው ያስቡን

  • @heluorthodox9852
    @heluorthodox9852 Před 4 lety +9

    ይሁዳ እንዴት እንደሞተ እኔ አላውቅም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @arsemaberhane8549
    @arsemaberhane8549 Před 4 lety

    እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ የአገልግሎተ ዘመንህ ያርዝምልን ገና አሁን ነወ ያወቁት

  • @hiwettesfamikael1193
    @hiwettesfamikael1193 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @user-ob7mp6ho9g
    @user-ob7mp6ho9g Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @samoyerga4147
    @samoyerga4147 Před 4 lety

    Amen. Amen. Amen. Kalehywote. Yasmalne

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ጸጋ ሠለሙን በረከቱን ያብዛሎዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ያቆይልን አሜን የሠማንውን የተማረንውን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን አሜንንንን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před rokem

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር

  • @selamawitzerisenay8881

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln 💒

  • @MdKhan-hq9vr
    @MdKhan-hq9vr Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @user-kh5tc2gr5l
    @user-kh5tc2gr5l Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ