ካላወቁ አሁን ያውቃሉ - 2 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብርሃምና ይስሐቅ ጋር በጎልጎታ - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ካላወቁ አሁን ያውቃሉ - 2 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብርሃምና ይስሐቅ ጋር በጎልጎታ - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ

Komentáře • 569

  • @samriethiopia3264
    @samriethiopia3264 Před 4 lety +65

    መርጦ የተዋህዶ ልጅ ያረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏
    አባቴ መምህሬ ባስተማርከኝ ቁጥር ሚስጥሩን ትርጉሙን ባወኩት ቁጥር እምነቴን ይበልጥ ወደድኳት ኑርልኝ🙏

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 Před 4 lety +1

      አሜን እኔም ደስስስስ ይለኛል💕💕💕

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +50

    አሜን ለርሶ ሚስጥሩን አብዝቶ ይጨመርልወት በውነት ለኛም የሰማነውን ለመልካም ፈሬ ይደረግልን ዚበዛ እንወዳችዃለን ውድ መምህራችን በእውነት ያቆይልን❤🙏🙍

    • @missymekonnen8719
      @missymekonnen8719 Před 4 lety +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Holum Memher EGZYZHBER YETBKENLEN

  • @user-ws7yf8do3v
    @user-ws7yf8do3v Před 4 lety +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 Před 4 lety +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 Před 4 lety +23

    አሜን አሜን አሜን በእርሶ ላይ አድሮ ምስጥሩን የገለፀልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእርሶ የህይወት ቃል ያሰማልን ለኛም በልቦናችን ሰሌዳ ላይ ያትምልን

  • @azalechyoutube955
    @azalechyoutube955 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 4 lety +4

    አሁን ገና አወቅሁ ከእንቁ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አሜን።

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእድሜ ዘመኖት ይባረክ አሜን አሜን አሜን እርሶንም ይጠብቅልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 4 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን የአባቶቻችን አምላክ እግዛአብሄር ይመስገን አሜንንንን

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ጸጋውን ያብዛሎዎት ያቆይልን ያቆየን አሜንንንን

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን:: ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ:: 🙏🙏🙏

  • @user-ks2oo6ci3q
    @user-ks2oo6ci3q Před 4 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን። እርስዎ ን ያቆይልን ቃለ ህይወ ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን።

  • @zecharias.f6063
    @zecharias.f6063 Před 4 lety +28

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለወላለም አሜን። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @senaytube5587
    @senaytube5587 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ፣ቃለህይወት ያሠማልን ረጅም ዕድሜና አብዝቶ ጤናዎትን ይስጥልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-bu4zd4by9y
    @user-bu4zd4by9y Před 4 lety +1

    ምርጥ የተዋህዶ ጀግና ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ብዝዝት ያርግልህ አሜን

  • @gigitilaye5707
    @gigitilaye5707 Před 4 lety +1

    ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን🕯✝️✝️✝️ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃልና

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t Před 4 lety +1

    አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 Před 4 lety +1

    ቃለህይውትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን እግዚአቢሄር አሜን

  • @emuytekele9613
    @emuytekele9613 Před 4 lety +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zuriashbonger7108
    @zuriashbonger7108 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን።
    የማናውቀውን እንድናውቅ ቃሉን በርስዎ ላይ አሳድሮ የገለፀልን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እርስዎንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ።

  • @mesrakalemuteshome8896
    @mesrakalemuteshome8896 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ambeltube_2843
    @ambeltube_2843 Před 4 lety +13

    መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛለወት እግዚአብሔር ይስጥልን ትምህርተወት እጅግ ግሩም ነው እናመስግናለን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 4 lety +1

    መምህራችንን አባታችንን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ክፉ አይካብን መምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +17

    አሜን አሜን አሜን በመምህራችን አድሮ ያስተማረን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏❤️👏👏👏

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህሬ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @brehanhussen475
    @brehanhussen475 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን አሜን

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 4 lety +1

    አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኖዎትን እግዚአብሔር ያረዝምልን ሳይገባን እንዲገባን አድርጎ ቅዱስ ቃሉን እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @serkalemhadsuh2143
    @serkalemhadsuh2143 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን በእውነት መምህራች እግዚአብሔር አምላክ ጸጋኡ ይባዛልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 4 lety +15

    መምህራችንን ሰላም ለእርሶ ይሁንልን አሜን(3) መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏✝️✝️✝️

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v Před 4 lety

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @semagnsisay2708
    @semagnsisay2708 Před 4 lety +3

    መምህራችን ሰላሞት በያሉበትብዝትይበል
    የድንግልማርያም ልጅ መድሀኒአለም በእድሜ በፀጋይጠብቅልን ቃለህወትያሰማልን፡፡

  • @zenebechmerga9478
    @zenebechmerga9478 Před 4 lety

    አቤቱ አምላኬ አይነልቦናይን ገለጥልኝ የሰማሁትን ለፍሬ ይሁንልኝ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእዉነት ቤተክርስነየናችን ሀብታምና ድንቅ ናት

  • @user-xj6cz9xj7q
    @user-xj6cz9xj7q Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አላውቀውም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አወኩ

  • @tigis2225
    @tigis2225 Před 4 lety +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን ጸጋውን ያብዛለወት ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-yb7kp9og7n
    @user-yb7kp9og7n Před 4 lety

    አሜን አባታቺን ለርሶም ሚስጥሩን ይግልትጥሎት እኛም የስማነውን በልቦናቺን ያሳድርልን እናምስግናልን አባታቺን እንውዶታልን እድሜ ከቴናጋር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 4 lety

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልንንን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን፣

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት የውርሰልን እረጀረጅም እድሜና ጤና ይስጥልንመምህራችን

  • @user-mq8lr3gh5v
    @user-mq8lr3gh5v Před 4 lety +1

    በእውነት እባታችን ትልቅ ነገር ነው ያስተማሩን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @asnakechbekele8748
    @asnakechbekele8748 Před 4 lety +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @ashenafigebeyehu5034
    @ashenafigebeyehu5034 Před 4 lety +1

    አሜን !አሜን!አሜን!

  • @marietub1298
    @marietub1298 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤️❤️❤️🙏🙏

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን!!! የአባቶቻችን ምልጃ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @AaaBbb-ts8dt
    @AaaBbb-ts8dt Před 4 lety +1

    Amen. Amen. Amen

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @monatasema7097
    @monatasema7097 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አላውቅም ነበር መምህር በውነ ብዙ የማላቃቸውን ሁሉ ነው የሚያውቁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 Před 4 lety +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ጻጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን አባታችንም ጭምር አንተን ያስተማርከን እኛም ስምተን ለፍሬ ያድርግልን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ሰላሞት ይብዛ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @tfff7746
    @tfff7746 Před 4 lety +1

    አባቴ ቃልህይወትን ያሰማልን ዛሬ ይበልጥ የአምላኬን ፍቅር አጥንቴ ውስጥ እንዲገባ ነው ያድርጉት እናመስግናለን እርሶንም ይጠብቅልን አሜን።

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki3906 Před 4 lety

    እዉነት መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን!አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-dm5ni2go2t
    @user-dm5ni2go2t Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @mssalamsalam8848
    @mssalamsalam8848 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥህ
    በረከታቸው ይደርብን በፀሎት አሰቦን

  • @alemleta1744
    @alemleta1744 Před 4 lety

    ቃል እዎት ያሳማልን መሚራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v Před 4 lety

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ሚስጥሩን አብዝቶ ይግለፅለዎት እ.ር እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን ⛪⛪🙏🙏💚💠💠

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ።
    የአገልግሎት ዘመኑህን ያርዝምልን 💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mussietsegaye4107
    @mussietsegaye4107 Před 4 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን፣ኦርቶዶክሳቺን ለዘላለም ትኑርልን፣ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።

  • @adissisay8646
    @adissisay8646 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤናውን እግዛብሄር ይስጥልን

  • @hfhgfh7994
    @hfhgfh7994 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንየ👏👏👏👏✝️💒✝️💒🤲

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም እግዚአብሔ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማል በሰላም በጤና ይጠብቅልን

  • @berhanekaleab8162
    @berhanekaleab8162 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዋት ይባረክ

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 4 lety +3

    በእውነት መምህር ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ድቅ ትምህረተ ምን አልባት የእኔ አለመማር የለን ያስተማረ የለን የለን አላቅም ገና ዛሬ አወቀሁ ሞሪያእና ቀራኒወ አንድ እደሆነ

    • @user-vc1lx5de8l
      @user-vc1lx5de8l Před 4 lety +1

      እኔም ገና ዛሬ አወኩ እዲሜ እና ጤና ለመምህሮቻችን

  • @aneleyanaley3942
    @aneleyanaley3942 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ይውርስልን

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 4 lety

    አሜን (3) እኔ እግዚአብሔር አመሰገንኩ እርሶን አስተማሪያችንን ስለሰጠን ክብር ይሁን ለእሱ ለቸሩ መድሐኒያለም እስከዘለአለም🙏✝️💒💚💛❤️

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 Před 4 lety

    አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የአባቶቻችንን በርከት ይደርብን

  • @wedtegetachew5343
    @wedtegetachew5343 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማለን መመህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅለን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልንበእውት ብዙ የማናቀውን ትምህርት ነው ያስተማሩን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲

  • @tsehaynegatu8689
    @tsehaynegatu8689 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @genetgebre3475
    @genetgebre3475 Před 4 lety +1

    Amen amen amen memher enmsgnalen kale hiwot yasmalin

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልንአበታችን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @ju7867
    @ju7867 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @user-hz5cb3ss8y
    @user-hz5cb3ss8y Před 4 lety

    አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zinashbersisa151gmail.

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema5613 Před 4 lety

    መምህራችን የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před 4 lety

    በእርሶ ላይ አድሮ ቃሉን ለሚመግበን ለአለም ሁሉ መድሃኒት መድኃኒአለም ክብር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን! ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉን በየቀኑ ለሚያስተምሩን ለመምህራችን ለአባታችን የጥበብና የእውቀት ሁሉ ባለቤት ቅዱስ አማኑኤል ጥበብና እውቀት ጨማሚሮ አድልልን እኛንም ስሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ መንግስቴ ሰማያትን ያውርስልን አሜን !!!

  • @aeyinalemabebe4658
    @aeyinalemabebe4658 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት መምህራችን ሺአመት ኑርልን ለእርስዎ ሚሥጥሩን የገለፀልዎት አምላካችን እየሡሥ ክርስቶስ ለእኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድረብን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ስለሆንኩ እዲሁም የጥንት የመሠረት ሀይማኖቴ በመሆኖ በጣም ደሥታና ኩራት ይሰማኛል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒

  • @vkjydj139
    @vkjydj139 Před 4 lety

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በርከት እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር ቸርነቱን ያብዛሎት ከነመላው ቤተሰቦ ከክፉ ነገር ይሰውሮ ሰላም ያውሎት 💒💒💒 melkam ken

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před 4 lety

    ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን!!!

  • @etalemyoseph2768
    @etalemyoseph2768 Před 4 lety

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @fitfitmelkie5771
    @fitfitmelkie5771 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋእግዚአብሔር ይብዛለወት አባታችን

  • @silasseabel
    @silasseabel Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን: መምህራችን ቃሌህይወት ያሰማልን:: እሄን ምስጥሪ ከእርሶ እንድንሰማ ለፈቀደ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው::

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 Před 4 lety +3

    ኣቤት ምን ኣይነት ድንቅ ምስቲር ነው፡ ተዋህዶ ማንም ኣይመስላትም! ኣምላካችን በዚች ያደረግርን ምስጋና ይሁነው። ቃለ ህይወት።

  • @user-zl8wo6nt3x
    @user-zl8wo6nt3x Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን የሰማልኝ መምህር ዘበነ

  • @monatasema7097
    @monatasema7097 Před 4 lety

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በውነ የእርሶ ትምህርት በጣም ብዙ የማላውቀውን ነው ያሳወቀኝ እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግልፅሎት አሜን

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን አንተ ላይ አደሮ ያሰተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነወ የተዋህዶ ልጅ መሆን

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @fredybisrat620
    @fredybisrat620 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማንውን በልቦናችን ያሣድርብን የኦርቶዶክስ እምነት እንቁ መምህር ከልብ እናመሠግናለን እኔ ገና አወኩ ዛኔ አንተን ያገናኘኝ ቀን የተባረከች እለት ክብሩ ይሥፋ ለመድሀኒአለም🙏🙏🙏🙏🙏