ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላል ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ማለት ምን ማለት ነው? አጠቃቀማቸውስ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በቤታችን ሱባኤ እንዴት እንደምንይዝ እና የአርምሞ እና የተአቅቦ አጠቃቀም! ክፍል ሁለት!

Komentáře • 138

  • @tesfahunmosseye923
    @tesfahunmosseye923 Před 3 lety +17

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት።አባ ወለተማርያም ብለው ያስቡኝ ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ።

    • @user-bm2uw7sg2y
      @user-bm2uw7sg2y Před 3 lety +2

      አይዞሸ ፈጣር እግዚአብሔር ይርዳሸ

    • @helensifue5835
      @helensifue5835 Před 3 lety +3

      አይዞሽ እመቤቴ ትረድሽ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @arada8439
      @arada8439 Před 3 lety +1

      ኤፍታህ እግዚአብሄር ይፍታሽ ከሁሉም ጭንቀትሽ ይሰውርሽ

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 Před 3 lety +1

      እግዛብሄር ያስብሽ እህታችን

    • @meseretmeseret3505
      @meseretmeseret3505 Před 3 lety

      አሜንአሜንአሜን

  • @yanicyoda4762
    @yanicyoda4762 Před 3 lety +3

    እቺ ሳምንት ሱባኤ ለጀመረ ፈጣሪ መልስ የሚሰጥበት ጊዜ ነው። ለየትያለች ፍልሰታ ነች ።በነጮች the Lion's gate portal ይባላል ከሰማያት ኮከብ በጣም የምትበራው sirus starከፀሀይና ከመሬት ጋር በአንድ መስመር የምታርፍበት ጊዜ ነው ።ሰላምና ፍቅር ፈጣሪ ያወርድልን ዘንድ ፈጣሪም ይስማን ይማለደን።ምስጋናና ፍቅር ለሰማያት ምስጋናና ፍቅር ለፍጥረታት ምስጋናና ፍቅር ለመሬት 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ።አዶናይ💓💓💓

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልፍሎት ዘበንዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን. እኛም በሰማነው ትንህርት 30 60 100 ያማሩ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 3 lety +5

    ሰላመ ክርስቶስ ይበዛሎተ አባታች በረከተ ፀገጋውን የብዛሎት የኔ አባት አሜን አሜን አሜን ➕🕯➕

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእዲሜ በጤና ያቆይልን አሜን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ነፊሰጡር ሴት ሶባኤ መግባት ትችላለች

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +3

    ✝️ እሜን 🤲 በህይወት ዘመኔ ሊመለስልኝ የምፈልገውን አጥጋቢ መልስ ነው ያገኘሁት :: አባቴ ! በአንደበትዎ አድሮ መልስ የሰጠኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ 🙏 እንዲያበረታኝ በተስጠዎት ፅጋ መንፈስ ቅዱስ በፀሎት አግዙኝ 😭😭😭ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️

  • @hiyematube5703
    @hiyematube5703 Před 3 lety

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል ወለተ ገብርኤል ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 3 lety +2

    አበታችን እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዘሎት 🙏🙏🙏

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng Před 3 lety +4

    መልካም ሱባኤ አባታችን እድሜናጤና ይስጥዎ ::

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 Před 3 lety +9

    ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይሰማልን መ ምህራችን

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 Před 3 lety

    መምህር እናመሰግናለን እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥልኝ

  • @ZainAli-rn4hm
    @ZainAli-rn4hm Před 3 lety

    አሜንንን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎታቸው ያሰቡኝ ወለተተንሳይ

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እንኳን ለፆም ፍልሰታ አደረሳቹ

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲
    ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před 2 lety

    በዉነት ፀጋዉን ያብዛልን መምራቺን በድሜና በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን መፈስን የሚያድስ ትምህርት ነዉ የሰማነዉ

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @yemayamlio1805
    @yemayamlio1805 Před 3 lety +3

    አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀጋውን ያብዝለት እግዛብሄር ይርዳን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    አባዬአ ቃለ ሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት ኑርልነ

  • @user-lx9le7et2z
    @user-lx9le7et2z Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን እማምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን ታርዝምልን ከክፉ ትጠብቅልን አሜን

  • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    Abaye bemin lagignot be maryam betam amognal besew hager betselot asibugni (wolete hawarya)😢

  • @yonatangadisa1180
    @yonatangadisa1180 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን።

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121

    ፀጋውን ያብዛልዎት መምህራችን

  • @user-uc5hw4rt4e
    @user-uc5hw4rt4e Před 2 lety

    ቃል ህይወት የስመዐልና መምህራችን

  • @user-xj9cs2lh8v
    @user-xj9cs2lh8v Před 3 lety

    አባ በረከቶት ይደርብን አባኮት በጣም ከባድ የህይወት ፈተና ውስጥ ነኝ ተክለፃድቅ በፀሎቶት አስቡኝ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ እይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @efessonberhane5322
    @efessonberhane5322 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen abatachen

  • @fatumsamuel8218
    @fatumsamuel8218 Před 3 lety +3

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን (ስምረተሀና ልጄን ወለተመድንን በፀሎት ያስቡን)

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety

    አባዋ ሰላምን ያብዛሎት ወለተ ገብሬል እባላለሁ ሰለሚሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን።

  • @nahomgirma2236
    @nahomgirma2236 Před 2 lety

    አሜን! ቃለህይወት ያሰማልን ፤መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @berhanenegede792
    @berhanenegede792 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማረያም ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před 3 lety

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤናን ያድልልን

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MabT03
    @MabT03 Před 3 lety +3

    አሜንንንን ቃለህይወት ያሰማልንንንን❤❤💙💙💙❤❤❤❤💐💐💐💐💐🌷🌷🌷💐❤💙💙🌹🌹🌹🌹💙💙💙❤❤💐💐💐💐🌷

  • @selethio6023
    @selethio6023 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 2 lety

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን !

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Před 3 lety

    የመፈወስ ጸጋ እንዳሎት መናፍስትን የመመርመር ጸጋግን ይጎሎታል ብዬ ልደምድም አቦ አቦ አርሴማ ሲሆን መንገድ ላይ እየቆሙ እንሰብካለን ከሚሉ ሐሰተኞች አንዱን ከቤተክርስትያን የተባረረ መሪጌታ ደብተራ አስመሳይ ሰዉ poster በማረጎት በጣም አዝኛለዉ እኚሁ ሰዉ ሰዉን መናፍቅ እንዲሆን ማቴ 24 ላይ ከተጻፈፈልን ቅዱስ ቃል ሚመደቡ አታላይ አጭበርባሪ መተተኛ ድግምተኛ ከባድ የሆኑ አደገኛ ሰዉ ናቸዉ ከትዉልዱ ማን አስተዋለ በማለዳ እንንቃ የቅዱስ አትናቲዎስ ልጆች

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይውት ያስማልን እባኮት የእረሶን ስልክ ቁጥር ፈልግ ነበር ብር ልኬ መድርስነ አለመድርሱን በምን ለርገግጥ

  • @rakiirakii1731
    @rakiirakii1731 Před 3 lety

    amen amen amen kale hiwot yesmlana abetchan

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    አባዬ ቃለ ሄወት ያሰማልን ኑሩልን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 3 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-ek8rc8vr4c
    @user-ek8rc8vr4c Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሠማልን

  • @bekibogale7250
    @bekibogale7250 Před 3 lety +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እማምላክ ትጠብቅልን አሜን፫

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @kristossamra4866
    @kristossamra4866 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 Před 3 lety

    መን ለናንተም። ስላም ይስዪልን አን ኣባታችን በዝህ በፉንህል ማትርያም ጾም ጽሎት ኣሲቡኝ ብኪዳነ ምህረት ኣትርሱኝ

  • @emebetyiblet6157
    @emebetyiblet6157 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @adoaddo3024
    @adoaddo3024 Před 3 lety +1

    Amen Kale hiywot yasemalen 🙏🙏🙏🙏abatachen ebakachehu wed ye CZcams teketatayoch be mulu be e/r sem lelmenachehu ehet wendemoche ye abatachen selk kuter yemtaku kalachehu lakulegn comment lay be fetari erdugn ebakachehu be weladet amlak tebaberugn 😭😭 selamachehu 🙏

  • @user-ox4jb3mi1l
    @user-ox4jb3mi1l Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mekdt9560
    @mekdt9560 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 lety

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar ye agelgelote zemenk ye barke edeme tena yesteln Ameen Ameen Ameen .Abatech Be thalote asubune Waleta Yohans 🙏🙏🙏

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @marryitaye8562
    @marryitaye8562 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemlin

  • @hdjf72
    @hdjf72 Před 3 lety

    ቃሌ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 3 lety

    ስላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ እረጅም ይስጥልን ሱባኤውን የስላም ያንድነት የፍቅር ያድርግልን ሀገራችን ስላም ለህዝባችን ስላም አሜን አሜን አሜን

  • @ሀናዩትዩብ
    @ሀናዩትዩብ Před 3 lety +3

    Amen 🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 3 lety

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር

  • @tirufatgetachew3653
    @tirufatgetachew3653 Před 3 lety +1

    Amen abatachen kal hiwot yasemalen. Enkuan adersot 😇😇wolt Mariam bilew yasbugne

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህውይት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር ሸ አመት ያኑረልን👏⛪📖❤

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 3 lety

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአግልግሎት እድሜያቸውን ያሬዝምልን

  • @alanoodyasser5004
    @alanoodyasser5004 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemalen abatachgn lenye ledekama lejotem betslo yasebugn tsgye hana

  • @Ethiocomputer2
    @Ethiocomputer2 Před 3 lety +1

    amen

  • @fikerfiker3014
    @fikerfiker3014 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስፕማልን

  • @azabamanenkanabiroadarsank5679

    Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abatobecrnetkasebey2449

    አሜን አሜን አሜን ሰላማችሁ ይቡዛ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @zain44zain53
    @zain44zain53 Před 3 lety

    ቃለሕይወትን ያስማልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አ ባ ታ ችን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @weletemaryam7650
    @weletemaryam7650 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin enameseginalen abatachin

  • @shitufikir6817
    @shitufikir6817 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ መልካም ፆም ያድርግልን ለሃገራችን ሰላም ና አድንት የምያመጣልን ይሁንልን ለእኛ በሰደት ያለን በፀሎታቹ አሰቡን ወለተ እዝጊ እያሉ ያሰቡን

  • @eliyasmamushet3949
    @eliyasmamushet3949 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před 2 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን አስካለ ማሪያም በጭንቀት ውስጥ ስላለሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Be ewent kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar thagewun ye bezeln edeme ne tena ye agelgelote zemenk Egezabehar ye barke Abatech Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቅለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-rh8qp1pu7f
    @user-rh8qp1pu7f Před 3 lety

    ቃል ህይወት ይሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 Před 3 lety

    አሜን(3)🤲🤲🤲ቃል ሒወትን ያሠማልን

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před 3 lety

    ቃልህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ለኛም ልባናስቶን ለመያዝ ያብቃን

  • @tigatig457
    @tigatig457 Před 3 lety

    Amene kale hiwete yasmalne abatachne

  • @merongermew3653
    @merongermew3653 Před 3 lety

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቲችን በፀሎታቹ አሥቡን

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 Před 3 lety

    AmenAmenAmenkalehiwotYasemalinAba🤲🤲🤲♥💒

  • @binibenja
    @binibenja Před 2 lety

    የተከበርከው ቀሲስ ሄኖክ ጥያቄ ሳይሆን መድረግ ያለብኝን እንድትነግረኝ ስለምፈልግ ነው : ከ አንዴም ሦስት ጊዜ ገዳም በመሔድ ንስሃ በመግባት ነፍሴን አስደስቻታለሁ ነገር ግን ወደ ገዳም ለመሔድ ሳስብ ዋናው ፍላጎቴ ሱባኤ መግባት ነው ነገር ግን ሱባኤ ይዤ አላውቅም ትልቁ ምክንያቴም ሳስበው ገና ፍርሃት ይፈጥርብኛል የሆነ አስደንጋጭ ነገር መጥቶብኝ የሆነ ነገር የምሆን ይመስለኝና በመፍራት ሳልገባ እቀራለሁኝ። መምህር ሆይ በህልሜ ብዙ ጊዜ በቤተክርስቲን በገዳም ዋሻ ውስጥ እራሴን እመለከትም ነበረ የምትመክረኝ ነገር ካለ እባክህን ምከረኝ ያንተን ቻናል ስመለከት አንድ አይነጥላ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ ምክንያቱም ሃጽያቴን አንድም ሳይቀር በንስሃ አጽድቼው ከበሽታም ከሱስም ከሁሉም ነገር ንጹ ሆኜ ለ6 ወር ያክል ከቆየሁ በሗላ አይገቡ አገባብ ተመልሼ ተዘፈኩበት በሆነ ምክንያት አድርጌ ነው አሁን መውጣት አቃተኝ የገባሁትንም ንስሃዬን በእጥፍ እያደረኩት ነው። ጌታ ምስክሬ ነው ያንተን ስለ አይነጥላ የሰጠከውን ትምርት ካየሁኝ ቀን ጀምሮ አይምሮዬ ለመለወጥ በጣም ብርታትን እያገኘሁኝ ነው። የሆነ ነገር በለኝና ላድርገው እባክህን!!!!

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Před 3 lety +1

    እንኳንም አደረሳቹ ለእመቤታችን ፆመ ፍልሰታ ፆሙ የበረከት የሰላም የፍቅር ይሁንልን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻችንንም ያሳምርልን አሜን፫ መምህር እኔ ያለሁት በስደት ስለሆነ በፀሎታቹም አስቡኝ ገብረዩሐንስ ብላቹ የእመቤቴ ቅባ ቅዱስና እምነት በሰው ማስመጣት እችላለው እንዴ???

  • @user-gh6bq1xq9q
    @user-gh6bq1xq9q Před 3 lety +1

    በአህዛብ አገር እንዴት ሱባኤ እንይዛለን አባቴ ፀጋውን ያብዛልን የናንተ ፀጋና ረዴኤት ለኛም ይደርብን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      Deacon henok befacebook yelekekewin temelkechi deacon henok bilesh search argi ena simetalish meskel yyazewin profile mire chi yfacebook simishim yihe kehone degnet Melkam ymilewin new gene bemessender Lili Kilian echilalehu

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      Facebook lay friend request lakilgn

    • @user-gh6bq1xq9q
      @user-gh6bq1xq9q Před 3 lety

      እሺ ውድ እህቴ

  • @geremechhaile9280
    @geremechhaile9280 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemaln

  • @user-qo9ie9pg3f
    @user-qo9ie9pg3f Před 3 lety

    ቃለ ሂዉት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 🙏🙏

  • @natanem5327
    @natanem5327 Před 3 lety +1

    Welelayitu emebete subae gebten mels yemenagegnbet targelen

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +3

    ውድ አባታችን እባክዎ ንስሀ ለመግባት ብደውል ብደውል ላገኝዎ አልቻልኩም አታነሱም ወይ አይሰራም ክፍለሀገር ደሞ ኔቶርክ የለም እባካችሁ አስተናግዱን ስደተኞችን

  • @fikirmelaku323
    @fikirmelaku323 Před 3 lety

    ምምህር በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před 3 lety

    Kesese Egzabehare Yestelene Kala Heyawate Yasamalene
    Ebacote Baqalote Asebone

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 3 lety

    Amne amneAmne