96ኛA ገጠመኝ ፦ የፍርድ ቤት መፅሐፍ ቅዱስ መቅሰፍት አመጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 268

  • @endalkachewbekatube4656
    @endalkachewbekatube4656 Před 3 lety +120

    እሚገርም ታሪክ ነው እየሰማሁት ነው ልጨርስ እግዚአብሔር ያበርታህ መምህር

    • @zigeredagerelase2220
      @zigeredagerelase2220 Před 3 lety +4

      Wendme Endalk wey des sil tmrtochh Egziabher kante gara yhun 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @girmachewaddisu5373
      @girmachewaddisu5373 Před 3 lety +7

      @Endalkachew Beka czcams.com/video/V7F4JJSgYBE/video.html&feature=share ይሄውልህ የሚያሳዝን ሴራ ነው ለመምህር ብልክለት ቴሌግራም ላይ አላየውም እባክህን አድርስልኝ በጠንቋይ መተት ከ400 ሚሊየን ኢንቨስትመንት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት እባካችሁን ሰይፈሚካኤል እያላችሁ ጸልዩለት

    • @user-jb6ht4by1u
      @user-jb6ht4by1u Před 3 lety

      በጣም ይገርማል መምህራችን እግዝኣብሄር ፀጋውን ኣብዝቴ ይስጥህ ወንድሜ እንዳልካቸው ስልክህ ከየት ነው የማገኘው

    • @user-jy3hq5my9v
      @user-jy3hq5my9v Před 3 lety +2

      በፆለት አስቡኝ ወድሞቸ ወለተ ማርያም ነኝ

    • @user-hl2jq3wz1w
      @user-hl2jq3wz1w Před 3 lety

      @@user-jb6ht4by1u መፀሀፊን ተፈለጋችሁ በዚህቁጥር ደውሉልኝ ብሎ ባለፈው ልቦና ኢቲውብላይ ያስቀመጠውቁጥርነው 0913312557
      እዳልካቸው

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 Před 3 lety +37

    እንኳን ደና መጣህ መምህር
    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ አረጋዊ
    ገብረ መንፈስ ቅዲስ አመታዊ በሀል
    አደረሣቹ🤲

    • @seltantesfamariam8248
      @seltantesfamariam8248 Před 3 lety

      Amen amen amen

    • @judio5511
      @judio5511 Před 3 lety

      መምህር ሕድሜህን ያርዝመው ሕምደ ተናገከው መፅሐፍ ቅዱስ መሀላ ስትል ገርመኝ ሀንድ ሕባት በግድህስገድደውሕንድመሰክሩ ፍርድቤት ሄደው ቃል ሕየገቡ ሳለ በውሸት ሀልመሰክርምብለው ሰዉ ሁሉ ሀስደንግጠው ሰዉ ሁሉ ሰድቦችው የውጡ ሀባት ሕውቃለው ግፍ መሆኑን ሀላወኩም 🙏🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 3 lety +26

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
    በጉጉት የምንጠብቀው ገጠመኝ መጣልን

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ መምህራችን ቃለይወት ያሰማልን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x Před 3 lety +7

    የፈጣሪ ያለህ እግዚአብሔር ሆይ ከግፍ ስራ ሰውረን ውይ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety +10

    እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን እኔ እስክትለቅልኝ በጉጉት የምጠብቀው የህይወቴ መንገድ ነው እድሜን ከጤና ያድልልኝ ዲስ ላይክ እሚሉትም ልብ ይስጣችሁ የቤተስቦቻችሁ ዛር ነው መልክምነትን እማይወደውን አይነጥላችሁ እሚያቅበዥብዣችሁ አርፈህ ፀልይ

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Před 3 lety +15

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ጥቅምት 14~~~
    ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዐመታዊ ክብረ በዐል ነዉ
    ጸሎትወምልጃቸዉ አይለየን አሜን፫ 💚💛❤
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን ደና መጣሕልን ወንድማችን

    • @fikeryemaryamligemaryamenw7689
      @fikeryemaryamligemaryamenw7689 Před 3 lety

      Memeher enkae adero aderse Aman Aman Aman memeher Ena yalhute barbe Hager laye ne ege Ena yenane hiwete nw yekeyerkew egezabare yetebeken selkehe kuterhe yalefelkubete bota Yelm gne tahute ebakehe wendema selkehe asekemetelge emebate tetebehe

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @youtube8159
      @youtube8159 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +5

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው የቤተሰብ ግፍ እስከ ልጅ ልጅ አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለን ወደ ንስሃ መድሐኒአለም ይመልሰን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r Před 3 lety +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ተስፋዬ የሚገረምነዉ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔረ ይባረክህ🙏🙏🙏

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላመ ክርስቶስ ካተጋር ይሁን እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማል🇧🇴🌾👐

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +5

    የሚገርም ነገር ነው በእውነት መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህ ♥️🙏🙏🙏

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይምስግን
    መምህራችን ቃል ይህውትን ያስማልን ስልግፍ ስታስትምር ብዙ በዙሪይ ያሉ ሰዎች ትዝ አለኝ አሳዝኑኝ ይህንን ግጥምኝ ስታሳትም እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔን ነኝ ቁጥር አንድ እምግዛኽ ለብዙ ሰዎች ልስጣችው እፍልጋልው የአንተ ብሮግራም የማይክታትሉ ብዙ ናችው

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +16

    እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ክብረ በአል አደረሰህ መምህራችን ባንተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሠፀን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።

  • @user-ey3mm5ql8y
    @user-ey3mm5ql8y Před 3 lety +1

    እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን በጉጉት የሚንጠብቀው ገጠመኝ ተባረክ ወንድማችን🤲

  • @user-gn6rh9wi5h
    @user-gn6rh9wi5h Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን

  • @user-jo9ee1ds1g
    @user-jo9ee1ds1g Před rokem

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @azyoutube9292
    @azyoutube9292 Před 2 lety

    በእዉነት መምህራችን እኔ ቃል የለኝም እደሜዉን ያርዝመዉ

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 Před 3 lety +1

    መምህር በእውነት እጅግ እናመሰግናለ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንዴት በጉጉት እንደምተብቅህ ክብረት ይስጥልኝ

  • @teddyteka8185
    @teddyteka8185 Před 3 lety +21

    መምህር ተስፋዬ በታም አመሰግናለው እኔ ባንተ ፕሮግራም ከጠበኩት በላይ ተቀይሬአለው በለውበት እንዲያፅናኝ በፅሎታችው አስቡኝ

    • @dddd-vb4kd
      @dddd-vb4kd Před 3 lety

      እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ

    • @rarsgirl6836
      @rarsgirl6836 Před 3 lety

      አይዞህ! በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @kidiesthana4671
      @kidiesthana4671 Před 3 lety

      Proud of you dear brothers

    • @user-sh1ks6tp1d
      @user-sh1ks6tp1d Před 3 lety

      መምሕር ተስዬ በጣም አመሥገናለሑ እኔ ባንተ ፕሮግራም ከጠበቅሑት በላይ ተቀይሬያለሑ በለውበት እንዲያፅናኝ በፀሎታችው አስብኝ መመሕሬ ቃል ሂይወት ቃል በረከት ያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety

      ምንም አትሆንም አንሆንም ተመስገን ነው 🙏😁

  • @merry3355
    @merry3355 Před 3 lety +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @senaytyabu2159
    @senaytyabu2159 Před 3 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ እራሳችንን እንድንመረምር አድርገኽናል ልቦና ይስጠን

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q Před 3 lety

    እናመሰግናለን መምህር ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል እኛ ሰዎች የስራችን ውጤት ነው የምናገኘው

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኲን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ ባአል አደረሳችሁ
    አቤት የኔ ጌታ በጣም ይገርማል በእውነት የግፍ የሰይጣን ገንዘብ ስንት ጉድ አለ በእመብርሀን
    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማህ እኔ በመንፈሳዊ ህይወት ብኖርም ባንት ግን በጣም ብዙ ነገር አወኩ እራሴን መረመርኩ ጸጋውን ይጨምርልህ

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před 3 lety

    ስላምን እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +2

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን
    የአባታችን የአቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @amanuelseltene1388
    @amanuelseltene1388 Před 3 lety +8

    አንቃዕ ብሰላም መጻኻ መምህር ቃል ሕወይ የስማዕልና

  • @mos9964
    @mos9964 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ መምራችን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም አስተማሪ ነገርነዉ ቀጥልበት

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

    ይገርማል ይህ የግፍ መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅልን። እንየም አያቴ ግፈኛ ነው ስሉ እሰማለሁ
    አሁን እፈራለሁ የግፍ መንፈስ እንዳይደርሰን
    ደርሶኝም ልሆን ይችለል አብሶ የምአስጨንቀኝ ግን ወደ ልጄ እንዳይ ደርስ ነው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +2

    ሰላም ለርሶ ይሁን መምህራችን እንኳን ለአብነ አረጋዊ ከብር በአል አደረሶውት አደረሳቹ

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 Před 3 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋዉን ይጨምርልህ ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ሰዉ እያስተማረ" ነዉ

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያኑርልን ባንተ በወንድማችን አድሮ ቃሉን እድንማር ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን 🌻🌻🌻

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ገጠመኝ 95 እኔ በጣም ነው የተማርኩበት በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን አብዝቶ ይወድሀል በእውነት ለመጀመሪያ ጊዜ በእንደዚህ መልክ ስንማር በእውነት ለዚህ የመረጠህ አምላካችን ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před 3 lety +1

    እዝጎ ምሀርነ ክርስቶስ ጉድነዉ ቃለህይወት የሠማልን ዉድ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን. ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ውድ እህት. ወድምቸ. እናት. አባቶች
    ይህን. የተቀደሰ. ገጠመኝ በሂወታችንም. ብዙነገራ. የተማራንበትን
    ይህን. ገጠመኝ. በመጸሄት. ይታተምልን. እያልን. ብዙዎቻችን. መምህራችንን. ስናስቸግረው. ቆይተን. ነበራ. እና. አሁን. በመጸሄት እድናሳትመምህራችን ፈቅዶልናል
    እንኳን. ደስአለችሁ. ያልሰማችኩ. ታላችሁ. ኑ. አብረን. የበረከቱተካፍይ. እንሁን
    በዋሳብ. በአድላይ ሆነን.
    እዳያመልጣችሁ. ኑአብረን. የበረከት. ተካፍይ. እንሁን
    0544969626
    966554533521
    በዚህ. ቁጥራ. ይናግሩን. የበረከቱ. ተካፍይ. ይሆናሉ

  • @bdbd114
    @bdbd114 Před 3 lety +2

    እንኻን ለአብነ አረጋውዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችህ።

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዝያብሄር ያሉህን መክሊቶችህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን የሚገርም ታሪክ ነው ግፍ በጣም ከባድ ነገር ነው እግዝያብሄር ይደውረን አሜን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😭😭😭

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +10

    ኤፍታህ ብዬ እያዳመጥኩ ነው መምህራችን በስላም መጣሀልን 🙏🙏
    Dislike የምታርጉ ልብ ይስጣቹ ቅዱስ ኢልሻዳይ አሜን 🤲🤲

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s Před 3 lety

    መምህርየ አባቴ እንኳን ደህና መጣክልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety

    የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሚገርም ነው በሰማነው የምናስተውል የምንማር ያድርገን ፈጣሪ😪😪

  • @natanplays1348
    @natanplays1348 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @maasa-uo8ou
    @maasa-uo8ou Před 3 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልቦናአ ይሥጠን የሜገርምነዉ ታሬኩዉ

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ማስተዋልን ይስጠን🙏🙏🙏

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላምመጣህ መምህር 🙏🙏

  • @user-ti1tz9vg5b
    @user-ti1tz9vg5b Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደና መጡልን በረከቶ ይድረሰኝ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት ይገርማል የዛሬው ገጠመኝ
    በእውነት ዲስ ላይክ የምታደርጉ እዚህ ምን ትሰራላቹሁ ማን ጠራቹሁ ዝም ብላሁ ሳታኳኩ እሰው ቤት ዘው አትበሉ እሺ ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @user-yb5vf7de2x
    @user-yb5vf7de2x Před 3 lety +1

    ወይ አምላኬ ማስተዋሉን ያዱለን ጌታሆይ😭😭😭😭

  • @yemserchyemserch1032
    @yemserchyemserch1032 Před 3 lety +2

    የስቴቴ መጀመሪያ ምዩ አውቃለው እሱም በስደት ስኖር ወርቄን አይን ባይን ሰርቀዉኝ እኔም የንዴት ወይም የበቀል ያለመበለጥ ስሜት የሳን ወስጄ አልውሰድኩም ነብዩ ምያለው ይቅር ይበለን ይህ እራሱ ግፍ ነው ይቅር ይበለን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ገብርኤል

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አምላክ ይቅር ይበልሽ
      ሆድየ. ንስሀግቢ

  • @jannath1237
    @jannath1237 Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር በጣም ብዙ ነገር እተማርን ነው ያገልግሎት ዘመን እግዛብሔር ያርዝመው በጾሎት አስበኝ ወለተ ገብረኤል ከመጥፎ መንገድ ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-uh2dx2on1y
    @user-uh2dx2on1y Před 3 lety +1

    አገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እረዥም እርሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ሰሚ ጀሮና አይንልቦናችን ይክፈትልን አሜን

  • @kidestyosetinayoutube7609

    እንኩዋን ደና መጣህ መምህር እየሰማሁ ነው ጸጋ እና በረከቱን ያብዛልህ የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልዩ ፍሬ እናመሰግናለን

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ባልህበት ሰላምህ እንደ እምድር አሸዋ ይብዛ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety +2

    ሠላም ሠላም ዉድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን

  • @MalikaMalika-cl4qq
    @MalikaMalika-cl4qq Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +3

    እካን ደና መጣክልን መምራችን እግዝአብሔር ከድ አይነት ነገር ይጠብቀን ለእወነቱ ያኑረን አምላካችን አብቱ ግፋችን 😭😭😭

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ቤተሰቦቼ

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 3 lety +3

    ሰው ሁሉ ታድሎ ቀን እየወጣለት ታሪኩ ይነገራል ታድላችሁ ። መምህር እነዚህን እደለኛ ሰዎች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c Před 3 lety

    እግዚኦ አርበጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @saraathubia9284
    @saraathubia9284 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ
    ይገርማል ጥሩ አስተማሪ ነው
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን
    ያርዝምልን

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃዲቁ አቡነ አረጋዊ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety

    ቃል ህይወት የሰመል መምህራችን🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ስንቱን ተማርንብህ

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እሲኪ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ገጠመኝን ግን ሸር ላይክ ቦሜት እናርግ እሺ ያላዩት ያልሰሙት እንዲደርስላቸው

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን፫ ዉድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ትናት ስጠብቅ ዋልኩኝ

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማል አንድግዜ ልጄን አንድ ትልቅ ሰውየ ያየዋል እና ልጅሽ ነው አለኝ አዎ አልኩት ስራ ቦታ ነበር እንያ ትልቅ ሰውየ ያሉኝ ነገር ትዝ አለኝ ልጅሽን ስታሳድጊ የሰው ገንዘብ እንዳታበይው አሉኝ እውነታቸውን ነው ለካ

  • @tsehaytsehay3881
    @tsehaytsehay3881 Před 3 lety +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በአንተ ትምህርት ብዙ እየ ተለውጥኩ ነው እናቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    ሁሌም እየተገረምኩና እራሴን በየአንዳንዱ ታሪክ ውስጥ እራሴን እየተመለከትኩ ነው።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህወንድማች ቃለሂዎት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @user-uh2dx2on1y
    @user-uh2dx2on1y Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታልን

  • @tenagnemicaielmicaielg7222

    Bertalin wendmye Egziabher Egzabher yabertah,antenina,betesebhn yibark

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k Před 3 lety +2

    ሰላም መጣህልን ሱሳችን የእግዛብሄር ሰላም ይብዛልህ እንቁ መምህራችን ብዙ ተምሬለሁ ባንተ ኣንደበት

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን በእውነት እግዚኦ ያስብላል ልቦና ይስጠን ያሳዝናል

  • @user-sk3zd2ld1l
    @user-sk3zd2ld1l Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን የምንወድህ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልህ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣክ መምህር ሁሉም የምታቀርባቸው ገጠመኝ ኮረሰ ሁሉም በጉጉት ነው የምጠብቀው ብዙ ተምሬበታለው ነቅቻለው እግዛብሔር ይመሰገን አሜን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ቃለ መለከት እካን ደህና መጡ መ/ራችን እየተማርንበት ነው

  • @hewanasegede9567
    @hewanasegede9567 Před 3 lety +1

    እንኻን ደህና መጣህ መምህራችን እንካን ኣደረሳቹ ለ ጥቅምት14 ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን አሜን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Sew Enidinihon EGZIABHER Yiridan ! Amen

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @nebiyatnuguse6279
    @nebiyatnuguse6279 Před 3 lety +1

    Egziabhar kante ga yihun edmena tena yisthi memhir tesfay🙏🙏🙏