🔴 አዲስ ዝማሬ "ጥርጥር የለም" ዘማሪት ዶክተር ሄለን ተስፋዬ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 26. 06. 2022
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ "ጥርጥር የለም" ዘማሪት ዶክተር ሄለን ተስፋዬ
  • ZĂĄbava

Komentáře • 146

  • @Nega-21
    @Nega-21 Před 2 lety +28

    አላውቅም አዝኜ እመብርሃን ብዬ❤

  • @yeabsrasimegn8534
    @yeabsrasimegn8534 Před 2 lety +7

    🌴📞🌴📞🥀🌈▮⚖️
    ጥርጥር የለም በልቤ ስላት እመቤቴ
    ጥርጥር በልቤ ድንግል ማርያም ብዬ
    አላውቅም አጥቼ ድንግል ማርያም ብዬ
    አላውቅም አዝኜ እመብርሃን ብዬ
    አዝ====================
    ልጄ ወዳጄ እያለችው
    የአይኖቼን እንባ አበሰችው
    ልቤ ተመላ በጽናት
    የአምላኬን እናት ስጠራት
    ልቤ ተመላ በጽናት
    የጌታን እናት ስጠራት
    አዝ===================
    ልትሆነኝ ለኔ መማጸኛ
    ከአርያም መጣች መች ጨክና
    አለ ቤዛችን ክንዷ ላይ እውነተኛ በግ ኤልሻዳይ(2)
    አዝ==========================
    ያለፍኩት ስንቱን ያን መከራ
    ኑራ ነው ድንግል ከኔ ጋራ
    ልናገር ልትጋ ስሟን ልጥራ_ዘወትር ስላለች ከኔ ጋራ(2)
    አዝ=======================
    ምድርና ሰማይ ባንድነት
    የዘመሩበት ያ ምልክት
    ሲሉ ነው እንኳን ተወለድሽ የነጋው ይህ አለም ሲመሽ(2)################
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዘማሪት ዶክተር ሄለን ተስፋዬ ቃለህይወት ያሰማልን
    ከሁሉም በላይ ምኞቴ ፍጻሜሽ ያምር ዘንድ ነውና
    እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ይባርክ ይቀድስልሽ።
    ይህን መዝሙር ስሰማ ለሚታዘንላቸው አዘንኩላቸው(የማርያምን ፍቅር ለማያውቁት)🤲🤲🤲🤲

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 2 lety

      Amen(3)🙏Be Ewnet👏
      Zimare Melaektin Yasemaliyn💚💛❤️
      Gin Ehite 🏳️‍🌈👹6️⃣6️⃣6️⃣❌
      Yhin Logo Atiteqem🙅‍♀️

  • @user-sk8tm4zb4m
    @user-sk8tm4zb4m Před 2 lety +3

    ጥርጥር የለም በልቤ ስላት እመቤቴ
    ጥርጥር የለም በልቤ ድንግል ማርያም ብዬ
    አላውቅም አጥቼ ድንግል ማርያም ብዬ
    አላውቅም አዝኜ እመብርሃን ብዬ
    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእእልልእልእእልልእልእእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእእልልእእልልእልእእልልእልእልእልእልእእ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እኅታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @woldubogale311
    @woldubogale311 Před 2 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ዶክተር ዓለማዊዉን ጥበብ
    በሰማያዊዉ ፀጋ አስዋብሺዉ፤፤

  • @melkamusemeneh1009
    @melkamusemeneh1009 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +3

    እማምላክን ጠርቶ ማን ያፍራል የብረሃን እናት 💖

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ያሠማልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 Před 2 lety +5

    እልልልልልልል ዝማሬ መለእክት ያሰማልን መንግሰተ ሰማየትን ያዋርስልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @user-jn9pj1pq7i
    @user-jn9pj1pq7i Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @evu-tube
    @evu-tube Před 2 lety +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
    ሰኔ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    ትናንት ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችንና
    መድኃኒታችን ኢየሱስ_ክርስቶስ ወደ ሐዋርያት ወረደ:: ፊልጵስዩስ በምትባል ሃገር በጴጥሮስ እጅ
    የመጀመሪያዋን ቤተ_ክርስቲያን አነጸ ብለን ነበር:: በዚህች ዕለት ደግሞ አእላፍ መላዕክትን: ሰማያውያን ቅዱሳንን እና እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዟት ወረደ::
    ሐዋርያቱ አብዛኞቹ እዛው ሲጸልዩ አድረው ነበርና ጌታችን
    ከቅዳሴው በፊት 2 ነገሮችን አሳየ:-
    1.አስቀድሞ ቤተ ክርስቲያኗን በድንግል እናቱ ስም አክብሮ
    ሥርዓተ ቤተ ክርረስቲያንን አሳየ::
    2.ቀጥሎ ደግሞ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ_ጴጥሮስን ከመካከል አቁሞ "አርሳይሮስ" ሲል ሾመው:: ይኼውም የዓለም ሁሉ ሊቀ ጳጳሳት (ፓትርያርክ) ማለት ነው:: በዚህ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት "አክዮስ" እያሉ 3 ጊዜ አሰምተው ጮሁ:: አክዮስ ማለት በግዕዙ "ይደልዎ": በዐማርኛው ደግሞ "ይገባዋል: ያሥምርለት" እንደ ማለት ነው::
    ጌታችን ይሕን ከከወነ በኋላ ይቀድስ ዘንድ ጀመረ::
    ¤አማናዊት ማሕደሩን ድንግል ማርያምን መንበር አድርጎ:
    ¤ቅዱስ ጴጥሮስ እንደ ተራዳኢ ካህን ቆሞ:
    ¤ቅዱስ_እስጢፋኖስ ሠራኢ ዲያቆን ሆኖ:
    ¤ሐዋርያት ድንግልን ከበው:
    ¤መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቁመው ጌታችን ቀድሶ
    ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ::
    በዚያች ዕለት በፍጡር አንደበት ተከናውኖ ሊነገር የማይችል ደስታ ተደረገ:: ከቅዳሴ በኋላ ጌታችን ሐዋርያትን አዘዛቸው::
    "ከዚህ ቀን ጀምሮ በመላው ዓለም በእናቴ በማርያም ስም
    አብያተ ክርስቲያናትን እነጹ:: ይህችን ዕለት የሚያከብራትን
    አከብረዋለሁ::" ብሏቸው ከድንግል እናቱ ከመላዕክቱ ጋር
    ዐረገ::
    #ሰኔ_ጎልጎታ
    ዳግመኛ በዚህ ቀን ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ይታሰባል::
    ይኸውም ከሕንድ አውራጃዎች በአንዱ ወንጌልን ሰብኮ
    እኩሎቹ ሲያምኑ እኩሎቹ እንቢ አሉ:: ቅዱስ ቶማስም
    ያመኑትን "ከጣዖት አምልኮና ከዝሙት ሸሹ" ብሎ መከራቸው::
    ምክሩን ከሰሙት አንዱ በዚያው ምሽት ሊጠጣ ወደ መሸታ ቤት ይገባል:: ሰው ሁሉ ከወጣ በኋላ ባለ መሸተኛዋ ሴት እንደለመደችው አብረው እንዲተኙ ስትጠይቀው "እንዴት ሐዋርያው ከዝሙት ሽሹ እያለ እንዲህ ትይኛለሽ?" በሚል ሰይፍ አውጥቶ አንገቷን ቆረጣት::
    እርሱ መልካም ያደረገ መስሎታል:: የሠራው ሥራ (መግደሉ) ግን አሕዛባዊ ግብር ነው:: በማግስቱ ቅዱስ ቶማስ ነገሩን ሰምቶ ሰዎችን ሰበሰበና "ይህንን የአውሬ ድርጊት የፈጸመ ማነው?" ሲል ጠየቀ:: ፈጻሚው ግን አልታወቅም በሚል ዝም አለ:: ወዲያው ቅዱሱ ሐዋርያ ዳቦ አንስቶ ቆረሰና "ለበረከት እያነሳችሁ ውሰዱ" አለ:: ሰውየው ተራውን ጠብቆ ሊያነሳ ሲል እጁ ሰለለች::
    ሐዋርያው "ምነው ልጄ! ምን ሆንክ?" አለው:: እሱም
    እንዳላመለጠ ሲያውቅ እውነቱን ተናዘዘ:: ቅዱስ ቶማስ ግን ሕዝቡ ሁሉ እንደተሰበሰበ ያን ወጣት ገስጾ "አስከሬኑን አምጡልኝ" አለ:: የወጣቱን እጅ ፈውሶ "በል . . .
    የገደልኩሽ እኔ: የሚያስነሳሽ ግን ጌታየ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው . . . ብለህ አንገቷን ቀጥለው" አለው::
    እንዳለው ቢያደርግ የሞተችው አፈፍ ብላ ተነሳች::
    ይህንን ተአምር ያዩ አሕዛብ አምነው ተጠምቀዋል::
    ከሐዋርያው በረከት ይክፈለን::
    #ሰኔ 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
    1.እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
    2.ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
    3.ቅዱሳን ሐዋርያት
    4.ቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት
    5.ቅዱሳን ጳውሎስና በርናባስ
    6.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
    7.ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ
    8.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘምስር (ሰማዕት)
    9.አባ ከላድያኖስ ሊቀ ጳጳሳት
    ወርኃዊ በዓላት
    1፡ አበው ጎርጎርዮሳት
    2፡ አባ ምዕመነ ድንግል
    3፡ አባ ዓምደ ሥላሴ
    4፡ አባ አሮን ሶርያዊ
    5፡ አባ መርትያኖስ
    6፡ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል
    "ስለ ጽዮን ዝም አልልም . . .
    አሕዛብም ጽድቅሽን: ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ::
    የእግዚአብሔርም አፍ በሚጠራበት በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ::
    በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል በአምላክሽም እጅ
    የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ::(ኢሳ. 62:1-3)
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @nardos9255
    @nardos9255 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @-abrenenzemrtube1977
    @-abrenenzemrtube1977 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልሰሰ

  • @assefaanley636
    @assefaanley636 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። 🙏🙏🙏

  • @cherumamo1478
    @cherumamo1478 Před 2 lety +7

    አላዉቅም አጥቼ ድንግል ማርያም ብዬ❤
    ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንት የሚያለመልመዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @betelhemteshome9805
    @betelhemteshome9805 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @tewodrostewodros7982
    @tewodrostewodros7982 Před 2 lety +6

    ነብስን እሚያለመልም ዝማሬ
    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Před 2 lety +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ጥርጥር የለም በልቤ ስልት እመቤቴ ጥርጥር የለም በልቤ ድግል ማርያም ብየ አላውቅም አጥቸ ድግል ማርያም ብየ አላውቅም አዝኘ እመብርሃን ብየ
    ስማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety +1

      ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +11

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዛሬ ወላዲተ አምላክ ናትኮ ጥበቃዋ ምልጃዋ አይለየን 🙏❤❤❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 👏👏👏👏👏👏

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Před 2 lety +4

    AMEN AMEN AMEN Zemare Malakin Yasamalin 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታቻን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛልሽ አሜን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před 2 lety +6

    እንኳ አደረሳችሁ አደረሰን እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 2 lety +6

    ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-pt6ft2oh8c
    @user-pt6ft2oh8c Před 2 lety +3

    አላቅዉቅም አጥቼ ድንግል ማረያም ብዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před 2 lety +3

    ልብን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ተባረኪልኝ

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Před 2 lety +8

    ዝማሬ መላእክታን ያሰማልን👏
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před 2 lety +17

    እውነት ነው ምንም ጥርጥር የለም በድንግል ማርያም ሲጠሯት ደራሽ ነች።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ድንግል ማርያም ትባርክልሽ👏🙏😍

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l Před 2 lety +1

    ልቤ ተሞላ በፅናት
    የኣምላኬ እናት ብየ ስጠራት ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴን የሰጠን ኣምላካችን ይመስገን ❤❤❤

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +6

    ወድ የተዋህዶ ቤተሰቦችሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እኳን ለወላድት አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወረሀውይ ክብረባዕል በሰላም አደረሳችሁ እመቤቴ ከዚህ ጭንቅ መከራ ከልጇ ከወዳጇ ለምና አማልዳ ታውጣን ለእህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @hfor4103
    @hfor4103 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታለም አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kalkidan
    @kalkidan Před 2 lety +7

    እልልልልልልል እህቴ ተባረኪ
    እኔም አላዉቅም አጣቼ ድንግን ማሪያም በልቤ
    አላዉቅም አጥቼ ገብረኤል ሆይ ብዬ
    የሁላችሁም ሰላም ይብዛልኝ🙏🙏🙏😍

  • @busylife5740
    @busylife5740 Před 2 lety +2

    በጉጉት ስጠብቀው የነበርሁት መዝሙር ⏰ዝማሬ መላዕክት ያሰማል።

  • @sebelehayle9827
    @sebelehayle9827 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ጥርጥር የለም በልቤ ስላእላት እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል እመብረሀን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kirubel5773
    @kirubel5773 Před 2 lety +2

    (ያለፍኩት ስንቱን መከራ ኖራ ነው ድንግል ከ እኔ ጋራ) እዉነት ነው እመቤቴ ባንቺ ክፉውን አልፌዋለሁ አሁንም በአንቺ አምናለሁ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @tarikuateklu4043
    @tarikuateklu4043 Před 2 lety +2

    እዉነት ነዉ አመሰግናለሁ የዉስጤንነዉ የዘመርሽዉ ያገልግሎት ዘመንሽይባረክ ቃለኢወት ያሰማልን

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን ቃለሕይወት ያሰማሽ የኔ ውድ እህት ዶ/ር ዘማሪ ሄለን ተስፋዬ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 2 lety +1

    ጥርጥር የለም በልቤ ስላት እመቤቴ አላውቅም አጥቸ እመብርሀን ብየ. ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ አሜን🙏🙏🙏

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +2

    አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልዎ እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎ሼር

  • @user-xt4so6gf3o
    @user-xt4so6gf3o Před 2 lety +1

    በጣም አንጀት የማረሰርስ መዝሙር ነው እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቷ ታፅናሺ

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ ((፣ላይክ አድርጉ የተዋህዶ ልጆች ፣❤😘😘))
    ጠላት የቀጠለው

  • @user-xg1wm3uh2w
    @user-xg1wm3uh2w Před 2 lety +3

    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_*
    🎤👏🌹🎤💐👏🌹🎤
    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_*
    👏👏👏👏🕊️🕊️🕊️🌹
    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_**👏🍃💐👏🍃👏🍃💐👏💐🍃 _በእውነት ለእህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን_

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልል እመ አምላክ የሰደት ስንቃችን አንች ጠብቂን አገራችን ሰላም መልሽን አሜን

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před 2 lety +1

    🙏🌹ወላዲት አምላክን 🙏🌹❤ጠርቶ ያፈረ የለም አሜን🙏🤲 አሜን🙏🤲 አሜን🙏🤲 ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏❤🌹🙏❤🌹🙏❤🌹

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 2 lety +1

    Ewnet new Alawkem azgne Embrhan beye Enate Tesfaye algntaye Emamlak enate 🥰💗💗🙏🙏🙏🥰🥰💕💕💕💕amen amen amen zimare melaket yasemalin ehte🥰🙏

  • @Admaletube
    @Admaletube Před 2 lety +1

    ጥርጥር የለም በልቤ ስላት እመቤቴ
    ጥርጥር የለም በልቤ ድንግል ማርያም ብዬ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 2 lety +3

    ❤❤❤❤❤
    አሜን ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @user-ht9qw1bz5c
    @user-ht9qw1bz5c Před 2 lety +1

    አሁንም ይብዛ ይትረፍልን የአዛኝት ፍቅር
    ሄሉ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-rm4qz6qm8u
    @user-rm4qz6qm8u Před 2 lety

    ጥርጥር የለም በልቤ ድንግል ማርያም ብየ 👐👐👐በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ❤❤❤

  • @genettube5812
    @genettube5812 Před 2 lety +2

    Zemare melakt yasemalen yetewahdo lejoche enkuwan aderesachu

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +2

    Amen ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před 2 lety +2

    ዝማረ መላክን ያሰማል እህታችን

  • @etabezgebretsadik688
    @etabezgebretsadik688 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህቴ እውነት ነው እሷን ጠርቶ ያፈረ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @kassahunamare1099
    @kassahunamare1099 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amane zimzre melikt yasemalin 🙏🙏🙏

  • @shemelesadugna4110
    @shemelesadugna4110 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @nomore980
    @nomore980 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን

  • @user-ug4is8ic3i
    @user-ug4is8ic3i Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 Před rokem

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና እመብዙሃን ትጠብቅልን እኅታችን

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 Před 2 lety +1

    አሜን ዝመሬ መላእክትን ያሣማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @kirubielyitbarek4648
    @kirubielyitbarek4648 Před 2 lety +2

    Zmare melakt yasemaln tesfa mengste semayatin yawrslen ehtachn

  • @pakosaliba2637
    @pakosaliba2637 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትያሰማልን
    እልልልልልል
    ልልልልልል
    ልልልል
    🤲🤲🤲👏

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před 2 lety +1

    ዘማሬ መላህክት ያሰማልን እህታችን

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @zebib3563
    @zebib3563 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን!!!

  • @mabruaboona2054
    @mabruaboona2054 Před 2 lety +2

    ልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💕💞💖❤🙏🙏🙏🙏👏👏አሜን አሜን አሜን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-wu4zg5bz2u
    @user-wu4zg5bz2u Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንን እናቴ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yeshiyoutube8652
    @yeshiyoutube8652 Před 2 lety +2

    እልልልልል፣ዝማሬመላክትያሰማልን

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t Před 2 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen qala hewat yasamalan 💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪🕯🕯🕯🕯🕯💐💐💐💐💐💐❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety +2

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen

  • @user-br3sd1wb2z
    @user-br3sd1wb2z Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mahderatfra1621
    @mahderatfra1621 Před 2 lety +2

    Zmare melaekt yasemaln

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @eyrus8180
    @eyrus8180 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @helutigabu5152
    @helutigabu5152 Před 2 lety +1

    Zimare melakit yasemalin ehtachin bebetu yatnash atint yemiyalemelim mezmur

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 Před 2 lety +2

    Zmare melayktn yasemaln ehte

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 2 lety +2

    Ameen Ameen Ameen Zemare Malikt Yasemln

  • @mekdesmoges7848
    @mekdesmoges7848 Před 2 lety +2

    እሠይይይይይይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ
      ቤተሰብ እንሁን

  • @user-fl3dr5uo8m
    @user-fl3dr5uo8m Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 2 lety

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-pf5rk9ir3m
    @user-pf5rk9ir3m Před 2 lety

    ጥርጥር የለም በልቤ ስላት እመቤቴ ብዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት አለም

  • @risomyedingillij5730
    @risomyedingillij5730 Před 2 lety

    Tirit yelem belibe dingil maryam biyye yene inaat inde anchi yefikrwn tsega bagenyew,dink mezmur zimare melayktn yasemalin ameeen

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 Před rokem

    እመ ብርሃን ወላዲተ ቃል ሰአሊተ ምሕረት!!!

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @mihiretztewahido9606
    @mihiretztewahido9606 Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 Před 2 lety +1

    Amen zmare melaektn yasemaln

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety

    ደስስስስስስ ሲል መዝመሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Před 2 lety

      ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሄሉዬ
    "ውበቴ ነሸ ድንግል"🥰

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3)

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Před 2 lety +1

    My sis dr helen
    Egzeabher edmena tena yestesh