ኪዳነ ምህረት እናቴ ፈጥነሽ ደራሽ ነሽ በሀዘኔ የኪዳነ ምህረት መዝሙር ስብስብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ኪዳነ ምህረት እናቴ ፈጥነሽ ደራሽ ነሽ በሀዘኔ የኪዳነ ምህረት መዝሙር ስብስብ
    #ኪዳነ_ምህረት_እናቴ_ፈጥነሽ_ደራሽ_ነሽ_በሀዘኔ_የኪዳነ_ምህረት_መዝሙር_ስብስብ
    ኪዳነ ምህርት
    አዳም አባታችን ሲሰደድ ከገነት
    አንቻ ነበርሽ ተስፋው ኪዳነ ምህረት
    የአምላክ ቃል ኪዳኑ የምህረት መዛግብት
    የደኀነነት ተስፋ እውነትኛ መዝገብ ኪዳነ ምህረት፡፡
    የምህረት ቃል ኪዳን ቀስተ ደምና ነሸ
    ስአሊ ለነ ብሎ ፍጥረት የዳነብሽ
    የምህረት አማላጂ ኪዳነ ምህረት ነሽ፡፡
    የምህረት ኪዳነሸ ለኛ መጠለያ
    ያላቻ ማን አለን አባ መጠጊያ!
    የአስራት ልጅችሽ በሰደት ያለን
    በአንደነት በህብረት የተሰባሰብን
    ሰምሸን ስጠራ ድንግል ሆይ ባረኪን
    ሰደት የሰው ሀገር እንዳይፈትነን፡፡
    የአብረሃም የይሳቅ የያዕቆብ ረስት
    የሙሴ ትህተና የአሮነ ክህነት
    ጽዮን ሰማያዊት ነሸ ኪዳነምህረት፡፡
    የዳዊት ቅኔው ነሸ የሰለሞነ ጥበብ
    ፈሬ ያፈራሽ የአሮነ በተሩ ሰናይት ርግብ
    ጽጌረዳ አበባ በበልግ የተገኝሽ
    የእግዚአብሔር ማደሪያ ኪዳነ ምህረት ነሽ።
    የእግዚአብሔር ታቦት የአዲስ ኪዳን ጽላት
    ከጥፋት ሰዉሪን የበላዔ ሰብዕ እመቤት
    አች ታውቂዋለሸ ሰደት መራራ ነው
    አማልጅን ከልጅሸ በእርሱ ነው ያመነው
    የፍቅር እመቤት የመዳን ምልክት
    የመላእክት እህት የህዝብ ሁሉ እመቤት
    አንች እኮ ነሸ ድንግል ኪዳነ ምህረት፡፡

Komentáře • 175

  • @bogizee
    @bogizee Před 2 lety +24

    “ዮሐንስ በእናቱ ሆድ ውስጥ ሆኖ የድንግል ማርያምን ድምፅ ሲሰማ የተሰማውን ደስታ መናገር ባይችልም ፣ ‘የተባረክሽ ነሽ’ ብሎ ለማመስገን ባይታደልም እናቱ ኤልሳቤጥ ግን ልጅዋን ወክላ ‘በደስታ ዘለለ’ ብላ ተናገረችለት፡፡ እርሱ ቃል አውጥቶ ማመስገን ባይችልም እናቱ የጌታን እናት አመስግና የልቡን አደረሰችለት፡፡ እርሱ በመዝለልና በመስገድ እናቱ ደግሞ በታላቅ ድምፅ በማመስገን ድንግል ማርያምን ተቀበሏት፡፡
    በእናቱ ሆድ ውስጥ ያለ ሕፃን ‘ኖር’ ብሎ እጅ ነሥቶ የሚቀበላት ክብርት እንግዳ ከድንግል ማርያም በቀር ወዴት አለች? ገና ያልተወለደ ልጅ ድምፅዋን ሰምቶ ከእናቱ ሆድ ለመውጣት ከጓጓላት ማርያም ስም በቀርስ ሴት ልጅ ምጥ ላይ በሆነች ጊዜ ልጁን ልውጣ ልውጣ ለማሰኘት ሊጠራ የሚገባው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም ምን አለ? ዮሐንስ በእናቱ ሆድ ሳለ የድንግል ማርያምን ድምፅ ስለሰማ ከተወለደ በኋላ የዓለምን ድምፅ መስማት አስጠልቶት ወደ በረሃ ሸሸ፡፡
    አረጋዊው ስምዖን ‘ዓይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ’ እንዳለ ዮሐንስም ‘ጆሮዎቼ የእናትህን ድምፅ ሰምተዋልና ባሪያህን አሰናብተኝ’ ብሎ ለዓለም የሞተ ሆኖ በበረሃ ኖረ፡፡ ድንግሊቱን የሰሙ ሰዎች ልባቸው ወደ ምናኔ ሕይወት ያዘነብላል፡፡ ወደ ምድረ በዳ ሔደው ድንጋይ ተንተርሰው ሲተኙ ደግሞ እንደ ያዕቆብ እግዚአብሔር በላይዋ የተቀመጠባትን መሰላል ያያሉ፡፡
    በማሕፀን የነበረውን ዮሐንስን በትኩረት ሳስበው በቤተ ክርስቲያን ያሉ የዋሀን ምእመናንን ይመስለኛል፡፡ በድንግል ማርያም ፍቅር ልባቸው እየነደደ ስምዋን ሲሰሙ ፣ ምስጋናዋን ሲያዩ የሚናገሩት የሚጠፋቸው ፣ እመብርሃንን እየወደዷት ቃላት አሳክተው ስለ እርስዋ ለመናገር ግን አንደበት የሚያጥራቸው ምእመናን ይታዩኛል፡፡ በቅኔ ማኅሌቱ ዳር ቆመው ማኅሌት ሲቆም ለጌታና ለእናቱ ምስጋና ሲቀርብ እንደ ዮሐንስ የሚይዙት የሚጨብጡትን አጥተው በደስታ የሚዘልሉ ፣ አንድም ቃል ከአፋቸው ሳይወጣ በሐሴት የሚሰግዱ ብዙ የዋሃን ምእመናን ትዝ ይሉኛል፡፡
    ወዳጄ አንተም ድንግሊቱን ለማመስገን እንደ ዮሐንስ መናገር ካቃተህ ብዙ አትጨነቅ፡፡ መንፈስ ቅዱስን የተመላች እናትህ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከኤልሳቤጥ በላይ ለድንግሊቱ የሚሆን ብዙ ምስጋና አላትና ለንግግርህ ሳትጨነቅ በደስታ እየዘለልህ አጅባት፡፡ በእናትህ ቤተ ክርስቲያን ሆድ ውስጥ እንደ ያዕቆብና ኤሳው ለብኵርና እየተጣላህ ሆድዋን መርገጥህን ትተህ እንደ ዮሐንስ ለምስጋናና ስግደት ከተጋህ ቤተ ክርስቲያን ፍቅርህን አይታ ምስጋናን ታስተምርህና እርስዋ ‘የጌታዬ እናት እንዴት ወደ እኔ ትመጣለች’ እንዳለች አንተም ነፍስ ስታውቅ እንደ ዮሐንስ ‘ጌታ ሆይ አንተ እንዴት ወደ እኔ ትመጣለህ?’ ብለህ ለመናገር ትበቃለህ”
    * ከየብርሃን እናት
    * ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ
    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የኪዳነምህረት ቃል ኪዳን የማይፈታው ቋጠሮ የለም ዓይናችንን ወደ ምስራቅ...

    • @maraki4363
      @maraki4363 Před 2 lety +2

      ቦዬ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe  Před 2 lety +3

      ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለፀፈው ለመምህራችንም ፀጋውን ያብዛልን በእውነት

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @zenashasefa7407
    @zenashasefa7407 Před rokem +2

    Kidanemihret enate
    Misteregnaye guadaye ❤❤❤❤❤
    Yegodelegnen tawukiyalesh
    Ke afe sayweta salnegresh ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @DhydgShtdch
    @DhydgShtdch Před 14 dny

    እናቴ ኪዳነ ምህረት የጭንቅ አማላጅ ❤❤❤

  • @WalthekWalthek
    @WalthekWalthek Před měsícem +1

    እናቴከ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-eh6ij1sg7m
    @user-eh6ij1sg7m Před měsícem +1

    አሜን. አሜን. አሜን. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t Před měsícem +1

    እልልልልልልል የስደት ስቄ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShewaShewa-ly6sq
    @ShewaShewa-ly6sq Před 14 dny

    Enatachin semenesh Kedanemhret Selam Eleke Enlishalen Bewunet Atintin Yemeyalfmelim Yemelakit Zimare Yasemalin Wondimachin Enameseginalen

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 Před rokem +1

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu Před 15 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🍃🍀🌱💕🍃🍃💕💕💛💚❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @NebyuGetefente
    @NebyuGetefente Před 15 dny

    ኪዳነምረት እናቴ❤❤❤❤❤

  • @awethaile6231
    @awethaile6231 Před rokem +2

    እንኳን ለኪዳነ ምህረት ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን፣

  • @Admaletube
    @Admaletube Před 2 lety +3

    እህትና ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ስታዝኑ ታፅናናችሁ ደስተኛ ሕሊና ታድላችሁ። የማታ እንጀራ ትስጣችሁ

  • @Yy-op8sc
    @Yy-op8sc Před 2 lety +1

    👏👏👏👏👏

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መለአከት ያሰማልን

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Před 2 lety +3

    Egazeyabehare yemasegan ehitochan lehagerachen selam fekar adenat yasemalen enamesganalen kalehiwut yasemalen bebato yatsenalen amen enamesgenalen kebareysetalen zmara melaket yasemalen bebato yatsenalen amen zemaramelaket yasemalen yeagelagelwuot zemenachehow yebarekelan

  • @Tsigiemariem-jb8ph
    @Tsigiemariem-jb8ph Před 5 měsíci

    Amen 🙏Amen 🙏Amen🙏

  • @HsHhdh-ml1qc
    @HsHhdh-ml1qc Před 5 měsíci +2

    እናታችን ኪዳነምህረት ያሰብነዉን አሳክታ በሰላም ለሀገራችን ታብቃን!

  • @user-nw3bi6dc4g
    @user-nw3bi6dc4g Před rokem +3

    ስለ ዝማሬው የዝማሬ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን በእውነት

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před rokem

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen

  • @Peace12434
    @Peace12434 Před 2 lety +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማራኪያችን እና ቤተሰቦቿ ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ የኔ ፍልቅልቅ ማራኪየ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርካት የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፍቅሩን መተሳሰቡ አንተ ትብስ አንቺ ትብሺ መባባሉን ያብዛልን ❤️

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 2 lety +3

    እንኳን ለንጹሐት እናቶቻችን ቅድስት እንባ መሪና እና ቅድስት ክርስጢና ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን

  • @hanawuletaw8473
    @hanawuletaw8473 Před 2 lety +4

    Amen amen amen 💐💐💐💐💐

  • @user-db4fy2xl7v
    @user-db4fy2xl7v Před 2 měsíci

    Amene Amene Amene Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 Před 2 lety +1

    ማራኪየ የኔ ውድ እንኳን አደረሰሺ

  • @user-zg4gn4mk7v
    @user-zg4gn4mk7v Před rokem +2

    በእግዚአብሔር ቀኝ ቆመሻል በክብር

  • @handle123-wt1me
    @handle123-wt1me Před 2 měsíci

    Amen

  • @maraki4363
    @maraki4363 Před 2 lety +5

    አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sabriraya9376
    @sabriraya9376 Před rokem +2

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před 2 lety +3

    ሠላም ወገኖቻችን ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን በረቱ ልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል

  • @akliluhagos381
    @akliluhagos381 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SamahMarmash
    @SamahMarmash Před 11 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 Před rokem

    አሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትድረስልን

  • @alemayehuanga2200
    @alemayehuanga2200 Před 5 měsíci +1

    elllllllllllllllllllllllll amen

  • @dinkneshtafese4323
    @dinkneshtafese4323 Před rokem

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @dhfdCCjg
      @dhfdCCjg Před 10 měsíci

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልል

  • @TahrerAlrowili
    @TahrerAlrowili Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 1

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. Před 2 lety +3

    ​🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿አመብርሐን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ንፅሂት እመአምላክ የምህረት ቃልኪዳናችን ኪዳነ ምህረት ሰላም ፣ፍቅሩን፣ መተሳሰቡን፣...ታድለን ወደ ቀልባችን ትመልሰን ከስብዕናችን ታኑረን​🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿እልልልልልልልልልል🌿🌿🌿

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Před 2 lety +3

    ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ስም ማራኪዬ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ደህና መጣሽ እማ እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም የኦርቶዶክስ ልጆች ለኪዳነምረት በአል ያመት ሰወ ይበለን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እሜን አሜን🌺⛪️🌻🌺⛪️🌻⛪️🌺💐🙏🌼💐🙏👏💐🙏💐👏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏

  • @senayetzeethiopiatube8632

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐 አጥንት የሚያለመልሙ መንፈስን የሚያድሱ ምርጥ መዝሙሮች ናቸው በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንአሜን ፫
    ምዕመናን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት አደረሰን ረድኤት በረከቷ ፍቅሯ አይለዬን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን
    ማራኪዬ ፈንዲሻዬ ሰላምታዬ ይድረስሽ የኔ ልበ ቀና💓 💐

  • @Acnt12
    @Acnt12 Před 7 měsíci +1

    Amen(3) 😢😢😢it’s everything I can’t stop crying and listening 😢😢🤲✝️✝️✝️

  • @kumelachewmedia
    @kumelachewmedia Před 2 lety +2

    እሕቴ በእውነት እግዚኣብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ በርችልን እሕት አለሜ

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 7 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላኣክቲ የስመዓልና

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 Před 4 měsíci

    Elllllllllllllllll amen amen ame ❤❤❤

  • @kidisttube22
    @kidisttube22 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) አደረሳችሁ እንዲሁም ለእናታችን ኪዳነምህረት በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ።በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችንን ያብቃን።

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማራኩየ የምወድሽ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ዝመሬመላአክትያሰማልን

  • @user-di4nw3vw9l
    @user-di4nw3vw9l Před měsícem

    አሜን እልልልልልልልልልልል❤❤❤😢

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin4540 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዠማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤?

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Před 2 lety +3

    Ellllllllllellllllllllellllllllll👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልሕሕሕሕልልልበእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናልን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ

  • @mekibibabebaw1334
    @mekibibabebaw1334 Před rokem +1

    it is good choice and i appriciet

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c Před 8 měsíci

    ❤❤ እናቴ እመቤቴ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልል ልልልል ልልልልል ልልልል ልልልል ልልልል ልልልልልል ልልልል ልልልልልል ልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እንኩዋን አደረሳችሁ የቃል ኪዳኑዋ እመቤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችው ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @user-gr1sh7zs2n
    @user-gr1sh7zs2n Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ማራኪነቴ

  • @user-cj9in7wl7l
    @user-cj9in7wl7l Před 2 měsíci

    Elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel

  • @Jddj-jf8ok
    @Jddj-jf8ok Před 2 měsíci

    ኣሜን(3)🙏🙏🙏

  • @user-db4fy2xl7v
    @user-db4fy2xl7v Před 2 měsíci

    Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii Elllllllliiiiii Amene Amene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማራኪዬ 💖💐💓የኔትሁት 💝 ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ኪዳንምህረት ማራኪዬ አዛኝቷ ማርያም ትስጥልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ 🌺ያቀረብሽልን 🌺🌿🌿🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል👏ልልልል👏👏ልልልልል🌹ልልልል🌹🌹🌺ልልልልልልልል🌺🌿🌷👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልልልልልልልል👏ልልልልልልልል
    እልልልልልል👏👏👏እልልልልልልልል🌺🌺🌿🌿🌹ልልልል🌿🌿🌺ልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷🌺🌺 በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን 💐💐💖💖💖💐💐💐💖💐

  • @kalmedia7894
    @kalmedia7894 Před 2 lety +2

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ ማራኪዬዬዬዬዬዬዬዬ እህት አለሜ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቹህ ለኪዳነ ምህተርት ክብር በአል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልል💐🌿💐💐🌿💐🌿💐🌿💐💐💐🌿🌿💐💐🌿💐🌿ልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐💐🌿💐🌿💐💐🌿💐🌿💐💐💐🌿

  • @asnakesagele2044
    @asnakesagele2044 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልል፣አሜን

  • @salambirhani2448
    @salambirhani2448 Před rokem

    አሜን,አሜን አሜን

  • @user-je9eu6xg6k
    @user-je9eu6xg6k Před rokem

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-rj5hn8zg3w
    @user-rj5hn8zg3w Před rokem +1

    ከፌስቡክ ነው የመጣሁት 😣😘
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌱👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 Před 9 měsíci

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lilylily3529
    @lilylily3529 Před 7 měsíci

    Amen 🙏 amen amen 🙏 amen elllllllllllllllllllllllll

  • @ensratube
    @ensratube Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምሽ ብዝዝት ይበል ማራኪነቴ የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰሽ የኔ ውድ እህቴ የማከብርሽ እህት አለሜ ኪዳነ ምህረት ባለሽበት ትጠብቅሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ ማራኪነቴ የኔ መልካም እህት የምወድሽ
    የአመት ሰው ይበለን ለአመት መሠላም ያድርሰን ለዛሬ አመት መሰላም በጤና ያአድርሶን ለቅድስት ሀገራችን አብቅቶን በሀገራችን የምናከብረው ያድርገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእውነት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልንፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን

  • @user-mw4wm9wk4g
    @user-mw4wm9wk4g Před 5 měsíci +1

    እናቴ ኪዳነ ምህረት የልቦናየን ታውቂያለሽና 😢😢😢😢

  • @yemaleda
    @yemaleda Před 2 lety +1

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔነቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን_ 🤲
    አሜን ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመዝሙሩን ለዘመሩልን ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእዉነት በቤቱ በደጁ ያጽናልን 🤲

  • @user-vs9lb5eu9n
    @user-vs9lb5eu9n Před 11 měsíci

    እልልል።እልልል።እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kf9um3tz6t
    @user-kf9um3tz6t Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Před 2 měsíci +1

    እናቴ ኪዳነምህርት በተጨነኩበት ፈጥነሽ ድረሺልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-by1od7hr2k
    @user-by1od7hr2k Před rokem +1

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment5915 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nhialgabriel8196
    @nhialgabriel8196 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 2 lety +9

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅድስት ቅዱሳን ለእመ ብዙሃን አመታዊ ክብረ ባአል አጥንትን የማለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያስማልን አሜን

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ💗🌷🌷🌷
    አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን💖🙏

  • @Tarkuasfa
    @Tarkuasfa Před 15 dny

    Enkuan abero Andersen ❤

  • @aberashhune
    @aberashhune Před 2 lety +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን እንኳን አብሬ እደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿 ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🇪🇹🌿🕊🇪🇹🇪🇹🕊🌿

  • @user-hi4vg6to6v
    @user-hi4vg6to6v Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🍀🍀🍀🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🍀
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-kf9um3tz6t
    @user-kf9um3tz6t Před 5 měsíci +1

    ኪዳነምረት እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነገርኩሽን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oe4cz2qe3b
    @user-oe4cz2qe3b Před rokem

    የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisaayfiraol
    @sisaayfiraol Před 6 měsíci

    ♥️💛💚🥰🥰

  • @user-mw4wm9wk4g
    @user-mw4wm9wk4g Před 5 měsíci

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ሀዘንና ጭርቀትን አርቂልኝ😭😭😭😭

  • @FkRTFKRT
    @FkRTFKRT Před 4 měsíci

    enate tenatune secegne

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem

    በእግዚአብሔር ቀኝ ቆመሻል በክብር ተጽፎብሻል የድህነት ሚስጥር ስለተሰጠሽ ጽኑ ✝️ ቃልኪዳን ኪዳነምሕረት ✝️ እንልሻሃለን አንቺ አለሽን 🙏አንጠፋም አምናለው ድንግል እናታችን አንቺ ያልሽው 💖✝️ አንዳች አትወድቅም እናቴ🙏 አለብኝ ውለታሽ አለብኝ ✝️🙏✝️ስጦታሽ ኪዳንምሕረት ደጋ እናቴ በምልጃሽ ጸሎት 🙏ጽናው እናቴ ሁሉን ✝️🙏☀️ያደርግሽው ውለታሽ በልቤ አትመዋለው ቸር አምላክ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ✝️ ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን✝️አሜን✝️ወላዲተ💖አምላክ ቅድስት ድንግል✝️🙏 ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ✝️🙏ይገባታል አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🙏✝️ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂን 🙏አሜን ዝማሬ መላእክትን✝️ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዋጋቹሁን🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ✝️🙏💖ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-km3yl8ho5l
    @user-km3yl8ho5l Před 11 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማርየ መላእክቲ የስምዕና❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Před 2 lety +1

    ሰላም ማራኪ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውዴ

  • @user-qw3uu5fc9c
    @user-qw3uu5fc9c Před 11 měsíci

    ልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fotoisackwedikidanemhret

    ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹