አርቲስት ዱባለ መላክ በደሴ የፋኖ ምርቃት ላይ ያቀረበው ሙዚቃ dubale melak new Ethiopian music 2022

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 28. 01. 2022
  • #ወሎ #ethiopia #wollo #ፋኖ #ደሴ @dubale #dubale #ethiopian_music

Komentáře • 967

  • @aminaadem8362
    @aminaadem8362 Před 2 lety +165

    አቤት ወሎ የፍቅር አገር እኳንም ከፋኖ ተፈጠርኩ አልሀምዱሊላህ

    • @user-pn5uu4gi4e
      @user-pn5uu4gi4e Před 2 lety +2

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ህድባሰኝኝኝኝ

    • @johnmatiys5896
      @johnmatiys5896 Před 2 lety +1

      እናመሰግናለን ጅግናው ነበልባሉ ዱባለ መላኩ የዘመናችን እቁ ታጋይነህ።

    • @johnmatiys5896
      @johnmatiys5896 Před 2 lety +1

      እናመሰግናለን ጅግናው ዱባለ መላኩ ትታጉ ነበልባሉ ጅግናው አይበገሪው ታጋይ ነህ።

    • @zented1924
      @zented1924 Před 2 lety +2

      አይባልም አላህን ፍሪ

    • @hewan676
      @hewan676 Před 2 lety

      @@zented1924 እኔእላለሁ ተአራጅተመፈጠርአማራ ተብሎተሚገደለውእኳንምተፈጠርሁ

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j Před 2 lety +229

    ፋኖን በክፉ የሚያይብን ፈጣሪ አይናቸዉን ያጥፋልን አሚን❤️🕌❤️⛪️

  • @kirukirunak6209
    @kirukirunak6209 Před rokem +1

    አቤት ወሎየነት ደስ ይላል አማራ ነኝ የወሎ ልጅ ፋኖ መሆን መታደል ነው ነፍጠኛ አማራ ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-hg4tk4jb7v
    @user-hg4tk4jb7v Před 2 lety +37

    ፋኖን የጠላ ሁለት አይኑ ይጥፋ ፋኖ ፋኖ🇪🇹🇪🇹 ፋኖ ጀግኖቻች🇪🇹🇪🇹አማራ 🇪🇹 አሏህ ይጠብቃችሁ አህሜ የኔ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ የኔ መልካም

    • @nmnm615
      @nmnm615 Před 2 lety +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-yf6bc3br8r
      @user-yf6bc3br8r Před 2 lety

      አሜን

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      አሚንንንን

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os Před 9 měsĂ­ci +3

    አይናቺሁን እጃቺሁንም ከፋኖ ላይ አንሱልን ፋኖ ለዘላለም ይኑር ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dreeemdubqi7016
    @dreeemdubqi7016 Před 2 lety +39

    ፋኖ ፋኖ አድ እንሁን አድነታችን ውበታችን አማራዬ አይዞን 💚💛❤️💪💪💪😍😍😍😍😍😍

    • @user-nt8dk5mt6q
      @user-nt8dk5mt6q Před 2 lety

      💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍

    • @user-ry6id9vo2m
      @user-ry6id9vo2m Před 2 lety

      ፋኖአማራ

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      አወ አሁንም አድነን 💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️👍🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹

    • @gashewderso1801
      @gashewderso1801 Před rokem +1

      P

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m Před 2 lety +39

    የኛ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቅልን ክፎችሁን አንይ ደስታችሁን እጂ

  • @user-nj9lu5mf4o
    @user-nj9lu5mf4o Před 2 lety

    ድል ለፋኖ ልድል ለመላዉ አማራ ከናተ በመፈጠሬ ደስታ እና ኩራት ነዉ እሚሰማኝ ኩራቶቸ ማርጎቸ ክንዶቻችን ብርታቶቻችን ዱባለየ መላክ የምርጦች ምርጥ የራያዉ ሸበላ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-cb1jr2mh8v
    @user-cb1jr2mh8v Před 2 lety +19

    ዱባለ ድሮ ጀምሬ ነው እምወድህ የኔ መልካም ዘፈን ገዳፌ ባልሆንም ግን ድሮ ጀምረህ ለሀገር ያለህፍቅር ልብ ያክማል ወንድማችን ኑርልን

    • @tesnimtube3286
      @tesnimtube3286 Před 2 lety

      እምየ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j Před 2 lety

      ደምሪኝ ዜድ

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v Před 2 lety

      @@user-sy2ex8br1j እሺመኩሸየ

    • @user-cb1jr2mh8v
      @user-cb1jr2mh8v Před 2 lety

      @@tesnimtube3286 😘😘😘

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 Před 2 lety +60

    ፋኖነት ይለምልም ደስ የሚል ትወና ነው በርቱ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před 2 lety +1

      አሚን😘😘😘

    • @helibntbabatube4629
      @helibntbabatube4629 Před 2 lety

      ፎኖና መከላከያ ተጣሉ የሚሉት እውነት ነወይ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety

      @@helibntbabatube4629 አወ

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      አሚንንንን ድሉን እመኛለሁ

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x Před 9 měsĂ­ci +2

    ለፍኖ ሁላችንም ባላችን አቅም ተጎናችን ልንሆን ይገባል ምንም እካን አጠገባቸው ሁነን መዋጋት ባንችልም እካን በያገሩ ያለን ያማራ ልጃች ባለን አቅም በብርም ሆነ በዱአም ወድሞቻችንን መርዳት አለብን ባይ ነኝ።❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +4

    ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎ ምድርሺ ጀነት እኳን ከነነበልባሎቹ ፋኖ አማራ ወች ተወለድኩ ለጥላቶቻችን እራሥ ምታት ናችሁ ፋኖ ውዶቸ አለን ከጎናችሁ ነን አብሺሩ

  • @AT-oj5iq
    @AT-oj5iq Před 2 lety +5

    አህመድ አላህ ይጠብቅህ ወንድም ድሞቺዬ ፍኖ አማራ ኑሩልን ምርጦች እኳንም አማራ ሁንኩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ የአማራ ልጅች😍😍

  • @haymi410
    @haymi410 Před 2 lety +31

    ዱባለ እና ኑራዲስ ስወዳቹህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለአማራ ተስፋችን ኩራታችን ናቹህ የአሳምነው ዘር ፋኖ 💪💪💪💪 🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 2 lety +15

    አህለን ዉድየአማራልጆች እዉነት አማራነት ኩራትነዉ የኛጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራፋኖ ለአፋር ኢትዮን ለሚወዱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዉዲ እስረኞች

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 2 lety +9

    እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እሄን የዋህ ህዝብ ተጨማለቁብን መጨረሻቸው አይመርና 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @hewan676
      @hewan676 Před 2 lety

      እስብትይ እያለቀስሁ ጨረስሁት

  • @haderamahamed5694
    @haderamahamed5694 Před 2 lety +30

    ድል ለፋኖ አገራችንን ሰላምይመልስልን

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 2 lety +39

    አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ጀግኖች😘😘😘😘
    ዘንድሮ ሀቂቃ የምጠላውን ዘረኝነት ዘረኛ አረጉኝ ኡፍ

    • @haderabederu2817
      @haderabederu2817 Před 2 lety

      አቡሺር😢😢😢

    • @user-gi7ff1vo5l
      @user-gi7ff1vo5l Před 2 lety

      በጣም

    • @zasusu7454
      @zasusu7454 Před 2 lety

      ወዶ አይደለም ለካ ነካክተው ነካክተው ምን እናርግ

    • @user-qx3fe8fw7o
      @user-qx3fe8fw7o Před 2 lety

      እኔም ስለዘረኝነት ሲያወር አልወድምነበር ዘድሮ ግን .....አላህ ሰላሙን ያውርድልን

    • @zm5638
      @zm5638 Před 2 lety

      በዚህ ዩቱብ ነው በየክልሉ ያለውን ባድራ መኖሩን ያወኩት አገር ሁኜ የማቀው የኢትዪጲያን ባድራ ነበር አገራችንን ሰላም ያርግልን አብይ ከመጣ ጀምሮ አማራ ሰላም አላገኘም

  • @Kelye284
    @Kelye284 Před 2 lety +32

    ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ ድል ለአፋር ህዝብ የኢትዮጵያን ሰላም አምላክ ይመልስልን

  • @Birabiro12579
    @Birabiro12579 Před 2 lety +42

    አላህ ሰላሙን ያውርድልን የሀገሬ ሰላም ነው የናፈቀኝ 🥺🥺🥺👍👍

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před 2 lety

      አሚን🙏

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j Před 2 lety

      አሚንን ያርብ ደምሪኝ እህት

    • @maryamhassan434
      @maryamhassan434 Před 2 lety

      አሚን

    • @Birabiro12579
      @Birabiro12579 Před 2 lety

      @@user-sy2ex8br1j እሽ

    • @user-uf8hw3gc5h
      @user-uf8hw3gc5h Před 2 lety

      @@maryamhassan434 በጣም።ታመራላቹሁ

  • @user-fe3qo9jn9m
    @user-fe3qo9jn9m Před 2 lety +6

    እደት ነሽ ሀገሬ አች የጉድ ሀገር ልጆችሽ አለቁ በራስሽ ወታድር መገን ዘድሮ የኢትዮጵያን መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ

    • @zeynebmohammad2957
      @zeynebmohammad2957 Před 2 lety

      ኡፍፍፍፍአይይእኔስጨነቀኝ

  • @user-fe3qo9jn9m
    @user-fe3qo9jn9m Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል አማራነት ኩረት ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ፋኖዬ።

  • @SmartEthiopia
    @SmartEthiopia Před 2 lety +1

    ጎራዴው ሰው በላ አልቻልኩም እንባየ ቀደመኝ😢😢😢😢አንድ አማራ ሰላማችሁ እንደ ምድር አሽዋ ብዝት ይበል💚💛🧡

  • @muhamed1812
    @muhamed1812 Před 2 lety +1

    አላሀምድሊላሂ እንካን ከአማረ አላህ ፈጠረኝ ንቃ የአማራ ህዝብ ፍኖን ተቀላቀል

  • @iloveethiopia2653
    @iloveethiopia2653 Před 2 lety +12

    የኔ ጀግኖች መታደል ነው እንካንም ከናተ ተፈጠርኩ 🌹💚💛❤

  • @user-pm1ez2xi6u
    @user-pm1ez2xi6u Před 2 lety +8

    ድል ለፋኖ ሠላም ለአማራህዝብ ከብራ እና መሥግና ይሠጣልን ፋኖ ፋኖ ፋኖ የአገር አኩሪ ኑሩልን ለዘላለም ከኢቶዮጋራ💪💪💪🌷🌷🌹🌹👏👏👏👏💪💪💪💪🙏🙏🙌

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před rokem

    ፋኖ የኢትዮጵያ የአማራ ክብር ነው ጀግኖቻችን ከጎናችሁ ነን በርቱ

  • @Karimahrima-tw9ct
    @Karimahrima-tw9ct Před rokem

    ከአማራ በመወለደ ሁልጊዞሞ እፈራለሁ የአማራ ደም በርግጠኝነት ይመለሳል በርቱ ሁላችንም ከእናንተጋነን አላህከእናንተጋይሁን

  • @halewyaabdurohman9077
    @halewyaabdurohman9077 Před 2 lety +8

    የፍቅር ሀገር የኔዋ ወሎ አላህ ይጠብቃችሁ ሳቃችሁን አላህ ይመልስላችሁ 😍😍❤️❤️

  • @haderamahamed5694
    @haderamahamed5694 Před 2 lety +7

    መቸም ታመንአይቀር እንደዉ ተበድለን 😭😭😭😭😭💪💪💪😘😘

  • @fawziafawzia8659
    @fawziafawzia8659 Před 10 měsĂ­ci +2

    ወንድሞቻችን ጀግኖቻችን ፋኖ 😢😢😢😢 አላህ ተናተጋር ይሁን የተገፋችሁ ወንድሞቸ 😢😢😢

  • @fatuma.binet.zewidu8532
    @fatuma.binet.zewidu8532 Před 2 lety +1

    አማራእየ አይ ዞን ከተደራጀንጠ ማንም አይደፋረን አማራ ነኝ ያዉም የመርሣ

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 Před 2 lety +9

    አህመድየ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የኔ መልካም ❤️❤️❤️❤️👈

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před 2 lety

      *አሚን*

    • @AT-oj5iq
      @AT-oj5iq Před 2 lety

      አሚንንን

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p Před 2 lety +4

    ከክፉ ይጠብቅልን ውዱ ያገር ጠባቂውቺ ፈኖ ጀግና አገራቺንን ሰላም አርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Před 2 lety

    ምደረ የቲክቶክ ምቅር ሁላ አህመድ ፋኖ አይልም እያልሺ ስትበጠረቂ ይሂው ተመልከች አህመድ ወደሜ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ዘድሮ የሠራችሁት ፈጣሪ ማሚዳችሁን ይክፈላች ከወሎ ህዝብ እኩል ተከራተታችሁ

  • @ababenayoutube614
    @ababenayoutube614 Před 2 lety +15

    ኑሩልን ይጀግና ዝር ይባተ ልጂ ፋኖ ኑሩልን ይማራ ድምቀት 👌 መጋሌ ስመራ ራራራራራራ

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 Před 2 lety

      አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @user-fk2dn7hr5d
    @user-fk2dn7hr5d Před 2 lety +3

    ቤተ አማራ👑 ፋኖ አላህይጠብቃችሁ ያረብ🙏❤💪💪💪🐅🐅🐅🐅💚💛❤

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      አሚንንን አሚንንን

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +16

    የቁርጥ ቀን ልጅች አላህ ይጠበቃችሁ💚💛❤️የአማራ ጀግናወች አለን ግን መሪ ነው ያጣው
    እሰከ አላህ ይደረሰለንንን እጅ ዘንድሮ 💔💔💔😭😭😭

    • @user-bf6lv9wv7i
      @user-bf6lv9wv7i Před 2 lety

      አሚን

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      በጣም አሉ አሥመሳዮሺ እነሱምናሸዉ ያሥበሉን አሁንም ድልበድል ሁነዉ ይመለሡልን ያረብ 💚💛❤️💚💛❤️👍🌹🌹🌹

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w Před rokem

    መገን ወሎ አቦ ኑሩበት ድል ለፋኖሻሺን ይቅናሺሁ ደሞሸዋ 💚💛❤️💚🥰👍💛❤️💚🥰👍💚💛🌹🌹🌹🌹❤️

  • @user-fq4be8xb7t
    @user-fq4be8xb7t Před 2 lety +1

    ጓደኛየ ዱባለ አድናቂህ ነኝ እኛ አብረንህ ባንሆንም አብረውህ ካሉት በላይ ደሥታ እየተሠማን ነው።እንወድሀለን።

  • @user-hl7qy6ld9x
    @user-hl7qy6ld9x Před 2 lety +6

    ከፍ ይበል የአማራነት ክብር አማራ ለሀገሩ የሚሠራ ነው

  • @samiraahmed7364
    @samiraahmed7364 Před 2 lety +6

    አላህ ይጠብቅህ አህመድ መልካምነትህን ቀጥልበት አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @ghgfgg4030
    @ghgfgg4030 Před 2 lety

    እንኳን፤ደሴተወለድኩ፤፤፤፤፤፤ያረብ፤፤ኑሩለዘላለም፤ሀገርምአማንያድርግኝኝ፤፤፤፤ወንድሜኑርለዘላለም፤፤፤፤ያረብ፡፡፡

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 Před 2 lety +2

    ዋውውውውው ደሥ ሢትሉ ምድረ ጁታ ፍቅር ከአማራው ተማሩ አያች ፍቅራቸው ሢያሥደሥት ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ 👍 አረጉ ፋኖ ዎች

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 Před 2 lety +3

    አማን አላህ ያርገው አማራ ክልል ሁሉም ሰላም እየ ኖረ አንድ አማራ ብቻ ስቃይ አላህ ሰላሙን አምጣ ያረብ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +12

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።።
    ።
    ።

    • @user-rz9fq5di7l
      @user-rz9fq5di7l Před 2 lety

      ቁርአን በተጅውድ በመስመር የሚያቀራ ካላችሁ አስገቡኝ ቁጥር ልላክላች በመስመር ካለ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety

      @@user-rz9fq5di7l አለ

  • @mdynhrgo1252
    @mdynhrgo1252 Před 2 lety

    በመጀመሪያ እናመሠግናል አህመዲየ ወሎፍቅርናቸዉ አብሺር አማራየ ያልፋል

  • @johnmatiys5896
    @johnmatiys5896 Před 2 lety

    ፋኖ የአማራው መብረቅ የጠላት መዶሻ የአማራ ህዝብ ክብርናጌፃችነው።

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před 2 lety +6

    አለን የሳይትልጆች ጀግናዘር ፋኖ አይዞን መላው አማራ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @haderamahamed5694
    @haderamahamed5694 Před 2 lety +70

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před 2 lety

      👍👍😥😥

    • @user-ix1sd6nk9z
      @user-ix1sd6nk9z Před 2 lety

      ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-dd9si5go3t
      @user-dd9si5go3t Před 2 lety +1

      እኛ ሠሜ አጣን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 Před 2 lety

      😭🤲💚💚💛💛❤❤👍👍

    • @fentawenderis4906
      @fentawenderis4906 Před 2 lety

      ፋኖነት ይለምልም።

  • @abokerhusen8399
    @abokerhusen8399 Před rokem

    ወሎ የፍቅር አገር
    ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 Před 2 lety

    ወሎ አማራ እኛ ሸዋ መንዝ አማራ እንዎዳችኋለን

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 Před 2 lety +3

    አይይይይይይይይይ ወሎ ዱባለ ዲምፅህ ማራክ ነውአቦ አየዱኒያ አላህበራህመቱ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን

  • @user-oy3pz3td4j
    @user-oy3pz3td4j Před 2 lety +6

    ወንድሞችን አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ የ አላህ ሰላም ያረግልኝ ዙሮ መግቢየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @user-fj7yz5sr8u
    @user-fj7yz5sr8u Před rokem

    አማራዪ ሀገር በወደ ድን ያሳዱድናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-xz1gw4xy4y
    @user-xz1gw4xy4y Před 2 lety +1

    ወሎ ወሎ ውቢቷ ወሎኮናት የኛ ጄግኖች ድል ለአማራ ህዝብ ለአማራ ሥራዊት

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 Před 2 lety +3

    አላህዬ በአሀገሩ ለሚሞተዉ አማራ እዝንተህ አዉረድልን ሳዉዲም ላሉት እረዝቃቸዉን ፈለጋ ተሰደዉ ያለምንም ወንጀል በስረ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች እዘንላቸዉ ያረብ☝☝☝

  • @dueh1726
    @dueh1726 Před 2 lety +25

    አላህ ይጠብቃቹሁ ወገኖቸ❤❤❤❤

    • @AwAs-gy5dc
      @AwAs-gy5dc Před 9 měsĂ­ci

      ❤❤❤❤

  • @user-bx5gi1ut7j
    @user-bx5gi1ut7j Před 2 lety +2

    ሰው ሲጫወትበት ከረመ እጨት እያሾለ 😥😥😥😥😥ፋኖ ነው ኢትዮጲያን ነፃ የሚያወጣልን ባለናቅም እንርዳ ስደት ያለነው ያማራ ልጆች

  • @seidseid9490
    @seidseid9490 Před 2 lety +1

    ሁለተኛው ዙር ይቀጥላል ነቃ አማራ ንቃ ወሎ

  • @user-ev8hk4wg7k
    @user-ev8hk4wg7k Před 2 lety +3

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 Před 2 lety +3

    አቤት ለሞት መደገስ እኔስ ሆዴ ባባ#😭😭😭🤲😘😘😭እግዚአብሔር ይሁናችሁ😭

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c Před 2 lety

      ምን ይደረግ መኖሪያ አጣን እኮ በገዛ ሀገራችን ዝም ብንል. ተጫወቱብን

  • @aminaamina-em4tu
    @aminaamina-em4tu Před rokem

    ክብር ለአማራ ልዮ ሀይል ሚኒሻ ለፋኖ ክብር ክብር ክብር ለአማራ ህዝብ ብሎ ደሙን ላፈሰሰ አጥንቱ ለከሰከሰ የሙቱትንም አላህ ይማራቸዉ ያላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @jemila602
    @jemila602 Před 2 lety +1

    ጀግናው ያማራ የቁርጥ ቀን ልጆች የኢትዮጵያ የጎን አጥት መሣምነው ቢቦትም ተግባሩ ሁሌም በናንተ ማየት እንፈልጋለን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-id1zs7dv3c
    @user-id1zs7dv3c Před 2 lety +8

    አቤት ውበት አማራነት
    ድል ለአማራ ሀገር ገብቼ ከንተጋ የምሆንብት ቀን ናፈቀኝ ሺ አመት ኑርልኝ 💪💪💪💪👌

  • @selamselamlove6028
    @selamselamlove6028 Před 2 lety +3

    ወሎዮዋች የት ናችሁ ቤቴ አማራ ❤🇪🇹

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 Před rokem

      አለንን

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Před rokem

      አለን አለን አገር ሰላም ይሁን በላው ተብሪድ ይሁን እያልን ነው አብሽሩ

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 Před 2 lety

    አይጠየፍሆኖ ይታያልከሚሴ፡ፍቅር ያልገባዉሰዉ ምንያደረጋልደሴ፡፡የዉበትና ፍቅር መፍለቂያ ወሎ አማራ ዉድድድድድድድድድ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 Před 2 lety

    እካን የፋኖ ሆንክ መታደል ነው💚💚💛💛❤️❤️💪💪

  • @alemneshabera4398
    @alemneshabera4398 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር. ሰላማቹን ያብዛው
    አርቲስቶቺም እንደፍለጋቹሁ ዘና ብላችሁ የምትኖሩበን. ዘመን ያምጣላቺሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!!!!

    • @seelasalem5803
      @seelasalem5803 Před 2 lety +1

      የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-eg2wf4to7i
    @user-eg2wf4to7i Před 2 lety +3

    ፋኖፋኖ💪💪💪💪💪💪

  • @user-pz1gj8zm5p
    @user-pz1gj8zm5p Před 8 měsĂ­ci +1

    አሏህ ይጠብቃቹ የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ❤❤❤

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Před 2 lety

    ንራድስ እና ደበላ በጣምነው እምናከብራቹው።

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u Před 2 lety +4

    በሏቸው የአማራን ጀግኖች አሁንም እየቋመጡነው ጀግኖቹን ለመብላት

    • @user-ky6nw4oe2i
      @user-ky6nw4oe2i Před 2 lety

      ውዶቸ አላህ ይጥጠብቃችሁ ሞትለጁታው አላህያሠባችሁት ይሣካላችሁ ውዶቸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌷❣️🌷🌷🇪🇷🇪🇷💗💚💔

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před 2 lety +3

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gl7fe3bu4n
    @user-gl7fe3bu4n Před 2 lety

    አማራነት መታደልነው ኑርሩልንየኝጀግናወች

  • @naderfared228
    @naderfared228 Před 2 lety +2

    ድል ለ ቤተአማራፋኖ 💚❤💛💚❤💛💚❤💛💪💪💪💪💪ያረብ ሀገራ ችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-vk2rq4uj7g
    @user-vk2rq4uj7g Před 2 lety +3

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ 💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘

  • @libargachewbelachew6029
    @libargachewbelachew6029 Před 2 lety

    ዱቤ የኔ አንደኛ።
    አንድ አማራ ማለት ባንተ ያምራል!!

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 Před 2 lety

    ጎጃም ወሎ ሸዋ ጎንደር አንድ አማራ❤❤

  • @user-em5rd5tf2s
    @user-em5rd5tf2s Před 2 lety +8

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖች

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +4

    *አህለን አህመድ አላህ ይጠብቅህ በሳዉዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን አላህ በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ 🙏🙏*

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j Před 2 lety

      አሚንን ያርብ ደምሪኝ እህት

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před 2 lety

      @@user-sy2ex8br1j እሺ ዉደኔም ብቅ በይ😘

  • @sayedaethiopia
    @sayedaethiopia Před 11 měsĂ­ci

    ክፉአችሁነአያሣየኝአያልኩሠላምለወገኖቸለአማራልጆች

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Před 2 lety

    የእኔ ማሮች እኳንን የእናተ እህት ሆንኩኝ ኩራቶቸ ኢትዮጵያ እናቴ አይዞሽ አትከፊ እድህ ያሉ ልጅች አፍርተሽ አኑረሽ እናቴ ሀገሬ ጥላትሽ ይጥፋልሽ
    አንችሽ የሰው ፍቅር የእግዚአብሔር መክበርያ መወደሻ ሀገር ።

  • @user-vc2bq3ub2r
    @user-vc2bq3ub2r Před 2 lety +4

    ክብር፣ለፋኖችን☝😍😍😍😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤🇪🇹

  • @habtamzemene7494
    @habtamzemene7494 Před rokem

    እንኳንም አማራ ሆንኩ ኩራቴ አንድ አማራ ❤ 💪💪💪💪💪💪

  • @embilalyoutube3404
    @embilalyoutube3404 Před 2 lety +1

    ወሎ የፍቅር አገር ወሎ ገራገሩ የዋህ ህዝብ አላህ ይጠብቀው የአማርራን ህዝብ አገታቸውን የደፉትን ቀና ያድርጎልን ደህና ቀን ያምጣ ያረብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኖር ዘረኝነት ይጥፍ ያረብ

  • @user-sv8wv3nb3q
    @user-sv8wv3nb3q Před 2 lety +3

    አለን ፋኖዬ

  • @fafiTube-px7dp
    @fafiTube-px7dp Před 2 lety +4

    ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @hadi8301
    @hadi8301 Před 2 lety +1

    የኔ ወሎየዎች 🥺 🥺🥺🥺አላህ ይጠብቃቹ🥺🥺🥺

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 2 lety +2

    ክብር ለመከላከያ ክብር ለአማራ ልዩ ኃይል ለአማራ ፋኖና ሚኒሻ

  • @user-od7id1oz2u
    @user-od7id1oz2u Před 2 lety +3

    አላህይጠብቃችሁያረብ
    ፍኖ ውስጤነው

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh Před 2 lety +3

    ድል ለጀግናው ፋኖቻችንና ለጀግኖቻችን የቁርጥ ቀን ልጆች ለፋሮች 💓💓😢

    • @fozihahmad4633
      @fozihahmad4633 Před 2 lety +1

      ጀግናች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ⛪⛪⛪⛪⛪💯🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-vy9xj7gy4k
    @user-vy9xj7gy4k Před 2 lety +1

    የኛ ጀግኖች የፋኖ ዘር ነኝ🌹🌹🌹🌹💚💛❤💞💞💞💞

  • @zuzutube123
    @zuzutube123 Před 2 lety

    አገሪ ሠላምሺ ያብዛልኝ ኮራሁ አልሃምዱሊላህ አማራ መሆኔ የጅና የአማራልጀ ከግድህ መጠንንቀቅ ያለብን ነው

  • @emutube818
    @emutube818 Před 2 lety +3

    ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ ለሚገኙ እስረኞች

  • @tube9677
    @tube9677 Před 2 lety +5

    የአላህ መልክተኛ ﷺ ለዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብለዋታል፦
    "ተረጋጊ! ያ አዒሻ (ይመናመናል፣ይጎድላል ብለሽ) ገንዘብን በመቁጠርና በማከማቸት(ምፀዋትን) አትንፈጊ። አላህ (ከረድኤቱ) እንዳይነፍግሽ ይሰጋልና።"
    ሰሒሁ አቢ ዳዉድ(1491)
    አልባኒ ሐሰን ብለውታል።
    በሌላ ዘገባ ደግሞ አስማእ ቢንት አቢበከር (ረዲየላሁ ዐንሃ) ወደ መልዕክተኛው ﷺ ስትመጣ፦
    "አትሰስች(አትቋጥሪ) አላህ(ከራህመቱ) ይነፍግሻል።(ጥቂትም ቢሆን) የአቅምሽን ያህል ስጦታን አበርክቺ።"
    【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል】በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑኑኑኑ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj Před 2 lety

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hayath2114
      @hayath2114 Před 2 lety

      ሀቢቢ ኢሻአላህ አላህይጠብቅየኚመካሪ ደአርግልኚ ስክወድም

  • @fetihyaendrse2340
    @fetihyaendrse2340 Před 2 lety

    ፉኖ ጀግናነዉ መገን የወሎ ሰዉ እንኳንም ከወሎ ተፈጠርኩ

  • @user-gg9qx6qz4b
    @user-gg9qx6qz4b Před 2 lety +1

    አቤት መታደል አማራ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @tsehayahmed2394
    @tsehayahmed2394 Před 2 lety +3

    ያረብ ሰላም ፍቅርአርግልን አገራችንን 😢😢😢😭😭😭😭