የኮማንዶው አስገራሚ እና አስደማሚ የ2014 ጥር ሚካኤል ጭፈራ በወልድያ // Ebs//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 01. 2022
  • #live #abelbirhanu #astutube #ebc #ebs #gigi #woldia #gigikiya #ethiopia #youtubeshorts #youtube #youtubeshort #youtubechannel #youtubers #youtubegaming #yoni #yonimagna
  • Zábava

Komentáře • 137

  • @tube1921
    @tube1921 Před 2 lety +37

    እንባዬ ማነው እንደኔ የተናነቀው ወልድያዬ ❤❤ አማራው ተራራው 💚💛❤️👍

  • @user-hn4td2ek2c
    @user-hn4td2ek2c Před 2 měsíci

    ስላሴ ይጠብቃችሁ አምሀራ ልቡ ፋኖ ነው ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenahalain5009
    @zenahalain5009 Před 2 lety +16

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሞቼ ሥንት ግዜ ደጋግሜ እንዳየሁት ሥታምሩ 💚💛❤️

  • @sart8552
    @sart8552 Před 2 lety +4

    አማራዬ አማራዬ የፍቅር ሰው የኔማርች አማራባልሆን ምንይውጠኝነብር ፍቅርበ ፍቅር አሳመነው የኔጀግና አማራ አማራዬ ደሞቼ ሞቸነው የምወዳችሁ አማራዬ አማራዬ አማራዬ ባቄላ ምርቱ እጂ አያምርም ክምሩ ያአማራልጅ ፍኖባለምንሽሩ።።

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem +4

    አማራየ ያሳምነውልጆች አላህይጠብቃችሁ ደሞቸ አማራ 🥰🥰🥰🥰🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 Před 2 lety +12

    የወይራ ሟሟጫ ጥርስ ያነጣል አሉ ቆርጠሺ አስቀምጪዉ ሚካኤል ከበሩ እያል ነዉ ያደግነዉ እኛ ወልደያወቺ በብዛ ደፈርጌወቺ አገሬ ሁሉ ነገሬ ወልደያየ ዞሬ መግቢያየ ሁሌም እደፈድሻ ፈገግታሺ አይጥፋ ሠላምሺ ይብዛልኝ ዞሬ መግቢያየ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ያሁሉ ጨለማ አልፎ በዚህ መልኩ ማየት እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በዚኸዉ በቃ ይበለን ሠላሙን ይመልስልን በጨለማ ዉስጥ ያሉ ወገኖቻችንም እንደ ወልዲያዬ የራያ ወገኔ ሰላማቸዉ ሳቃቸዉ ይመለሥልን ።ዉቤ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ለቤተክርስቲያናችን ሰላም ለሕዝባችን ይሁንልን 💚💛❤💚💛❤

    • @Ggg-uj4mb
      @Ggg-uj4mb Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ggg-uj4mb
      @Ggg-uj4mb Před měsícem

      የኔአማራዋውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 Před rokem +5

    የኔ ዉድ እግ ዛብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ ለሀገር ክብር ለተሠዉት ነብሣቸዉን በአፀ ደ ገነት ያኑራቸዉ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 Před 2 lety +6

    ልዩ ናችሁ የኛ ውዶች አማራዬ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ከናተጋረ ይሁን የኢትዮጵያ ጅግኖች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞💞💞🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @mes725
    @mes725 Před 2 lety +4

    ይመስገን ይህን ላሳየን ፍጣሪ እኛም ባገራችን የዛሬ አመት ባገራችን ያድርግን

  • @batwakishm5202
    @batwakishm5202 Před 2 lety +5

    ወንድሞቸ. እግዛብሔር. ይጠብቃችሁ. እንዲሁ. ሐገራችን. ሰላሟ. ተመልሶ. ለአመቱ. ደግሞ. በሰላም. ድርሳችሁ. ሁላችሁም. ከቁጥር. ሳትጎድሉ.

  • @zehara5
    @zehara5 Před 2 lety +4

    ውይ ወገኖቼ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ከናተጋር ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤💪💪💪

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před rokem +1

    የኔ ውቦች እደው ስወዳችሁ አማራዬ ወልድያ ሀራ ሀገሬ አይይይይ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💞💞💞💞💝💝💝💝🌹🌹🌹🐆🐆🐆👍👍💪💪💪😘😘😘

  • @fano-qp3nt
    @fano-qp3nt Před 5 měsíci +1

    ድል ለፋኖ❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +5

    ብቻችሁን አይደላችሁ❤ ፈጣሪ የእናንተ ጋር ነዉ💚💛❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Před 5 měsíci

    ኡፍ አማራየ የኔዋ ወልደያ መቺ ይሆን ልጆቺሺ ሠላም ወተዉ ሠላም እሚገቡት💔💔

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @kabaayalew3954
    @kabaayalew3954 Před 2 lety +7

    የኔ ማሮች ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤💛💚

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +2

    ሚካኤልና ወልድያ የአንድ ሳንቲም ሁለት መልክ ናቸዉ✝️ ሚካኤል ሲነሳ ወልድያ ይደምቃለሰ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-wk6kd7ti4l
    @user-wk6kd7ti4l Před rokem +1

    እኔ አለቀስኩ ለም ይሆን😢የኔ ሆዴሰፊ አማራዬ ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ የኔ ብርቅዬወቺ 😍😍😍😍

  • @user-ru4zn7lw3e
    @user-ru4zn7lw3e Před 2 lety +1

    ዋዉ የመቸነዉ። የበደነዉ ዋዉ የአማራ ሎጁች ጀጉናች በተለይ መከላከያዉ አገላለፅ ደሰ ሲል። አተም። ኑርልን ወድማቸን💚💚💛💛❤❤

  • @user-yx2zb7wg6u
    @user-yx2zb7wg6u Před rokem +1

    ፋኖ ደም መላሽ አማራነውጅግና አላህይጠብቃችሁ

  • @emyasri2628
    @emyasri2628 Před 2 lety +3

    ወልድያየ የፍቅር ሀገር ሁልግዜም ሰላም ሁኝልኝ

  • @Ggg-uj4mb
    @Ggg-uj4mb Před měsícem

    አማራዋ❤❤❤❤❤❤

  • @megabitewabe1431
    @megabitewabe1431 Před 2 lety +3

    ያምራል በጣም ወንድሜ

  • @saraadenaamara3333
    @saraadenaamara3333 Před 2 lety +2

    ወልዲያዩ ሠለምሸ ይብዛ

  • @gashawmekuriawmekuriaw759
    @gashawmekuriawmekuriaw759 Před 5 měsíci

    ፈጣሪ አማራን ይጠብቅልኝ የኢትዮጵያ ህዝብን ጠብቅልኝ እንድህ ነው መክላክያ ጅግንነት ዋውውውው❤❤❤❤❤ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @birehanugeto1852
    @birehanugeto1852 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልል ፋኖ

  • @birhantegegne142
    @birhantegegne142 Před rokem +1

    ከብር ለኢትዮጵያ ክብር ለአማራ ወጣቶች

  • @yesha2624
    @yesha2624 Před 2 lety +1

    ጀግንች ሠላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tewabtube
    @tewabtube Před rokem +1

    ልክ ብላችዃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለወሎ ልጆች!

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před měsícem

    ፈጣሪ የጠብቅ የኛ ደም መላሸ

  • @user-md5ls9uo5x
    @user-md5ls9uo5x Před rokem +1

    አማሕራ እደዚ አይነት ጀግኖች እያሎት በየቦታው ይታረዳል

  • @claud9400
    @claud9400 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁደሞቸ😍😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-qs4xh7ku3y
    @user-qs4xh7ku3y Před rokem +1

    አይዞንአማራየ። ተራራውጀግናየ💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tseganeshgobeze6665
    @tseganeshgobeze6665 Před 2 lety +2

    ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ዉዶቻችንቨ ❤🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @awelhusen1114
    @awelhusen1114 Před rokem +3

    ደስ ሲል ❤️🌹

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Před 11 měsíci

    የኔጌታ ጨፋሪዉኮማንዶ ፈጣሪይጠብቅህባለህበት በህይወት ካለህ የኔጀግናሀቢቢ

  • @user-pk8pr8wc9x
    @user-pk8pr8wc9x Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሩልን ደሞቸ ድል ለናተ

  • @user-ux6kj9kz2b
    @user-ux6kj9kz2b Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @awelhusen1114
    @awelhusen1114 Před rokem +1

    ማንሊነከኝ ብየ እኒህወሎየዋቺ አሉ በሁላይ ❤️🌹❤️❤️🌹🌹

  • @hhn6575
    @hhn6575 Před 2 lety +2

    ማሻ አላ አላህ ይጠብቃችሁ ሽአመት ኑሩልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አሚላኪይጠቢቃቹዉ

  • @user-oj6mb9jt1x
    @user-oj6mb9jt1x Před 2 lety +1

    እምየ ወልድያ ስንት ጊዜ እንዳየሁት ለአመት ያድርስህ

  • @user-hv8ei6wr5o
    @user-hv8ei6wr5o Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 lety +2

    ወየሁ ስታምሩ ልዮ ናችሁ🙏🙏🙏

  • @amaamm6214
    @amaamm6214 Před rokem +2

    ይመቻችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሑን

  • @biniyamabeje1781
    @biniyamabeje1781 Před rokem +1

    የ kobo ጀግናው

  • @user-yx2zb7wg6u
    @user-yx2zb7wg6u Před rokem +1

    የኛ ጅግኖች ትለያለህአባቴ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +1

    ፈጣሪ ለእናንተ ሲል እንኳ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲

  • @hadiya2548
    @hadiya2548 Před 2 lety +1

    በርታ ያገርልጂ

  • @godadagodada2528
    @godadagodada2528 Před rokem +1

    የኔዉዶች ወለደያየ

  • @user-gb9pv5ei1d
    @user-gb9pv5ei1d Před 2 lety +5

    የመክላከያዉ ድምፅ ሊደፍኝ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 6 měsíci

      አማራ ሲሆን ምንም ይሁን አማራ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-mq9qw9po4n
    @user-mq9qw9po4n Před 2 lety +4

    ቀናሁ አይስደት አይኑ ይጥፋ

  • @awelhusen1114
    @awelhusen1114 Před rokem +1

    ተቀበል ወሎየው

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před rokem +2

    የእኔ ውዶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ደሞቸዋ 💚💛❤🇨🇬🌹💚💛❤🇨🇬🌹😍

    • @Ggg-uj4mb
      @Ggg-uj4mb Před měsícem

      የኔአማራዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ggg-uj4mb
      @Ggg-uj4mb Před měsícem

      💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @eyurusalemtefera958
    @eyurusalemtefera958 Před 2 lety +4

    አቤት ወሎ ናፍቆቶቼ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia Před 2 lety +2

    ዋውው ይመቻችሁ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před 8 měsíci

    ወይ ወገኖቼ ሞራላችሁ ምነው አብሬአችሁ ብሆን ፋኖ ድሉን ለአንተ ሞት ለጠላትህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @SAMEERAMOHAMMAD-yi8xx
    @SAMEERAMOHAMMAD-yi8xx Před 11 měsíci

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @borkenamidia
    @borkenamidia Před rokem +2

    ወልደያ በጁነታ ሰትወረር ይህ ሁሉ ወጣት የት ነበር

  • @user-zh9hl6yv9p
    @user-zh9hl6yv9p Před 2 lety +1

    እምየ ወልዲያ ሰላምሽ ይብዛ እማ ሀገሬ

  • @selam5099
    @selam5099 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ❤❤❤

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ዲልለፋኖ

  • @mdyimer1203
    @mdyimer1203 Před 2 lety +3

    ያዘመነ ካሴ በልማ

  • @mesi9851
    @mesi9851 Před 2 lety +1

    ዋውውውውውውውውውውው ያገሮቸ ጀግና

  • @Ggg-uj4mb
    @Ggg-uj4mb Před měsícem

    የኔአማራውውውውውውው

  • @zdzdzdzd4324
    @zdzdzdzd4324 Před rokem +1

    😭😭😭❤❤❤❤❤❤አማራ ወደፊት

  • @talaage22
    @talaage22 Před 10 měsíci

    Amen 💚💛❤️💪💪💪💪👍👍👍👍

  • @tesfahunkinde358
    @tesfahunkinde358 Před 2 lety +1

    ወልድያዬ

  • @user-mq9qw9po4n
    @user-mq9qw9po4n Před 2 lety +1

    ዊዉመጣም ደስይላል

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před rokem

    ማነው ጀግና ሲነሳ የሚነዝርው

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ

  • @abdellaahmed2203
    @abdellaahmed2203 Před rokem +1

    Love you

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 Před rokem +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯🙏

  • @user-vj5sq6qi8p
    @user-vj5sq6qi8p Před 6 měsíci

    ዋወወ

  • @simretmulugeta7643
    @simretmulugeta7643 Před 2 lety +1

    እንዴት እንደምታምሩ እሰይይይይ

  • @user-oo8qd4vg7r
    @user-oo8qd4vg7r Před rokem

    Yenewdochi.wddddddddddddddd💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @user-dm5ts5wd5d
    @user-dm5ts5wd5d Před 2 lety +2

    ስልሞት ይዚህን መከላከያ ቁጠሰር ብቅ በሉ 😂😂😂 ወጣም ነዉ ያሚያመሰረዉ

  • @tube9316
    @tube9316 Před rokem +3

    ውድ ያገሬልጆች በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላሙን ይመልሥልን በቅንነት ደምሩኝ እመልሣለሁ

  • @ToybaAbegaz-if9pd
    @ToybaAbegaz-if9pd Před 11 měsíci

    ፋኖ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em Před 5 měsíci

    መከላከያን ሲያወድስ የነበረው ባሪያፍ እንዴኔ ያናዴዳችሁ

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤👍

  • @user-nm2fk2kf9o
    @user-nm2fk2kf9o Před 2 lety +1

    የኔማሮች

  • @rabiarabia8633
    @rabiarabia8633 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭👍👍👍🌹🌹

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላን 💪🇪🇹

    • @helenhelen967
      @helenhelen967 Před 2 lety

      ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aymenmuhammed6542
    @aymenmuhammed6542 Před rokem +1

    የወንዶቹ ዱላ ወንዶቹ ያቁታል👌👊

  • @serke8128
    @serke8128 Před 2 lety +1

    wow

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem +1

    ይህልጅ የዛሪውን ጥምቀት አክብሮ ይሆን ንገሩኝ በፈጠራችሁ የኔ ከርታታ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    ጀግናዋውአሳየዉለአብይ❤❤❤❤

  • @serke8128
    @serke8128 Před 2 lety +2

    የካሜራ ጥራት ያበደ ነው

  • @bama1055
    @bama1055 Před 2 lety +1

    💪💪💪💪💪💪

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍💪💪💪

  • @user-gn3xe9ge6v
    @user-gn3xe9ge6v Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gn3xe9ge6v
    @user-gn3xe9ge6v Před 2 měsíci

    🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌻🌻🌻

  • @kabaayalew3954
    @kabaayalew3954 Před 2 lety +1

    ❤💛💚

  • @felekmekuriya9149
    @felekmekuriya9149 Před 2 lety +1

    Huliem selam hunulgn

  • @HSd-kv8sy
    @HSd-kv8sy Před 18 dny

    😢❤