እንደገና አያችኋለሁ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፡፳፪ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • #ካዕበ እሬእየክሙ
    #እንደገና አያችኋለሁ
    የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፡፳፪
    #በመምህር ዘላለም ወንድሙ
    #ስብከት
    #wongelezelalemmedia
    #orthodox
    #ethiopian_orthodox_sibket
    #eotc
    #ethiopia
    #ንስሐ
    #ዘላለም ወንድሙ
    #ወንጌለ
    #ስብከት
    #viralvideo
    #viralvideos
    #ethiopia
    #viral
    #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Komentáře • 45

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Před 14 dny +1

    አሜን💒ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለህይወት ያሰማልን 💒ተስፋ መንግስቱን 💒ያውርስልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 14 dny +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @fikirtezewdu6184
    @fikirtezewdu6184 Před 13 dny +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን፡፡ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡ በሰማነው ቃል እንዳይፈረድብን የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን፡፡

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Před 14 dny +5

    ይሄንን እድል የሰጠን አምላክ ከብር ይግባው ስታስተምር ውለህ ብታድር እማትጠገበው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያንተ ፀጋ የተለየ ነው በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አሜን

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 Před 13 dny +1

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před 14 dny +2

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih shi amet nurulen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 13 dny +1

    አሜን🙏 ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 13 dny +1

    "እንደገና አያችኃለሁ"❤❤❤🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የእግዚአብሌርን ቃል በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏"በስጋ ሞቶ በመንፈስ ሕዋው ሆነ"❤🙏 "ከሞት ወደ ሕይወት ከጨለማ ወደ ብርሃን አሽገረን" ❤🙏 "እንደገና አያችኃለሁ" "ዓለም እንኳን ለኛ ለአምላካችን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስም አልሆነች" "እነደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል" እውነት ነው በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም❤🙏 ድንቅ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před 14 dny +2

    Amen memehrachen kalehiwot yasemalen

  • @user-th7yl9yv4o
    @user-th7yl9yv4o Před 9 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 13 dny +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትረ አይለየን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893

    "ለእግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም"

  • @user-sz6hm6iu2c
    @user-sz6hm6iu2c Před 13 dny

    አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @feleke2284
    @feleke2284 Před 14 dny +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛልህ ጊዜ የማይቀይርህ እውነተኛ የተዋህዶ ድንቅ ደቀ መዝሙር !

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 14 dny +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራች እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 8 dny

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 10 dny

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @dinkineshalemayehu9893

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @dinkineshalemayehu9893

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    "የእኛ አምላክ ድል አድራጊ ጌታ ነው አሉ"

  • @senaittsehai7571
    @senaittsehai7571 Před 14 dny +5

    ቀቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፡፡በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡ኦርቶዶክሳዉያን የት ነዉ ያለነዉ?በአለማዊ ነገር በዘፈን በጭፈራ ተይዘናል እሱ ግን ለነብሳችንም ለስጋችንም አይጠቅመንም፡፡የሚጠቅመንን ነገር እንወቅ ወገነኖቼ፡፡ሼር እያደረግን ከቤተሰቦቻችንጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን አገልጋዮችን እንዳይደክሙ እናበረታታ፡፡

  • @dinkineshalemayehu9893

    "ደቀ መዛምርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው"
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893

    "እንደ ሙት ልጆች አልተዋቸሁም እንደገና ወደ እናንተ እመጣለሁ"

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 Před 10 dny

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 Před 9 dny

    መምህር ዘላለም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Před 12 dny

    በገዛ ሐገራችን ባእዳን ሆነናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ህህህህህህህህህ

  • @negedesolomon669
    @negedesolomon669 Před 13 dny +1

    Amen kale hiwot yasemalen🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    "ነገር ግን ሐዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል አላቸው"

  • @dinkineshalemayehu9893

    "ጥቅት ጊዜ አለ ታዩኛለችሁም ደግሞ ጥቂት ጊዜ አለ አታዩኝምም እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና"

  • @dinkineshalemayehu9893

    "ልባችሁም ደስ ይላችኃል ደስታችሁን የሚወስድባችሁ ማንም የለም"

  • @ADR-sx6xh
    @ADR-sx6xh Před 10 dny +1

    Kale hiywot yasemalen!!!

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před 13 dny

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጠህ
    አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ❤🇪🇷❤️🇪🇹❤️

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 Před 11 dny

    God bless.you

  • @dinkineshalemayehu9893

    "አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ሆነ ማለት ነው"

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 14 dny +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Před 11 dny

    ቃለ ህይወ ት ያሰማልን እንደገና አያችኋ ለሁ በቃሎ የታመነ አምላክ ደግሞ 4 የን ከአለም ደስታ እፎይታ የላትም የሚያሳ ርፈን ቃሎ ነው ህይወት ስለሆነ የሚመክ ረን አባት አያሳጣን በቊስለ ችን ላይ መፅናኛ በሆነች ቤሪክ ላይ የሚያሳ ዝ ኑ ን ታሪኮች አባቶች አያሳ የን

  • @assilaselefechbedeke3292

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Wudi Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893

    "እኔን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ብርሃን ትወጣላችኃለች"

  • @dinkineshalemayehu9893

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893

    እልልልልልልልልልልልልልልልል