ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል
    #ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ
    መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬
    #በመምህር ዘላለም ወንድሙ
    #ስብከት
    #wongelezelalemmedia
    #orthodox
    #ethiopian_orthodox_sibket
    #eotc
    #ethiopia
    #ንስሐ
    #ዘላለም ወንድሙ
    #ወንጌለ
    #ስብከት
    #viralvideo
    #viralvideos
    #ethiopia
    #viral
    #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Komentáře • 34

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před měsícem +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-fh8lc3pt7l
    @user-fh8lc3pt7l Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Před měsícem +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ውስጣችን የሚቀር ለንስሀሀ የሚያበቃንን ትምህርት እኮ ነው የምታሰተምረን ነካክተኽው እኮ ታልፍም አስረግጠህ ነው የምታስተምረን ረጅም እድሜን ይስጥልን የወንጌል አባታችን ነህ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před měsícem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před měsícem +2

    አሜን ልመናዋ ክብሯ የልጅዋን ችርነት ከሁላችንም ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Před měsícem +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር አምላክ ይሰጥልን።

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese9769 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před měsícem +5

    የኛ ትጉህ መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረትን ያሰማልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን
    ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰቦ ይስጦት አሜን፫
    ግሩም ድንቅ የሆነ ቃለ እግዚአብሔር ነዉ ተመስገን

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን የአገልግሎት ጊው ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ ❤

  • @elsabetabebe
    @elsabetabebe Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @learnenglishwithdrgech9774
    @learnenglishwithdrgech9774 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን
    እመቤታችን በረከቷ ይብዛልን

  • @abebechabera3035
    @abebechabera3035 Před měsícem +2

    Kale hiwot yasemalen regem edma ketena gar yestelen memehrachn

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Před měsícem +1

    አሜን 💒ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለህይወት ያሰማልን 💒ተስፋመንግስቱን ያውርስልን💒

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 Před měsícem +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም ወንድሙ የኛ የተዋዶ እውነተኛ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን
    አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před měsícem +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @etsemelaku1144
    @etsemelaku1144 Před měsícem +1

    መምህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @yonasnegash340
    @yonasnegash340 Před měsícem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před měsícem +1

    መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻😇😇😇❤️❤️😍😍😍

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před měsícem +1

    ወንድማችን መምህር ዘላለም የእግዚአብሔርን ቃል እየመሰጠርክ ለአመታት እየመገብከን ነውና ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው ልክ ለመጠቀም ለመቀደስ ያብቃን የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
    በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እናመሰግናለን ።

  • @felseta1
    @felseta1 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በተማርነው እድናተርፍ ይርዳን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 Před měsícem +1

    Amen...

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana1146 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ስለ ቃለ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም እግዚአብሔር ቀና ልቦናን ይስጠን የተማርነዉን በዉስጣችን ያሳድርልን አሜን

  • @ShshshshshSheheh
    @ShshshshshSheheh Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumlimennih1937
    @fitsumlimennih1937 Před měsícem +1

    Thanks!

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Před měsícem

    ከመንፈስ ወዴት እሄዳለሁ ከፊት ህግ ወዴት እሸሻለሁ

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria Před měsícem +2

    😂❤❤😂❤😊😅😅😮😊😅😊😂❤😅

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @timur-4894
    @timur-4894 Před měsícem

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ። 💚💛♥️