ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media
ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media
  • 227
  • 821 285
ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፯፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ደብረ ታቦር @wongelezelalemmedia
እግዚኦ ሠናይ ውእቱ ለነ ሀልዎ ዝየ
#ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው
#የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፯፥፬
#በመምህር ዘላለም ወንድሙ
#ስብከት
#ጾመፍልሰታ
#ደብረ ታቦር
#orthodox
#eotc
#ethiopia
#ንስሐ
#ታቦር
#ወንጌለ
#ስብከት
#viralvideo
#viralvideos
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር
zhlédnutí: 3 057

Video

በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራታለሁ የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፮፥፲፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 1,8KPřed 12 hodinami
#ወዲበ ዛቲ ኰኵሕ አሐንፃ ለቤተ ክርስቲያንየ #በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራታለሁ የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፮፥፲፰ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ቤተ ክርስቲያኔን #ዓለት #ስብከት #ጾመፍልሰታ #ክርስቲያኔን #orthodox #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Ortho...
ጌታ ሆይ አድነን የማቴዎስ ወንጌል ም. ፰፥፳፭ ክፍል ሁለት በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ስብከት #ጾመፍልሰታ #ክረምት @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 1,5KPřed 16 hodinami
#እግዚኦ አድኅነነ #ጌታ ሆይ አድነን የማቴዎስ ወንጌል ም ፰፥፳፭ ክፍል ሁለት #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ጾመፍልሰታ #ክረምት #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church ...
ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፵፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ማርያም #ጾመፍልሰታ@wongelezelalemmedia
zhlédnutí 2,1KPřed 21 hodinou
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም#መምህር #ትንሳኤ #ናሁ እም ይእዜሰ ያስተፅዑኒ ኵሉ ትውልድ #ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፵፰ #ግንቦት ልደታ #ልደታ ማርያም #ስብከት #ጾመፍልሰታ #ማርያም #ትንሳኤ #መምህር ዘላለም ወንድሙ #orthodox #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos
ጌታ ሆይ አድነን የማቴዎስ ወንጌል ም ፰፥፳፭ ክፍል አንድ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ስብከት #ጾመፍልሰታ #ክረምት @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 5KPřed 14 dny
#እግዚኦ አድኅነነ #ጌታ ሆይ አድነን የማቴዎስ ወንጌል ም ፰፥፳፭ ክፍል አንድ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ጾመፍልሰታ #ክረምት #ነጎርጋድ #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido ...
ሰው የሚዘራውን ያጭዳል ገላትያ ም ፮፥፯ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4,5KPřed 21 dnem
#ዘዘአ ሰብእ የአርር #ሰው የሚዘራውን ያጭዳል ገላትያ ም ፮፥፯ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewa...
የክርስቶስን ፍቅር ማን ያስተወናል ሮሜ ም. ፰፥፴፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 5KPřed 21 dnem
#መኑ ያኀድገነ ፍቅሮ ለክርስቶስ #የክርስቶስን ፍቅር ማን ያስተወናል ሮሜ ም. ፰፥፴፭ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ንግስ #ቅዱስ ገብራኤል #ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት #የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስብከት #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew won...
ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል መዝሙረ ዳዊት ፻፵፮፥፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ@wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4KPřed 28 dny
#ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር #ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል መዝሙረ ዳዊት ፻፵፮፥፰ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ቅዱስ ጴጥሮስ #ንግስ #ቅዱስ #ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት #የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስብከት #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew won...
በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፲፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ@wongelezelalemmedia
zhlédnutí 2KPřed měsícem
ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ #በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፲፬ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ቅዱስ ጴጥሮስ #ንግስ #ቅዱስ #ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት #የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስብከት #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adin...
እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን የዮሐንስ ራእይ ም. ፪፥፲ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 3,1KPřed měsícem
ወኩን መሃይምነ እስከ ለሞት እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን የዮሐንስ ራእይ ም. ፪፥፲ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ቅዱስ ጴጥሮስ #ንግስ #ቅዱስ #ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት #የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስብከት #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew ...
ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ የሉቃስ ወንጌል ም.፰፥፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ#ስብከት #sebket @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 3,6KPřed měsícem
#ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ የሉቃስ ወንጌል ም.፰፥፭ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Churc...
እንደገና አያችኋለሁ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፡፳፪ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #viral #ስብከት @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4,2KPřed měsícem
#ካዕበ እሬእየክሙ #እንደገና አያችኋለሁ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፡፳፪ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox...
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4,8KPřed měsícem
#ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል #ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬ #በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ስብከት #wongelezelalemmedia #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox T...
እናንተ ግን በኢየሩሳሌም ከተማ ተቀመጡ የሉቃስ ወንጌል ም.፳፬፥፵፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ#ጰራቅሊጦስ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 2,4KPřed měsícem
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #እናንተ ግን በኢየሩሳሌም ከተማ ተቀመጡ የሉቃስ ወንጌል ም.፳፬፥፵፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ጰራቅሊጦስ #ስብከት #wongelezelalemmedia #መምህር ዘላለም ወንድሙ #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Chur...
ቅዱስ ሚካኤል ሄኖክ ም.፲÷፲፪ በመምህር ዘላለም ወንድሙ#duet #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #ሚካኤል #ሰኔ ሚካኤል #ቅዱስ ሚካኤል #ሄኖክ ም.፲÷፲፪ #ስብከት #wongelezelalemmedia #መምህር ዘላለም ወንድሙ #orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #eotc #ethiopia #ንስሐ #ዘላለም ወንድሙ #ወንጌለ #ስብከት #viralvideo #viralvideos #ethiopia #viral #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido ...
እግዚአብሔር በእልልታ ዐረገ መዝሙረ ዳዊት ፵፮፥፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4,5KPřed 2 měsíci
እግዚአብሔር በእልልታ ዐረገ መዝሙረ ዳዊት ፵፮፥፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
ሰላሜን እተውላችኋለሁ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬፥፳፯ መምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 5KPřed 2 měsíci
ሰላሜን እተውላችኋለሁ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፬፥፳፯ መምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
ፋሲካ ዘጸአት ም . ፲፪÷፲፩ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 2,2KPřed 2 měsíci
ፋሲካ ዘጸአት ም . ፲፪÷፲፩ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ ... ትንቢተ ኢሳይያስ ም. ፩፥፱ መምህር ዘላለም ወንድሙ #መምህር @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 2,8KPřed 2 měsíci
እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ ... ትንቢተ ኢሳይያስ ም. ፩፥፱ መምህር ዘላለም ወንድሙ #መምህር @wongelezelalemmedia
ከእኛ ጋር እደር የሉቃስ ወንጌል ም. ፳፬፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
ከእኛ ጋር እደር የሉቃስ ወንጌል ም. ፳፬፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው የዮሐንስ ወንጌል ም. ፳፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ዳግም ትንሳኤ #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 3,3KPřed 3 měsíci
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው የዮሐንስ ወንጌል ም. ፳፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ዳግም ትንሳኤ #viral @wongelezelalemmedia
ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፵፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ማርያም #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 2,3KPřed 3 měsíci
ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፵፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #ማርያም #viral @wongelezelalemmedia
የግንቦት ልደታ ወረቦች በሊቀ መዘምራን ዘርይሁን ወርቅነህ #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 536Před 3 měsíci
የግንቦት ልደታ ወረቦች በሊቀ መዘምራን ዘርይሁን ወርቅነህ #viral @wongelezelalemmedia
ኀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፥፳ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4,8KPřed 3 měsíci
ኀዘናችሁ ወደ ደስታ ይለወጣል የዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፮፥፳ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #viral @wongelezelalemmedia
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 493Před 3 měsíci
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #viral @wongelezelalemmedia
አንዱ ስለ ሁሉ ቤዛ ሞተ ፪ኛ ቆሮንቶስ ም. ፭፥፲፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #viral @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 4,9KPřed 3 měsíci
አንዱ ስለ ሁሉ ቤዛ ሞተ ፪ኛ ቆሮንቶስ ም. ፭፥፲፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ #viral @wongelezelalemmedia
በመስቀሉ ሰላምን አደረገ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 3,4KPřed 3 měsíci
በመስቀሉ ሰላምን አደረገ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
ፈትታችሁ አምጡልኝ የማቴዎስ ወንጌል ም.፳፩፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 5KPřed 3 měsíci
ፈትታችሁ አምጡልኝ የማቴዎስ ወንጌል ም.፳፩፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
የሌሊት ተማሪ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫፥፩ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 6KPřed 4 měsíci
የሌሊት ተማሪ የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫፥፩ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬፥፵፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
zhlédnutí 7KPřed 4 měsíci
ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው? የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬፥፵፭ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Komentáře

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před 15 hodinami

    ሁሌ እጹብ ድንቅ የሆነው የእግዚአብሔርን ቃል ወንጌሉን እያንቆረቆሩ የሚያጠጡን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን . . . እኛም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር ተጠቅመን 30 , 60 , 100 ፍሬ አፍርተን መንግስቱን እንዲወርሠን መድኃኒዓለም ይርዳን. . . የህይወት ቃልን ያሰማልን.

  • @eyob5929
    @eyob5929 Před 17 hodinami

    Kale hiwot yasemalin

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 22 hodinami

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነት ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před dnem

    በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን❤❤❤

  • @ArsemaTemesgen
    @ArsemaTemesgen Před 2 dny

    መምህር ሁሌም የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌሉን ታስተምረናለህና እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን በጽርሐ ጽዮን ኑ የአባቴ ብሩካን አለም ሳይፈጠር ወደ ተዘጋጀላችሁ መንግስቴ ግቡ ይበለን አምላካችን ቅድስት ሥላሴ ይስጠን

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን💒 እንኳን አብሮ አደረሰን💒

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Před 2 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት መምህራችን እናመሰግናለን

  • @user-kt7wp9gd1j
    @user-kt7wp9gd1j Před 2 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ❤

  • @aynalem63
    @aynalem63 Před 2 dny

    Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Před 2 dny

    ታላቁ መምህራችን እንኳን ለበዐለ ደብረ ታቦር አደረሰህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከአውደ ምህረቱ ላይ አያጥፋብን እኛም በሰማነው ቃል ያማረና የተወደደ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳንአሜን

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 2 dny

    Kale hiywot yasemalen memiheracin amen

  • @bahrunegussie8791
    @bahrunegussie8791 Před 2 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bahrunegussie8791
    @bahrunegussie8791 Před 2 dny

    ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @user-sz6hm6iu2c
    @user-sz6hm6iu2c Před 2 dny

    ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @mekdestakele4197
    @mekdestakele4197 Před 2 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉዱ መምህራችን ወሊዲተ አምላክ ትጠብቅልን

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 2 dny

    አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች ለመምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውረስልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 2 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 Před 2 dny

    Kal Hiwot Yasemaln

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 2 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @solomonseifus8230
    @solomonseifus8230 Před 3 dny

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤጋር ይስጥል

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 Před 3 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰማነው ቃል 30,60,100ም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሄር ይርዳን።

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před 3 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 3 dny

    ክብር ሁሉ ለእጊዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሰን አሜን🙏 ድንቅ ትምህርት ድንቅ ትንታኔ ነበር🙏 እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 "የእግዚአብሔርን መልክ ያያል" የነገሩትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አምላካችን አሜን❤🙏 እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 አምላካችን መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏 እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏 "የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ስሙት አለ" "በታቦር ተራራ የምትመሰለው ቅድስት ቤክርስቲያንን ነው" "የእግዚአብሔር ተራራ በተራሮች እራስ ላይ ጸንቶ ይኖራል በኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል" "የመቅደሳችን ስፍራ ከጥንት ጀምሮ ከፍ ያለ የምድር ዙፋን ነው" እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 "በኔ የማይሰናከሉ ሁሉ ፍፁማን ናቸው" "የአምልኮት መልክ አላቸው ስሙን ሲጠሩ መጽሐፍ ሲጽፉ አማኞች ክርስቲያኖች ይመስላሉ ነገር ግን ኃይሉን ክደዋል" "ለሚያምኑ ሁሉ ይቻላል" "ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፉል" እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 "የታቦር ተራራ መንግስተ ሰማያትን ትመስላላች" አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 "አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ" አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏 "የፍቅር ብርሃን ልብስ ያልብሰን አሜን❤🙏" "ጎጠኝነት፣ ጠብ፣ የዘር ጥላቻ፣ ክርክር፣ የጭለማ ሕይወት አውልቆ ይጣልልን አሜን" "እግዚአብሔርን አንድ ነገር ለመንኩ በሕይወት ዘመኔ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ"❤❤❤🙏 ኢትዬጵያ አገራችንን ሰላም ይስጥልን አሜን🙏 ቃለሐይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Před 3 dny

    Kalehiwet yasemalen memher

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před 3 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ሰአሊ ለነ አሜን አሜን አሜን

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před 3 dny

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před 3 dny

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @TamskenAmlaki
    @TamskenAmlaki Před 3 dny

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qt8tr6sb2u
    @user-qt8tr6sb2u Před 3 dny

    ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 Před 3 dny

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 3 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 3 dny

    እግዚአብሄርይክበርይመሥገንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናታችንምእመቤቴማረያም❤❤❤❤❤

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Před 3 dny

    አሜን 💒ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለህይወት ያሰማልን 💒ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን💒

  • @verotube
    @verotube Před 4 dny

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር ዘላለም እንዳንድ ስዎችን ሳይ ንሮ ውድነቱ ነው መስል ሀሳብ ውስጥ ገብተዋል እባካችሁ ጠጋ ብላችሁ ጠይቃቸው ምን እንደሆኑ ካሜራው እያሳያቸው ነው ባለ እደራውን አገናኞቸው ለፅድቅ ነው

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d Před 4 dny

    Kalehiwet yasemalen memher

  • @etsegibekele129
    @etsegibekele129 Před 4 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን።መምህር ትምህርቱን በዩቱዩብ ስከታተል ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ነው እናም ከተቻለ በአውደ ምህረቱ የተሰበሰበው ህዝብ ባይቀረፅና ባይተላለፍ ምክንያቱም አይምሮ የሚሰርቅ ይመስለኛል ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 4 dny

    ቃለሂወት ያሰማልን👏

  • @salemalzaabi5055
    @salemalzaabi5055 Před 4 dny

    Kalohewti yasamalin mameheri tsagawn yabazalika amana aman

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Před 5 dny

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍለን አሜን🙏 "ቅዱስ ጴጥሮስ አንተማ ክርስቶስ የህዋው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው" "አንተ አለት ነህ ቤተክርስቲያኑን እዚህ ትሰራታለህ አለው ጌታችን" "እናንተ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ አላቸው" አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 "ሐጢያታቸውን ይቅር ያላችኀቸው እናንተንም ይቅር ይላችኃል" "እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ተጽፏል" "የኛ አምላክ በትህትና ዝም አለ ከዋህነቱ የተነሳ እነሱን ተከትሎ ሄደ፣ በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው" "ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ደሞ እንዲቀድሰን ከበር ውጭ መከራን ተቀበለ" "እኛም ኦርቶድዶክስ ልጆች ጌታችን መድሐኒታችንን አዳኛችንን ትተን የትም አንሄድም" "ከአንቺ የተወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው" "እሷን ይዘን የምናጣው ነገር የለም" "ከእግዚአብሔር የተወለደው ዓለምን ያሸንፋል ዓለምን የሚያሸንፈው እምነታችን ነው" ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Před 5 dny

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራንችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪያችን ያድልህ።

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Před 5 dny

    ትምህርትህ የማይጠገበው መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እንዳንተ ለቤተክርስቲያን ስፍስፍ ብለው ከአንጀታቸው የሚያገለግሉትን ያብዛልን አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 5 dny

    Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 5 dny

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይባርክልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 5 dny

    አሜን አሜን አሜን መምህር