በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፲፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ@wongelezelalemmedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወብዙኃን ይትፌሥሑ በልደቱ
    #በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል
    የሉቃስ ወንጌል ም. ፩፥፲፬
    #በመምህር ዘላለም ወንድሙ
    #ቅዱስ ጴጥሮስ
    #ንግስ
    #ቅዱስ
    #ቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት
    #የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስብከት
    #ስብከት
    #wongelezelalemmedia
    #orthodox
    #ethiopian_orthodox_sibket
    #eotc
    #ethiopia
    #ንስሐ
    #ዘላለም ወንድሙ
    #ወንጌለ
    #ስብከት
    #viralvideo
    #viralvideos
    #ethiopia
    #viral
    #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Komentáře • 40

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před měsícem +2

    እፁብ ድንቅ ትምህርት . . . የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእውነት ሁሌ ንጹሁን የእግዚአብሔር ቃልን ከሚመግብን መምህሮቻችን አንዱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን. . .

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን ይህን ቅዱስ ቃል በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 የመጥምቁ የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን አሜን🙏 የካህኑ ዘካሪያስና የቅድስት ኤልሣቤጥ በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏 "አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን የምትጠይቁትን ሁሉ ትቀበላላችሁ" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před měsícem +2

    በምድረ በዳ ላይ የጮኩለት ንጉስ
    የኀያላን ኀያል ተገልጧል ኢየሱስ
    ለኀጥአት ስርየት ይሰዋል ይሄ በግ
    ለዓለም ሁሉ መዳን በቀራንዮ በግ
    .
    .
    .
    በእዉነት የመጥምቀ ዮሐንስ ጸጋና በረከት በሁላችንም ህዝበ ክርስትያን ላይ ይደርብን
    የኛ ትጉህ መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን እኛም በሰማነዉ 30:60:100 መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ከነመላ ቤተሰቦ ያዋርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫🙏🙏🙏🙏

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 Před měsícem +1

    ❤መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመጥምቁ ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን❤

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Před měsícem

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን💒የድንግል ማርያም ልጅ💒ጨምሮ ጨምሮ 💒ሚስጢሩን ይግለጽልክ መምህሬ💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    የእግዚአብሔር ስራው ሁሉ እጹብ ድንቅ ከአዕሚሮ በላይ ነው ክብር ምስጋና ውዳሴ ለሱ ይሁን ለዘላለሙ አሜን❤🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před měsícem +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    "ፅንሱን ያዘለለው ያንቺን የሰላምታ ድምፅ ስለሰማ ነው"

  • @user-fh8lc3pt7l
    @user-fh8lc3pt7l Před měsícem +1

    ልልልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    "ፅንሱ በማሕፀኔ በደስታ ዘሏልና"

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Orthodoxawit28
    @Orthodoxawit28 Před měsícem +2

    ድንቅ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    "ዘካሪያስ ሆይ አትፍራ ደስ ይበልህ እነሆ ጸሎትህ በእግዚአብሔር ተሰምቶልሃልና ሚስትህ ኤልሣቤት ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-qq9su5vy4p
    @user-qq9su5vy4p Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Před 28 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ፣እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @DawitAsheme
    @DawitAsheme Před měsícem +1

    ቃለሒወትን ያሰማልን ወንድማችን ዳቆን ዘላለም ወንድሙ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    "በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል"

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehutadesse8231
    @alemayehutadesse8231 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @EdenLeulseged-od6ix
    @EdenLeulseged-od6ix Před měsícem +1

    AMEN!KALE HIWOT YASEMALEN 🙏🙏🙏🩵💚🩵💙

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před měsícem

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před měsícem

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před měsícem +1

    tmsgenn❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    "የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆናል"
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před měsícem +3

    እንዲት አመሻችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    ዮሐንስ ማለት:-የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-de2ub3fx1g23
    @user-de2ub3fx1g23 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል