ከእኛ ጋር እደር የሉቃስ ወንጌል ም. ፳፬፥፳፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም#መምህር #ትንሳኤ
    #ከእኛ ጋር እደር
    የሉቃስ ወንጌል ም. ፳፬፥፳፱
    #መምህር ዘላለም ወንድሙ
    #ትንሳኤ
    #መምህር ዘላለም ወንድሙ
    #orthodox
    #eotc
    #ethiopia
    #ንስሐ
    #ዘላለም ወንድሙ
    #ወንጌለ
    #ስብከት
    #viralvideo
    #viralvideos
    #ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Komentáře • 62

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 3 měsíci +14

    የኛ ትጉህ እና ብርቱ እንቁ እና ብርቅየ መምህር ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ከነቤተሰቦ ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም በሰማነዉ 30:60:100 መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት ቸሩ ጌታ በቸርነቱ ይርዳን በእዉነት ሀገራችንን ኢትይጵያንም ከመጣባት መከራ ነፃ ያዉጣልን በእዉነት አሜን ፫😢😢

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 Před 3 měsíci +5

    መምህር ከማያልቀው ከሰማዩ መና ይመግብህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ ክብር ይስጥክ በቤቱ ያኑርክ ❤

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9q Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Před 3 měsíci +5

    የኔ ጌታ ያፅናህ ያበዚህ አገልግ ሎትህን ያፀና ልዑል እ ግዢ ያብሄር እድሜ ጤና ይጨ ምርልህ በሰፊው እጅ በማያል ቅበት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃሉን ሰምተን እንዳንጠፋ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ዘወትር በፍጥረታት አንደበት የተመሰገነ ይሁን👏

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před 3 měsíci +2

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዘላለም እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    አንድነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ❤🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን ይህን ቅዱስ ቃል በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 " ከእኛ ጋር እደር" እብስቱን ቆርሶ ሲሰጣቸው የሐዋርያቱን ዓይን ልቦና እንደከፈተ እንዳበራላቸው ለእኛም ልቦናችንን ያብራልን አሜን❤❤❤🙏 ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለሱ ለኃያሉ አምላክ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን❤❤❤🙏 "ደቀ መዛምርቱም ጌታን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው" "የእግዚአብሔርን ቃል በልብ መያዝ በመንገድም ላይ በምንጓዝበት ጊዜ በእግዚአብሔር ቃል መጨዋወት" "የእግዚአብሔርን ቃል በልቦናችን መያዝ ይገባል፣ ለልጆችህም አስተምር፣ በቤትህም ስትሄድ ስትተኛ ስትነሳ"
    "መልካም ወሬ አጥንትን ያለመልማል" "እኔ ግን በትዛዛትህ እጫወታለሁ"
    "እንግዶችን መቀበል አንርሳ አንዳንዶቹ ሳያውቁ መለአክትን ተቀብለዋልና"
    ድንቅ ትምሕርት ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před 3 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Před 3 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት እናመሰግናለን

  • @menatesfa-xl3th
    @menatesfa-xl3th Před 3 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ።
    መምህር

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 Před 3 měsíci +2

    ትሁቱና ቅኑ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንተን የመሰለ መምህር ለቤተክርስቲያን የሰጠ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 Před měsícem

    መምህር ቃለ ህይወትን በእውነት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልኝ❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉ ቃል ሲነገር ለመስማት ነቃሁ የተዘጋጀሁ አድርገኝ ልቤን ክፈተው የልድያን ልብ እንደከፈትከው😢
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን
    የሄማሆስ መንገደኞችን አይነ ልቦና የከፈትክት ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤን ከፈተው😢😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Před 3 měsíci +1

    ዳቆን ዘላለም እግዛብሔር ቃለህይወት ያሰማል ትክክል እደኮሜድያ ሊሆን ትንሽ የቀረው እስኪመስል ድረስ መምህርም መምህናንም በፌዝ ተጀምሮ በፌዝ ያልቃል ይህ ያሳዝናል ትክክል ነህ እድሜህን ያርዝመው ምንም የማትለውጥ ንፁህ መምህር ነህ የዛሬ 20 ዓመትም እንደዚሁ የማይጠገብ ትምህርትን በያሬድ ቤየክርስቲያን ስታስተምር እስካሁን ድርስ የማይጠገብ ለዛ ያለው ትምህርትህ አሁንም ጌታ እፕገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Před 3 měsíci

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤

  • @meseretgirma5248
    @meseretgirma5248 Před 3 měsíci

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Před 19 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meherat938
    @meherat938 Před 3 měsíci

    አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 2 měsíci

    መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps Před 19 dny

    amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    "ያቀረቡለትን መዕድ ባርኮ ሰጣቸው በዚያን ጊዜ ዐይናቸው በራ ልባቸው ተከፈተ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "የሚጠብቀን እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፋም"

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před 3 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!🙏❤

  • @EmebetGuda
    @EmebetGuda Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይፈርሳሉ"

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 Před 2 měsíci

    መምህሬ

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před měsícem

    Amen memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci +1

    "በሰውም እግዘአብሔርም ፊት ምንም የሚሳነው የሌለውን የኃያላን ኃያል የንጉሶች ንጉስ ምንም ስህተት ያልተገኘበትን የናዝሬቱን እየሱስ ክርስቶስን አሳልፈው እንደሰጡትና በእፀ መስቀል ላይ እንደሰቀሉት አልሰማህምን አሉት"

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Před 3 měsíci

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN.

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 3 měsíci +1

    Kale hiywot yasemalen amen

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd Před měsícem

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "ከኛ ጋራ እደር"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ አላቸው"

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 Před 2 měsíci

    Cheru Medhanialem edemea yestehe Telaten yemiyanekteket Temherte kale Hiwot yasemalen mengesete semayaten yawerselen!!!!!!!!!!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "አንተ የምታሳድደኝ እኔ ክርስቶስ ነኝ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "እሱም ከነሱ ጋር ሊያድር ገባ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ለራስህ ይብስብሃል"

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz Před 3 měsíci

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
    Tsegawun yabezalewot. BE edme betena yitebekewot❤❤❤

  • @SmilingArchery-jj8jy
    @SmilingArchery-jj8jy Před 3 měsíci

    ❤y ተ

  • @user-oy3gw4zp7r
    @user-oy3gw4zp7r Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-kf7wt4oi6g
    @user-kf7wt4oi6g Před 3 měsíci

    Kale hiwet yasemalin rebuni ❤❤❤❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን።ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን አገልጋዮችን እናበረታታ።

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Před 3 měsíci

    Report

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    "እንግዶችን ለመቀበል ትጉ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል