🔴ዛሬ ጥር 11 📍📍በሜክሲኮ ልደታ ማርያም የታየው ተአምር📍📍 እልልልልልልልል... @Timket @Lideta Mexico

Sdílet
Vložit

Komentáře • 167

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Před 6 měsíci +4

    አምዬ ኦርቶዶክስ ትዋህዶ ያለና የነበር ዘላለም ነዋሪ ውድ ሀይማኖቴ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 6 měsíci +28

    ፍቅር ሰላም ይሁን ለአለም ህዝቦች እግዚአብሔርን ይመስገን

  • @tadessemamo5741
    @tadessemamo5741 Před 6 měsíci +33

    እንኳን ለጌታችን ለመዳናችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 Před 6 měsíci +22

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በደላችንን ይቅር ብለህ በነዚህ እህት ወንድሞቻችንና ልጆቻችን በፈሰሰው ላብና ወዝ ለነሱ የአገልግሎት ዘመናቸውን በሥጋም በነፍስም ባርከህላቸው ሀገራችንም ከምናየው ክፉ ነገር ሁሉ ፈውሳት ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @luluhaile
    @luluhaile Před 6 měsíci +9

    ወይጉድ በአሉ አይከበርም።ጥበቃም አይደረግለትም ያሉት ሁሉ የትሄዱ።እግዛአብሄር እንዲህ ያሳፍራል ህዝቡን ግንፍል አድርጎ አውጥቶ።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @mesfindileone2281
    @mesfindileone2281 Před 6 měsíci +27

    አቤቱ የሕዝብህን ድምጽ ሰማ ፀለታቸውን ሰማ የነዚህን የኦርቶዶክሶች ዝማሬ ሰምተ ለናትህም ለድንግሊቱዋ የምታማለደን ቃል ገብታአልና ፍርዳቸውን ሰጥ ፍቅርና ሰላም አንድነትን አውርድ ለጽዬን ልጆች ሁሉ አሜን አሜን እንኩዋን ለጥምቀቱ ባህል አደረሳችሁ መላው ወገኖቼ ሁሉ

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde Před 6 měsíci +4

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እምነተቻን ውበታችን ባህላችን ደስ የሚያሰኝ ነው በጣም ነው ምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 6 měsíci +5

    እመቤቴ ልደታ ማርያም አገራችንን ስላም አድርጊልን እሾህ አሜኬላዋን ንቀይላት ያስራት ሀገርሽ ናትና

  • @dagnachewberhanu7923
    @dagnachewberhanu7923 Před 6 měsíci +7

    አቤት እንዴት ደስስስስስስ ይላል እውነትም ተዋህዶ
    በቤቱ ሰው አልቀረም።

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 6 měsíci +4

    ተመስገን አምላካችን የአመት ሠዉ በለን

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Před 6 měsíci +3

    እመቤቴ ይህን ምሰኪን ህዝብ እባክሽ በሰላም በሃገሩ እንዲኖር ተአምርሽን አድርጊ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
    “ልቤን አነሳስቶ ይቀሰቅሰኛል
    የአምላክን እናት እመናት ይለኛል፣”

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 Před 6 měsíci +7

    እመቤቴ ከልጅሽ ጋር ድምቅ በይልን ተመስገን የስላም አምላክ መድሀኒ አለም ክበርልኝ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 6 měsíci +5

    እመብርሃን የአስራት ሀገርሽን ህዝብሽን ሀይማኖታችንን እምነታችንን አደራሽን እማማዬ

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር: ይመስገን!!!!! አሜን

  • @alemmekonen6196
    @alemmekonen6196 Před 6 měsíci +5

    እልልል እልልል እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ።

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 6 měsíci +7

    ድምቅ እለ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Před 6 měsíci +3

    የፍቅርና የሰላም ዘመን ያምጣልን ሁሉንም በየሀይማኖቱን እንደዚህ በሚያምር ሁኔታ እንዲያከብር አሜን እልልልልልልል❤❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 6 měsíci +13

    አግዛበር ይመስገን ተዋህዶ ሃይማኖተ ድንግል ማርያም አናቲ አልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነፍሲ ተደሰተች አልልልልልልልልልል

  • @rishant9980
    @rishant9980 Před 6 měsíci +10

    እልልልልልልልልል አሰይ አሰይ አስይ እየሱሰይ ተመስገን ናብዚ ዘብጻሕካና አሜን(3)❤️❤️❤️❤️❤️🎈🎈🎈🎈

  • @luluhaile
    @luluhaile Před 6 měsíci +4

    እጅግ በጣም በጣም በጣም የሚደንቅ ነው ።ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před 6 měsíci +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Před 6 měsíci +5

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሲነኩን እንበዛለን ማለት ይሄ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ጥለን በፍቅር አንድ እንሁን ልደትዬ ጭንቅ ላይ ነኝ አስቢኝ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @kebebushwoldeamanueal3631
    @kebebushwoldeamanueal3631 Před 6 měsíci +3

    እሰይ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ልደትዬ ሁልጊዜም ደማቅ ነሽ እልልልል እልልልል እልልልል

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 6 měsíci +9

    እግዚአብሔር ሆይ ጥምቀት እና መስቀል በመጣ ቁጥር ስጋት ላይ የጣለንን እባክህ በቃ በለን እኛ በባእድ አገር እንደልባችን እያከበርን ችግሩን ችሎ በሃገሩ የሚሳቀቀውን ህዝብህን አስብ 🙏

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Před 6 měsíci +13

    እግዚአብሄር ይመሰገን የአመት ሰው ይበለን በሰላም በፍቅር ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-gs4oj
    @Sara-gs4oj Před 6 měsíci +3

    ምን መታደል ምን መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን እናቴ ማርያም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edendebebe6357
    @edendebebe6357 Před 6 měsíci +6

    ሀይማኖቴ ኩራቴ ተመስገን

  • @user-oj8lt6zu2b
    @user-oj8lt6zu2b Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሐር ይመስገን!ምህረትህ ለማፅናናት ትሁነን!ኢትዮጵያ ን አሰባት!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 6 měsíci +5

    አሜን 🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለህዝባችን ሰላምን ይስጥልን 🙏🏾💚💛❤️

  • @agerreta659
    @agerreta659 Před 6 měsíci +3

    አቤቱ አምላኬ አምላኬ ህዝበ አማራ አደራ

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሄር ይመገን

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 Před 6 měsíci +3

    Abet desse setelu egzabher ykermo sawe ybelachu 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ orthodox lezelalem tenure 🙏🙏🙏❤

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 Před 6 měsíci +2

    💚💛❤️
    Egziabher yemesgen! Ye Orthodox Emenetachin, tenkero demeko yeketelal! Manem ayedefrewum! Keber le Egziabher! Amen! 🙏🌄

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 Před 6 měsíci +4

    ኦርቶዶክስን የነካ የለውም በረካ ኦቶዶክስ እንካን ልትበጠስ እትቀጥንም አቢይ አህመድ ያቺን ተንበርክኮ የወሴድ ባንዲራ አመድ እንደምታረገው ጥርጥር የለውም ምክንያቱም ባንዲራችን መለኮታዊ ስለሆነ እንካን እደረሳችሁ ወገኖቼ ።

  • @NanayaPico
    @NanayaPico Před 6 měsíci +3

    🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልል የከርሞ ሰው ይበለን

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před 6 měsíci +1

    ተመሥገ ኦረቶዶክሥ ተዋህዶ ሥለአደረከኝ. አቤት ሙበት❤❤❤❤❤❤

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Před 6 měsíci +3

    This is it our country people they love each other I'm very excited about your guys nice orthodox Is celebration 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 thank you God. God bless Ethiopia for ever

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 Před 6 měsíci +9

    I am proud of Orthodox religion. God always stand 🧍‍♀️ with us. Thank you.

  • @user-wk2gh9yx9o
    @user-wk2gh9yx9o Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zionchekol5497
    @zionchekol5497 Před 6 měsíci +3

    Amen Amen Amen ❤️❤️❤️💐💐💐

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před 6 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j Před 6 měsíci +5

    እልልልልልልልእኳንአደረሠንየከርሞሠዉይበለነ❤❤❤

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 Před 6 měsíci +2

    Elelelellllllll Ethiopiay 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹

  • @HadasHaftu
    @HadasHaftu Před 6 měsíci +2

    amenአሜን amen

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Před 6 měsíci +2

    Endet Yamral!!!wow emye Ethiopia 👑💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tsigefekadu5332
    @tsigefekadu5332 Před 6 měsíci +3

    የኦርቶዶክስን ወጣቶች መድሐንያለም ጉልበታቸውን ይባረክ አንተ ጠብቃቸው

  • @TsegeySeyoum
    @TsegeySeyoum Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለዚህ ያደረሠን ኦሮተዶክሣዊያን አቤት ደሥ ሥንል ደሥ ሥትሉ አለባበሣችሁ ዝማሪያችሁ. ሁሉ ነገር ። ኢትዬጵያ ሐገረ እግዚአብሔር. ታየች ደምቃ እልልልልልልልልልልልልልልል
    አለ እልል እልል እልል እልል ኤል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 Před 6 měsíci +2

    ወይ የአምላክ ስራ

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 Před 6 měsíci +1

    Agerachnen selam yadergeln bezeh yeketleln amelake ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 Před 6 měsíci +2

    የሰማዩ የምድሩ ንጉስ በክብር ሲታጀብ ደስ ይላል።

  • @birhanugedefawe255
    @birhanugedefawe255 Před 6 měsíci +3

    አሜን

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Před 6 měsíci +2

    አገር በህዝብ ፍላጎትና አንድነት ላይ መመስረት እንደሚኖርበት ጥምቀት አመላካች ነው።እርጉማኖች ይነቀሉልን አሜን

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 Před 6 měsíci +3

    THIS INCREDIBLE WONDER OF UNITY EXPRESSED THROUGH OUR REGION IS A CAPITAL ASSET TO ETHIOPIAS GROWTH AND DEVELOPMENT!!

  • @ZeiSesiy
    @ZeiSesiy Před 6 měsíci +1

    ኦርቶደከሰ ለዘላለምትኑረአምነታቸን ዉበታቸን ነዉ የብሰሪት ሀገሪቸነ ን ጠብቂልን ማሪያምሆይ

  • @user-ke6rz1hk4i
    @user-ke6rz1hk4i Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 Před 6 měsíci +4

    እንካን እደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተስቦቼ ድመቁ ክብር ለሱ እገራችንን ስላም ያርግልን

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 Před 6 měsíci +6

    The Almighty GOD please help Ethiopia.

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 6 měsíci +3

    ዋዉ🎉🎉🎉እልልል🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 6 měsíci +6

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ሀገር ናት

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před 6 měsíci +1

    Wow wow very nice egzheyabeher yemsgne❤❤❤❤❤❤

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před 6 měsíci +2

    የልደታ ልጆች ተባረኩ

  • @AlemGudeta-kf2wv
    @AlemGudeta-kf2wv Před 6 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 Před 6 měsíci +5

    Had the Ethiopians stood for their rights as much as they stand for their religions, they could have been a developed nation by now.

  • @user-mr1bh1ox9y
    @user-mr1bh1ox9y Před 6 měsíci +2

    ለብርሃነ፡ትንሳኤው፡በፍቅር፡ያድርሰን።🙏🙏🙏

  • @tadeleyifru2727
    @tadeleyifru2727 Před 6 měsíci +2

    Endezih nachew YElDETA LJOCH

  • @dawitseyoum1908
    @dawitseyoum1908 Před 6 měsíci +1

    ledeteye......yene enat kiberilegn

  • @tesfayetadesse3579
    @tesfayetadesse3579 Před 6 měsíci +1

    ልደትዬ ደማቅ ነው።

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Před 6 měsíci +1

    Amen 🙏 amen 🙏💖🙏 Gena enibezaleni

  • @zenebeworkasrat3599
    @zenebeworkasrat3599 Před 6 měsíci +3

    Ameni Ameni Ameni 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Shimlesyimer
    @Shimlesyimer Před 6 měsíci +1

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @bezabishdema517
    @bezabishdema517 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen!!!!!

  • @rozinahailu9513
    @rozinahailu9513 Před 6 měsíci +1

    Elelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ethiopia lezelalem tenure

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před 6 měsíci

    ልደትዬ እንዲህ ነሽ ድምቅ ያልሽ የኔ እናት

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምንኛመታደልነውተዋህዶመሆንሰውእዴትበገዛሀይማኖቱ ቅናትይቃጠላል እህጌታሆይይሄቀንነውየናፈቀን ለዚህቀንአድርሰኝ ጌታሆይ

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g Před 6 měsíci

    እሜይ እናቴ ልደትይ ከሁሉም ጠብቂን እናታችን ኽብርሽ ይንገስ 🙏🙏🙏

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Před 6 měsíci +1

    Enqwan adersachu🤲🤲 Enqwan abro adersen 🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Před 6 měsíci +1

    amen amen amen🙏🙏🙏💚💛❤

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Před 6 měsíci +2

    እውነተኛ እምነት ❤❤❤

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @makedah9497
    @makedah9497 Před 6 měsíci

    Selam leki...we yibela ❤❤❤❤❤...

  • @mesi-fh7bi
    @mesi-fh7bi Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልደትዬ እናቴ አንቺስ ትለያለሽ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před 6 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Před 6 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየድንግል ማያም ልጅ ክብሩን ይውስድ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makedah9497
    @makedah9497 Před 5 měsíci

    Selma leki yale yehalomisliki ....weyibela ...❤❤❤❤ Ebakeh translate this wereb to amharic 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 Před 6 měsíci +1

    ወይ መታደል እልልልልልል ❤

  • @user-vg8dw5xb8h
    @user-vg8dw5xb8h Před 6 měsíci +2

    Amen

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Před 6 měsíci

    Alimighty God please protect twehado by your precious Blood

  • @samsonsaka8435
    @samsonsaka8435 Před 6 měsíci +1

    Thanks!

    • @Mequamiyamedia
      @Mequamiyamedia  Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Před 6 měsíci

    Glory of almighty God

  • @Emebet88
    @Emebet88 Před 6 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ የተባለበት ማስመሰል ሳይሆን ከልብ በመነጨ ሀሴት የተመላ በመሆኑ ነው አሜን !!!

  • @amarechtezera2004
    @amarechtezera2004 Před 6 měsíci

    አግዚአብሔር r ይመስገን

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 Před 6 měsíci

    ABET WBETACHN ORTODOKS MAEBEL NAT 💚💛❤ OTTODOKS LEZELALEM DEMKA TNUR 🙏🙏🙏 💒💒💒💒💒💒

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 Před 6 měsíci

    ORTODOKS YAREKEGN AMLAK KBER TEMESGEN 🙏🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 Před 6 měsíci

    እልልልልልልልል

  • @user-zc9vd9fc6l
    @user-zc9vd9fc6l Před 6 měsíci

    ESEYYY TESGEÑ

  • @gentgent8106
    @gentgent8106 Před 6 měsíci +2

    Amenamenamen ❤️❤️❤️❤️❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ei4wn6jy8i
    @user-ei4wn6jy8i Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před 6 měsíci +2

    Yes orthodox pass all Challenge. !!!!