"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 01. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 371

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 Před 6 měsíci +57

    ዲያቆን ሔኖኬ እና ባልደረቦችህ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ!

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 6 měsíci +135

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ሁሉም መዝሙሮች የቀረቡት የተዘመሩት በጣም በተረጋጋ መንፈስ ነበር ፣ኦርቶዶክሳዊ አቀራረብ ነዉ ያቀረበት የዘመሩት በጣም ደስ ይላል ከመዝለል የፀዳ ነዉ እጅግ፣የተረጋጋ ነዉ❤❤❤

  • @tersu4353
    @tersu4353 Před 6 měsíci +20

    መምህር ሄኖከ በክፉ የሚያየህን ጠላት እግዚአብሔር ይጣልልህ!

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před 6 měsíci +101

    እግዚአብሔር ዝማሬውን እና የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድን የሚቃወሙትን ልቦና ይስጣቸው

    • @elfmekbib1796
      @elfmekbib1796 Před 6 měsíci +2

      Ymikawemut be miknyat nw

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Před 6 měsíci +8

      እህቴ ሞኝ ኣትሁኝ ንቂ I mean የኣራጆቹ ደጋፊና ፅንፈኛ የህዋት ኣፍቃሪ ካልሆንሽ ቆም ብለሽ ኣስቢ! የኣላፋት ዝማሬ ላይ እኔ ኣልክሼ ነው ያየሁት ግን እንዴት የቤተክርስቲያኗ የራስዋ ባንዲራ ኣንድ እንኳን ያንን የሚያህል ዝግጅት ላይ ኣልኖረም ብለሽ ጠይቂ! ሊያውም ራስዋ የቤተክርስቲያንዋ ባንዲራ! ሄኖክ ትግሬ ነው የህዋት ጦርንት ጊዜ እዝባችንን እንርዳ ሰው በጦርነት ተጎድቷል ብሎ ለጥፏል. የቤተክርስቲያን ሰው እንደመሆኑ መጠን እንደውም እንደዛ መለጠፍ የነበረበት በቅርቡ በቤተክርስቲያንዋ ላይ በመጣው ነገር ምክንያት ሂወታቸው ላለፉ ሰዎች ወለጋ ላይ ክእርስቲያን በመሆናቸው ለታረዱ ሰዎች ነውእሱ ግን ዝም ጭጭ ነው ያለው! ኣሁን ደሞ የኣላፋት ዝማሬ ብሎሲያዘጋጅ ሊያውም ያንን የሚያህል ዝግጅት ኣንድ እንኳን የቤተክርስቲያኑ ባንዲራ ኣልነበረም! ኣብይ እና ህዋት የቀጠሩት ባልልም ከእነሱ ጋር ግን የኢትዮጵያን ባንዲራ ከቤተክርስቲያኒቱ ጋር የመለያየት ስራ እንዲሰራላቸው በስምምነት የተጀመረ እንደሆነ እኔን ትተሽ እዚው ፋና እንዴት ኣቀረበው የሚለውን ጥያቄ በመጠየቅ ጀምሪ! ከውድ ጊዜዬ ላይ ቀንሼ የፃፍኩትን I hope ከልብሽ understand ኣርገሽ መጠየቅ ትጀምሪያለሽ!

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před 6 měsíci +10

      ​@@TitaLema-bf3yz
      አዕምሮህን ዲያቢሎስ የምቀኝነት የተንኮል የበታችኝነት ስሜት የመሳሰሉ የሸረሪት ድር አድርቶብህ ነዉ እንጂ ሌላዉ ቢቁር አምላክ በዚህ ጊዚ እንደዚህ በዝማሬ ሲወደስ ሲከብር ሥጋህ ብቻ ሳይሆን ነፍስህ ልትረካ ይገባል። መልካም ልቦና አስተሳሰብ ካላቸዉ ጋር በመዋል የሕይወት ዘመነህን አጣፍጥ ከንቱ ወሬ ድህነት ነዉ።

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Před 6 měsíci

      ምክንያታቸው ደግሞ ዘረኝነት ነው እንደበግ ግለሰብ ኣየተከተልክ አትነዳ​@@elfmekbib1796

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Před 6 měsíci +8

      ​@@TitaLema-bf3yzየቤተልርስትያን ባንዲራ በአውደ ምህረቱ ነደንብ ሲውለበለብ ነበር የማንም ዘረኛ አትከተይ የግለሰብ መንጋ አትሁኑ ዘመድኩን በአዕምሮአችሁ ይጫወትባችኋል ስታሳዝኑ

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Před 6 měsíci +30

    የስጋ ስሜት ያልታየበት ፍፁም ስማያዊ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የተገናኘንበት ቀን ነበር ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 6 měsíci +39

    የተዋሕዶ ልጆች ሥራ ላይ ናቸው ፣
    እግዚአብሔር አምላክ ይህን በጎ ተግባራችሁን ሁሉ ይባርክ።

  • @genethabtamu2166
    @genethabtamu2166 Před 6 měsíci +28

    ጌታ ሆይ ይህን ማህበር አንተ አሳድገው የጥላትን አይን አንተ እሰረው መጨረሻው ያምር ዘንድ

  • @masr5355
    @masr5355 Před 6 měsíci +7

    እናመሰግናለን ፋና። ይልመድባችሁ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 6 měsíci +14

    ይህንን ሀሳብ በማምን ይሁን በማን ❤❤❤❤ልብ ውስጥ ያሰረፀው ❤❤እራሱ እግዚአብሔር ነው ❤❤ይህንን ሁሉ ዘርፈ ብዙ እቅድ እንዲያመጡ የረዳቸው ።

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 6 měsíci +23

    መድሀኒአለም ይርዳችሁ የኔ ውዶች
    ከክፉ ይጠብቃችሁ የሚወረወርባችሁን ድንጋይ በጸሎት ታልፉታላችሁ እኛም አለን አብረናችሁ ነን ከአምላክ ቀጥለን።

  • @ethioinfo4746
    @ethioinfo4746 Před 6 měsíci +19

    This is just amazing. The benefit is not just for Ethiopian Orthodox Church faithful but for the entire country. An informed and critical generation is critical for the wellbeing of the country.

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před 6 měsíci +23

    መምሕራችን እንቁዋችን የአንድ እናት እመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ በእድሜ በጤና በሰላም ታኑርልን ታቆይልን ትጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለዘላለም ያኑርልን ይጠብቅልን መልካም በዓል ለሁላችን

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 6 měsíci +7

    በርቱልን በጣም ነብሳችን የረካችበት ሰላም ያለው አገልግሎት ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @emma9412f
    @emma9412f Před 6 měsíci +23

    I'm not orthodox church member but This is highly amazing event and hopefully we all are spiritually graced with Songs ;and God bless you all

  • @user-bv4sm3uz3g
    @user-bv4sm3uz3g Před 6 měsíci +19

    መልካም ትውልድ የሚያፈራ ምርጥ ሀሳብ ነው.....ይበረኩ ።

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 Před 6 měsíci +10

    የሚገርም ድንቅ ሥራ ነዉ የምትሰሩት ኢጃት ❤❤❤ በርቱ ።

  • @hanatsedalu7596
    @hanatsedalu7596 Před 6 měsíci +5

    መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ruthalemayehu5823
    @ruthalemayehu5823 Před 6 měsíci +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን መልካም ዝማሬ እንዲከናወን የደከማችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 Před 6 měsíci +28

    This is a huge turning point 👉🏽 for Ethiopian Orthodox church.. Thank you God 🙏🏽

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Před 6 měsíci +6

      Not really! It is the beginning of everything! It’s a project that focuses on how to separate the Ethiopian Flag from the orthodox church! I know many of us didn’t notice, or were overwhelmed by the ceremony, but how in the world there wasn’t even one Ethiopian flag that day?

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Před 6 měsíci +2

      Huge turning point? Really from what??? The church doesn’t really need anything, she is full and complete 🤷‍♂️ saying that, A one time event as beautiful as this one is okay but the plan to continue as a project is something we should be very careful , checking every single step 🤔

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz Před 6 měsíci

      @@achumatirunew8510 yes that’s what I am talking about! Every one that cares about the church should be involved in every decision!

    • @theworldintheweek6850
      @theworldintheweek6850 Před 6 měsíci

      Yes, it is a turning point BUT to the wrong direction!!! The church doesn't need a turning point, it is ORTHODOX, straight!!!

    • @yenatwuletatube6678
      @yenatwuletatube6678 Před 6 měsíci +2

      For those who separately see flag politics with spirituality yes it’s a huge turning point that gives an opportunity to focus on our savourJesus Christ.

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před 6 měsíci +9

    የበአል ዋዜማ እንዲ ነው መሆን ያለበት 🤲🙏🙏

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před 6 měsíci +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤተ ተዋሕዶ እንቁዎች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🙏💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 Před 6 měsíci +6

    የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመስገነ ይሁን ልደተ በአሉን በዚህ ፍፁም መንፈሳዊ በሆነ ሁኔታ በማክበራችን

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 6 měsíci +11

    እኔ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን የጃንደረበዉ ትዉልድ አካል ነኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @careyehune4277
    @careyehune4277 Před 6 měsíci +5

    እኔም የጃንደረባው ትውልድ ነኝ ከጎናቹ ነኝ በሚፈለገው ሁሉ ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን የዲያቡሎስ ሴራው በጌታችን በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ሴራቸው ይፍረስ አንሰማቸውም እኛ የምታደርጉትን ሁሉ በአይናችን እያየን ነው እየሰማን ነው እግዚአብሔርም ይረዳቹሃል የጥላቻ የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅላቹ በጣም ነው የምወዳቹ ኢጃት አባላት በርቱልኝ መምህሬ ዲ . ሄኖክ በርታል ስራህን ስራ ዝም በል ምላሽ አትስጥ።❤❤❤

  • @bettytilahun2353
    @bettytilahun2353 Před 6 měsíci +10

    የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአበሔር ይባርክ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Před 6 měsíci +2

    We thank you for your amazing service and leadership 🙏🙏🙏

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 Před 5 měsíci

    መምህርዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው አምላክ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም በርቱልን❤

  • @eyerusalemgeberam756
    @eyerusalemgeberam756 Před 6 měsíci +10

    መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኦርቶዶክስ ዕንቁ ነክ ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mieraf9798
    @mieraf9798 Před 6 měsíci +4

    በጣም ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 6 měsíci +8

    ፋናዎች ይልመድባችሁ እናመሰግናለን።

  • @mobileinfo2147
    @mobileinfo2147 Před 6 měsíci +16

    ድንቅ ትውልድ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዕድለኛ ናት።

  • @EloheeBirhanuu
    @EloheeBirhanuu Před 6 měsíci +6

    የኢጃት ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነበር
    ተመስገን አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ሰላሙን ላክልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Před 6 měsíci +4

    ይበል የሚያስብል ስብስብ ነው መስራቹ ዲ/ን ሄኖክና እህት ወንድሞቼ በርቱ ወደ ኋላ ሊጎትታችሁ የሚፈልግ ብዙ ነው ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ መጨራሻውን የማህበሩን ፍሬ ያሳየን

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 6 měsíci +7

    እኔ በጣም ነዉ የተደሰትኩት ግን የሚያሳዝነዉ በቤታችን ያሉት መቃጠል ነዉ በሚገባ ዲያቆን ገልፆአቸዋል የሰዪጣን ህግ አስከባሪወች ያልተሳካ ሀሳባቸዉን አሁንም ላለማፈር የአቅማቸዉን እየጣሩ ነዉ ደስታቸዉን ተነፋገዉ ደስታን ለመግፈፍ የተዘጋጁ ያሳዝናል ጃንደረባዉ በርቱ እኔ በፅሁፋችሁ ነዉ የወደድኳችሁ መፅሀፍ ቅዱስን ለማንበብ ፈር ቀዳጂ ነዉ ሞዴሎቻችን ናችሁ

  • @user-vh4hc7st3h
    @user-vh4hc7st3h Před 6 měsíci +3

    እመቤቴ ትጠብቅህ ዲያቆን
    መጨረሻህን ያሳምርልህ
    በርቱልን

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 Před 5 měsíci

    አግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባህ ምንኛ መታደል ነው በዚህ ፕሮግራም ላይ የተገኛችሁ ታሪክ ጽፋችኀልና እግዚያብሄር ይባርካችሁ!!

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před 6 měsíci +10

    አዉንም ከዝበላይ ያብዛቹ በርቱ መምህራችን ትልቅ ፖረጀክትነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል

  • @yamishalom3429
    @yamishalom3429 Před 6 měsíci +6

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን። እናንተም ያሰባችሁትን ያለማችሁትን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ🙏💐💐
    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን በእውነት ያሰማልን💐✨✨

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 Před 6 měsíci +3

    Zemenih yibarek dn henok❤❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 6 měsíci +16

    የተዋህዶ እንቁ መምህር ኑርልን

  • @solomon3249
    @solomon3249 Před 5 měsíci +1

    እንበርታበት አባቶች ምሩን!

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 6 měsíci +3

    ወጣት አይልነው ሀይል ብርታቱን ጽናት ጉልበቱን ይስጣቹ በርቱ ❤❤❤

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያሠባችሁትን መልካም ሀሳብ ያስፈጽማችሁ ተባረኩ ወይ ጉድ ይኼንን ያሳየን ያሠማን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልን በሁሉ ነገር ላይ ሁል ጊዜ ተቃውሞ የሚያሠሙ ሰዎች ይህንን መልካም ሀሳብ ሠምተው እንዲለወጡ እንዲሳተፉ እንደግፉ እግዚአብሔር ይርዳ የሚገርም ሀሳብ ነው ተባረኩ

  • @BruktawitDegu
    @BruktawitDegu Před 5 měsíci

    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ !
    አባል መሆን እዴት ነው የሚቻለው??

  • @NaomiAbiyMelakuTeshome
    @NaomiAbiyMelakuTeshome Před 5 měsíci +1

    የበዓል:ዋዜማዎች:ሁሌ:እንዲ:ቢሆን:እግዚአብሔር:ይቀርበናል 🙏

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 6 měsíci

    እፁብ ድንቅ ሥራ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያችሁን ያብዛላችሁ እንዴት ደስ የሚል ማሃበር ነው:: መታደል ነው

  • @gonderc885
    @gonderc885 Před 6 měsíci +5

    እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል ወባላል ????

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ብርታትና ጉልበት ይሁናችሁ ሁላችንም በምንችለው ሁሉ አብረናችሁ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vq4bi2je7w
    @user-vq4bi2je7w Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ። ተባረኩ።

  • @biratumakedayigeremu1272
    @biratumakedayigeremu1272 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @RobelZeray-gg9ye
    @RobelZeray-gg9ye Před 7 dny

    🇪🇷🇪🇹🕊️ Maryam enatie

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይጠብቀው ተግባሩ መልካም ነው አሁን ግን በሁለት በኩል የተጠመደበት ያለ ይመስላል መንግስት አውቆ በየሚድያው እየጠራው ደጋፊ እያስመሰለው መጠቀሚያ እያደረገው ነው እራሱን ቢጠብቅ እና ወደስራው በአባቶች ምክር ቢመራ መልካም ነው

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 Před 6 měsíci +1

    bertulen betam new des yaleg ❤

  • @yemsirachAbebe
    @yemsirachAbebe Před 6 měsíci +1

    ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክ እንወድሃለን❤❤❤❤❤
    ነገር ግን ያልተዋጠልኝ ነገር የመንግስት ቲቪ እንዲህ ማድረጋቸው አልተዋጠልኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

    • @ellllo5126
      @ellllo5126 Před 6 měsíci

      አሁን እዛ ውስጥ በኢጃት የተመረቀ ካለ እና ስራው ፋና ውስጥ የሚሰራ ከሆነ እንዲቀርብ ማዘጋጀት ይችላል

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @biratumakedayigeremu1272
    @biratumakedayigeremu1272 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @muluabreham1309
    @muluabreham1309 Před 6 měsíci +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። በቤቱ ያፅናን።ለተሳተፉት ለመሩት በሚዲያ እንድናይ ላደረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @NennenTabing-eh6bj
    @NennenTabing-eh6bj Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ከጠላት ይጠብቃቹህ ውድ የኦርቶዶክስ ፍርጦች🙏🙏

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před 6 měsíci +1

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ እኔስ ምነው የናተ ባራያ በሆክውኝ ታድላየው😭😭😭 በፀሎታቹው አሰብኝ ከበረከቱው እንዴት ነው መሳተፈ የሚቻለው

  • @hailemariam-z3q
    @hailemariam-z3q Před 6 měsíci

    ተመስገን!!!!

  • @user-om8md2nz3w
    @user-om8md2nz3w Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል በዓል ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክሳዊ ነበር ዝማሬው መቀጠል አለበት

  • @user-hn4zq2ey7i
    @user-hn4zq2ey7i Před 6 měsíci +2

    መምህሬ ሺ ዓመት ኖርልን ❤❤❤❤

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Před 6 měsíci +22

    ይገርማል!!ጤናማ አዕምሮ ያለዉ ሰዉ እንዴት ቢሆን ነዉ መልካም የሆነ ነገርን መቀበል የሚያቅተው?ስድቡስ ቢሆን ምነጩ ከየት ይሆን?ፈጠሪ ይቅር ይበለን!!አሜን።

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před 6 měsíci +4

      ማህበር ቅዱሳን ሲመሰርት እንዲህ ነበር ስም ሲያጠፍ የነበር ምንጭ ደሞ ከውስጥ አገልጋዩች ነው ጥቅማችን ይነካል በሚል

    • @mafiw
      @mafiw Před 6 měsíci +4

      የሰይጣን ስራው ይህ አይደል። ሰዎችን ያስነሳል። የእኛ ጌታ ግን በመስቀል ላይ ጥሎታል! እንበርታ❤

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 Před 6 měsíci +2

      በሽተኛ ሰው ስለሆነ ካደረበት የስድብ መንፈስ እንዲፈውሰው ይጠየቃል እንጂ እንዴት ይሳደባል ተብሎ አይጠየቅም።

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Před 6 měsíci +3

      አንተ በዚ ትገረማለህ እስካሁን ማህበረ ቅዱሳንን የሚሰድቡ አሉ ብልህስ። ማህበሱ ቄዱሳንን እየሰደበ ጃንጀረባውን አቆላጵሳለው ቢል ምጽ ነው የሚሆነው። ቤተ-ክርስትያን ሌሎች ማህበሮችም እንደሚያስፈሎጋት ግን አይጠፋንም ብዙ መስራት ይጠበቃል

    • @user-qd3gb9lf7e
      @user-qd3gb9lf7e Před 6 měsíci

      ትክክል ነሽ
      አንድ ጥያቄ ላንች ለምን ከማህበሩ መዋቅር ወጥቶ አድስ ማህበር ተቋቋመ ?

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Před 6 měsíci +2

    መልካምትውልድየሚያፈራምርጥሀሳብነው:::ይበረኩ፡፡

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 6 měsíci +3

    ,ፋና ደገፈ ማለት ጅግር አለ

    • @DerejeAklilu-jq8fb
      @DerejeAklilu-jq8fb Před 6 měsíci

      Cheger sayenor cheger mifelg tweld yeh political ayedelm tru nege esti enamesgn

  • @masr5355
    @masr5355 Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yaredeshetu9388
    @yaredeshetu9388 Před 6 měsíci +17

    ፋና እና ሄኖክ ግን ፍቅርዬ ሆነዋል

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 Před 6 měsíci +1

      ሌሎቹንም ሚድያ እንዲህ ያድርግልን እንዲህ በጉብዝና ብንሰራ ሌሎቹን እንዲህ ይሆናሉ አለሙን መቆጣጠር እንችላለን❤

    • @DerejeAklilu-jq8fb
      @DerejeAklilu-jq8fb Před 6 měsíci

      Ena ayasdestm ere mnastewlew neger bzu hono bezi medenek lk ayemeslegnm

  • @user-jp1vg9hd1m
    @user-jp1vg9hd1m Před 6 měsíci +1

    ድንቅ ዉብ የያሬድ ጥዑም ዜማ።
    በቤቱ ያፅናን❤❤❤

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd Před 6 měsíci +4

    መምህሬ እወድካለው ❤❤❤

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri4094 Před 6 měsíci +1

    God bless you guys!

  • @MeronGetachew-oc6vg
    @MeronGetachew-oc6vg Před 6 měsíci

    ተመስገን እሄን ለማየት ስላበቃን ተስፋን የጨምራሌ እግዜር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን መልካም ነገር ሁሉ ያከናውንላችሁ

  • @fikereseb
    @fikereseb Před 6 měsíci

    አምላክ የባረከህ

  • @nebia.23
    @nebia.23 Před 6 měsíci +20

    27% የኢትዮጵያ ህዝብ እብድ ነው ሚባለው እውነት መሆኑን ይሄን ሚቃወሙ ሰዎችን ማየት በቂ ነው

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 Před 6 měsíci +11

    ❤❤❤ሰው ሆነህ የተገኘኽው አንተ እና የአንተ ባልደረቦች ናቸው ። በቃ ከመውቀስ ወደ መፍትሄው ።ይህንን ነበር ያጣነው እግዚአብሔር ያብዛልን ። ፈተና ያጠነክራል ።ሚስማር ሲመቱት ይጠነክራል ነው እና እናንተም እንደዛ ናችሁ ። ፈተና ባይኖረው ኖሮ ጣዕሙን አታውቁትም ነበር ።ፈተናውን ለበጎ እንደሆነ ተቀበሉት ።

    • @misrakgirma
      @misrakgirma Před 6 měsíci +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @yordikefile
    @yordikefile Před 6 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢 bewunt betam lebe yameka new metadel new ❤❤❤❤

  • @rozarose6532
    @rozarose6532 Před 6 měsíci

    ውይይይ እንዴት መንፈስን የሚያርስ የዝማሬ አገልግሎት ነው በነገር ሁሉ ስላሴ ይክበር ይመስገን ያየውት ምድር ላይ አይመስልም በእንባ ነው ያየሁት

  • @JMGD44
    @JMGD44 Před 6 měsíci +2

    በድንግል እንዴት ደስ እንዳለን መግለፅ አይቻልም። አሁንም በጥንቃቄ ማህበሩን አጎልብቱ። እንደ ማህበረ ቅዱሳን ተብዬው እርጉማን መስመር እንዳይስት። በዚህ 10 እና 15 ዓመት በማህበረ ቅዱሳን ያዘንንበት ግዜ ነው። 😢😢😢 Even ከቤተክርስትያን የራቅንበት ክፉኛ ተስፉ የቆረጥንበት ግዜ ነው። እናንተ ግን በርቱ ለማንኛውም።

    • @berhanueshete9689
      @berhanueshete9689 Před 6 měsíci +1

      አንተ ማንነትህ የማይታወቅ ለመከፋፈል መሞከርህ ነው ማህበረ ቅዱሳን ምን አደረጉህ የኦርቶዶክስ ጠላት ከሆንክ ኦኬ ሌላ ለኛ ጃንደረባም መሀበረ ቅዱሳን አንድ ናቸው እንወዳቸዋለን

  • @user-fy5km2wj2t
    @user-fy5km2wj2t Před 6 měsíci +1

    አላፋት ዝማሬ ይቀጥልልይ። ፋናዎች እራሳቹን ቻሉ ወደ አላፋት እግር አታብዙ!!!!!

  • @zedhaile1365
    @zedhaile1365 Před 6 měsíci +1

    Zemed❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @user-dn7uq5gj2r
    @user-dn7uq5gj2r Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv5ow6bz1v
    @user-uv5ow6bz1v Před 5 měsíci

    የእውነት በጣም ነበር መንፈሴ እንዳዴስ የተወለድኩ የመሰለኝ 1:24

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 Před 6 měsíci +2

    የሁሉ ገዢ መዳሐኒአለም ማህበሩን ይጠብቅ ያስፋችሁ

  • @martagebretsadik2101
    @martagebretsadik2101 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @habtamualemu5842
    @habtamualemu5842 Před 6 měsíci

    ❤❤❤🙏

  • @fasikakassaw7814
    @fasikakassaw7814 Před 6 měsíci +1

    የቀረን ሁሉ ቆጭቶናል ይደገምልን

  • @aschalewendale2975
    @aschalewendale2975 Před 6 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HiluT
    @HiluT Před 6 měsíci

  • @tube-roha
    @tube-roha Před 6 měsíci +7

    ፋናዎች እናንተ ማለት ቤተክርስቲያን ማቅ በለበሰች ጊዜ ጆሮ ዳብ ልበስ ብላችሁ ያመጻችሁ ካድሬ ሚዲያ ናችሁ የኛን ነገር ለፕሮፖጋንዳ አትጠቀሙበት አይመለከታችሁም ዐይናችሁን አንሱ!

  • @aschalewfeleke4692
    @aschalewfeleke4692 Před 6 měsíci

    አሜን።

  • @yohannesfeleke3748
    @yohannesfeleke3748 Před 6 měsíci +1

    wow just wow

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 Před 6 měsíci +1

    መምህር ሄኖክ በምድር ላይ ሆኖ የሰማይ ህይወትን እየሰራ እና እንድንሰራ እየረዳን ነው። በቃ የህይወት ስራን እየሰራ ነው። ወጣቱ ሊወድቅ ብቻ ሳይሆን ሊጠፋ ሲል ነው የደረሰለት። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።❤

  • @habtechmuya
    @habtechmuya Před 6 měsíci

    የተዋሕዶ ልጆች

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 6 měsíci +1

    እባካችሁ የ እርጋታ መንፈስ አስቀጥሉልን በየ ሰንበት ትምህርትቤቱ ያሉ የሚንቀዠቀዡ ልጆቻችንን አስተምሩልን አብረናቸዉ መዘመር ተቸገርን ተመስጧችንን እያሳጡን ነዉ ልክ እንደ ቅዳሴ ረጋ ያለ ይሁን በመንቀዥቀዥ ዲያቢሎስ እንጅ መንፈስቅዱስ አይቀርብም

  • @fikirteamante
    @fikirteamante Před 6 měsíci +1

    እረ በስመ አብ ውበት ❤❤❤መልካም የመቃጠል ዘመን የዘመድኩን ጀሌዎች 😂

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 6 měsíci +1

    እባካችሁ መምህር ሄኖክ ስልክ ከልክሉ እኔስ ይህን በየ ዝማሬዉ በየ ጥምቀቱ በየ አዉደምህረቱ ሁሉ ቀራጭ😢

  • @abybarkbelayneh9035
    @abybarkbelayneh9035 Před 6 měsíci

    ጀግኖች

  • @HABESHA_WIT
    @HABESHA_WIT Před 6 měsíci

    💚💛❤

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 Před 6 měsíci +2

    Ayizofn wendemachin bertalen