አሊ በርኪ ከጀግና ወታደርነት እስከ ጎዳና አዳሪነት /ቅዳሜ ከሳዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2021
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​​​​​
    Facebook: / ebstv​​​​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​ #EBSTV​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​ #Your​​​​​​#1choice​​​​

Komentáře • 30

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 Před 3 lety +5

    የነዚህ ጀግኖች እንባ ነው እኮ አሁን ሃገሪቱ ካለችበት ውጥንቅጥ እንዳትወጣ ያደረጋት ። እነዚህን ጀግኖች ሰብስበን ካልካስንና እንባቸውንና ችግራቸውን በሳቅና በምርቃት ካልቀየርን ሃገራችን አትፈወስም ። አሊ በርኬና እርሶን የመሰሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚሃብሔር ይባርክ ለእኛም ልቦና ይስጠን ።

  • @mulusewtarekegn2707
    @mulusewtarekegn2707 Před 3 lety +2

    Gash Ali you’re our hero thank you for your services to protect Ethiopia 💚💛❤️

  • @user-np6dy4mq8q
    @user-np6dy4mq8q Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ የኢትዮ ጀግኖች ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema173 Před 3 lety +4

    የአሊ በርኬን ስልክ ጻፉልን

  • @makdi1234
    @makdi1234 Před 3 lety +2

    ንብረትክን ሽጠክ ለ ሀገር ማዋል ለ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።ጀግኖች ናቹ

  • @aglewilson2649
    @aglewilson2649 Před 3 lety +1

    Thanks for your service 🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +1

    እግዜር ይስጣችሁ። ለትውልድ ትልቅ መልክት ነው

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጣቹ ለ ሁላቹም

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 Před 3 lety

    ክብር ለጀግኖቻችን አሊ በርኬ የእምየ የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před 3 lety +3

    Ali our hero 🙌 💚💛❤

  • @bizenkidane8477
    @bizenkidane8477 Před 3 lety

    ያማል በጣም ብርቅ የወነ ጀግና

  • @danielyohannes78
    @danielyohannes78 Před 3 lety

    ተሾመ አራርሳ የአዶላ ጀግና በማስታወስህ ደስ ብሎኛል

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay6207 Před 3 lety +2

    ሀገር በደዜህ አይነት ሰው ነው እምትመራው ኑሩ አባቴ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 Před 3 lety

    የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን መንግስት /ስው ባያስታውሳቹሁም እግዚአብሔር ያስታውሳቹሁ አገራችን በጣም ያሳዘናል ባለ ውለታዋን ተርሳለች ውድ አባቴ ረጀም እድሜ እመኘሉታለሁ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 3 lety +1

    አገር ለሀያሰባት አመት በአንድ ነቀርሳ ቡድን ታግታ መሰራት የሚችል ኢንስቲቲውሽን ፈርሶ፣ በተደራጀ ሌብነት አገርን እንደነቀዝ በልተውት በተለያዩ ሀገራት ብድር ሀገር ታግቶ እንደነዚህ አይነት ድንቅ ጀግኖች በሜዳላይ መውደቃቸው ያሳዝናል። ይህ የጀግኖች መሀበር ድርጂት መረዳት አለበት።

  • @user-iu2jy2hv2m
    @user-iu2jy2hv2m Před 3 lety +2

    ሀገሬ ምነው ባለውለታሽን resteshu new 😥የሀገር ሀብት ናቸው eko አሊ በርኬ land tera ዘፋኝ ቤት ገዝታችሁ የሰጣችሁ lezhi ባለውለታ 2ካሬ ቦታ አጣችሁ ይህን ለትውልድ ማስረከብ ተገቢ new ካድ ናቸው ለዝህ ጀግና የሀገር ሀብት ለሆነ sew ከዚህ በዋላ ዝም ካላችሁ ታሪክ ይወቅሳናል ሀበሻ sew ሲሞት ማሞጋገስ ልማዱ new😥😥

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ.........

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +1

    የቀድሞው ሰራዊትማ ወያኔ በየትም ነው የበተናቸው በጣም የምያሳዝን ነው

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +1

    👆👆👆 ፍቅር ሰላም ና ደሰታ እንጂ ሀዘን አይካችሁ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @eyuram
    @eyuram Před 3 lety

    yehager jegna eski be like