የገንዘብ ምስጢር @DawitDreams
Vložit
- čas přidán 27. 07. 2022
- Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift
የሁላችን አባት ዳዊት ዲሪም ከልብ እንወድሃልን ከልብ እናመሰግናልን።
What an amazing teaching, praise God to have such a wonderful person in our country
በጣም አስተማሬ ደግሞ በጣም አጫጭር መሆናቸው ሰው እንዳይሰለች በጥሞና ፍሬ ሀሳብ ይይዛል
ገንዘብ ትንሽም ሆነ ብዙ ከሁላችን ኪስ አለ ነገር ግን ስለገንዘብ ያለን አመለካከት የተሳሳተ ነው። አገኛችሁኝ?!
እግዚአብሔር እውቀትና መረዳቱን ያብዛልህ ተባረክልን
When I go to work, I listen to Dawit dreams. I can't thank you enough. 🙏
አላህ ይጠብቅህ እድሜህንን ጤነን ያብዘልክ ሁልም ሰው የምቀምሰው ከማአድክ አቀምስልኝ ከስደት ዉጥቼ ህዉቴን ልላውጥ እርደኝ ውንድሜ እበክህ. በኦን ለይ ስልጠና ከሌ ከፍዬ መውሰድ እፋልገሌው ?
እኔም
Ilove
እኔም
ዳዊት ወንደማችን.ድንቅ ሰው እናመሠግናለን❤🙏
እኔ ድንቅ ነኝ ።
ማንበብ ያለብን ተጨማሪ መጽሐፍት ብትጠቁሙን መልካም ነው።በተረፈ ከፍ በሉልኝ ።
ትልቅ ህልን አሌኝ የምላው የደዊድ ድርምስ መፅሀፍ ዬት አገኝሌው የምታቁት ቦታ ከሌ ከኢትዮጵያ ዉጭ
@@user-ky2od3wj8b ቴሌግራም ላይ አለ
@@NoraNora-li3tm በዚህ የቴሌግራሙን ሊንክ ላኪው
Money is energy thats very true. Am the living testimony just put your positive energy in to it you will get it for sure.
እኔም ከአንተ ብዙ ተምራለሁ እንድለወጥ አነሣሣኸኝ ተኝቼ ነበርኩ አነቃኸኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀትን ያብልህ
ከሞተ፡ኅሊና፡መነሣትን፡ከፈለግህ፡ክርስቶስን፡ተከተል።
ወደ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡ና፤
መጥተህ፡በሙሉና፡ፍጹም፡እምነት፡ትምህርቷን፡ተማር፡ከዚህ፡የበለጠ፡መነሣት(ትንሣኤ)፡አታገኝምና፡ተራ፡ሰውን፡እንዴት፡ትከተላለህ፡ክርስቶስ፡እያለ፡
በጸጸት፡ንስሐ፡ግባ፡አእምሮህ፡ሳይበላሽ፡ፈጥነህ፡ተመለስ፡ወንድሜ።
ዴቭ ድንቅ ሰው እንወድሃለን.የምታስተምራቸው ግልጽ ነው ውድድድድድድድድድድ❤❤🙏
በውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው አገር ስገባ ባገኝህና ባለችኝ መንቀሳቀስ እፈልጋለሁ
Wow that is practical teaching Devo GBY something I understand thank amazing Devo
Excelente platform for my life.
በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ የምትነግረኝን ሁሉ ተረድቻለሁ ገብቶኛ ግን የኔ ችግር መተግበር ነው
very amezing teaching.thnks
❤ትክክል
Yessssssss yaaaaaaaa davo thank you I will do my dreams in three months only it takes my money my time my energy but I can do it because God will help me
This is what I need right know, Tnx deav 👏💪
LOVE IT... THANK YOU LOVED DEAR BROTHER... REALLY INSPIRING
THANK YOU SO MACH. I HAVEN'T A WORD TO SAY SOMETHING FOR YOU.
Wawawa I’m so proud we have this kind of Ethiopia 🇪🇹 brother Allhamdulilah Allha yetbekek u are Ethiopia hero well done nice and very clearer thanks 🙏
እኔ በጣም ግርምእሚለኝ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ክላስ ሁሌ ትምርቱ ቀንበቀን አዲስ ዛሬም ስመጣ አዲስ እየሆነብኝ ተቸገርሁ እሔንትምርት ስቴተምሬው አሁን ስሰማው አዲስ ለዚለማይሰለቸው እናለማይጠገበው ትምርትህ እጅግበጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ እግሜና ጤናይስጥህ
Kal teleyalsh one day you're Amazing motivations
My life successful coach
U r amazing man
እንመሰግንለን❤❤❤❤
እናመስግነለን
wooooooooo!!! ene Dink negn, Amazing!
dave its amazing thanks
🙏
Ur right tnx dawit dreams
እንወድሃለን Deb.።
Your advise is very attractive and you are wise daweteya lezelalme mare yehona yesew menfese yemelesewal
Thank you my dear brother
Yihe new ,ewiket malet ezi slu enji gernany tekemitew kenun mulu yesew siga yemibelu tudar yrmiysnagu, wow, heute ist schöne tag,so was zu hören
Thank you for sharing.
Oh my God your are knowledge man❤️👈💪✊✅🥇🎓🌿
Yes my bro betam des elala bertaa abate
Golden Generation
እነመሰግናለን ድቅ ሰዉ
U really are amazing man
I can't enough to say thank you
You are always my INSPIRATION! You are BLESSED!
ለገንዘብ ያለኝ አመለካከት ተቀየረብኝ ኢነርጄም ሚገርም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን
ምን ነበር ለብር ያለሽ/ህ አመለካከት፣???
You are amazing ❤️❤️❤️
Amazing thank you!! Dawit dreams .
It is amezing
I'm strong men i achive my dremes
Wonderful person
Match frequency what you want💪💪
ዋው የሚደንቅ ንግግር ነው
Wuyyy dawitye mn lbelk thanks so much😂😂😂
I proud of u
Thank you for the insight!
ትክክል
I am appreciate you, I will come Dewit
I'm from jimma know Levi in USA owner of buy 2sale now LLC DBA La Rosa food MART. Thank you for the energy I really need to hear this today.
I understood you live in America ....everyone can easily understand from your English ha ha ha ha perfecto
አድራሻህ የት ነው ጠንካራ ሰራተኛ ነበርኩኝ አሁን ግን ግራ ተጋብቻለሁ ገንዘብ አለኝ የስራ ፍላጎቴ እንዲመለስልኝ የማነቃቂያ ስልጠና ያስፈልገኛል
22 bahta complex
መምህር ግርማ ጋር ሂጂ ይሄ ዳዊት ድሪም ፍልስፍና ነው
Thank you so much Sir. It helps so much. Every one has to follow Dawit Dreams and get his precious gift from his mind. Amazing definitely I will use your ways. 🤟💚💛❤
You
@@frehiwotkelemu3383 yp
Mikirachu arifnew yebahile alibasat bet lemekifet feliga mesiriya genzeb kebank enfet libeder
10Q bro
U are my choice
Ewnte nwe
Dave, you are Ethiopian Tony Robbins.🙏
Much the frequency of what you want
Y
E
S
❤❤❤
👏🏽👏🏽👏🏽
👌
Daweteya yewtader leje bemahona betam astemerawejele
Ketewate eskemata be desplin weste .new kelebse akemamate jamero sew tewdalehe ya kabatehe yewesedkew telke werse new.
👍
በአነቃቂ ንግግር ገንዘብ የሚሰራው ተናጋሪው ብቻ ነው ። ተጎልተህ ከምትሰማ ወደ ስራ ተሰማራ። ሁላችንም እኩል እውቀት ነው የተሰጠን ማንም ተናጋሪ/አስተማሪ ሌላው ተማሪ የሚሆንበት ሁኔታ የለም።
Yes 🙌
👍👍
ሀይ የኔና ያነተ አባት የመሬት ካርታ የተማላዉ ከሣዉዲነዉ ቅድምያ የመንገድ የዉሀ የማብራት ቅድምያ መሠጠት አለበት እግዳ የዉጫገር እግዶች ሚገቡበት ባታ ነዉ !!!!( ያልሆነ ቃል ሲሞሉ መልሥ መሥጠት አለበት ለይላ . ከሚል
Wow Deve enamesgnalen dnk tmrt new
What is green sheet pls.
♥️
amazing teaching Dave God bless
Energy temechitpngal
ሰላም dawit dreams እኔ ራሴን የተሻለ የማደርግበት ስልጠና እየፈለኩ ነበርና አንተን አየው እምኖረው ክፍለ ሀገር ነው የአጭር ግዜ ስልጠና እንዴት ማግኘት እችላለው?
እኔ በሰራ በሰራ ለምንድነው የማልቀየረው አሰር አመት ስደት ግን ምንም የለኝም ለምንድነው እስቲ ነገረኝ ግራ ገባኝ የወለድኳቸው ልጆች አሎኝ ግን ምንም አላስቀመጥኩም ለልጆች ግራ የተጋባ ኑሮ ሆነብኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😎😎😎
Atchenaneki alem kray bet nat wanaw tsdku mefeleg new keza bahala taywalesh
💚💛❤️👍👍👍
Where is your class? I need this class please. Where is your address?
Thank you
የምኖርው ሪያድ ነው እንዴት መጻፍክን ማግኘት እችላለው
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰው ወደሀሳቡ ነው፡ The law of attraction, frequency is repetition. When you repeat it frequently, you'll get it.
Kante mesrat felgalhu yetwesen genzeb aleng gin Min endemesera alkem eski kante gar mesrat Michal kehone
ወይ ጉድ ለካ አፈር ነው ብር 😳እኔን አፈር ሊከተኝ የተዘጋጀው🤔
ገንዘብ የሚሰራው ከጥጥ ነው100፲%.
Please let me get your book
ስት ነው የምከፍለው
የምር ትለያለህ
ሰላሙን ያብዛልህ
Hey
እኔ እድሜን አራብ ሀገር ጨራስክ 8 አማቴ ግን ምንም የላኝም ምን ላርግ ማላበሉኝ
ወስኚ የለኝም ሳይሆን አለኝን ጥሪዉ የዛሬ አመት የዚህን ያሕል ብር ይኖረኛል በይ ደጋግመሽ ይኖርሻል የምሬን ነዉ አለኝ ስጠሪዉ አለኝ ይመጣል እኔ ቤተሰብ እየርዳዉ በመርዳቴ ደሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ደሞ የዛሬ አመት ወይም የዛሬ ወር በአካዉንቴ እሔን ያሕል ይኖርኛል ስል ይኖርኛ በልኩት ግዜ ገንዘቤን አስገባለዉ ባይኖርሽም አለኝ ተመስጌን በይ
It sounds like "law of attraction".
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
czcams.com/video/yw8nT1Ul7gI/video.html
Am back in 2026 e.c
እኔ ሚገርመኝ ለምንድነዉ ግን እግሊዘኛ ምትቀላቅሉት አማርኛ ስታወሩ
አድራሻችሁ የት ነው ዳዊት ድሪምሰ
22 ባታ ህንፃ አቤል ሲኒማ
E=MC^
አዳምጬህ አልጠግብም