ዳሰሳ፡- ማቴዎስ 1-13 Matthew 1-13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ማቴዎስ 1-13 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ማቴዎስ ላይ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ሰማያዊ መንግስት ወደ ምድር ያመጣል እናም ደቀ መዛሙርቱን በሞቱ እና በትንሳኤው በኩል ወደ አዲስ የህይወት መንገድ ይጠራቸዋል።
    #BibleProject #Bible #ማቴዎስ
    የቪዲዮ ምስጋናዎች
    የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
    BETE-SEMAY Creative Media
    Addis Ababa, Ethiopia
    ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
    BibleProject
    ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

Komentáře • 6

  • @Abgirm
    @Abgirm Před 6 měsíci

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክ።

  • @servant_symm
    @servant_symm Před 2 lety

    በጣም ጥሩ። የብሉይ ኪዳን ዳሰሳዎችንም በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤‍🔥

  • @menordegu6027
    @menordegu6027 Před 2 lety +1

    Great! Keep the good work.

  • @eyoueltsegaye3070
    @eyoueltsegaye3070 Před 2 lety

    Wow amazing glory to God

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale Před rokem

    ተባረኩ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i Před rokem

    God bless you