BibleProject - Amharic / አማርኛ
BibleProject - Amharic / አማርኛ
  • 80
  • 174 719
ዳሰሳ፡- ሩት Ruth
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ሩት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሩት ላይ፣ አንድ እስራኤላዊ ቤተሰብ አሳዛኝ የሆነ ሞት ይገጥመዋል፤ እግዚአብሔርም በዳዊት ዘር ላይ ተሃድሶን ለማምጣት አንዲት እስራኤላዊ ያልሆነችን ሴት ታማኝነት ይጠቀማል።
#BibleProject #Bible #ሩት
የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
zhlédnutí: 497

Video

ዳሰሳ፡- መኃልየ መኃልይ Song of Songs
zhlédnutí 1,2KPřed dnem
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መኃልየ መኃልይ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መኃልየ መኃልይ የእግዚአብሔርን የፍቅር ስጦታ እና የጾታዊ ፍላጎትን ውበት እና ሃይል የሚያንጸባርቁ የጥንት እስራኤላውያን የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ነው። #BibleProject #Bible #መኃልየ መኃልይ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ኢዮብ Job
zhlédnutí 544Před 14 dny
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢዮብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢዮብ ከባድ ጥያቄ የሆነውን እግዚአብሔር ከሰዎች ስቃይ ጋር ያለውን ግንኙነት በመመርመር በእግዚአብሔር ጥበብ እና ባህሪ እንድንታመን ይጋብዘናል። #BibleProject #Bible #ኢዮብ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ምሳሌ Proverbs
zhlédnutí 712Před 21 dnem
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በምሳሌ መጽሐፍ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መጽሀፈ ምሳሌ ሰዎች መልካም የሆነ ህይወትን ማሳለፍ እንዲችሉ፣ በጥበብ እና እግዚአብሄርን በመፍራት መኖር እንዳለባቸው ይናገራል። #BibleProject #Bible #ምሳሌ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- መዝሙረ ዳዊት Psalms
zhlédnutí 779Před měsícem
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መዝሙረ ዳዊት ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መዝሙረ ዳዊት፣ የእግዚአብሔር ህዝብ መሲሁን እና የመንግስቱን መምጣት በሚጠባበቁበት ጊዜ የጸሎት መጽሐፍ ሆ እንዲያገለግል የተዘጋጀ ነው። #BibleProject #Bible #መዝሙረ ዳዊት የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሚልክያስ Malachi
zhlédnutí 379Před měsícem
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሚልክያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሚልክያስ ከምርኮ በኋላ እስራኤልን በራስ ወዳድነት ይከሳቸዋል እንዲሁም የጌታ ቀን እስራኤልን እንደሚያነጻ እና ለእግዚአብሔር መንግስት እንደሚያዘጋቸው ይናገራል። #BibleProject #Bible #ሚልክያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ዘካርያስ Zechariah
zhlédnutí 1,1KPřed 3 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ዘካርያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የዘካርያስ ራዕዮች በመሲሀዊ መንግስት የወደፊት ቃልኪዳን ላይ ተስፋን ያሳድጋሉ፣ እናም ከምርኮ በኋላ እስራኤል ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነው እንዲቆዩ ያበረታታቸዋል። #BibleProject #Bible #ዘካርያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ናሆም Nahum
zhlédnutí 487Před 3 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በናሆም ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ናሆም የነነዌን እና የአሦርን መውደቅ እግዚአብሔር ሁሉንም አመጸኛ የሰው ልጅ ግዛቶችን እንዴት እንደሚያፈርሳቸው የሚያሳይ ምሳሌ አድርጎ ይገልጸዋል። #BibleProject #Bible #ናሆም የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሐጌ Haggai
zhlédnutí 703Před 3 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በሐጌ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሐጌ ከምርኮው በኋላ እስራኤል ለአምላካቸው ታማኝ ሆነው እንዲቆዩ እና ቤተ መቅደሱን እንዲገነቡ ይሞግታቸዋል። #BibleProject #Bible #ሐጌ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሶፎንያስ Zephaniah
zhlédnutí 623Před 4 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሶፎንያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሶፎንያስ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ የሚያደርገውን የማንጻት ፍርድ ያሳውቃል። ክፉን ያስወግዳል እናም ሁሉም ሰው በሰላም የሚበለጽግበትን አዲስ ተስፋ ይከፍታል። #BibleProject #Bible #ሶፎንያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ዕንባቆም Habakkuk
zhlédnutí 987Před 4 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ዕንባቆም ላይ የሰራነውን አጭር የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዕንባቆም እንዲህ ባለ የዚህ አለም ክፋት እና ኢፍትሐዊነት መካከል የእግዚአብሔርን መልካምነት ለመረዳት ይታገላል። #BibleProject #Bible #ዕንባቆም የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah
zhlédnutí 851Před 4 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢሳያስ 40-66 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ህዝቡን ለመሲሁ ንጉስ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይገልጻል። #BibleProject #Bible #ኢሳይያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ሚክያስ Micah
zhlédnutí 619Před 4 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በሚክያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሚክያስ ከእስራኤል ሀጢያት እና ምርኮ ባሻገር አዲስ የወደፊት ፍቅርን እና ታማኝነትን ለመፍጠር የእግዚአብሔር ፍትህ ሊመጣ እንደሆነ ያሳውቃል። #BibleProject #Bible #ሚክያስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዮናስ Jonah
zhlédnutí 864Před 4 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በትንቢተ ዮናስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የትንቢተ ዮናስ መጽሐፍ እግዚአብሔር ጠላቶቹን በመውደዱ ምክንያት አምላኩን ስለናቀ ስለ አንድ የማይታዘዝ ነቢይ የሚናገር ታሪክ ነው። #BibleProject #Bible #ትንቢተ ዮናስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ትንቢተ አብድዩ Obadiah
zhlédnutí 680Před 5 měsíci
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በአብድዩ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። አብድዩ እግዚአብሔር ትዕቢተኛ እና አመጸኛ የሆኑ ህዝቦችን እንዴት እንደጣለ ማሳያ የሆነውን የኤዶምያስን በባቢሎን መውደቅ ይናገራል። #BibleProject #Bible #ትንቢተ አብድዩ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ
ዳሰሳ፡- ትንቢተ አሞጽ Amos
zhlédnutí 684Před 5 měsíci
ዳሰሳ፡- ትንቢተ አሞጽ Amos
ዳሰሳ፡- ኢዩኤል Joel
zhlédnutí 856Před 5 měsíci
ዳሰሳ፡- ኢዩኤል Joel
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሆሴዕ Hosea
zhlédnutí 1,1KPřed 6 měsíci
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሆሴዕ Hosea
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 34-48 Ezekiel
zhlédnutí 1KPřed 6 měsíci
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 34-48 Ezekiel
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 Ezekiel
zhlédnutí 1,7KPřed 6 měsíci
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ሕዝቅኤል 1-33 Ezekiel
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ኤርምያስ Jeremiah
zhlédnutí 1,5KPřed 6 měsíci
ዳሰሳ፡- ትንቢተ ኤርምያስ Jeremiah
ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah
zhlédnutí 1,9KPřed 7 měsíci
ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 1-39 Isaiah
ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ነገስት 1-2 Kings
zhlédnutí 1,8KPřed 7 měsíci
ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ነገስት 1-2 Kings
ዳሰሳ፡- 2ኛ ሳሙኤል 2 Samuel
zhlédnutí 1,1KPřed 7 měsíci
ዳሰሳ፡- 2ኛ ሳሙኤል 2 Samuel
ዳሰሳ፡- 1ኛ ሳሙኤል 1 Samuel
zhlédnutí 1,9KPřed 8 měsíci
ዳሰሳ፡- 1ኛ ሳሙኤል 1 Samuel
ዳሰሳ፡- መሳፍንት Judges
zhlédnutí 1,7KPřed 8 měsíci
ዳሰሳ፡- መሳፍንት Judges
ዳሰሳ፡- ዘዳግም Deuteronomy
zhlédnutí 1,5KPřed 8 měsíci
ዳሰሳ፡- ዘዳግም Deuteronomy
ዳሰሳ፡- ዘሌዋውያን Leviticus
zhlédnutí 1,6KPřed 9 měsíci
ዳሰሳ፡- ዘሌዋውያን Leviticus
ዳሰሳ፡- ዘኍልቍ Numbers
zhlédnutí 952Před 9 měsíci
ዳሰሳ፡- ዘኍልቍ Numbers
ዳሰሳ፡- ኢያሱ Joshua
zhlédnutí 932Před 9 měsíci
ዳሰሳ፡- ኢያሱ Joshua

Komentáře

  • @user-zs2xv2zx9w
    @user-zs2xv2zx9w Před dnem

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ተባረክ

  • @ትምህርት
    @ትምህርት Před dnem

    ተባረክ

  • @ትምህርት
    @ትምህርት Před dnem

    የምገርም ትንታኔ ነው እየተከታልኳቹ ተባረኩ

  • @TesfayaGemechu
    @TesfayaGemechu Před 2 dny

    ዋዉ ተባረኩ

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 2 dny

    Wow exciting project. God bless you!

  • @kalkidanJ
    @kalkidanJ Před 3 dny

    Stay blessed Ena demo tinbite daneil video yiseraln

  • @edengobezayehu6236
    @edengobezayehu6236 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @Jobjohn-i7r
    @Jobjohn-i7r Před 3 dny

    Tebareku❤❤

  • @fasikaabera3734
    @fasikaabera3734 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @tamzzy10565
    @tamzzy10565 Před 3 dny

    Curious , what language is this¿ 😭

    • @kalkidanJ
      @kalkidanJ Před 3 dny

      Ethiopian language We call it amharic(አማርኛ) what do you feel when you hear this language am curious😅

    • @tamzzy10565
      @tamzzy10565 Před 3 dny

      ​@@kalkidanJ Honestly quite interesting 😅 it feels like this is a mix of Arabic & Germain or somthing 😭

    • @kalkidanJ
      @kalkidanJ Před 3 dny

      @@tamzzy10565i didn't expect Arabic, that's so funny 😂

  • @TsegaMtku
    @TsegaMtku Před 4 dny

    thanks 😊

  • @Lifewith_Jesus
    @Lifewith_Jesus Před 4 dny

    በበብዙ ተባረኩ.... very useful!!!

  • @fardoosmaiza3206
    @fardoosmaiza3206 Před 5 dny

    Wow!!📖🍒ወንድሜ ተበረክ ይጨመረልህ። ግን አስተያት ከተቀበልከኝ የፀሀለፍዎችንም ስም ጨምረህ ብትነግረን በጣም ደስ ይላል ።ተባረክ 🌹🌹🌹📖🍒

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr Před 5 dny

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውው 😂 ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም ቴባርክ እግዚአብሔር በብዙ ይባሪክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Jobjohn-i7r
    @Jobjohn-i7r Před 6 dny

    በቀጣይ ሩት ❤❤

  • @peteryige8557
    @peteryige8557 Před 7 dny

  • @Jesusislord3679
    @Jesusislord3679 Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ዳሰሳ

  • @christiantsegaytewelde450

    Wow, thank you so much, zemenachihu ybarek.

  • @eyuel4336
    @eyuel4336 Před 9 dny

    I was waiting for this ❤❤❤❤❤

  • @abigiya8988
    @abigiya8988 Před 10 dny

    God bless u

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zelalem_eyob
    @zelalem_eyob Před 10 dny

    መሓልየ መሓልይ🤩

  • @bini9983
    @bini9983 Před 10 dny

    Tebareku .........animation endet nw miteserut please nigerugn please please

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz Před 10 dny

    EYESUS YADINAL

  • @maranatha8466
    @maranatha8466 Před 13 dny

    የምገርም ዳሰሳ ነው በርቱ❤

  • @isabella-r8g
    @isabella-r8g Před 15 dny

    ጌታ ይበርካቹ

  • @firaolgetachew
    @firaolgetachew Před 16 dny

    God bless you !!!!!!!!

  • @Enja-m7p
    @Enja-m7p Před 16 dny

    ተባርካችኋል 🙏❤ በጣም ነው ደስ የሚለው።

  • @alemayhutilahun2368
    @alemayhutilahun2368 Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነቱ በሁሉም ዳሰሳዎቻችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 20 dny

    ተባረክ❤❤

  • @abrahamendashaw4544
    @abrahamendashaw4544 Před 20 dny

    ❤❤❤❤

  • @kasechyohanis6367
    @kasechyohanis6367 Před 21 dnem

    ፀጋ ይብዛላችሁ እንዴት ነው ግን እንደዚህ አይነት animation የምሰራው ?

  • @kasechyohanis6367
    @kasechyohanis6367 Před 21 dnem

    ፀጋ ይብዛላችሁ እንዴት ነው ግን እንደዚህ አይነት animation የምሰራው ?

  • @kasechyohanis6367
    @kasechyohanis6367 Před 21 dnem

    ፀጋ ይብዛላችሁ እንዴት ነው ግን እንደዚህ አይነት animation የምሰራው ?

  • @bmg.5
    @bmg.5 Před 21 dnem

    Wendme egzhabher ybarki esti sle biblical kidan(covenant) b Greece diatheke yemnlewun ye egzhabher kidan sralin. Egzhabher ybarki

  • @PapasChamu
    @PapasChamu Před 22 dny

    Gid give me long age❤❤❤🎉🎉🎉

  • @PapasChamu
    @PapasChamu Před 22 dny

    God give me long age

  • @YabetsCay
    @YabetsCay Před 22 dny

    ተባረክ ይሄ በጣም ትልቅ አገልግሎት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @HawaaniiAbdena
    @HawaaniiAbdena Před 23 dny

    Ebifamaa

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr Před 24 dny

    Wuuuuuuuuuuu ደስ የሚል ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ይባርክ ወንድማችን

  • @nebiyatfilimon4436
    @nebiyatfilimon4436 Před 24 dny

    🥰🥰

  • @user-fy4cv5gz4h
    @user-fy4cv5gz4h Před 24 dny

    ተባረክህ ወንድሜ❤

  • @Hager_wedad
    @Hager_wedad Před 24 dny

    Des yemil akerareb new ketlbet bzu entebkalen

  • @burukiteferi5227
    @burukiteferi5227 Před 25 dny

    እናመሰግናለን

  • @mekdiyonas9216
    @mekdiyonas9216 Před 28 dny

    Bless you❤

  • @HenokEgedo
    @HenokEgedo Před 28 dny

    እናመሰግናለን

  • @mahletabel7706
    @mahletabel7706 Před 28 dny

    Betam arif new tebarek😊☺️

  • @kalkidanJ
    @kalkidanJ Před 28 dny

    Stay blessed

  • @burukiteferi5227
    @burukiteferi5227 Před 29 dny

    ❤❤❤🙏

  • @christiantsegaytewelde450

    Wow, kekalatie belay new hulu neger, bicha geta ybarkachihu ❤